7 ክፍል ሁለት፣ ተማሪዎች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስኬታማ እንዲሆኑ የወላጆ ድርሻ እንዴት ይገለጻል ? (New Amharic Video 2024).

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 3

  • @regibenoah6362
    @regibenoah6362 21 день назад

    ግሩም መልእክት ነው መምህር።

    • @የተደበቁዕንቍዎችYetedebeku
      @የተደበቁዕንቍዎችYetedebeku  21 день назад +1

      ለሰጡኝ አስተያየት ከልቤ አመሰግናለሁ፡፡እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡

  • @የተደበቁዕንቍዎችYetedebeku

    ማስታወሻ
    የተከበራችሁ የዚህ ገጽ መርሐግብር ተከታታዮች፡- ለ7 ዓመታት በዕረፍት ጊዜ፣ መሠረተ ትምህርት በማስተማር፣ ለ40 ዓመታት፣ በመምህርነት ሙያ፣በሥርዓ ትምህርት ባለሙያነት፤ በአሰልጣኝነት፣በድርሰት ሙያ መጽሐፍት በማሳተም፣በአጠቃላይ ለ47 ዓመታት የተከማቸውን ሀሳብና ልምድ በመማማር መማር ሂደት፣ መማማር ስለሆነ ለሌሎችም እንዲዳርስ SUBSCRIBE,LIKE,SHARE በማድረግ፣አሰተያየት በመስጠት፣ መማማር እንድንችል በትብብር ብንሠራ መልካም ነው፡፡ ምክንያቱም እያንዳንዱ ሰው የራሱ አቅምና መክሊት ስላለው ነው፡፡ አመሰግናለሁ