ሀገራችንን አናውቃትም || መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • ሀገራችንን አናውቃትም || መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

Комментарии • 28

  • @tsionworku-h4i
    @tsionworku-h4i 3 месяца назад +4

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ይስጥል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🎉

  • @tilayebekele5881
    @tilayebekele5881 3 месяца назад +1

    መምሕር ዶ/ር ሮዳስ የግል የአእምሮ ስጦታ፣ ዕውቀትዎንና የአገራችንን የረቀቀ የከዋክብትና የሕዋ እንዲሁም የሂሳብ ምጥቀት መረዳቱ ከችሎታዬ በላይ ቢሆንም የርሶን ከፈጣሪ ያገኙትን እውቀት በጣም አድርጌ አደንቃለሁ ። ፈጣሪ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶልን ይህንን የኢትዮጵያን ጥንታዊነትና የዕውቀት ቋትነት በዓለም እንዲያስፉፉ በፀለቴ እያስታወስኮት በርቱበት እላለሁ።

  • @fantahunligaba6173
    @fantahunligaba6173 3 месяца назад

    ዜድ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል መንፈሳዊ ህይወትህ ደስ የሚል የሚያስቀና ከልጅነት እስከ እውቀት የነበረህ ነገር ለሰው ሁሉ እንደምሳሌ የማወራው ሰውነት ነው ያለህ

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome 3 месяца назад

    እውነት ትለያለህ ዶክተርየ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን ❤❤❤❤ 😊ወንድሜ ዘላለም አቤት ሰወድህ ሰላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በድምፅ ነበር የምወድህ

  • @birumesfin8647
    @birumesfin8647 3 месяца назад

    ዶክትር ሮዳስ !!! የማክብርህ ወጣት ምሁር ነህ !!!

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ💚💛❤🙏

  • @abebafitta5377
    @abebafitta5377 3 месяца назад

    በጣም ትምሕር ት ያገኘሁበት ነወ🎉🎉🎉

  • @addissewsamuel2082
    @addissewsamuel2082 3 месяца назад +1

    ዘሌ በጣም ደስ ይላል ግሩም ቆይታ ነበር።

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 3 месяца назад +6

    Dr ሮዳስ በጣም ግሩም ተመራማሪ ነሕ ግን ምነው መንነው ስለ ቤተክርስቲያን ና ስለሐገር በጥፍት ላይ ስላለችው ድምፅሕን የማታሰማ ይሕ የመከራ ጊዜኮ ያልፍል

    • @zaharasavery6202
      @zaharasavery6202 3 месяца назад +2

      በትክክል የአብይ ካድሬ ይመስለኛል አንድ ቀን በግፍ ለተገደሉ አማራ ካሕናት ሲታረዱ ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ወዘተ አንዱ ቃል እንደእግዚአብሔር ሰው ተናግሮ አያውቅም እሱን ከደላው ዛሬ ሐይማኖት ትልቅ ቢዝነስ ነው ለአንዳንዶቹ

    • @Aka_editzz07
      @Aka_editzz07 3 месяца назад +1

      ትክክል

    • @SOLIYANABIRUK-hr2ls
      @SOLIYANABIRUK-hr2ls 3 месяца назад

      🌹🌹🌹🌹🌹👍 2:53 2:53 2:53 👖👖👖👖👖👖 3:09

  • @OnlineFreeLearning-edu-video
    @OnlineFreeLearning-edu-video 2 месяца назад

    ከሰዎች በተለየ መልኩ ደግሞ ሀገሬን አላወቅኋትም የውጩ አለም ናፋቄ በመሆኔ ሀፍረት ይሰማኛል! ዶክተር ሮዳስ ምስጋናዬ ከቃል በላይ ነው

  • @እውቀትንእናድምጥewketinena
    @እውቀትንእናድምጥewketinena 3 месяца назад

    መልካም መልእክት

  • @tekaassefa182
    @tekaassefa182 3 месяца назад

    መምሕር ከይቅርታ ጋር
    ባላውቃት ይሻለኛል በዚኸ የስቃይ አመታትን ያውትን እኔ ነው የማውቀው

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb 3 месяца назад

    June 29 , 2pm , መድሐኒያለም church, 4401 old branch ave, temple hills,MD 20748
    ESFNA Atlanta ድንኳን ተይዞ ቢያስተዋውቅ since a lot of people come for the event

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 3 месяца назад

    sound only have 7 notes...which is the reflexion of all lifes vibration....

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 3 месяца назад

    Thank you

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 3 месяца назад

    ሰላም ዶክተር ሮዳስ ስል ነገረ ክርስቶስ መጻፍ እደፃፍክ የወርቅ ዘንግ ፖሮግራም ላይ ስትናገር ሰምቻለው ።በእንግሊዘኛው ትርጉም አለክ ሰማንያ ሀድ መፃፍ ቅዱስ በእግሊዘኛው ትርጉም ካለክ ለባለቤቴ ነው ።አማርኛ ስተናጋሪ ስላልሆነ ነው ።ካልክ መልስልኝ ወይም ያለሁት ቨርጂንያ ነው ።የምታቀው አድራሻ ካለ ጥቅምን,ስለነገረ ክርስቶስ በደብ የሚያስተምርና ስለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እውቀት ያለው መምር ጥቁመኝ ።ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @birumesfin9439
    @birumesfin9439 3 месяца назад

    ዶከተር ሮዳሰ የማከብርህና የምሳሳልህ ምሁር ነህ ።
    🙏❤🙏
    እግዚአብሔር እውቀትህ ያጽናልህ እያልኩኝ፣ ጥያቄ ለመጠየቅ ይፈቀድልኝ፤
    ሰለጨረቃ ነው። ከአንተ
    ትምህርት በመነሳት ጨረቃ
    መውጣት ሰትጀምር በማጭድነት ጊዜ በጋ በቀኝ በኩል ክረመት በግራ በኩል ይሆናል።ይኸውም በኢሮ ፓ ሰማይ ላይ ማለት ነው።
    በኛ በጋ በኢት/ሰኔ ሀምሌ ነሀሴ፤ ማለት ነው።መጠየቅ
    የምፈልገው በምእረብ ሰትወጣ በቀኝ ወይም በገራ
    ሲሆን መጭዶ ትርጉም ወይም
    የሚያመለክተው ነገር አለው???✝️♥️🇪🇹

  • @aberrakeraga8249
    @aberrakeraga8249 3 месяца назад

    ጠንቓይ፣ ራስህን ካብካብ....ስንት ሊቃውንት ባለበት ሐገር...

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 3 месяца назад

    ❤❤❤🙏🙏👍🙌

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 3 месяца назад

    ሀገራችን እናዉቃታለን የማናዉቅህ አንተን ነዉ ምኑን መግበህ መጋቢ እንደተባልክ መድሀኒዓለም ይወቀዉ በቃ አንተ የዝብርቅ መንፈሳዊ ሰይጣን አለብህ በ እዉነት ከፈለጉ ያመለኩህ ገደል ይግቡ እኔ ግን ታናድደኛለህ ሰዉ እያሰናከልክ ነዉ ክርስቲያኑም ሰነፍ ነዉ መፅሀፍቅዱሰወ አያነብም እንጅ የአንተ ስራ ዞድያክ ያስተማረዉ ከወደቁት መልአክ ኮከብኤል የተባለ ሰይጣን እንደሆነ መፅሀፈ ሔኖክ ምዕ 2 ተፅፏል። አታጭበርብር ደብተራ ጠንቋይ ስር ማሽ ነህ

  • @lemlem-vi2od
    @lemlem-vi2od 3 месяца назад

    wow