በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከኢዜማ የተሠጠ መግለጫ (ነሐሴ 2/2015 ዓ.ም.)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 7

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 Год назад

    እናመሰግናለን ኢዜማ🙏

  • @akiman819
    @akiman819 Год назад

    በትክክል የመንግሥት ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ አካሄድ አያዋጣም። የችግሩ ምንጭ ካልታከመ የበሽታውን ምክንያት ብቻ ማከም አያዋጣመ

  • @abelalmaw
    @abelalmaw Год назад +1

    እናንተ የእፉኝት ልጆች ይጨፍጨፉ ብላችሁ እጅ ያወጣችሁ አደላችሁ የምን ከደሙ ነፃ ነኝ ለማለት መጋጋጥ ነው

  • @fitsumtegegn369
    @fitsumtegegn369 Год назад

    ብርሃኑ ነጋ በሚንስትሮች ም/ቤት ተሰብስቦ በአማራ ሕዝብ ላይ ጦርነት ያውጃል እናንተ በሌላ ጎን መታችሁ መግለጫ ታወጣላችሁ

  • @shiferawtesfaye743
    @shiferawtesfaye743 Год назад

    ኢዜማ ሌሎችን በተመለከተ ያቀረበው ክስና ትንተናና ግምገማ እንዳለ ሆኖና ተቀብለን ብናልፍ እንኳን፣
    በሌላ በኩል በራሱ በኩል ያለውን ምንም ሳይል ማለፉ፣ እኔ ከደሙ ንጹሕ ነኝ ለማለት ከሆነ ስህተት ነው፣ ኢዜማ የራሱ ጉድለት፣ ውሱንነት ፣ ችግር ባይተነትን ወይ የራሱን ጉድለቶች አልተረዳም ወይም የራሱን ትቶ ሌሎችን ማብጠልጠሉን ሆነ ብሎ ገፍቶበታል ።
    ቢሆንም ኢዜማ አንድ ጣቱን ወደሌሎች ሲያመለክት ሌሎቹ ሶስት ጣቶች ወደ ራሱ እንደሚያመለክቱ ማወቅ አለበት፣ ካላወቀም ያለ እውነታ ነው።
    በኔና በብዙዎች አስተያየት ፣
    ኢዜማ ለለውጡ መቀልበስና አለመሳካት የራሱ አስተዋጽኦ እንደነበረውና እንዳለውም ማወቅ አለበት ፣
    በዚህ የተነሣ ከተጠያቂነት እንደማያመልጥና በጋራም ሆነ በግል ዋጋ መክፈል እንደሚገባውና እንደማይቀርለት ከወዲሁ ማወቅ አለበት።
    በተለይም የኢዜማ መሪ፣ የአብይ ኦሕዴድ ብልጽግና ጥፋት እዚህ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ያደረጉት አስተዋጽኦ ምንም በማይካድ ሁኔታ ተመዝግቦ አልፏል ።
    ከሁሉም በላይ ደግሞ የሐሳብ ልዕልና ፣ የዜግነት ፖለቲካ፣ ዴሞክራሲና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ፣ የኢትዮጵያ ሕልውናና አንድነት ፣ ወዘተረፈ በማለትና በተግባር ግን በውስጥ አመራር ምርጫን በማጭበርበርና ፓርቲው የተቋቋመበትን መርህ በመርገጥና አባላቱንና መላውን ደጋፊ ተስፋ በማስቆረጥ፣
    በሌላ በኩል ሕዝቡን አብይን አምነዋል፣ ያሻግረናል፣ ከኔ በላይ አገሩን ይወዳል በማለትና እሱ ካልመራ አገር ትፈርሳለች እያለ ሕዝቡን በማስፈራራትና፣
    በወቅቱ ተገቢ የማስተካከያ እርምጃዎች ባለመውሰዳቸው የተነሣ ለዚህ መድረሳችን እጅግ የሚያስቆጨው የኢዜማ መሥራቾችና አባላት ግዴታቸውን አለመውጣታቸው ከፍተኛ ሚና ስለነበረው ከተጠያቂነት አያመልጡም።
    ይኸን ስህተት ባለማረም ለመቀጠልና ሽፋንና ሰበብ ለማግኘት ጭንቅላትዋን አሸዋ ውስጥ እንደደበቀችው እንስሳ ሁሉ ብርሃኑ ነጋም ትምህርት ሚኒስቴር ውስጥ ደብቆ፣ ኢዜማ ጎን ለጎን እንደፓርቲ መሥራት እየቻለ
    እንዳይሠራ አኮላሽቶ፣ የተጫወተው ድብብቆሽ ማንም ማሞኘት አይችልም ፣ የብርሃኑ አላማና ግብ ለአብይ ብልጽግና ሽፋን መስጠትና ተቃውሞ እንዳይቀርብ ማድረግ ነበረ፣ ነው ። ይኸ ግን ሁሉንም የጎዳ እንጂ ማንንም አልጠቀመም።