ዲሽታ ጊና ዛሬ በመስቀል አደባባይ ያደረገው ንግግር (በሽምግልና ይሻላላል) ብሏል እንዴት አያችሁት? Dishta gina today at Meskel Square.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024

Комментарии •

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад +3

    አንደኛ ነህ አንተ ምገልጽብህ ቃላት ያጥረኛል የፍቅር ሰው ፈጣሪ የወደደህ ከዚ በላይ ብትሞትም ከዚህ ሚበልጥ ትልቅ ታሪክ የለም ታሪኩ እግዝአብሔር ይጠብቅህ

  • @bizenpalm4596
    @bizenpalm4596 Год назад

    The best gospel ever preached!

  • @helina3753
    @helina3753 2 года назад +8

    ኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ሰአት ሰው ሆኖ የተገኘው ታሪኩ ብቻ ነው።

  • @Tewfikeyre
    @Tewfikeyre Месяц назад

    ልክ ነው እኮ

  • @EzanaD.2023
    @EzanaD.2023 2 года назад

    በዘፈን በሺሻ በምርቃና በቅምቀማ በሽክሽካ ያበደ ህዝብ ብቻ ፍቅር ጠፋ ስላም ጠፍ በጣም ሀቅ ነው!!

  • @wintanagigi5328
    @wintanagigi5328 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ሁሉም እንዳተ ቢሆን 🥰🥰🥰🤣👌👌👌👌👌

  • @mesayalemayehu607
    @mesayalemayehu607 2 года назад

    ይበቃናል ጦርነት በሽምግልና የመጀመርያም የመጨረሻም ነው ይሻለናል ሰላም ሰላም ሰላም በቃን በቃን

  • @shamirakader6495
    @shamirakader6495 2 года назад

    Yes

  • @anteneh41
    @anteneh41 Год назад

    ነው ግን ያ ጊዜና ይህኛው ይለያያል በሰአቱ በእብሪት ተነፍተው ከማን ጋር ነው የምንደራደረው ያሉበት ጊዜ ነበር አሁን የተነፋው ጎማው ተንፍሷል እሺ ከከከከከከከ ለሁሉ ጊዜ አለው

  • @keyrulendebo3130
    @keyrulendebo3130 2 года назад

    no 👎

  • @mikodi-7990
    @mikodi-7990 2 года назад +1

    ምኑ ጀዝባ ነው 👎

  • @eyasukflemariam8184
    @eyasukflemariam8184 5 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏💒

  • @eyasukflemariam8184
    @eyasukflemariam8184 5 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏💒