ታዋቂው ጋዜጠኛ ናትናኤል ወዴት ወዴት ? p1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 110

  • @DafDoo
    @DafDoo 4 месяца назад

    እውነት ተናገርህ ናቲ

  • @abebech3154
    @abebech3154 9 месяцев назад +26

    ወንጌል ያወቀ ቀርቶ የክርስቲያን ወግ
    የለዉም ህልሙም ስራዉም ሳቲም ነዉ
    ዜናዉ ዉሸት ይበዛበታል ፓስተር ተባረክልኝ❤❤❤❤❤

    • @bona2318
      @bona2318 9 месяцев назад +2

      ቻናሉ ምን ይባላል

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 9 месяцев назад +20

    ፓስተርዬ ጌታ ይባርክህ ከሰማህ ምከረው የሚቀርበው እርሱ ሌላ የሚያወራው ሌላ በፊት እሰማው ነበር አሁን በጭራሽ አላየውም በዚያ ላይ የአገልጋዮችን ስም እያነሳ ለሌላ ተሳዳቢ የሚሰጥ ጥሩ ምግባር የለውም በስማቸው አትነግድ ክርስቲያን ነኝ ካልክ ከሰዎች ላይ ወርደህ ስራህን ስራ የክርስትና ወግ ይኑርህ::

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 9 месяцев назад +22

    ይህንን ልጅ ብትነግረዉ ደስ የሚለኝ ዉሸትና ግነት አይገናኝም የምያወራቸዉ ሁሉ ዉሸት ነዉ እግዚአብሔር ይፈዉስህ የልብ አምላክ ልብህን ስለሚመረምረዉ የምትጠዉ ርእስና ዉስጡ ሌላ ነዉ ስለማታዉቀዉ ሰዉ ትዘላብዳለህ እግዚአብሔር የከፈተዉን ማንም አይዘጋም ንጹህ እንጀራ ብላ

  • @Hundumak
    @Hundumak 9 месяцев назад +39

    የዚህን ልጅ ዩቱዩብ በጣም ከመወሸቱ የተነሳ መመልከት ካቆምኩ ቆይቻለሁ። ልጁ በክርስቶስ ስም የክርስቲያን ዩቲዩብ ከፍቶ ብር ያሰድዳል።

    • @tigistbpower2001
      @tigistbpower2001 9 месяцев назад +1

      የመጨረሻ የቀዳዳ መጨረሻ ነው ከክርስቲያኑ ማህበረሰብ

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe 9 месяцев назад +2

      #hudumak እስቲ የሰደድክለትን ብር መጠንና ረሲት ካለህ አሳይን እና እንመንህ እኛም?🤔🙄😊

    • @degitushachachew4708
      @degitushachachew4708 9 месяцев назад +1

      እዉነት ነዉ።

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 9 месяцев назад +8

    ፓስተር ካስሽ ተባረክ ጋዜጠኛ ናቲ በጣም ጥሩ ድምፅ እና ተሰጦኦም አለህ ዩቱብ ላይ ግን ጥሩነገር አታቀርብም ግን ገና ልጂነህ እየበሰልክ እያገናዘብክ ትመጣለህ ብዬ አስባለሁ ተባረክ

  • @tedlagebretsadik2005
    @tedlagebretsadik2005 9 месяцев назад +2

    መልካም ልደት ፓስተር ካሣሁን ለማ ዝማሬዎችህ ባለፍኩባቸው ክፋ ቀናቶች ማለትም በደረሰብኝ ከፍተኛ የነርቭ ህመም ሙሉ ፓራላይዝድ በነበርኩበት ወቅት አፅናንተውኛል : ባርከውኛል ህመሜንም አስረስተውኛል::በተለይ " ከልኩ አያልፍም " የሚለው
    አሁንም እየተባረክሁ ነው የዛሬ 7ዓመት በዱባይ ኤርፖርት በአጋጣሚ አግኝቼህ በእግ/ር መንግስት ውስጥ እየሠራህ ስላለው ሥራ አመስግኜህ ነበር :: ዛሬም እጅግ በጣም እወድሃለሁ እንተ ታላቅ የእግ/ር ሠው አገልግሎትህንም በቅርብ እከታተላለሁ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨምርልህ አንተ እና ቤተሠብህ ብሩካን ናችሁ:: በድጋሚ መልካም ልደት እና የከበረ የአገልግሎት ዘመን ይሁንልህ::💖🎂🎉🎈🎆

    • @እሙነኝ-ደ8ጨ
      @እሙነኝ-ደ8ጨ 9 месяцев назад

      ❤❤ውውውውው እግዚአብሔር ዬካበርው ስው መን ያወርዳል❤ እስይይ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክ ናቲ ፓስተር ጌታ አብዝቶ በብዙ ይባርክህ ታባረኩ❤❤❤❤

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 9 месяцев назад +8

    ታዋቂ የሚባለው ቃል በጣም ግራ እያጋባኝ ነው ። ወይም ከፊለፊቱ ገላጭ ቃል ይኑረው በምን እንደታወቀ ማለቴ ነው

  • @Zion100
    @Zion100 9 месяцев назад +18

    ናቲን ቀደም ሲል በጉጉት ነበር የምከታተለው አሁን አሁን ግን የክርስቲያን ሚዲያ አይመስልም የሚለጠፈውና የሚቀርበው አይገናኝም ብዙ ጊዜ አልፈዋለሁ እንደዚህ ዓይነቱ ቢቀር

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 9 месяцев назад +1

    በጣም ነው የማድንቅህ ናቲናኤል ተባረክ በቡዙ ፓስተርዬ ተባረኩ በቡዙ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 месяцев назад +2

    ናት እና ፓስተር ካስሽ ተባረኩ ናት ካንተ ቡዙ እንጠብቃለን ልጅ አዋቅ ተባረክልኝ ተባረኩልኝ 💞💞

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤natey sewdeki geta eyesus zemenhn yebark ftsameki yamar yehun ❤❤❤❤❤

  • @almazsibihat1051
    @almazsibihat1051 9 месяцев назад +3

    ብዙ የእግዚአብሔርን ሰዉችን እየጎዳህ ነው እባክህ አስተውል ገንዘብም ሆነ ሁሉም ይቀራል ጥለነው እንሄዳለን

  • @ananbezu3781
    @ananbezu3781 9 месяцев назад +1

    ለመለወጥ ምክንያት ይሆነኝ ልጅ ነዉ
    ተባረክ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 8 месяцев назад +1

    ናቲ..ስወድህ..ጌታ..ይባርክህ❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 9 месяцев назад +2

    ተባረኩ❤❤❤

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 9 месяцев назад +3

    ው ሸ ት ለምንህ? ልጄ በእውነት ስትሠራ በብዙ ትባረካለህ።

  • @g0disgreatnetsanet947
    @g0disgreatnetsanet947 9 месяцев назад +1

    Pastor geta yibarikh Natiye yene wud tebarekilign ye abate jegina wuddddd berita geta akim birtat yihunlikh ye you tubun gin be metanu bitederg konjo

  • @يسراءال
    @يسراءال 9 месяцев назад +2

    በጣም ባለጌ የክርስቲየን ሰዳቢ ከጆይ ጭሮ ቀጥሎ መውጣት የሚገባው አንተ ነህ ስለዚህ አስተካክል❤❤❤

  • @يسراءال
    @يسراءال 9 месяцев назад +1

    የምታወራውና የምትሠራው ሌላ ለውርደት ስለመጣህ ለበጎነው ትስተካከል ይሆናል❤❤❤

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @JaberCelll
    @JaberCelll 9 месяцев назад +1

    Tebarkilgn❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 8 месяцев назад +1

    Natey Betam new Miwodki ❤❤❤

  • @ArikashElias
    @ArikashElias 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኩ በቡዙ ቀጥሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 9 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር የሰጠህ ጥሩ ድምጽ አለህ በጽድቅ ስራበት በክርስቲያኖች ጠንካራ የለምና ሙያህን ይዘህ ለእግዚአብሔር ክብር አድርገዉ ለሰራኸዉ ይቅርታ ጠይቅ ካሳሁን አሉታዊ ብለህ ከማለትህ ሙያዊ ስነምግባር እኮ ስላላሳየ ነዉ ፓለቲካ ዉስጥ ግለሰቦችን በተመለከተ ዉሸት እንደ ጋዜጠኛ እርስ በእርስ የሚያባላ ክፉ ዘር ነቅለህ ይቅርታ ጠይቆ ሲሰራ እግዚአብሔርም ይከብራል

  • @hidetuwatesfaye2453
    @hidetuwatesfaye2453 9 месяцев назад +1

    ፓስተር ካስሽ ተባረክ!!! ወንድም ናቲ በአገልጋዮች ስም ላይ ጥላሸት እየቀባህ፡ አቃቅር እያወጣህ የውሸት ዜና እያቀረብክ ለግል ጥቅምህ ላይክና ሼር ከምትሸቅጥ ወጣትነትህን ለመልካም ተግባር፤ ወንጌልን ብትሰብክ አይሻልህም? እግዚአብሄር የቀባውን አገልጋይ ለመተቸት አንተ ማነህ? ከምትተች ቢያጠፉ እንኳን መጸለይ አለብህ እንጂ... አንድ ሰው ላይ አንድ ጣትህን ስትቀስር አራቱም ጣቶችህ ወደ ራስህ መሆኑን ማወቅ አለብህ ካንተ አይጠበቅም፡፡ በጣም አዝናለሁ

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ 9 месяцев назад +1

    .ዋዉ

  • @faruqUsmanj
    @faruqUsmanj 9 месяцев назад +2

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 9 месяцев назад +18

    በጣም ከማዝንባቸዉ ሰዎች አንዱ ነዉ የሚሰራዉ ለገዘብ ነዉ

    • @ananbezu3781
      @ananbezu3781 9 месяцев назад +1

      ታድያ ምን አጠፋ ምን ችግር አለዉ ሰዎችን አስተምህሮ ገንዘብ ብያገኝ

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t 9 месяцев назад

      @@ananbezu3781 ዋሽቶ ነው አስተምሮ አደለም ሲጀምር እሱ የሚያቀርበዉ ዜና ምንም ትምህርት አይሰጥም

    • @negusutufa9586
      @negusutufa9586 9 месяцев назад

      በሐሰት መረጃ ??????

  • @woiynshettekile3401
    @woiynshettekile3401 9 месяцев назад +2

    Bexami yemiwoda liji nawu🥰

  • @FevenElias
    @FevenElias 9 месяцев назад +1

    Kemelachu belay washet yebezabet meadia new yetirem elalehugn

  • @alemtsheaywoudneh7294
    @alemtsheaywoudneh7294 9 месяцев назад +1

    በጣም በጣም መጠየቅ ያለበት ሰው እረ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ወዴት ወዴት ጥሩ ጥያቄ

  • @يسراءال
    @يسراءال 9 месяцев назад +5

    ፓስተር ይሄን ቀዳዳ በማቅረብህ ደስተኛ ነ ን ተባረክ ኧረ ዮኔ ማኛ በምን ጣዕሙ እሱ ቢያንስ መዝናኛችን ነው ተስተካክል❤❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e 9 месяцев назад +13

    ይሄ ልጅ አይመቸኝም ሰራዉ ስለክርስቲያኖች አሉባልታ እንጂ ምንም የሚያንፅ ነገር በዩትዩብ አያቀርብም

  • @ruth5624
    @ruth5624 9 месяцев назад +1

    Tebarekuln ❤❤❤🙏🏾

  • @warkitowarkitoo5171
    @warkitowarkitoo5171 9 месяцев назад +1

    Nati tikikilnwu❤❤❤❤❤

  • @hananati-bq2gr
    @hananati-bq2gr 9 месяцев назад +2

    Pastor God bless you but please give more time for interviews/Gustes/

  • @eshetutaye7816
    @eshetutaye7816 9 месяцев назад +19

    ይኼ ልጅ ፈጽሞ ክርስቲያናዊም ሆነ የጋዜጠኛ ስነ ምግባር የሌለው ውሸታም ነው። ደግሞ ጋዜጠኛ ነኝ ሲል አያፍርም። ያልሞተውን ሞተ ብሎ የውሸት ርዕስ የሚሰጥ ባለጌ ነው። ፓስተር ካሳሁን እንዲህ አይነቱን ውሸታም ቀጣፊ በፕሮግራምህ ማቅረብህ ያሳዝናል። ደግሞ ማጋነን አለብኝ ይላል፣ ውሸት ሌላ ማጋነን ሌላ።

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 9 месяцев назад +1

    ማርሴል ቲቨ ላይ ሰለምናቀው በጣም የምወደው እና የማዳምጠው ነበር ቴክቶከር ከሆነ ጀምሮ አቀራረቡ ከመሰመር የወጣ ነው ግነት እና ውሸት ይበዛዋል አሁንማ ጨራሸ ብሶበታል እኔም በጨራሸ አላየውም ግን እየፀለይኩለት ነው ጊታ ማሰተዋል እንዲሰጠው ቅዱሳንን ባይንቅ ጥሩ ነው ሁሉም ያልፉል የማያልፈውን እየሱሰን ብታሳይ በሰራህ ትባረካለህ ብዬ አሰባለው

  • @Mm6dan
    @Mm6dan 9 месяцев назад +1

    እባክህን ፓስተር ዘማሪ አሸናፊ ጉልቲን አቅርብ:: ማነው የከበረኝ እኔን መነው የከበረኝ እኔን÷ የሱስ እንጅ የቱ ወደጅ

  • @abebeshtuka2249
    @abebeshtuka2249 9 месяцев назад +2

    Please please please pastor zemarti sofa gabizati

  • @fruit-1h
    @fruit-1h 9 месяцев назад +1

    Erea 🎤 dro yejerea fasten nw smart mic betitekemu big baby

  • @adisguday
    @adisguday 9 месяцев назад +9

    Yezi lj channel lay yalu Thumbnail&video chrash aygenagnm bebzat wshet yibezal.. Qes tolosa ina dr abiy thumbnail lay ye gid yadergal🤣🤣ymr i feel scorry🙏

  • @tellitellit7565
    @tellitellit7565 9 месяцев назад +1

    Nateye.bexam.new.yemiwode

  • @almazsibihat1051
    @almazsibihat1051 9 месяцев назад +1

    እንተ ጌታ ምህረት ያርግልህ
    ፓስተራችን ከሁለት አመት በፊት ኤልሻዳይ ቲቪ ላይ ያገለገለውን የፓስተራችን ፎቶ እና የዶክተር አብይን ፎቶ ለጥፈህ የውሸት ዜና ሰራህ እኛ ግን ለጌታ አሳልፈን ሰተናል ለምን የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር በዙፋኑ ሆኖ ያያል ችግር የለም የእግዚአብሔርን ሰዎችን ችግር ላይ ለመላል ነው ጌታ ግን በመንገድህ ላይ ይቆማል

  • @sirawdinkdesta2288
    @sirawdinkdesta2288 9 месяцев назад +1

    Natisha Berta

  • @tsige-s3b
    @tsige-s3b 9 месяцев назад +4

    የእሱን ዩቱብ መየት አቆምኩኝ

  • @TesfaTesfa-
    @TesfaTesfa- 9 месяцев назад +1

    ihe lij yemacharasha wushat yalihonawun nagar hona yilal isuna zare minagarawu nagar ayiganagnim

  • @sebleasheberabebe4265
    @sebleasheberabebe4265 9 месяцев назад +5

    በጣም ተጋኖ ተፆፎ ውስጡ ውሸትና ባዶ ሲሆን አንሱብስክራይብ አደረኩት

  • @solomonsufa5917
    @solomonsufa5917 9 месяцев назад +1

    Pastor programhin eketatlalhu...bizu tetkmebetalhu...bitchel pls Amarhric becha bitetkem...yeged kalehone English batetkem...plz....

  • @semegnbejiga8631
    @semegnbejiga8631 8 месяцев назад +1

    Meganenu sew liyameta uechelal gen ayakoyem

  • @donhk6034
    @donhk6034 9 месяцев назад +1

    pastor are kades band or smina amanen gabezelen

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 9 месяцев назад +2

    I am sure he needs deliverance from somekind of spirit maybe his not born i can tell from his fruit

  • @desalegngudeta801
    @desalegngudeta801 9 месяцев назад +6

    አንደዝ ልጅ ባለጌ ዉሸታም የለም እኔ koyewu ቪድዖን ማየት ካቆምኩ በጣም ባለጌ 😂ደግሞ ያወራል እንዴ

  • @adeytube6685
    @adeytube6685 9 месяцев назад +3

    እንግዳ ሲጠፋብህ ታዋቂ ጋዜጠኛ ብለህ ስለዩቲዩብ ገንዘብ ለቀማ ይሔን ደይቃ ሁሉ ምን ማለት ነው? ጨረስኩት ግን አንድ ፍሬ ነገር አላገኘውበትም ስለዚህ ከዚህ ቤት ልውጣ ደና ሰንብት

  • @wungel
    @wungel 9 месяцев назад +1

    ድምፁ ብቻ ነው ሌላው zero

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 9 месяцев назад +4

    ምንም መካድም ማስተባበልም አይችልም ይዋሻል ወሬው ሁሉ የሚለጥፈው ውሸት እኔ ካየሁት ስንት ጊዜዬ አሁን እራሱ ለመፃፍ ፖዝ አድርጌ ነው ጌታ ይቅር ይበልህ

  • @newlifeentertainment4047
    @newlifeentertainment4047 9 месяцев назад +1

    🤔

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 9 месяцев назад +1

    So...አንተም ተመልካች ስለሌለህ ነው ማለት ነው ርዕሱን ሌላ ፣ውስጡ ሌላ አድርገህ የምታቀርበው?

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 9 месяцев назад +1

    Tiktok መቅረት አለበት

  • @silassilass503
    @silassilass503 9 месяцев назад +3

    ይህ ሰው ወደ ቀድሞው ይመለስ በጣም አጸያፊ ነው የሚያደርገው ምከሩት

  • @lamlibekele6021
    @lamlibekele6021 9 месяцев назад +1

    የናቲ ቻናል ከአለማዊ ቻናል በምንም አይለይም አሉባልታ ና ቧልት ብቻ ነው ምንም የሚያንፅ ነገር አላየሁበትም

  • @tiem2567
    @tiem2567 9 месяцев назад

    ወይ: ይሄ: የገዳይ: መንፈስ: ያለበትን: ለምን: አቀረብከው: ጌታ: ይቅር: እንዲለው: ንስሃ: አስገባው::

  • @newaylegesse
    @newaylegesse 3 месяца назад

    እኔ በጣም ይገርመኛል ሁሌ ስመለከት ውሸቱ ከእውነቱ ገዝፎ ስለሚታየኝ በጭራሽ ማየት ትቻለሁ ችግርህ ቢገባንም እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለምትናገሩት ነገር በመጨረው ቀን መልስን ትሰጡበታላችሁ የሚለው ቃልስ ተጠያቂ አያደርግህም ወይ ናቲ አንተ መልካም ሰው ነህ ግን በምድር ብዙ ሰው አፍርተህ በሰማይ ስፍራ እንዳታጣ አብዝተህ ስለ እውነት ቁም!!

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu 9 месяцев назад +6

    ጌታ ሆይ ለዚህ ልጅ ማስተዋል ስጠው ውሸት ውሸት ብቻ ነው ስራው 😢😢😢

  • @desalegngudeta801
    @desalegngudeta801 9 месяцев назад +3

    ሚገርመኝ ደግሞ ኦደንሱ ያቻብቺባል 🤣🤣🤣😂😂😂🤣 ፓስተር ካሳሁን ደግሞ ብዙ ታወራለህ ጥያቄም አትቺልም

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 9 месяцев назад +3

    አንድ ነገር አለ ብዙ ግዜ የሚያናደድኝ በእኛ በኢትዮጵያውያን ይህ ስል ግን አሁንም ለሰዎች ጥፋት ሊሆን እንደሚችል አልጠራጠርም ግን የሚሰማኝን ከመናገር ዝም አልልም ከእኛ ከኢትዮጵያዊያን ብዙ ግዜ የምሰማውና በጣም የምናደድበት ነገር ስላም ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የምትሉት ነገር በጣም ይሰለቻል ምክንያቱም አንድ ኤርትራዊ ሰላም ኤርትራዊያን እንጂ ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን የሚል ሰምቼ አላውቅም ታዲያ እናንተ የምን ማሽቃበጥ ነው?🤔 እስቲ መልሱልኝ?🙄

    • @alazarshalom2198
      @alazarshalom2198 9 месяцев назад +2

      ይሄ ነገርከዲስ ፋሽን ነው ልበል ? እኔም ይገርመኛል

    • @Bukashe
      @Bukashe 9 месяцев назад +1

      Yemyayeut more Christian Eritrean ena Ethiopian selehonu lemin ker yikehal?

    • @mercym1733
      @mercym1733 9 месяцев назад +2

      ቴንኪው

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe 9 месяцев назад +1

      ​@@mercym1733ዩ ዌልካም ብሮ😊😂

  • @desalegngudeta801
    @desalegngudeta801 9 месяцев назад +1

    ደግሞ ሃዘን ብቻ ነው ሚያወራው ዎይ ahe ልጅ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 9 месяцев назад +6

    ናቲ አማኝ ነው እንዴ?ይገርማል 99.9%ውሸት እያወራ ሁልጌዜ ንሰሃ መግባት አይሰለቸውም ? ወይስ ሰው መንፈስ ነው ከሚሉት ነው? ድምፁን እና አቀራረቡን በጣም ነው የምወደው ውሸታም ስለሆነ ግን አን ሰብስክራይብ አድርጌዋለሁ

  • @birhanineshkanbato9936
    @birhanineshkanbato9936 9 месяцев назад +1

    ክርስትያን ዩትዩብ እያለ ሀሰት ወሬ ከምሰራጭ የቻይናሉን ስም ቀይሮ እንደፈለገ መሆን ይችላል!! የሱ ዓላማ ገንዘብ ነው።

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 9 месяцев назад +1

    ናቲግንክርሰቲንነውየሚየቀርበውሀሉወሸትነው

  • @mercym1733
    @mercym1733 9 месяцев назад +3

    ወይ ጉድ በዚህ ልጅ ውሸት በጣም ነው የማዝነው:: ምንም እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰው ደሞ ለብዙ ውጣቶች ምሳሌ ትላለህ እንዴ ፓስተር ካሳውን አንተ እውነተን መናገር ካልቻልክ ምኑን የቤተክርስቲያን መሪ ሆንክ?

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 9 месяцев назад +5

    ከአለም ያልተለየ ባህሪ አለህ ያንን አስተካክል እግዚአብሔር በውሸት አይከብርም ለዩቱዩብ ሳንቲም ብለህ ብዙ ጌታን የሚያሰድብ አርእስት እየፃፍክ ስንቱን የማያምኑትን ሰዎች አሰናክለሀል በዛ መጥፎ ባህሪህ unsubscribe አድርጌ አመት ይሆነኛል ያንተን ቪዲዮ ማየት ካቆምኩኝ እባክህ ናትናኤል ንሰሀ ገብተህ ውሸት አቁም እግዚአብሔርን ፍራ

  • @Fikir-221
    @Fikir-221 9 месяцев назад +1

    ከውሸታም ዩትበሮች ውስጥ አንዱ ነው ጌታ ምህረት ያድርግለት።

  • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
    @ወለተኪሮስየድንግልማርያም 9 месяцев назад +1

    ሀንዱ ቪድወው ምን ቢል ጥሩ ነው ለኔ ሚስት መሆን የፈለግሽ 20 ሚሊየን የኢትይጵያ ብር አለልሽ አላለም ሀሀሀሀ😂😂😂ትዳር በብር ሆነደ የኢትዮጵያ ወንዶች ይብላኝላችሁ 20 ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር ከሌላችሁ ሚስት ማግኘታችሁን እንጃ😂😂😂😂

  • @ketty-x7t
    @ketty-x7t 9 месяцев назад +3

    በጣም የሚያሳፍር ልጅ ነው ይሄ እንዴት ክርስትያን ነኝ እንደሚል አላቅም ገና ውሸትንና ግነትን ለይቶ አላወቀም ቸርች እንዴት እነዚህን እንደማያስቆም አይገባኝም .... እንኳን ክርስቲያን ኣለማዊያን እንኳን በጣም ነው የሚያፍሩት በሱ ቻናል ....ነገሩ በመጨረሻ ዘመን ሰዎች ገንዘብ ወዳጅ ይሆናሉ ይላል ቃሉ ስለዚህ ምንም አይገረምም ጭራሽ አንተ እንደመገሰፅ አቅርበህ ታስጨበጭባለህ ሁላችሁም በጣም ታሳፍራላቹ ጌታ ይቅር ይበላቹ ቤተክርስቲያን በናንተ ቆሽሸች ተው የሚል እንኳን ጠፋ

  • @naol22
    @naol22 9 месяцев назад +2

    ይቺ አጭቤ ጨዋ ጨዋ ትጫወታለች ካሜራ ፊት ለማያውቅህ 😂

  • @tsigeyirga9716
    @tsigeyirga9716 9 месяцев назад +2

    አንተ እውነት ክርስቲያን ነህ ? ጌ ታ ይፈውስህ ።

  • @Taredan77
    @Taredan77 9 месяцев назад +1

    ለገንዘብ ብቻ ነው የምሰራው ክርስቲያናዊ ስራ ስሰራ አላየንም የውሸት ዜና እንጂ😮

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 9 месяцев назад +2

    Do you know that exaggeration is sin because it's lies God is given you opportunity but you're not using it why don't you stand with truth even if you get 1 views stand with the truth and the lord will bless your job you're not matured spiritual you're adult use your mind please you're teaching other Christian too bad influencer

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 9 месяцев назад +1

    ፖሰተር እባክህን ወንድም ዳዊት ፍሲልን ጋብዝልን!!!ይሄ ልጅ ግን ውሸታም ነው RUclips ላይ ቲክቶኩን አላውቅም ከሱ አለማዊ ዩትዩበሮች ይሻላሉ የሚለጥፍቸው ታንበሊና ራሱ አይጣል ነው

  • @lidiyatamiru4726
    @lidiyatamiru4726 8 месяцев назад +1

    taWaki😅

  • @etetugeatachew7864
    @etetugeatachew7864 9 месяцев назад +1

    አንተ እኮ ኮፒ ፔስት ነው የምትሰራው ያንንም እንደራስህ አጋነህ ነው እና የራስህን ይዘህ ብትመጣ ከሚዲያ እና ከተለያዩ ትምህርቶች ባትኮርጅ ባይ ነኝ፡፡፡፡

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 9 месяцев назад +1

    ጎሽ:ያለገደብ:ውሸት:ያዋጣል::

  • @EtsegentTadese
    @EtsegentTadese 9 месяцев назад +1

    በጣም ዉሸታም ልጅ ስለሆነ እሱን ማየት መስማት ኪሳራ ስለሆነ ማየት ካቆምኩ ቆየሁ .

  • @jorgestephen7438
    @jorgestephen7438 9 месяцев назад +1

    95% ውሸት ነው የሚያወራው ማየት ካቆምኩ ቆየው

  • @c2beca272
    @c2beca272 9 месяцев назад +2

    😂please, kashesh, don't open ur mouth wide, it's looks u are going to swallow nati 😂

    • @Bukashe
      @Bukashe 9 месяцев назад +1

      It seems like you have some kind of beef with him or something. We didn’t see anything what you said. 🤷🏼‍♀️

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @አይደለም
    @አይደለም 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DiboraMat-dr6et
    @DiboraMat-dr6et 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehretmehret729
    @mehretmehret729 9 месяцев назад

    ❤❤❤