Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
t.me/Tenatouch join ያድርጉ
አመሰግናለው ዶክተር
@@MistiquePayniey 🙏🙏
አይ ዩቲዩብ ሪፖስት ማድረግ ቢቻል😢ገራሚ መረጃ 👏👏👏👏
ነበር 😢 Thank you man🙌🙌
እናመሰግናለንዶክተር. ለቤቱአዱስነኝ. እኔ. ብዙታወራሁ. ቃሌን. ይዘጋኝል. ጉረሮየን. ያቃጥለኝል. ይህምዱነዉ
@@Meka-bl5ze ሰላም እንኳን በደህና መጣህ ስትውጥ ያስቸግርሀል ወይም ጉሮሮህን ይከረክርሀል ሳል አለህ ትኩሳትስ? ምን ያህል ጊዜ ነው?
እናመሰግናል ዶክተር እኔ በጣም ጨቆኛል ከህመሜ በላይ ጭቀቴ በልጦብኛል የኩላሊት ጠጠር አለብሽ ብለውኝ 7አመቴ ሳኡድ ነኝ የሚሰጡኝን መዳኒት እጠቀማለሁ ግን ሆደ በጣም ተነፍቷል ወላሂ ስለኔ የማያውቅ ስት ወርሽ ይሉኛል እርግዝና እየመሰላቸው እድህ ያደርጋልደ ዶክተሮቹም ምንም የለም ነው የሚሉኝ አድ በለኝ ህመም የለውም ስበላ ብቻ ትንሽም ብኮን ነብሴ ልትወጣ ታያለች ው@@DrOlyadGeremewOfficial
ከቴክስቴ ላይ የራሳሁት አድ እግሬም ካድ ቦታ ላይ አብጧል ስነካው ያመኛል
@@የማዬደስታብረሀኔነው መቼ ነው የጀመረህ 2ቱም እግሮችህ ነው ወይስ አንዱ ብቻ ነው ያበጠው
ሰላም ዶክተር ጀርባየን ደረቴን በጣም ያቃጥለኛል ደረቴ በጡቴ ስር ያሉትን አጥንቶቸን በጣም ያመኛል ሀኪም ቤት ሄድኩኝ በሽንት ታየሁ ኖርማል ነው ተባልኩ ግን ህመሙ ከምጋፀው በላይ ነው ምን ላድርግ እባክህን ዶክተር መልስ ስጠኝ ዝም ብየ ከፋርማሴ ገዝቸ ማስታገሻ ልውሰድ ?
@@ወሎእናወሎየ ምን አይነት ህመም ነው ይወጋሻል በቀኝ ነው በግራ ወገብ እና ትከሻሽ ነገር ስንት አመትሽ ነው
@DrOlyadGeremewOfficialበሁሉም ጎኔ ነው ዶክተር በቀኝም በግራም በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ውጋትም አለው ስተነፍስም በጣም በውጥረት ነው እድሜየ ደግሞ ሀያወቹ መጨረሻ ነኝ
ወገቤንም እስከ ትካሻየ ድረስ እድሁ ያቃጥለኛል
@@ወሎእናወሎየ ምን አይነት ምግብ ስትበይ ነው የሚነሳብሽ ቅባት የበዛበት ምግብ የህመሙ አይነት እየመጣ የሚሄድ ነው ወይስ ሁሌም አለ
@@ወሎእናወሎየ ማስታወክ ማቅለሽለሽ አለሽ
♥️♥️♥️♥️
ሠብሥክራብ አድርጉት በጣም ምርጥ ዶክተርነው ጥያቄ በቴሌግራም ይመልሣል። አበረታቱት 😘
አመሰግናለው🎉
ግን ዶክተርየ ሽንቴ አረፋ ነለው
ኧረ ሳውዲ ነኝ
ደረቴን ጎኔን ያመኛል ምን ሊሆን ይችላል
@@AmirYasin-i6u ሰላም እንዴት ነሽ ቶሎ ቶሎ መሽናት ስትሸኚ የማቃጠል ትኩሳት እና ጎንሽን ያምሻል?
ቶሎ ቶሎ አልሸናም ግን ስተነፍስ ጎኔን እና አንገቴስ ይጋኛል ደግሞ ቀኝ ጎኔን ከምብርቴ በላይ ዶክተርየ
@@DrOlyadGeremewOfficial ሽቴ ውሀ በደንብ ስለምጠጣ ቀለሙ ውሀ አረፋ አለው
@@AmirYasin-i6uየሰውነት የእግር ማበጥ ነገርስ ከቻልሽ የሽንት ምርመራ ለማረግ ሞክሪ በመጀመሪያ ደረጃ
@@DrOlyadGeremewOfficial አሽ እብጠት የኝግ ኩላሊት ደረት መተንፈስ ጋ ይገናኛል ዶክተርየ
t.me/Tenatouch join ያድርጉ
አመሰግናለው ዶክተር
@@MistiquePayniey 🙏🙏
አይ ዩቲዩብ ሪፖስት ማድረግ ቢቻል😢
ገራሚ መረጃ 👏👏👏👏
ነበር 😢 Thank you man🙌🙌
እናመሰግናለንዶክተር. ለቤቱአዱስነኝ. እኔ. ብዙታወራሁ. ቃሌን. ይዘጋኝል. ጉረሮየን. ያቃጥለኝል. ይህምዱነዉ
@@Meka-bl5ze ሰላም እንኳን በደህና መጣህ ስትውጥ ያስቸግርሀል ወይም ጉሮሮህን ይከረክርሀል ሳል አለህ ትኩሳትስ? ምን ያህል ጊዜ ነው?
እናመሰግናል ዶክተር እኔ በጣም ጨቆኛል ከህመሜ በላይ ጭቀቴ በልጦብኛል የኩላሊት ጠጠር አለብሽ ብለውኝ 7አመቴ ሳኡድ ነኝ የሚሰጡኝን መዳኒት እጠቀማለሁ ግን ሆደ በጣም ተነፍቷል ወላሂ ስለኔ የማያውቅ ስት ወርሽ ይሉኛል እርግዝና እየመሰላቸው እድህ ያደርጋልደ ዶክተሮቹም ምንም የለም ነው የሚሉኝ አድ በለኝ ህመም የለውም ስበላ ብቻ ትንሽም ብኮን ነብሴ ልትወጣ ታያለች ው@@DrOlyadGeremewOfficial
ከቴክስቴ ላይ የራሳሁት አድ እግሬም ካድ ቦታ ላይ አብጧል ስነካው ያመኛል
@@የማዬደስታብረሀኔነው መቼ ነው የጀመረህ 2ቱም እግሮችህ ነው ወይስ አንዱ ብቻ ነው ያበጠው
ሰላም ዶክተር ጀርባየን ደረቴን በጣም ያቃጥለኛል ደረቴ በጡቴ ስር ያሉትን አጥንቶቸን በጣም ያመኛል ሀኪም ቤት ሄድኩኝ በሽንት ታየሁ ኖርማል ነው ተባልኩ ግን ህመሙ ከምጋፀው በላይ ነው ምን ላድርግ እባክህን ዶክተር መልስ ስጠኝ ዝም ብየ ከፋርማሴ ገዝቸ ማስታገሻ ልውሰድ ?
@@ወሎእናወሎየ ምን አይነት ህመም ነው ይወጋሻል በቀኝ ነው በግራ ወገብ እና ትከሻሽ ነገር ስንት አመትሽ ነው
@DrOlyadGeremewOfficial
በሁሉም ጎኔ ነው ዶክተር በቀኝም በግራም በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ውጋትም አለው ስተነፍስም በጣም በውጥረት ነው እድሜየ ደግሞ ሀያወቹ መጨረሻ ነኝ