በርካታ ችግረኞችን ዘወትር የሚመግበው ወጣት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 сен 2024
  • ንስሮች የበጎ አድራጎት ማህበር በሚያገኘው የወገን ድጋፍ በቀን አንድ ሺ ችግረኞችን በመመገብ ላይ ይገኛል፡፡
    Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Комментарии • 218

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 3 года назад +45

    ተገኘ ወርቃችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 года назад +59

    ባላገሩ ምርጥ ሚዲያ በጣም እናመሠግናለን ዘኪን ስለጠየቃቹሕት👍👍👍👍

  • @alemalemu9939
    @alemalemu9939 3 года назад

    እግዚአብሔር ስለነዚህ ቅንና የሰዎችን ነብለማትረፍ የሚተጉ ሰዎችን ስራ እያየ ለምድራችን ምህረት ያግልን ዘመናችሁ ይባረክ ለጥፋት የምትተጉ ከዚህ ተማሩ

  • @user-zv6df7dv1y
    @user-zv6df7dv1y 3 года назад +28

    የኔ አባት 😭😭😭😭አስለቀሹኝ አግኝቶ ማጣች መጥፎነው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @sosyb4270
    @sosyb4270 3 года назад

    ዘኪ ያንተ አይነቱን ያብዛልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @frebarchtube6187
    @frebarchtube6187 3 года назад +23

    እድሜ ከጤና ጋር ከአገር ሠላምነት ጋር ይስጥህ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 года назад +7

    ባላገሩ ሚዲያ እናመሰግናለን ዘክየንና ንስሮችን ስለጠየቃችኅቸው

  • @anaztm192
    @anaztm192 3 года назад

    ባላገሩ ሚድያ በጣም እናመሠግናለን የኛ እቁ ፈርጦቺ እድሜ ጠና ፀጋዉን አብዝቶ ይሥጣቺሑ አገልግሎታቺሑን ያሥፋልን ሕያዉ እግዚአብሔር

  • @vsjbsh7642
    @vsjbsh7642 3 года назад

    እግዛቤር ጨምሮ ጨምሮ ያበርታህ ወድሜ አዳተ አይነት ቢኖ የት በደረሥን እግዛቤሔር ይጠብቅህ

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 года назад +1

    ዘኪ መልካም ሰዉ በላገሩ እናመሰግናለን

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад

    ዘኪ ጀግና ሰው አንተንም ሙሽሪትንም እግዚአብሔር ሰላማችውንና ጤናችውን ይስጣችው

  • @martatamerat7047
    @martatamerat7047 3 года назад +1

    ዘኪ ምርጥ ልጅ

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 года назад

    እናመሰግናለን ባላገሩ ሚዲያ የዚህን ታላቅ ሰው መልካም ሥራውን ስለጉብኝታቸው በእውነት ከእነ ባልደረቦቹ ሊመሰገን ይገባዋል ይሄን በጎ ተግባራት ለማከናውን ሰው መሆን በቂነው ወድም ዘካርያስ ከእነ ባልደረቦቹ ይሄንን ፈፅመዋል እግዚአብሔር ታላቁን ዋጋ ይክፈላችሁ🙏 እማማ ዝናሽ ለልጅዎ ዘካርያስ ያወጢለትን ስም ተመራጭነው "ወርቅ አገኘው" እውነትም።

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k 3 года назад

    ዘኪ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይርዳው

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ለእማማ ዝናሽ እድሜ ይስጥልን ዘካርያስ በረከት ሁሉ አንተ ቤት ይግባ ጠዋሪ ቀባሪ አትጣ ። በተግባር የተገለጸ ክርስትና እንዲህ ነው ። ቢኒያም፣ዘኪ፣ ብዙ የበጎ ስራ አድራጊዎች ክፉ አይንካችሁ ። የእናንተ መኖር ለብዙዎች ያስፈልጋል ።

  • @SH-js3xc
    @SH-js3xc 3 года назад

    Thanks Balagru for you encouraging this gentlemen!!!!!

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u 3 года назад +3

    ባላገሩ ሚዲያችሁን ያስፍ ዘኪ አንተ የተባረክ መልካም ልጅ። አከብርሀለሁ በርታ ዘመንህ ይርዘም

  • @menderinalemu3313
    @menderinalemu3313 3 года назад +5

    ዘክዬ እግዚአብሔር ለክፉ ቀን ደብቆ ያስቀመጠህ የአ/ር ምርጥ መሣሪያ ነህ ብቻ ከአይን ያውጣህ

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 года назад +6

    በርታ ዘካርያስ እግዚአብሄር ካአንተና
    ከምትረዳችው ወገኖችህ ጋር ነው::
    ይህ ነው የአምላክ ስጦታህ ተባረክ::
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 3 года назад +1

    ዘኬዬ የኔ ገገማው እግዚአብሔር በልጅ ይባርክ

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 3 года назад +4

    ተገኝወርቅ ( ዘኪ ) ተባረክልን እንዳንተ ያለውን ቅን ሰው ያብዛልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @testmukera379
    @testmukera379 3 года назад

    ዘኪ ዘርይ ይባረክ

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 года назад

    ባላገሩ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።

  • @maazamaaza4015
    @maazamaaza4015 3 года назад +1

    እውነት ተባረክ

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 3 года назад +8

    ዘኪ አንተ ፈጣሪ ብድርኽን ይክፈል የምስኪኖች አምላክ ይጠብቅህ

    • @semiccell6821
      @semiccell6821 3 года назад

      ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን እማማ ዝናሽዬ ሃግራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 3 года назад +1

    Emama Zinashiyeee Wededededed Aregotalew 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-vo3yx2vk1r
    @user-vo3yx2vk1r 3 года назад

    ባላገሩ እውነትም ባላገር ነህ‼

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i 3 года назад

    ባላገሩ የቅን ሰው ሚዲያ እንዲ ነው ሚዲያ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ዘኬ በምድር የሰራኸው በሰማይ መዝገብ በወርቅ በአልማዝ ይመዝገብልህ ኡፎፎፎፎይ ብለህ የምትተኛው እንቅልፍ ታ የ ኝ መልካም ስራ ምቹ ትራስ👈

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 года назад

    ዘኪ አይዞሕ አለን በአለን አቅም ጌታ ከአተጋርነው በርታ

  • @user-xr7ni2fo3u
    @user-xr7ni2fo3u 3 года назад

    ዘኬ ጥሩ ሰው ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 года назад

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ ባላገሩ

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye433 3 года назад +7

    ባላገሩ ቲቪ አብርሃም ወልዴ እናመግናለን ዘኬን ሰላቀረባቸሁት የስራ ስው ማበረታታት ጥሩ ነው

  • @slamako5368
    @slamako5368 3 года назад +7

    ዘኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ፈርቻለሁ እራስህን ጠብቅ ብዙ ሰዎችን ሚዲያ ላይ አቅርበው መግደል የተለመደነው ዘካርያስ ፈጣሪ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ድንግል ትከተልክ የድሀወች አባት የነሱ አምላክም ይርዳህ መልካም ሰው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

    • @mimiimimoo9434
      @mimiimimoo9434 3 года назад

      እግዚአብሔር ይጠብቀው በመገዱሁሉ ቅዱሰ ሚካኤል ይቅደምለት 😘😘😘

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 3 года назад +37

    ዘካሪያስ ትልቅ ሰው በልጅ ልጆችህ አግኘው

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 года назад +7

    " እኔም ሳልሞት ከቀረሁ " ሲሉ አይኔ እንባ ሞላብኝ!!
    💚💛❤️

  • @user-wm2tm3zx2k
    @user-wm2tm3zx2k 3 года назад +5

    አፌ ቁርጥ ይበል እማማ ዝናሽዬ የኔ ሰው አክባሪ እናታችን ካገር ሰላምነት ጋር እድሜ ከጤና ይስጥዎት ውድድድ

  • @muluf7616
    @muluf7616 3 года назад

    Thank you zeki we love you government they need help hem God bless you amen 🙏🙏💚💛❤🙏🙏💚💛❤🙏🙏💚💛❤

  • @user-gz6eb7xy3i
    @user-gz6eb7xy3i 3 года назад +2

    ዘኪ ስራህን እግዚያብሄር ይባርክልህ በውሎህ ባዳርህ እሱ መድሀኒያለም የድንግል ልጅ ከለላ መከታ ይሁንህ ከነቤተሰብህ🙏

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 3 года назад +1

    ዘርህ ይብዛ እድሜ ሰጦ እድሜ ልክህን እግዚአብሔር ን ስታገለግል ስታስደሰት ኑር ኑርልን 👏💞

  • @tikethabibi5951
    @tikethabibi5951 3 года назад

    ተባረክ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @buzebuze4828
    @buzebuze4828 3 года назад +8

    ከእማማ ዝናሽ አጠገብ ሁለት ህናቶች አሉ በጣም የተቸገሩ በእግዚአብሔር ስም ዘኪ እባክህ ጎብኛቸዉ

  • @nomore8101
    @nomore8101 3 года назад +1

    ዛክ ለአንተ ትልቅ ነገር እግዚአብሔር ይሰጥሃል አይቀርም በርታ እመብርሃን ጤናውን ትስጥህ ከነባለቤትህ🙏🙏

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 3 года назад +3

    ባላገሩ ተባረክ

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 3 года назад +2

    ዘካርያስ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ክፉ አይይህ ።

  • @user-xl9ec4fc4v
    @user-xl9ec4fc4v 3 года назад

    በርቱ በእውነት መልካም ስራ መስራት እንዴት ያስደስታል

  • @mazasimebekele8371
    @mazasimebekele8371 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ዘኪን ስለረዳቹልን

  • @MegaAbya
    @MegaAbya 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርከው ጉልበታቹን ቸሩ መዳኒአለም አይለያቹ አይ አገሪ ይህ ሁሉ ወገኖች በሜዳ ወድቀው ማነው ናሩው ይገርመኛል

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c 3 года назад

    ወይ ሚዳያ ማለት እደህ የሚሰሩ ሰወችን ማበረታታት ለህዝብ ማስተዋወቅ ባላገሩ እናመሰግናለን በኡነት ተገኘ ወርቅ እደሜ እና ጤና ይስጥህ ወድሜ ክብር ይገባችኋል ሁላችሁም የንስር ማሃበርተኝች

  • @selamalemayehu9859
    @selamalemayehu9859 3 года назад +3

    ዘክዬ እግዚአብሔር ይርዳህ ለለገሱህ ሁሉ አግዚአብሔር ጤና የስጣቸዉ ሁልጊዜ ፀሎት አረጋለሁ፣፣

  • @Amy-cu5vw
    @Amy-cu5vw 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለሰው መኖር እንዴት ደስ ይላል 🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-cx3qn4ef6u
    @user-cx3qn4ef6u 3 года назад

    ዘኪ ከአይምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-vo3yx2vk1r
    @user-vo3yx2vk1r 3 года назад

    በርቱ ውድ የተዋህዶ ጀግኖች እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ በርከቱን ያትርፍርፍላችሁ

  • @ethiopignatube2642
    @ethiopignatube2642 3 года назад +1

    የሚሰራ ሲከበር ደስ ይላል

  • @semegntariku3503
    @semegntariku3503 3 года назад +16

    Thank you Balageru tv my #1 choice 💚💛❤️

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d 3 года назад

    ዘኪ መልካም ሰው ❤❤❤ ባላገሩ ቴሌቪዥን እናመሰግናለን በርቱ እንደዚህ ዝቅ ብላችሁ የተቸገሩ ወገኖችን ስጠይቁ ደስ ይላል 💚💛❤

  • @hanabamalku1365
    @hanabamalku1365 3 года назад

    Egziaberh yasxah 👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t 3 года назад +2

    የምንም ጊዜ ምርጥ ቲቪ ባላገሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 3 года назад +1

    የምትደነቅ ነሃ በርታ
    ባላገሩ ምርጦች እናመስግናለን
    #የበጎ ሥራ የአመቱ ተሽላሚ ነው

  • @nmha4141
    @nmha4141 3 года назад +1

    ደካሞቹን መርዳት የሚችለው ፈጣሪ ይመስገነዉ ለማማ ዝናሽም ሆነ ለሌሎችም ልጅ ነዉ እድሜ ከጤናጋ ይስጠዉ ዘካራስ እናተንም እናመሰግናለን

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 года назад +7

    ዘካርያስ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፍቅር ሁሌም ይስጠው
    ክብር ለሚገባው ክብር እግዚአብሔር ለእማማ ዝናሽ ልጅ ስጣቸው ዘካርያስን❤️❤️❤️
    አይነስውራን አሞራ የመገበው እግዚአብሔር ይህው
    ለምስኪን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ሀይልና ጉልበቱን ፍቅሩን ካላይ ልኩ ዘካርያስ አማካኝነት ሌሎችም በጉልበት በገንዘብ ለሚረዱ በሞላ እጥፍ ጤናውን ስላምን ፍቅሩን ይስጥ ለወገን ደራሽ ወገን ነው
    አርቲስት ወጋየሁ ንጋቱ እንዳለው
    ለደሀው እረዳት ማን ነው ሲባል
    ደሀው ነው
    ካለው ላይ መስጠት ስለ ሚችል የድሀው ችግር የሚስማው የሚገባው እሱም ደሀ ስለ ሆነ ህመሙ ይገባዋል ስለዚህም ፈጥኖ ደራሽ ለደሀው ደሀው ነው ብላል
    ወጋየሁ አንተ ታዋቂ ነህ ወይስ አዋቂ ሲባል
    እኔ ማለት ታወቂ ብል የማልታወቅ
    አዋቂ ብል የማልሰማ ስለሆንክ
    አብዱ ተብየ ብጠራ ጥበብም እውቀትም በእኔ ላይ ነገሰ ጎላ ይባላል
    ትልቅ ተዋቂ አዋቂ ነው የምትለው ከሀገራችንም ከውጭም ሲባል
    ለእኔ ትልቅ ተዋቂ የምለው በሀገራችንም አለም ላይም ማንም የለም
    ለእኔ ተዋቂ አዋቂ እሱ ብቻ ነው ማን ሲባል
    ፈጣሪ እምላክን ብቻነው
    ስዎች ስኖርም እምድር ላይ ይረሱኛል ይከዱኛል
    ስታመም ስሞትም አስተዋሽ ቀባሩም ያለኝ
    ፈጣሪ አምላክ ብቻ ሁሌም ከእኔ ምስኪን ግን ጋር ይቆማል
    ቆሜ ሞቼም ሁሌም ከእኔ ጋር ነው ብላል
    ክብር ሁሌም ምንም እውቅና ሳይገኙ ለሞቱት የጥበብ ስዎች ግን እንዳንድ መፃህፍት ላይ የቃል አሻራ ትተውልን አልፈዋል
    ጠንካራ በትንሽ ገንዘብ ሂወትን እይ መሩ ከገንዘብ ይልቅ ጥበብን የሚወዱ ከስም ከመአረግ ይልቅ ሀገርን እና የህዝብ ፍቅር ክብር የነበራቸው ኖረው ሳናውቃቸው ሞተው ስማቸው የተረሱ እጅግ ብዙ ናቸው የጥበብ ስዎች
    ለሀገራችን ኢትዮጵያ የክብር ልጆች ናችው ክብር ለሚገባቸው ክብር ሁሌም ታርክ ላይ ስማችሁ ይቀመጣል ❤️🙏🏾❤️💯👏🏽
    ነብስ በገነት ለጋሼ ወጋየሁ ንጋቱ ትልቅ ታርክ አለው ክብር ሁሌም ❤️👏🏽🙏🏾💯

  • @tgtube7953
    @tgtube7953 3 года назад +3

    የኛ ዘኪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ እኖድሀለን

  • @mohammedousman779
    @mohammedousman779 3 года назад +4

    Ewunetem balageru👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xf4gr7fv5v
    @user-xf4gr7fv5v 3 года назад +1

    ሱብሀን አላህ ሁሉም ደግሞ ወጣት ናቸው ምናለ ስራ ቢፈጥሩ

  • @user-ke9jl9uy1q
    @user-ke9jl9uy1q 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን! በጎ ነገር ለመስራት ሲታሰብ ራሱ ክፉ ይፈትናል። በጽናትህ አልፈህ እዚህ ደርሰሃል፤ ከፍም እንላለን። ተገግዘን ለህዝባችን!

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 3 года назад +3

    ወንድማችን ዘካርያስ ቃላት የለኝም መድሃኒያለም የምድሩንም የሰማዩም ዋጋ ይስጥህ

  • @user-wp5il6gc9h
    @user-wp5il6gc9h 3 года назад +1

    ዘኪ ምርጥ ሰው ተባረክልን ❤️🙏

  • @hanagetaneh7844
    @hanagetaneh7844 3 года назад

    Zeki mirt lij tebarek kene guadegnochih Egziabher zemenachihun yibark yemitsetut ayasatachihu

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 3 года назад

    Tegaza work zakryas God bless z

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 3 года назад

    እግዚአብሔር ትልቅ እንጀራ ይውጣልክ ዘክዬ

  • @hilinanigatu
    @hilinanigatu 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️

  • @user-xc8xc3dz6d
    @user-xc8xc3dz6d 3 года назад +1

    ባራገሩ ጥሩ ሚዲያ ነው

  • @tube-zu1oq
    @tube-zu1oq 3 года назад

    ልጅ ዘካርያስ ሂወትህ ሙሉ ቀና ይሁንልህ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 года назад

    Edmina tenawun yabzalih zekiye melkam sweu🙏🙏🙏

  • @user-zr4ye4yb5e
    @user-zr4ye4yb5e 3 года назад

    ባላገሩ እናመሰግናለን። ዘኪ በጣም የሚበረታታ ነው 👏👏👏👏👏

  • @yetenayetlegesse2082
    @yetenayetlegesse2082 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @dumaeritrea2964
    @dumaeritrea2964 3 года назад

    Andandu lebetsebu yweledal andandandu Lehager yweledal zekariyas demo lebaytewaroch tewldwal ... zekiye tebareki

  • @user-gl3xk1oe6k
    @user-gl3xk1oe6k 3 года назад +1

    እግዚብሔር ይጠብቅህ መልካም ወድማችን ዘኪ
    እግዚብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 3 года назад +1

    ዘካሪያስ ወንድሜ በርታ 🙏🙏🙏

  • @malefyabeyene9329
    @malefyabeyene9329 3 года назад +2

    😘😘😘😘እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @almhabacll5740
    @almhabacll5740 3 года назад +3

    ዘኪዬ መልካም ስው

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 года назад +3

    ገገማዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘኪየ አተ መልካም ወጣት እመብርሃን ካተጋ ትሁን 😘😘

  • @betilove9757
    @betilove9757 3 года назад

    Thanks bargeru tv

  • @mattewe492
    @mattewe492 3 года назад

    ከክፉ ሰዎች አይን እግዚአብሔር ይሰውርህ ወንድሜ። ኢትዮጵያ ውስጥ ደግ ሰው አልበረክት ብሏል።

  • @hanaemeshawtube4668
    @hanaemeshawtube4668 3 года назад

    Thank you balageru tv

  • @senda9782
    @senda9782 3 года назад +4

    የታወቀ ድምፅ አለን በማለት በክራቫት ታንቃችሁ ቢሮ ወንበር ላይ ተወዝፋችሁ ከምትመፃደቁ እና ከምትራቀቁብን ይልቅ ከሱ ተምራችሁ እንደሱ ባይሆንም ትንሽ ለመርዳት ሞክሩ ።
    ይህን የምትሰሩት የዩቱብ ሳንቲም ለመልቀም ነዉ እንጂ እኛ ስለዘካርያስ የናንተን ዜና አንፈልግም እድሜ ለማማ ዝናሽ ሁሉንም ስራዉን እናዉቃለን።
    አዲስ አበባ እንደሆነ የድሃ ችግር የለባትም መንገዱ ሁሉ ድሃ ብቻ ነው ።
    እርዱ ከሱ ተማሩ ።
    ግብዝ ሁላ !

    • @user-vu6ve8lv4o
      @user-vu6ve8lv4o 3 года назад

      Danny Aser አይገርምም በቃ በምን
      ከዬትዬብ እንዴት ሳንቴም እንልቀም ነው
      አይ እንደው የኛስ ነገር ሽሜዬ ሆነ
      እረ አምላክን እንፍራ ለዘካሬዬስ አምላክ
      ፀጋውን ሰቶታል እናም አትነግዱበት ባይን
      እናንተም ከሰፈራቹ ጀምሮ እናማ ዳአኒ አሰእር
      ይቅርታ እውነት አለክ/አለሽ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ጥሩ የሚሰሩ ባርከኳችዉ

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 года назад

    እግዚአብሔር ጤናህን ይሥጥህ ዘኪ
    ንስሮቹ በርቱልን

  • @wwbdema7796
    @wwbdema7796 3 года назад +1

    አሜን ፫ እማማ ዝናሽ

  • @belyeadisubelyeadisu512
    @belyeadisubelyeadisu512 3 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 3 года назад +16

    እንደው ሁሌ ስራህን ስሰማ እንዳዲስ ነው የማደንቅህ አንተ ቅን ሰው ምን ያህል የተመረቀ ማህፀን እንደፈጠረህ ሳስብ የእውነት አብብ አፍራ አገር ሳይሆን አለምን የሚያስጠራ የተባረከ ልጅ ወልደህ ሳም እኖድሀለን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад

    እናመሰግናለን ባለሀገሩ ይህን መልካም ልጅ ስለጎበኛችሁት

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 года назад +1

    የእውነትን ነው በህወቴ ዜና መስማት አልወድም ዘኬ የሚል ኮሜንት ሳነብ መስማት ወደድሁ እና ዘኬ በርታልን
    ባላገሩ ኮሚድያ እናመስግናለን💕👏

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 3 года назад +1

    በምድራችን እደዘካሪያስ አይነት ይብዛልን በአስቸካይ የምግብማብሰያ ኩሽና ይሰጣቸ ያገሬ ህዝብ ፍቅርነው ያለውን ያካፍላል እርስበርስ የከፋፈለን ያጨካከነንበምድሬላይ የገባሴጣን ልበለው ከዛየባሰ በፀሎት ይጥፋልንለእግዚአብሔር የሚሳነውየለም ዘረኝነት ይውደም።ዘኪ ሌሎቹምጌታይባርካቹያስፋቹ።

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 3 года назад +1

    ወንድማችን ዘካርያስ ኪሮስ እድሜህን ፈጣሪ ያርዝምው

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 3 года назад

    ውይ ተባርክ

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew4180 3 года назад

    ዘካርያስ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድትሰራ ይፍቀድልህህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @wasetenatube365
    @wasetenatube365 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘካርያስ የሠማይ ቤትህን እየገነባህ ነው በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @sofiaabera4362
    @sofiaabera4362 3 года назад +2

    ያስበከውን እግዚአብሔር ያሳካልህ
    ከስራ እረዳቱችህ ጭምር እግዚአብሔር
    ይባርካቹ

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 3 года назад +2

    ባለገሩ ቲቪ እጅግ እናመሰግናለን ዘኪ ሐሳብሕን ሁሉ ያሳካልህ