የትራምፕ አስተዳደር ስለ ዲቪ ያለው አቋም// WELCOME CORPS የአሁን ሁኔታ ምን ይመስላል? WELCOME CORPS UPDATE// TRUMP ABOUT DV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 92

  • @MartaEshete-gy6gt
    @MartaEshete-gy6gt 21 час назад +15

    ተስፋችን አሜሪካ አይደለችም እግዚአብሔር የሚባል አምላክ ነው

    • @deehope9477
      @deehope9477 12 часов назад +1

      Amen & Amen!!🙏GBU, dear!!❤🎉

  • @nebyatw
    @nebyatw День назад +5

    Thank you 🙏

  • @SentuGebreSentu
    @SentuGebreSentu 10 часов назад +1

    Ye fitret tesfa egziabher fetari enji America aydelechimmna, don’t give up.
    America 🇺🇸 is not heaven, or the creator, part of the world 🌎 just one country. Please 🙏 don’t worry, good God’s will only can take place in everyone’s life. We never know what will happens with a second chance, keep praying 🙏 and wait the lord’s father good God’s will only good luck 👍🍀 for all, all over the world 🌎

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 День назад +1

    Thanks brother

  • @EtaferahuTaborBekele
    @EtaferahuTaborBekele День назад +2

    እናመሰግናለን

  • @Almaz-nn6br
    @Almaz-nn6br 16 часов назад +3

    የሰው ልጅ ተስፋው እግዚአብሔር እንጂ አሜሪካ እይደለችም አባባልህ ይታረም ። Mr Tramp አያትህ ሊሆን ስለሚችል እንትን ብልህ እድሜውን አይተህ ብታከብረው።

  • @AlemayehuGetachew-d9i
    @AlemayehuGetachew-d9i Час назад

    Ya he is right

  • @SunyNata
    @SunyNata День назад +1

    😢 thank you 👍

  • @ethiosolar22
    @ethiosolar22 День назад +2

    Nice bro you are doing great!!

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana День назад +2

    ተባረክ,አብዬ,ጥሩ,መረጃ,ትሰጣለህ,,

  • @m.a4475
    @m.a4475 День назад +10

    እኔ እኮ የምለው ነተስፋይቱ ምድር እያላቾሁ የልብ ልብ የምትሰጧት እናንተ ናችሁ የተስፋይቱ ሀገር መንግሥተ ሰማያት ናት ነ

    • @deehope9477
      @deehope9477 12 часов назад

      Heaven is real for believers only!🙏 not for this world, dear & that's why the circular world tells America is a lond of opportunity!! GBU!❤🎉

  • @tsionlewis4591
    @tsionlewis4591 13 часов назад +1

    THE STEPS OF A RIGHTEOUS MAN OR WOMAN ARE ORDERED BY THE LORD ! IT'S NOT ABOUT US MOVING FROM ONE COUNTRY TO ANOTHER ONE IT'S ALL ABOUT ASKING & PRAYING TO GOD ALMIGHTY IF IT IS HIS WILL FOR EACH OF US TO GO ANY PLACE !!! GOD KNOWS BEST OUR FLESHLY DESIRES WILL DESTROY US ! SO PLS PRAY IN JESUS NAME 🙏 BE LED BY GOD'S HOLY SPIRIT NOT BY WHAT WE WANT ! GOD KNOWS BEST FOR US ! PLS SPEND TIME WITH GOD ! ENJOY WHERE HAS PUT YOU ! IT IS ALL GLORIFYING GOD NOT OUR OWN DESIRES ! WALK IN THE SPIRIT OF THE LIVING GOD NOT ACCORDING TO YOUR FLESH ! IT IS VERY DANGEROUS

  • @feyselseid8717
    @feyselseid8717 День назад

    ስለመረጃህ እናመሠግናለን
    ሁለት ቀን እየጠበቅንህ ጠፍተኽብን ነበር

    • @SAMYTUBE1212
      @SAMYTUBE1212  День назад

      አመሰግናለሁ በአዳዲስ ዘገባወችና በጥሩ አቀራረብ ለመምጣት ስራዎችን እየሰራሁ ነበር

  • @yidnekachewasfaw3446
    @yidnekachewasfaw3446 День назад +2

    Arif new sami berta

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 День назад +4

    ሰለ ዲቪ ሎተሪ የቱናገረው የመጀመሪያው ምርጫ ጊዜ ነው እሱም እያለ በዲቪ ብዙ ገብተዋል።

    • @SAMYTUBE1212
      @SAMYTUBE1212  День назад

      @@fdyfdy1392 ያላቸውን አቋም ነው ያወራሁት

  • @tekalignejigu6545
    @tekalignejigu6545 6 часов назад

    Lefetari tseli Leamerca Aydelem.

  • @BrookSalleandamlak
    @BrookSalleandamlak День назад +1

    Wow

  • @desalegnadane6671
    @desalegnadane6671 День назад +3

    ድሮ የተናገረው ነው ተግባራዊ አልሆነም

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 День назад +3

    እና ምን ይጠበስ ቤትህን ሳዘጋ ትወጣለህ አትወጣም በህግ መንገድ አሜሪካ መግባት አትችልም ሀገርህን በጥብጠህ የሰው ሀገር አትበጥብጥ

  • @ruthabegaz4216
    @ruthabegaz4216 День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀይሌልየው
    @ሀይሌልየው День назад +2

    ኢሄ የቆየ ነው ብሮ

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 23 часа назад +1

    መጀመሪያ ላይ" አትሩጡ"፡ ቀጥላ ደሞ ሁለሀኛ ላይ "እሩጡ" ቀጥላ 3ኛ ላይ "እንዳትሮጡ" የተምታታ ንግግር፡፡

  • @peaceforeveryone5960
    @peaceforeveryone5960 День назад

    Good & reality

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 16 часов назад +1

    Weta ketebale begedu yewetal beka birotem ayameltem demo yeyazal derom yesew bet yeras bet ayhonem

  • @Saada-k6u
    @Saada-k6u 4 часа назад

    ምድነወ የምታወሩት

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b День назад +2

    የሰው አገር የሰው ነው ውጡልን ካሉ መብታቸው ነው ለቆ መውጣት
    የምን አንጃ ግራንጃ ነው...መካሪዋ ደግሞ ምትገርም ናት:: ቅ ቅ ቅ

    • @deehope9477
      @deehope9477 12 часов назад

      When you don't have legal paper, how come you can be silent & get a lawyer?? It's not clear info, dear!!

  • @Baranchi-s4j
    @Baranchi-s4j День назад

    Sani henok negne andgna keep it bro! Mulu nw yesemawut mert merja nw

  • @misrakshasho
    @misrakshasho День назад +7

    ጥሩ ነዋ እንደዚህ በቀላሉ ሮጦ ማምለጥ ከተቻለ

    • @alemazezeleke2834
      @alemazezeleke2834 День назад +1

      አትሩጡ ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 День назад +1

      መሮጥ ጉዳት አለው ደግሞም የትም አይደርስም ግን ያሳዝናል

    • @deehope9477
      @deehope9477 12 часов назад

      😢, No! Don't run, please? There's no way out to hide or disappear!!🙃😢

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 День назад +1

    Wallcome cuorpes ጨርሰው ለጉዞ ወይም እንዲገቡ በመጠባበቅ ያሉትስ

  • @lilylily7801
    @lilylily7801 День назад +1

    Who is going to work Wearhouse

  • @elanitbrhane7005
    @elanitbrhane7005 День назад +5

    ሁሉም ኢትዮጲያዊ ወደ ሀገሩ ተመልሶ ይህን መንግስት ገልብጦ ጥሎ ሀገራችን የሚመራ መንግስት መርጦ ከሀገሩ ላይ ሰርቶ መብላት ነው ሌላ ምርጫ የለም

    • @kelemkebede3423
      @kelemkebede3423 День назад

      ሂጃ መቀሌ ደብረፅዮንን ገልብጠሽ ቁልቋለሽን እየሸጥሽ ኒሪ ቁልቋላም ወያኔ

    • @deehope9477
      @deehope9477 12 часов назад

      Lol, oh, really? Fano??

  • @MedhaneTeare
    @MedhaneTeare День назад +3

    Bro yhe ko 2017 yetanagerew new

  • @Garry-c5z
    @Garry-c5z День назад

    Lawyer… hmmmm

  • @19720AF
    @19720AF 20 часов назад

    Yihe video yediroonew ante wushetam

  • @kibretsimret77
    @kibretsimret77 День назад

    What about people who already finished Dv process are they able to come now???

    • @deehope9477
      @deehope9477 12 часов назад

      Oh, if they're done the process, why not? There is no reason to deny them after all that much hard work & time wasted!! The process is very long & tiring by itself!!😫

    • @kibretsimret77
      @kibretsimret77 9 часов назад +1

      @deehope9477 OK ..
      Thank you very much.

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 День назад +5

    እረ ይህ የናዚ ታላቅ ወንድም ኢትዮጵያውያን እና ሌሎችንም ሰዎች እንዲህ ቀኑን ያጨልምባቸዋል እባካችሁ ካናዳ መምጣት ከቻላችሁ በቦርዴርም ሆን በሌላ መንገድ ለማምለጥ ሞክሩ ደግሞም ስለፈጣራችሁ አምላክ አንዳችሁ አንዳች ሁን በጥላቻም ሆነ በቅናት ለገንዘብ ብላችሁ አትጠቋቋሙ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ በጣም አዝናለሁ ከላያችሁ ላይ እግዚአብሔር ያንሳው እሱን።

    • @semanhassen5435
      @semanhassen5435 18 часов назад +2

      Canada changed their migration law too before US

    • @deehope9477
      @deehope9477 12 часов назад

      Oh, God is not like your human mind & He'll not answer whatever your wish is.., sorry!😢 I think God puts him in the White House for a reason, not because of him being older, brother of Hitler!😢 just think twice before commenting once!!GBU!🎉❤

  • @aseffadefersha457
    @aseffadefersha457 День назад

    ዝም በሉ አትናገሩ አልገባኝም። ከያዙት እንደሚመለስ የታወቀ ነው

  • @BitcoinMining-u3c
    @BitcoinMining-u3c День назад

    እንግዲህ ስለዚህ እባክህ እንደዚህ አድርገህ አስታውሶት ማድረግ ታደርጋለህ። በጣም ቀላል ጥያቄ አለኝ: እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (mistake turkey blossom warfare blade until bachelor fall squeeze today flee guitar). እባክህ እንዴት ማለፍ እችላለሁ?

  • @HoneyNahom
    @HoneyNahom День назад

    Be welcome corps approval yetdrgenw tesfa alne malt nw?

  • @gemechisalemayehu3430
    @gemechisalemayehu3430 18 часов назад

    yale america tesfa yelem inde???

    • @deehope9477
      @deehope9477 12 часов назад

      There is hope with God alone, dear!

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 День назад +4

    አሜሪካንን ስንሳደብ የነበርነው ኢትዮጵያኖች ፣አሁን ነው ችግሩ የሚገባን።ይሄንን ክፍተት ቻይና ወይም ራሽያ በፍፁም ሊሸፍኑት አይችሉም ።USA always Great

    • @m.a4475
      @m.a4475 20 часов назад

      @@zolazola5725 የሰው ልጅ የተፃፈለትን ነው የሚኖረው ምን ዋጋ አለው አሜሪካንን አምኖ ሀገሩ ላይ ያለውን ሁሉ ሸጦ የወጣው ወገኔ ግን እግዚአብሔር አምላክ ይድረስለት ምክኒያቱም ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ ኖሮ ከመቃብር የሚቀር ስለሌለ እጣፈንታው የወደቀባችሁ ወገኖቼ አይዟችሁ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው።

  • @tajumahammed2156
    @tajumahammed2156 День назад +1

    ዞሬ ህግ ወጥ ነው የወጣው ወደፊት ደግሞ ሀገረ መረጧ ውጡ ሊባል ይችላል ሰልዚ የራሰን ሀገረ ምቹ ማረጉ የተሻል ነው

  • @Sibhatu-z3v
    @Sibhatu-z3v День назад

    Dv yegebuten new

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 День назад

    We have wene you have right wey

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k День назад

    በማየው ቪዲዮ ሁሉ ጠበቃዬን ላናግር በሏቸው ትላላችሁ የቱን ጠበቃ ነው ሁሉ illegal emigrant ጠበቃ አለው ወይ?

  • @feyselseid8717
    @feyselseid8717 День назад

    በረገደ

  • @JemalAbdela-c8g
    @JemalAbdela-c8g 21 час назад

    ውሸት የአውን አይደለም በፊት የተናገረውን ነው ያቀረብከው

  • @addisabebe2976
    @addisabebe2976 День назад +1

    Illegal is hard for any country Illegal is illegal but legal is legal.

  • @tekalignejigu6545
    @tekalignejigu6545 6 часов назад

    Tesfachin fetari bicha new.yemin dv tesfa. New Atbel

  • @Yes-44
    @Yes-44 День назад

    የ3 አመት video ዛሬ ማምጣት ይከብዳል።

    • @SAMYTUBE1212
      @SAMYTUBE1212  День назад

      አቋማቸውን ለማሳየት ነው

  • @SingtanDini
    @SingtanDini День назад

    Are you living in addis or in USA that you pronounce the word corps that way. What!

  • @ermyasayele
    @ermyasayele 16 часов назад

    this is not current video man, don't kid.......

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 День назад

    እናንተን እግዚአብሔር ይባርካችሁ አብይ ስንዴ እያመረተ ውጭ ይልክ የለም እንዴ ምን ችግር አለ የሚደርሰው ጉዳት ለህዝቡ መሆኑ ነው የሚያሳዝነው ለአብይ ብቻ ቢሆን መልካም ነበር ወይ አገራችን ያለብሽ ጣጣ። እግዚአብሔር ይህነን ብቻ።

  • @TemesgenHaduse-m7p
    @TemesgenHaduse-m7p День назад

    Trump entoten lbdolet

  • @lilylily7801
    @lilylily7801 День назад

    Can you use your brain t pleas

  • @abeyotdubale7203
    @abeyotdubale7203 День назад

    ውሽታምታቀርበው ሁሉ ውሽት ነው

  • @HenokYilkal
    @HenokYilkal 19 часов назад

    Foolish you are. After all, if you are advising your fellow citizens, why are you mixing English? Is it because you are speaking English more than Amharic ?

  • @woine123
    @woine123 День назад +2

    ሴትዮ የሰውን መብት ወይም ህግ ለማሳወቅ ሚዲያ ላይ ስትወጭ ለየትኛው ማህረሰብ ነው የማወራው? ብለሽ አውቀሻል? መቸም ለአበሻ ይመስለኛል! ካልሆነም ለአለም ህዝብ::
    ታዲያ አንድ ቋንቋ እንኳን በደምብ እወቂና ሌላውን በአስተርጏሚ አቅርቢው እንጂ ጉራማይልኛሽ አያምርም ( አንቺን ይመስላል!😢) ይደብራል::

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 День назад +2

      ከፍለሻታል? አንድ ጠበቃ ያውም አሜረመካ ሀገር ለዚያውም በዚህ ሰአት ምን ያህል ቢዚ እንደሆነች መገመት አይከብድም መጥታ የዜግነት ግዴታዋን ነው እያደረገች ያለችው ለብዙዎች ጠቃሚ ምክር ነው በሌላ ቻናል ላይቭ እየገቡ እንኳን ጥያቄ ስትመልስ ባለመሰልቸት አይቻታለሀሐ ስለዚህ የሚሠራ ሰውን ማመርገን ካቃተን ዝም በማለት አንጉዳቸው!

    • @kedir5245
      @kedir5245 День назад +2

      እረ የምትገርሚ ነሽ ጠበቃዋ ሰዎችን ለመርዳት ነው የገባችው ይህንን ቅንነቷን አይተሽ መጥፎ ነገር ከመናገር ብትቆጠቢ ምናለበት

    • @deribegurmu7458
      @deribegurmu7458 День назад

      BETAM TIDERIALESH .
      BETELEYE YRTEKEBASHIWE QW KELEMISH YASTELALE .MESTAWOTE GIZII

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 День назад

      በሙያው ወገኔን ላሳውቅ ብላ ዩወጣችውን ሴትዬ ብሎ በነገር መሽንቆጥ ተገቢ አይደለም የትስራበት ቋንቋ እንግሊዘኛ ነው ተደባለቀ ካልክ ማስተርጎም ነው ኧረ ወገን ቅንነት ይኑረን መቼ ነው ሰልጥነን ሰውን ማድነቅና ማመስገን የምንጀምረው? አልከፈፋሻትም እኮ ምክር እንድትሰጥሽ ኧረ ሰው ማክበር እን ልምድ ተቹግሩን እንኳን አንቀባበልም ዩቱ ላይ ነው እግዚአብሔርን ማመናችን ቅንነት ይኑረን ባካችሁ።

  • @AlemayehuGetachew-d9i
    @AlemayehuGetachew-d9i Час назад

    Ya he is right