Habesha blind date edu and dave /ኤዱ እና ዴቭ / ግጠሚልኝ 2021semina_tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2021
  • semina tube allways learn dont forget to suscribe
    #semina tubemina tube allways learn dont forget to suscribe
    #semina tube
    We’re here
    Welcome to our RUclips channel semina tube . On this channel you will find
    Bind date
    Couples date
    Date with my ex
    Date with my bro/ sis
    Date with my best friend
    Date with my mom/dad
    Date with wife or husband
    Pranks. Sitcom drama. Funs interview. Training. Habesha Gold digger.
    Short movies and many other entertaining videos. if you are into these contents consider subscribing to our channel Handshakes blind date | habesha blind date ኤዱ እና ዴቭ #truth or drink
    በዚህ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ አዲስ አበባ ያላችሁ
    በTelegram ላይ 0937940857 ያናግሩን
    if you would like to be on this program please feel free to contact us on our telegram mick moges

Комментарии • 26

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው ደስ ትላላችሁ ሁላታችሁም።ጸባዬ ስናይ ትመስላላችሁ ቀጥሉበት

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu4890 2 года назад +1

    በጣም ነው እምታምሩት

  • @jonatanm7677
    @jonatanm7677 2 года назад

    Cool chik this episode😉

  • @dalalalwadaani3317
    @dalalalwadaani3317 2 года назад

    ማማራችሁ

  • @yoseftsegaye2855
    @yoseftsegaye2855 2 года назад +4

    እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v 2 года назад +3

    ሁሌ የምከብደኝ ነገር ልንገራችሁ ታርከይ መልስ ከናተ ተመልካትዎች በጣም የምወዳት ልጅ ምርሳት አልቻልኩም ግን እኔ ነው በዳይ ከከተማ ትንሽ ወጣ ይላል ቤታችን የሁለታችን ማለት ነው እና እስዋ ትንሽ ናት እኔ ስምተኛ ክላስ እያለሁ እስዋ ደሞ አረተኛ ነበረች ከሱ እኔ ሀያ እስኩል ስገባ ወደ ለላ ትምህርት ቀየርኩት አላማጣ ከተማ ውስጥ ማለት ነው ወደ ገጠር ስህድ እስዋ ሰባተኛ እያተማሃረች ነበረች ከሱ ደብዳበ እንደ ማፍቅራ ሰጣሁት
    የስዋ መልስ ደሞ እኔ ቤተሰብ እንጅ እንደዚህ አልፈልግም
    ስትል እኔ ደሞ እንደፈለግሽ አልኩት እሽ እንደ አንተ አስረኛ ልድረስ አለች እሽ አልኩት ከሱ እኔ ከአስረኛ ወደ ስደት መጣሁት እስዋ ደሞ ከስምንተኛ እኔ አንድ አመት ስሞላ ወደ ስደት መጠች በስልክ እንኳን በሰላም መጣሽ ብየ ደወልኩት እና ግኑኝነት የለንም ከሱ እኔ ታዝኩት ሀገር ስገባ ለላ ልጅ አፍቅራሃለው ስትለኛ ግኑኝነት ስናድርግ
    አረገዘች ከሱ የስምንት ውር ስሞላ ስደት የነበረች በጣም የምወዳት መጠች እኔ ያረገዝች ልጅ አልፈልግም አልኩት
    ስደት የነበረች ልጅ ደሞ ስትሰማ ፍቅራ ተቀየረብኝ እንዳለ ለላ ሆነች ና ያረገዘች ልጅ ደሞ ወለደች በዝ ምክንያት እኔ ደሞ ወደ ኢትዮጵያን መከላካያ ገባሁት 7ተ አመት ቆየሁት ልጅዋ ደሞ ስደት ነው ያለች አላጋባችም እኔ ደሞ አሁን ስድት ነው ያለሁት እንዳዋወል አለን ግን ልታምኘኝ አልቻለችም እንደት ላድርግ ምኮርኝ

    • @welloyewayearehmanbariyatu7587
      @welloyewayearehmanbariyatu7587 2 года назад +2

      ወይኔ ሚስኪን ፅሁፉህ ብዙም አላስታወቀኝ እንደተረዳሁት ከሆነ በጣም ከባድ ነው ነገርግን የልጅህን እናት ምረጥ ምክንያቱም በኋላ ልጅህ ድቃላ አየተባለ ሲያድግ አይምሮው ይነካል😢 ከስደት ለተመለሰችው ደግሞ ፈጣሪ ይወፉቀት ።
      ለዚህ ነው አትቸኩሉ እዚህም እዚያም ጥሩ አይደለም በአንዱ ሀሳብ ላይ ቀጥ ነው ማለት ያለበችሁ ወንድም ሆነ ሴቷም።

    • @user-bd9tb2cp5v
      @user-bd9tb2cp5v 2 года назад +1

      @@welloyewayearehmanbariyatu7587 አመስግናለሁ ማሬ ግን የልጅ እናት አግብታለች ደሞ አልወዳትም

    • @welloyewayearehmanbariyatu7587
      @welloyewayearehmanbariyatu7587 2 года назад +1

      @@user-bd9tb2cp5v አብሽር ወገኔ ሁሉም ነገር በአላህ እጂ ነው ጥሩ ትዳር ይወፉቅህ

  • @sisaydubale1185
    @sisaydubale1185 2 года назад

    ሴቶች ስትባሎ ቅናተኞች ልጅታ ከወደደችው እናንተ ምን አገባቹ ሁሉ ነገሮ ያምራል የናንተ ካልሆነ በቃ ......

  • @misikiradane435
    @misikiradane435 2 года назад +1

    The boy is fara

  • @svff7938
    @svff7938 Год назад

    ልጅቷአይንአውጣናት

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 года назад

    አይደብረውም አንዴ የኔ ውድ ይላል ይህ ቀፋፊ

    • @user-bd9tb2cp5v
      @user-bd9tb2cp5v 2 года назад

      ወይን ቅናት አንድ ሰው ስንት ኮመንት ነው ስድብ ብቻ እጭ

    • @rggf7752
      @rggf7752 Год назад

      ወይ የኛ ህዝብ ሁሌ ስድብ

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 года назад

    በይው

  • @lialia7237
    @lialia7237 2 года назад

    ብላ ቶሎ ቶሎ እድትወፍር ቆጂየ አሁን አተንም ይሳዴባሉ አይ አመል የመጨረሻ አማላይ ቀጮ እኮ ነህ ወይ ቦረጪ ስለሊለህ እዳይሆን የሚሣደቡት ወይም ስለማያገኙህ ቅናት መሆን አለበት

  • @amanyemane2631
    @amanyemane2631 2 года назад +1

    Betem new yemetamerut

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 года назад

    Is that your real character ? Not !

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 года назад

    በፍጹም አይገናኙም አሱኣ ዩኒክ ኬክ የሆነች ልጅ ልጁ ግን የሆነ ሰገጤ ነገር ነው በፍጹም አይመጥናትም

    • @user-bd9tb2cp5v
      @user-bd9tb2cp5v 2 года назад

      ቀንታሃል ነው እርስዋም የራሳ እንዳይሆን ብለህ ነው በዝህ ዘመን

  • @salam9859
    @salam9859 2 года назад +1

    ጉረኛነክ ልጁቱ ታምራለች።

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 года назад

    የበሻሻ አርዳ ይመስላል አንጨተንጨት የሚል ፋራ ሰገጤ

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 года назад

    አኔስ ይቆጨኛ ከንቱ አመጣጤ
    አንተን ለመስለ መደዴ ሰገጤ

    • @afrahtube870
      @afrahtube870 2 года назад +1

      ክክክክክ ወይኔ ቅናት