A real human being as God would expect us to be. This man is an example sent by God to show us about the power of love. He radiates Divine love and light. Beutiful family. Greetings from Eritrea.
እግዚሃብሄር ይጠብቃቹ!!! It brings tears to my eyes when I see his family say bye and kiss him,respect!. A very wise woman she acknowledge the challenge and ready to face it!
Excellent documentary specially the Tariku family and the attractive green village is special. It was very touching to see the wife and husband genuine love and respect. Thank you.
Incredible and phonmonel and lovely family!!! You are a blessing to the whole world and Ethiopia!! ❤❤❤❤❤❤❤ love your beautiful kids and lovely wife! I never seen a person humble and down to the earth! Love you! Beyond words!
It’s good to show the humbleness of Tariku and his biography to others who are upset about his utterance on Meskel square. He is a loving and giving person by nature. His wife has stated this by expressing her love she has for him. He radiates love and thoughtfulness. He is also generous .., did u see how he gave the host four corns and one chicken each. Leave him alone please. He is naturally a peace lover and that’s y he said no to war. The villagers were kissing each other on the lips which shows how intimate they are to one another. I just love Jinka, how fertile and peaceful it is. I wish I could retire there with a stress free life style. I envy all of them who live there in real nature. He is spiritually very dedicated to God and very thankful. I wonder where he learned Amharic from. He is talented and very eloquent in discourse. I am happy for him and his entire family. Wish him more success.
አቤት እንዴት ደስ ይላል...........ንፁህ ልብ፣ የፍቅር፣ ሰው፣ ደስተኛ፣ ትሁት፣ ደግ፣ ጠንካራ፣ ታታሪ፣ ገበሬ፣ የልጆች አባት፣ መልካም ባል፣ ወታደር፣ አርቲስት!!! ወንድማችን ታሪኩ በጣም ባለፀጋና ስኬታማ ሰው ነህ! ስኬት ገንዘብ ማከማቸት ለሚመስላቸው ሰዎች ታላቅ አስተማሪ ነህ!!! እግዚአብሔር ሕይወትክን፣ ዘመንህን፣ ባለቤትህና ልጆችህን፣ በአንተ ዙሪያ ያሉትን ሁሉ፣ ከብቶችህን፣ እርሻህን፣ የምትሰራውን የምትነካውን፣ እንዲሁም ወደፊት ለማድረግ የምታስበውን መልካም ነገር ሁሉ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልህ!!! በጣም እንወድካለን!!!
ምርጥ አርቲስት ነህ ። አንዳዱች አርትስቶች ገጠር ተወልደው እኮ የትነው የተወለድከው ሲባል ቦሌ ይላሉ
😂😂😂እውነትነው በትክክል ይምቦጣረቃሉ
Sah kkkkkkk
እዉነት ይሄ ብቻ ነዉ ምርጥ ሰዉ💚💛💓😍😍😍😍😞😞
ምን ቦሌ ብቻ አማርኛም ያቆማሉ
ከቡልቡላም መተው ቦሌ😂😂
የገጠር ሰው ንጽህና ይገርማል ፣ በቆሎውና ዶሮቹው ኣውጥቶ ሰጣቸው፣ እንዴት ደስ ይላል፣ የድሮ ህይወት ናፈቀኝ ፣😭😭😭 የገጠር ሰው የሚወድ ማነው እንዴኔ
በጣም ጉበዚ ነው
Awo yegater sw mahon eko matadel new 😘
እኛም
ገጠርእደዝህነዉ
በጣም ደስ ይላል
A real human being as God would expect us to be. This man is an example sent by God to show us about the power of love. He radiates Divine love and light. Beutiful family.
Greetings from Eritrea.
Wondmoche 100 subscribe godlogn new 100 arguley ebakachu tegagzen enadgalen amesegnalew
የኔ ቆንጆ አንደበትሽ ደስ ይላል የታሪኩ ባለቤት።
ደምሪኛ
የወጣበትን አለመርሳቱ በጣም ነው ደሰ ያለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንዱሜ አይዞ ታሬ
ፋናዎች ተባረኩ!በጣም የገረመኝ የታሪኩም ሆነ የባለቤቱ አንደበተ ርቱዕነት ነዉ።ንግግር አዋቂነት ምንጩ ትምህርት፥ዘር እንዳልሆነ ነው የተማርኩበት።የፈጣሪ ስጦታ እንጅ።
Betkekel
ደምሪኛ
ዋው በጣም ደስ ይላል ታሪኩ ከነባለቤትክ ከነ ልጆችክ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳችው
Wondmoche 100 subscribe godlogn new 100 arguley ebakachu tegagzen enadgalen amesegnalew
Hi
ወው ለታሪኩና ለባለቤቱ ትልቅ ቦታ ያላቸው ላይክ አርጉ
I am from eritrean🇪🇷 l like 👍 Ethiopian musik mushtagina 🇪🇹❤🇪🇷🙏
Dishat gina not mushtagina
Mushtagina kkkkkk ata ዓይንካ ዶ ኣይርእዮን ደሎ ብዝኮነ ደስ ድብል ሰባኣይ
100%Ethiopia is your ’s country .
ደስ የሚል በሀል። አቤት እውነት እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ሁሉ ልብ ውስጥ ይሰርፅልን!!! ልጆቹን ሁሉ ፍቅር የሚያስተምር አባት ነው እድሜና ጤና ለሁላችሁ
በጣም ምርጥ ነው ኑሮአችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
በጣም ያስቀናል
በጣም ነው የተደመምኩት በአካባቢው ልምላሜ። እኔም የገበሬ ልጅ ስለሆንኩ የግብርና ስራን በጣም ነው የምወደው። ታሪኩ ምርጡ ኢትዮጵያ በአስቸጋሪ ወቅት የተገኘ ምርጥ አስታራቂ ኢትዮጵያዊ ነው ብዬ አምናለሁ። ቀሪ ዘመኑና ቤተሰቡ ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ።
የመጀመሪያው በባዶ እግር የሚሄድ ዘፋኝ።
ግሩም ፍጡር
Abo.yabarkhe
@@በዕምነትዘተዋህዶ ደምሪኛ
Wondmoche 100 subscribe godlogn new 100 arguley ebakachu tegagzen enadgalen amesegnalew
ውዶች እንደማመር እመልሳለሁ
ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው። ጨዋነት፣ መተሳሰብ፣ ፍቅር በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ። ተባረኩ
ሚስቱ ግን በጣም ደስስ የምትል ልጅ ናት... ትዳራችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ..... ታርኩ ሚስትህን ተንከባከብ....
Wondmoche 100 subscribe godlogn new 100 arguley ebakachu tegagzen enadgalen amesegnalew
እግዚሃብሄር ይጠብቃቹ!!! It brings tears to my eyes when I see his family say bye and kiss him,respect!. A very wise woman she acknowledge the challenge and ready to face it!
ኦ በጣም ሲያምር በተለይ ቦታው አረጓዴነቱ ታሬ በጣም አድናቂህ ነኝ ስታምሩ
You are love tariku ....big respect ...... eritrean from Germany
አስተዋይ ኢትዮጵያ አዊይ ነህ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከሁሉም ቤተሰቦችሁ ጋር💚💛❤️
Congraation bast idea this sing man you welcome kipcwing we re proud africa people
ዋው በጣም ታምራላችሁ አካባቢውም ያምራል ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ
ደምሪኛ
You are an enlightened soul!!! More Blessings to you Tariku!!! 💚💛❤
የዋሁ የ ኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ.
ደምሪኛ
Excellent documentary specially the Tariku family and the attractive green village is special. It was very touching to see the wife and husband genuine love and respect. Thank you.
ታሪኩ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም ፡ የፈጣሪን ስራ ባንተ አይቻለሁ ፡ መልካምነት አይከፈልበትም እጅግ ሚገርም ቅን ልብ አለክ አሁንም አምላክ ቤተሰብህን ኑሮህን ይባርክ ፡ አሁንም ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ ፡ ካንተ ብዙ ተምረናል ፡ ለጂንካም ፡ ለኢትዮጵያም ፈርጥ ሆነህ ትቀጥላለክ በርታ ። 🙏❤🇪🇹
ቤተሰብእንሁ
በምመጀመሪያ እግዚአብሔርን አመስግኖ የመጣበትን ያረሳ ለሰው አክብሮት ያለው የገንዘብ ፍቅር ያላታለለው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ይህ ቅነትህ አይወሰድብህ እግዚአብሔር በባረከህ ለሌሎች ማካፈል መቻል ብቻዬን በልቼ እኔ እኔ ከሚል ዘረኝነት የገላገለህ ብርቱ ስው ነህ ተባረክ እንዲህ ዝቅ ብሎ በሀገርም ላይ ሰርቶ መኖር እንደሚቻል አሳይተህናል ውብ የሆነ ሀገር አለን እንዳልከው ፍቅር ቢኖረን አብረን መኖር ይቻላል እናመሰናለን በርታ
Ohh such a humbling background & a loving community 👍🏾
thank you Tariku by introduce best Ethiopian culture for the world
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቺሁ 👍ታታሪ ነህ በርታ ወድሜ
Tariku, ! thank you for sharing your inspiring story and amazing music ! Long live 🇪🇹!
ኢትዮጵያ እዚህ ነው ያለችው....አሪዎች ፍቅር ናቹ አቦ
በጣም ደስስ ትላላችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ አብሮ ያኑራችሁ የማታ እጀራኮ ከፈጣሪነው አሏህ የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችንፈጣሪ ልጆችህንም ያሳድግልህ
ወንድማችን ታሪኩ እንዲሁም መልካም ባሌለበትህ እጅግ በጣም እናመሰግናለህ እግዚአብሄር ስራህን ሁሉ ይባርክልህ በጣም ደስ ትላላችሁ
Incredible and phonmonel and lovely family!!! You are a blessing to the whole world and Ethiopia!! ❤❤❤❤❤❤❤ love your beautiful kids and lovely wife! I never seen a person humble and down to the earth! Love you! Beyond words!
ማር የሆና በተስብ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ አንተንም አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ብሮ
በጣም አሪፍ ነው ከታሪኩ በስተጀርባ፣የተመለከትናቸው፣የተፈጥሮ ውህዶች ግሩም ናቸው።ካሜራ ማኑን ፣ጋዜጠኛዋን ፣ሹፌሩን እናመሰግናለን።ለሚረዳችሁ የሐገር ባለውለታ ናችሁ።
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ I love This song form Eritrea 🥰🥰🥰good luck.
እኔ ደግሞ አንቺን
አክበረትዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬማርርርርርርርርርርርር
ታሪኩ በጣም ደስ የሚል ሰዉ ነዉ
እግዚሀብሄር ቀጥሩ ሁኔታ ህይወትህን እያስተስካከለህ ነዉ
እግዚሀብሄር ይጠብቅህ
ኡፉ እዴት ደስ ትላለች ባለቤቱ አደበቷ ማር ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
ደምሪኛ
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን አቤት ደስ ማለቱ እውይ እንኳንም ገጠር ተወለድኩ እሰይ የዋህነት እንግዳ አከባበር ፈገግታ በቃ ሁሉ ነገራችን ደስ ይላን እኛ ገጠሪወች አልሀምዱሊላህ
ሙሉ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ኢትዮጵያ ምድር ላይ ከነዚ ጋ የፈጠርከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስህ!
ደምሪኛ
በጣም ደስ ይላል። ኣምሮባችኋል
ብዙ ሰላም ከአውስትራልያ
ታሪኩ በጣም ውብ እና ደግ ባለቤት አለህ, 5 ቱም ልጆችህ በመልካም ጤን ነት አድገው እንዳንተ ስመጥሩ ዜጏች እንዲሆኑ እመኛለሁ, በጣም እናከብርሐለን , እንወድሐለን, ሙዚቃህ በጣም እዝናኝ እና መልእክቱ ኢትዮጵያዊነትን የአዳም እና የሄዋን ቤተሰብነትን ስለሚያሰተምር ብዙዎቻችን እንወድሐለን:: ከፍተኛ ስኬት እንመኝልሐለን::
Hassle loyalty respect ✊ he is the king 👑 with kindnes you gat the blessing god blessed you and your family ..from 🇪🇷 Eritrean
የኔ ውድ ሚስት ብሎ ዝም ሀቢበቲ አሏህ ከፍ ያርጋችሁ ያረብ
አሚን ያረብ
He is so hambel so jenaras God bless you all❤👍 God bless you're family brother you are a big teacher!
ከታሪኩ ህይወት ብዙ ልንማር ይገባል ሁሌም እራስን ዝቅ ማድረግ ና ትህትና ጥሩ ነው
አስገራሚ ባህል እና ተፈጥሮ ይህ ነው እውነቱ ይሄ ነው ንፁህ ኢትዮጵያዊ ባህሉ እና ማንነቱ ተባረክ
ማሻአላህ ቦታው ሲምር በርታ ወንድማችን
በማንነቱ የሚኮራ ጀግና በጣም ደስ ሚል ዉብ ኢትዮጲያዊ 💚💛💓💚💛💓💒💒💚💚💚💛💒💓💓💓💓😍😍😍😍😍😱😍😘😍😘😍😘😍😘😍Subscribees like yetariku ljoch😘😍😘😁😘😁😘😁😘😁😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😍😍😘😍
ታሪኩ በጣም አከብርሀለሁ ከነቤተሰብህ እግዚአብሄር ይጠብቅሕ ልጆችህንም እ/ር ይባርክልህ ሀገራችሁ በጣም ደስ ይላል ይህንን የግብርና ስራ አክብረህ ሰለምትሰራ አደነቅሁህ ሁሉ ነገር ተሳክቶልህ ወንድሞችህነም የአካባቢህ አርሶ አደሮችን ህይወት እንድትለውጥ ያድርህ ፡ አንተ እኮ በትራክተር ብታርስ እንደ አሜሪካን ሀብታም ገበሬወች መሀን ትችላለህ በርታ የተመኘኸው ይሳካል ገና ወጣት ነህ ሚስትህም ድነቅ ሰው ነች ሀገሬ ሰላሟ የበዛ አወድሀለሁ አከብርሀለሁ
famous artist tariku he intriduce his childhood and family good person i love u more brother from neigbor Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ALL THE TIME HERO , SO MUCH RESPECT BRO
I watched that video I don’t not understanding language l love so much❤️ Ethiopia 🇪🇹 and Eritrean 🇪🇷
I am from Sudan 🇸🇩 ❤
ታሬ በጣም ድንቅ ሰው ነህ ።ባለቤትህም ምርጥ ሴት ነሽ ተባረኩ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
wow is amazing muscian.....ilike it
He is agreat man and you guys did a great job!
exactly
Wow😍😍 My brother we love you so much.🙏🙏 May God bless you more and more ❤❤❤❤
የፍቅር የሰላም መምህር ታሪኩ ጋንኪሲ
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቺሁ ታታሪ ነህ በርታ ወንድሜ
ከተማ የሚባል ባላየሁ በሽታ ጥላቻ የለ ንፁህ አዕምሮ ንፁህ አየር ገጠር መፈጠር መታደል ነው ተመልከቱ ለአይን እንደሚያምር
ማን እንዴ ገጠር
እውነት ነው
በ ጣም የምር ከተማ በሽተኛ ነዉ እሚያረገዉ
@@እሙአላዩቲብ በጣም
ውይ ወለሂ ኢኛጋ ገጣርነው ጊን ኢዲ አያምረም
Such a beautiful soul and inspiration! God bless you abundantly! What a lovely family!
13 kids seriously, God Bless them.
ታሪኩ ብሮ ትሁት ልብ ያለው እንዴት ክብርና ሞገስ እንደሚያገኝ ባንተ ነው ያየሁት። ይጨምርልህ አንበሳው!!!
ታሪኩ ደስ የምትል ሰው ነህ: ለፍቅር ቅድሚያ የምትሰጥ ምርጥ ሰው
Thanks to Dishta and his family and Fana Crews. Very hard work and I value what you do.
ኣብ ሓቂ ዝነብር ዝበለጸ ስነጥበባዊ ኣብ 21 ክፍለዘመን። LOVELY ARTIST.
Nay behaqi eti geter hiwet msreakeo des elni 💯💯💯💯💯🥰
ታሪኩ ባገኘው አጋጣሚ ሚስቱን ሳያመሰግናት አያልፍምና በጣም ማየትና መስማት የምፈልገው የታሪኩን ባለቤት ነበርና ዛሬ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ሰው ነሽና እመቤቴ ቤትሽን በደስታ ትሙላልሽ በልጆችሽ ተደሰች ምንም ሀብት ብታገኝ ምድራዊ ገነት የሆነውን ቦታ ትተሽ ሌላ ሀገር አትሂጂ በሁሉም ነገር መድሐኒአለም ይምራችሁ ታሪኩየ ገንዘብ ያሳስታልና አንተም እንዳትቀየር እንወድሀለን በርታልን የፍቅር ሰው
oh beautiful children he has God bless their little heart.
Wow wow very nice program 🙏🙏🙏May God bless you all and God bless Ethiopia more and more 💚💛❤
ኡፍፍፍፍ ልቦናውን ይህ ልጅ እንዴት ባረኩትና ወደድኩት መንግስት ቢሆን እንዴት ባማረበት 👍👌😘😘😘
ደምሪኛ
It’s good to show the humbleness of Tariku and his biography to others who are upset about his utterance on Meskel square. He is a loving and giving person by nature. His wife has stated this by expressing her love she has for him. He radiates love and thoughtfulness. He is also generous .., did u see how he gave the host four corns and one chicken each. Leave him alone please. He is naturally a peace lover and that’s y he said no to war. The villagers were kissing each other on the lips which shows how intimate they are to one another. I just love Jinka, how fertile and peaceful it is. I wish I could retire there with a stress free life style. I envy all of them who live there in real nature. He is spiritually very dedicated to God and very thankful. I wonder where he learned Amharic from. He is talented and very eloquent in discourse. I am happy for him and his entire family. Wish him more success.
ሚስቱ አጀቴ በላሹ ማር ናቹ የበለጠ በልጆቻቹ አላህ ያሳርፋቹ💞💕👍👍👍🙏
ደምሪኛ
Realy this guys roll modal for all ethiopia people full respact nd so amezin hostory ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ስለምድራችን መልካምነት እና መልካም አይኖችህ ታሪኩን ስላየች ከፍ በል።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፍቅር ሰላም ቢኖረን ሀገራችን እንካን ለኛ ለአፍሪካ ትበቃለች ለኢት/ ዊያን ብቻ ሳይሆን ታሪ ለአለም ትልቅ መልክት ይዘህ ነው የተነሳነው ቤተሰብክ ይባረክ
ሲያምር አካባቢው ባለቤቱ ማርነገር ነች ዋውው በጣም ጎበዝነሕ ከምር ፈመስኩ ብለሕ አለመተውሕ ማረሱን
ምን አይነት ፍቅር የሆኑ ሰዎች ናቸው ! እሱም ባለቤቱም ! እንደዚህ አይነት ፍቅር የሆኑ ሰዎች ኣይቻም ሰምቼም ኣላቅም ! በፍቅራቸው ገደሉኝ ! ነፍስም አልቀረልኝ ! የፍቅር ምሳሌ ናቸው ! እግዚአብሔር ሲፈጥረን እንደነሱ እንድንሆን ነበር ! ቃላት የለኝም ! እግዚአብሔር ብርርርርክ ያርጋችሁ ! ለኛም ከነሱ እንድንማር ልብ ይስጠን ! በምድር ላይ ገና እንደዚህ አይነት ሰው እንዳለ አላውቅም ነበር ! ስለነሱ እግዚአብሔር ይመስገን ! ዋው !
በጣም ደስ ይላል የብዙ ኢትዮጵያዊያን ኑሮ ነው የሚያሳየን ታሪኩ ምን ዋጋ አለው ትንሽ ከተማ ቀመስ ነን ባዮች ሌላ ገፅታ ሰጡን እንጂ !!❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይጠብቅኽ የኔ ጀግና አቤት እግዚአብሔር ጥበብን ይሰጣል እዉነት ባሁኑ ሰሀት ከተማወሰጥ ያሉ ትንሽ እዉቅና ካገኙ በጣም ነዉ የሚኮሩት አተግን ጀግና ነኽ
እንደዚ ለምና አረጏዴ መሬት እያለን መስማማት አቅቶን እንሰደዳለን በሰው ሀገር እንደ ውሻ እንታያል ታሪኩ በርታ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን
በጣም እንጂ
ኔም.
ፈጣሪ በፈጠረልን ምድር ስግብግብ ዘረኛች የመለያየት ፖለቲካ አራማጆች ናቸው ለመከራ የዳረጉን እንጃ ኢትዮጵያ እንኳን ለእኛ ለአለም ትርፍ ነበር
Damn, that journalist made a transformation with that dress.
አረ ፈጣሪ ይታረቃን፤ የኑሮ ውሉ ጠፍቶብን በሰው ሀገር ስደት እና ውርደት ይብቃል፡፡
ወንድሜ ከነቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ ሌላው ያንተ ያለኝ ነገር ቃላት ያጥረኛል በርታልን
እፈይ ተባረኪ ደስየምትል ሚስት አለችህ ታርኩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣቹ ልጅቻቹን ያሳድግላቹ ከዚህ በላይ ደናደረጃ ያድርሳቹ
His wife & his family very happy 😃 & beautiful 😻 God bless your family & your marriage
የምድር ገነት አይደል እንዲ መንግድ ቢሰራ ውሀ እና ሽንት ቤት መብትራት ቢገባ
ዋው ስደትም አያስፈልግም ነበር ይህን የመሰለ ለም መሪት በዘመናዊነት መሳርያ እያረሱ ህብታም ይሆን ነበር
በጣም
እውነት ብለሻል ቢሆንልን እንደዛ ነበር ነገሩ
አንቺን ነበር ጠቅላይ ማድረግ 😉
@@kingking-lr1rx 😁 የ ኢትዪጽያስ ጠቅላም ሚኒስተር አያድርገኝ ፣ በ ሆለት ቀን ነው ደሚ አልቆ ደርቂ የምሙተው
@@eagle4452 ክክክክክ ማን ደርቋን
@@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ የ ጆንታው ሴራ የ አሚሪካ ሴራ የ አክቲቨስቶች ስድብ የ ሀሰት ውንጀላ የ ሀስት ትርክት የሰው ችግር አይደለም ይህን ሆሉ ልቆቆም ትንሹ ኖሮየ እንኩን ስንተ ግዚ መሰለሽ ኩማ ውስጥ የከተተችኝ 😂
Egzeabher yibarekik Artist Tariku .
I enjoyed pure natural love, respect, and the welcoming atmosphere of his birthplace. Gishta Geena, thank you for sharing your family history.
ታሪኩ እውነትክን ነው የምን ከተማ ምድረ ገነት ነው ቦታው ባለቤትህ እንደበትዋ ጨዋ ተወዳጅ እስተዋይ ቆንጆ ልጆችህ ሲያምሩ ታታሪ ሰራተኛ ነህ ቤተሰቡ ፍቅር ነው እንወዳችሃለን በርታ ወንድምዬ ፈጣሪ ከናንተው ጋር ነው💕💕💕
ማሺአላህ ሁሌም መልካምሰው ፈጣሪ ከጎኑ ነው መልካሞችን አላህ ያብዛልን ሃገራችንንም ሰላሟ ይብዛልን በሳውዲ እስር ቤት ላሉትም እህት ወንድሞች አላህ ይሁናቸው
Wawww it's amazing place
ጋዜጠኛዋ ፈገግታሽ፣ስርአትሽ፣መልክሽ፣ርጋታሽ ባጠቃላይ እንዴት ነው ደስ የምትይው በፈጣሪ።ቀጥይበት እህታችን💕💕💕
ቃል የለኝም እናንተን የምገልፅበት ብቻ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሉም እደ ታሪኩ ቢሆን ምን ነበረበት በርታ ማሻ አሏህ ቤተሰቦቹ ሲያምሩ ያሳድግላቹ
በጣም ልዩ ሰው ነህ ታሪኩ በማንንነትህ የኮራህ ጀግና መሬትህ ግን አስቀንቶኛል በጣም ደስ ይላል መታደል ነው እግዚብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ሰርተሀል ቀጥልበት
ይህንየመሠለ ለምለም ሀገርእያለን ፍቅርማጣት ፈጣሪሆይፍቅርሥጠን😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እህትዋ ደምሪኛ
Amen
በጣም ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Bless you and your beautiful family 🙏🏽❤️😘
God Bless him and his family🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️
አገራችን እኳ ወርቅ ናት ሰደትም አያስፈልግም
ኪስ ለካ የኛ በሃል ነው😂
ይገርማል 😁
ይገርማል በጣም
Love oromo my cantry