5 ነገሮች ሰዎች ካናዳን የሚያማርሩበት 5 things People complain about canada
HTML-код
- Опубликовано: 3 июн 2021
- ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog
I am residing in Toronto. Your tone, gesture, objective and unbiased presentation looks you're professionally trained. I like thoroughly organized and constructive topics. I have no room for doubt you keep up the good work.
thank u Gelila .
Move to 🇨🇦🇨🇦 in 6 months
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
I really want to contact you if you can gelila ... txt me on my whatsapp number am teddy from dubai , +971524545682
ቆንጆ ትረካ ነው
እናመሰግናለን
ሰላም ዉደ ዋዉዉዉ ደስ ይላል በርቺልኚ❤😍
አንድ ሰው ስለሚሔድበት ሐገር በቂም ባይሆን በመጠኑም ማወቅ ሔዶ ከመጨናነቅ ያድናል በርቺ እላለሁ ከጀርመን ነኝ።
እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለዉ
ወደ ሳንዲያጎ ይምጡ። እኔ ቶሮንቶ መጥቸ ቁም ሳጥን ሆኘ አንገቴ በጃኬት ተቆልምሞ ነዉ የተመለስኩት። ሳንዲያጎ ምን አደረገኝ?
ተባርኪ
ኪዲዬ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅሽ
ጥሩ ልብ ነው ያለሺ በርቺ መልካም ሰራ ነው እየሰራሺ ያለሺው ፠
Thanks a lot for your vidio
ዛሬአምሮብሻል ሁሌ ደሰተኛ ሁኚልኝ 🙏እንወድሻለን በረቺ🙏
💕
ኪድዬ ይህን ጉዳይ ሌሎችንም ሰዎች ካናዳ የሚኖሩትን እየጠዬቅሽ ብትሰሪው አሪፍ ነበር። ሁሉን ነጋሪ እንዳትመስይ።
እሺ አመሰግናለው ። አሁን ከሰው ጋር መገናኘት ክልክል ነው ።
Move to 🇨🇦🇨🇦 in 6 months
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
በርች ኪዲየ
Thank you Kidu It so a nice video and I was looking forward to seeing this program for so long time. hang in there, hope to get more info about Canada in the future regarding immigration opportunities and the like. Thank you and we love you.
Move to 🇨🇦🇨🇦 in 6 months
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
Love it Kidiye. Keep up the good job. 😍
Move to 🇨🇦🇨🇦 in 6 months
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
በርቺ ኪድ ትልቅ ትምህርት ነዉ
ኪዲሾ..... የሰማሁት ነገር መልካም ነው፡፡ በተለይ በተለይ ሰው ሀገር ላይ ስራ አጥተው ለሚቸገሩ ኢትዮጵያውያን ስራ የማፈላለግ ጉዳይ ላይ የሰማሁት ነገር በጣም ነው ደስ ያለኝ.......በርቺበት ምክንያቱም ከሀገር ተሰደው እንጀራ ፍለጋ ሰው ሀገር ሄደው ሲቸገሩ ስታይ ውስጥሽ በጣም ያዝናል ምክንያቱም የኢትዮጵያዊነት ፍቅር ውስጣችን ስላለ ብቻ፡፡ በተለይ አሁን ደግሞ ብዙ ኢትዮጵያዊያን ወደ ካናዳ፤ ፖላንድ፤ አሜሪካን በብዛት እየተጓዙ ይገኛሉ እዛ አካባቢ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንም ያንቺንም መልካም ተሞክሮ ቢወስዱት መልካም ነው.......ስሰለዚህ ከአንደበትሽ የሰማሁትን ነገር ሳላመሰግንሽ አላልፍም.......አምላክ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሽ ሳልልሽ አላልፍም ተባረኪ፡፡
በጣም በጥሩ ሁኔታ ገልፀሺዋል ጎበዝ በርቺ።
ፕሮግራምሽ በጣም አስተማሪ ነው ተመችቶኛል ሳብስክራይፕ አድርጌሻለው
ጎበዝ ኪዲ እንደዚሕ ቀና ሑኚ ማሬ
አሜን እኝም እንወድሻለን🌹
Nice place to choose to do it!! Keep goin!!!
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤እናመሠግናለን
ኪዱዬ ብዙም ስለ ኢሮፕ አላቅም የማዳም ቅመም ስለሆንኩ ፕሮግራምሽ ቆንጆ ነዉ በተለይ ለአድስ ለሚመጡት ሸር ላይክ
ዘርዬ💕
ቨጣም እናመሰግናለን
Thanki.
Good information thanks
ቅዲያ በጣም ያማረ ዝግጅት ነው።በርቺልን!
Thank u dear
ስላምም እህቴ በርች
Wedede Tafache neshe bereche Good luck 👍
Keep it up.
my eyes fall on you keep it up
Very informative. Very similar to the States. What you presented was a fact!
Thank u
Thanks so much yene konjo
💕
Ehtachin gebez berchi tru information naw mtastelalfiw I appreciate you gin and qen Manitoban mayet felgalehu I live calgary have fun 👍
Thank u seid
Hey kidi I finished my word for you.Great job I love what you bring for us.keep it up.
መስዬ😘
Move to 🇨🇦🇨🇦 in 6 months
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
ይገርማል ኪድየ የመዳኒት አለም ስራ እውነት ነው እማ ምን ይቸግረው ብለሽ እኔ አንችን እድከታተል እድርጎ እግድሜ የተመኘሁትን ምንገድ እድረጋጋ አደረግሽኚ እመብርሀን ትታደግሽ እውነት ከአፍሽ እሚወጣው ሁሉ እውነት ነው ደግሞም እንቁ የሆነ ት/ ት ትሰጫለሽ መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ግዜ ነው በዚች አጭር ግዜ ያልተማርኩትን ጠይቂኚ ደግሞም እግዶችሽ ዋው ተመስገን አምላኬ አንችን ያጋጠመኚ
🙏💕💕
Thank you my sister to sharing your experience. . I haven't seen your videos before this is my first time .so I am going to subscribe u now to catch up ur next video..✌️👍❤️💚
Thank U HASTA welcome very happy to have you 😊
Good job 👏 👍
እ/ር ይባርክሽ ትልቅ መልክት ነው እ/ር ለነዚህ ዛፎች እደገና መነሳትን ማበብን ሂወትን አለመጥፋትን ካረገ እኛንማ እዴት አብልጦ ክብሩን አያሳየን እ/ር ባንድም በሌላም ይናገር አደል!! ባንቺ እደተናገረኝ አምናለሁ። ተባረኪ
💕🙏
Kidiye thank u so much for all the shares am one of yr great fan if i come to canada u ll be the first person that i call n look for yr help .....get ready 😉😉xoxo
ኪዱ ሁሉም ስራሽ ዝግጅትሽ ደስ ይላል
Kidi ተባረኪ ያገሬ ልጅ
በጣም በጣም ቆንጆው
💕
Wow!nice view kidi, please do not forget me about the job.....ha
i wanna thank you for thanking GOD like that,loveee u from Abakorn
Keep the good work
We coming early 1970 we are few Eritrea 🇪🇷 and Ethiopian we come for school we have very different complaining than today
Than tell us please...
It is good
Bravo kidi
That is fine Kidi
አሜንንን
Amen 🙏 amen
ካናዳ ም ርጥ ሀገር ነው 👌🏾
Move to 🇨🇦🇨🇦 in 6 months
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
ኪዲ እኔ መቀጠር እፈልጋለሁ ግን ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያ ነዉ ያለሁት !!
Hi kidi, I’m planning to apply from ET through express entry. Can you recommend which province is better/easier to settle as a newcomer?
Kitchener
በጣም ደስ የሚል ነው ኪዲ ቤተሰቦቼን በደንብ እያስረዳሽልኝ ነው ስለ ካናዳ እያዩሽ ነው ከአዲስ አበባ :: በርቺ
ይሄንን በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል ቤቲዬ 💕
nice
ፈጣሪ ዉለታሽን ይፈልሽ እህት እኛም ፈጣሪ እድሉን ያድለን
Hi kide yen nate benateshe tebaberege
Selam kidi ene ቧንቧ (sanitery)eseralew ena lagegn echilalew miyaseras takiyalesh wey
አምስቱ ነገሮች በደንብ አርገው ችግራችንን ይገልፃሉ
በርችልን ኪዲያችን
thank u dear
Ke tigegnnet ga beteyayaze Eski information ... Enas Maximum Mesrat emtchlew seat ena emtkefew minimum wage...
Kidiy bless you for your time and information. We Ethiopian should not complain about tax. Does anyone know car tax in Ethiopia
Car importing tax is from 320 to 355 percent. The most expensive car tax in the world
ኪዲ በዛፉ መስለሽ የተናገርሽው ንግግር በጣም ደስ ይላል አስተዋይ ሴት መሆንሽን ያሳብቅብሻል።
Thank u micky
Inee canada maxat wadalawa gana zamad yala yam faxar yirda ach mayat in mawart falgalaw irjii banati kisuuuu ?
የሚያምር ምርጥ በራሱ በራሱና በፈጣሪው የሚተማመን ወንድ ልጅ አለኝ
Move to 🇨🇦🇨🇦 in 6 months
ruclips.net/channel/UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
I live in Toronto gen Toronto Social life bedenb new yalew seram bedenb ale
በቃ አልመጣም ኪድዬ አስፈራራሽኝ፣፣፣፣፣ ልቅር???? አልቀርም፣፣፣፣
Betam teru program newe keteyebet .
Kechaleshe business operateroche
Interview betadergi teru newe .
እሺ right now we are not allowed to meet with anyone outside of our family..
ኪዲዬ እመቤቴ ማርያም ሁሌም ካንቺጋራ ትሁን
እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ከልብ አመሠግናለሁ የኔ ቆንጆ
ኪዲዬ አሥቸገርከኝ አትበዪኝ እና-አንቺ-ያለሽበት እሥቴት ሚሥት ብትፈልጊልኝ በጣም ደሥታዬ ይበዛል ምላሽሽን እጠብቃለሁ ኪዲሾዬ❤❤❤
are kidi ene betam new mefelgew techgerealew
kidi betam des yilal gin ethiopia wust negn endet adergeh metiche mesirat ecilalew?
Great keep in touch, plz inform us on FSW & PNP programs to Ethiopians
I did look at my RUclips channel please
Koy hulum ye Canada stats nachew snow yelbachwem?? Ohh sorry I don’t like snow
Ena yalwebet ye Georgia gezat best new ende atlanta mert weather yalbet Yale aymeslngem lek ende ethiopia new tnx god
Wede canada hager and sew normal sera serto be wer sent yikefelewal?
Moral of the video "Don't give up!!" :)
Berr lakilegn iseti
ወይ ጉድ ዱባይ ብትሖኚ ትሞቺ ነበር አይ ኪዲ። ዛሬ 50 ነው ሙቀቱ
eko and
Hi girl, thank you for great information. I want to move to Canada with my husband we live in Europe if any job available for start or health care work . Could you help me please?
wow dse ylal aymarme wow wow
እዴተ ነዉ ሚመጠ
ከዛፉጋ የሰውን ልጅ ህይወት አመሳስለሽ ያቀረብሽው ምሳሌ በጣም አስተማሪ ነው ጎበዝና በእራስሽ የምትተማመኚ በመሆንሽ ወደድኩሽ ።
💕🙏
wesagn sew!!!❤❤
የምትሰጪን መረጃ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ኪዲ ስለዌልካም ኮርፕ ምን አዲስ ነገር አለ ሴሚት አርገን ነበር ኮንግራጁሌሽኑ 3 ወር ሆነን እስካሁን አላሉንም ምን ሊሆን ይችላል
edemishin yarzemew ehit
ኪዲየ ሰላም አ 5 ም ቀላል ናቸዉ የሰዉልጅ እዉቀቱ እራስን መገንባት ነዉ የመጀመሪየዉ ማሚ ዋናዉ ብቸኛ የሚደርግሽ ማጣት ነዉ በቻ ለካናዳ ባበቃኝ እና ስለቴ በሰመረ ህልሜንም በኖርኩ ኪደየ አይዞሽ በርቸ እህቴ
ኪዲ ወደ ካናዳ መጠቼ ማየት እፈልጋለው ለአንድ ወር ብቻ በምን መንገድ ይመጣል?
How can we get Canadian jobs from Ethiopia, I have 10 years experience in client serving, and MBA
www.canada.ca/en.html
I love Canada
እኔም ሲያሙብኝም አልወድ ክፉ አይንካሽ ካናዳዬ
Mamaya Anchi eko gena canada algebashm border lay nesh Manitoba ye u.S.A ena Canada border new caleshibet wchina canada gbe
lol
ስንት ፐርሰንት ታክስ ነው የሚከፈለው ካናዳ
ኪዲ ቆጆ ነሽ
🥰
Yen konjo setamire
Toronto the best city
The 4 Ws difficult to live in Canada 1.weather 2. Wife 3.welfare, 4.work.
😆😆😆
I never heard Wlfer too haha
Selam yene konjo canada lamamitat eyasebku New Mine tiyalesh
Arif newa
እውነቱን ለኢዮጵያውያን ነገሪ. የስራውን አይነት , ገቢውን , የትዳሩን ጉዳይ, ልጆች እንዴት እንደሚያድጉ, ....
Kid pls endet lagiagish echlalwe lawerash btam eflgalwe pls kid🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ቆጆ ነዉ ያቀርብሽዉ
ስራም እፋልግ ነበር ዉደ እደት ላዉራሽ🙏🙏🙏🙏👍👍
Kidi Ethiopia ፌስቡክ
@@kidiethiopia ተባርኪ እህት ሁሌም 👍👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤
በፊሴቡክ ፃፍሽልኝ ?
@@kidiethiopia በፈስቡክ አገኝሁሽ ግን የስራዉን ፔጂ አላገ ኝሁትም ዉዴ ተባበሪኝ🙏🙏🙏
@@estertektel5987 ዊንፔግ ነሽ አደል ?
በጣም እውነተኛ ልጅ ነሽ ተባረኪ ::
አሜን ሶስና አመሰግናለሁ 🙏