ታዋቂው ድምፃዊ ታሪኩ ጋንካሲ ከምዕራብ ትግራይ የተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • Subscribe Tigrai Television
    -------------
    ©Copyright: Tigrai Television
    Any Unauthorized Use, Copying or Distribution is Strictly Prohibited.
    -------------
    Website
    www.tigraitv.com
    Telegram
    t.me/Tigrai_Ttv
    E-mail
    info@tigraitv.com
    Twitter
    / tigrai_tv
    Instagram
    / tigrai.tv
    RUclips
    / tigraitv
    #ቴሌቪዥን_ትግራይ #Tigrai_TV

Комментарии • 253

  • @ethiopialion4442
    @ethiopialion4442 Год назад +111

    በጣም ድንቅ ሶው ከ120 ሚሊዮን አንድ የተገኘ በ2022 ክፍለ ዘመን ብቸኛው በአደባባይ ወጥቶ ጦርነት በቃ ያለው ነው👌👌👌👌👌👌👌👌👌☝☝☝☝☝☝

    • @genetgenet4250
      @genetgenet4250 Год назад +1

      ብጣም

    • @tegesitmichael6368
      @tegesitmichael6368 Год назад +2

      Exactly I agree with you.

    • @warrior5847
      @warrior5847 Год назад

      @Ras Yared Ras yelehe Yared menshee new tenguaguash !! Meskel adenaby neberk ende Dishta ewenet seyawera ha ha

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад

      ​@Ras Yared ሬሳ ያሬድ

    • @ሠላም-ከ5ጐ
      @ሠላም-ከ5ጐ Год назад

      He is 1 in a million True 👍 ❤️

  • @ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ
    @ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ Год назад +24

    የኔ ጀግና ታሪኩ ከሁሉም አርቲስቶች የተለየህ

  • @etheth5034
    @etheth5034 Год назад +27

    አርቲስት ተግባሩ እንዲህ ሲሆን ደስ ይላል እውነት እግዚአብሔርን ያክብርህ♥️♥️❤️🙏🙏🙏

  • @etheth5034
    @etheth5034 Год назад +62

    የትግራይ ሕዝብ ሰው አክባሪ ጀግናና ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው እይዛቹሁ ይሄሁሉ ያልፋል
    ♥️♥️♥️

  • @Anuoluwapo70X7
    @Anuoluwapo70X7 Год назад +39

    ትግራይ ላይ የታወጀውን ጦርነት የተቃወመ፣ በጦርነት የተጎዱ ወገኖቹን ተጋሩን ሄዶ የጎበኘ እና የረዳ ፣
    ታሩኩ ዲሽታ ጊና የ እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት ምሳሌ ነው ።
    ወንድሜ ታሪኩ፣ ቸሩ መድሐኒአለም ይባርክህ።

    • @alem8640
      @alem8640 Год назад

      Yawejew woiane new yemotewum lelawum hizb new ..TPLF ena OLF l Ethiopia telatochi bachew

    • @yohan7782
      @yohan7782 Год назад

      የታወጀ ጦርነት የለም በጥጋባችሁ የጀመራችሁት ነው

  • @almazassefa4259
    @almazassefa4259 Год назад +14

    እግዚአብሔር የህይወት ዘመንንህንይባርክልህ የዋሁ ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @tommyarsenal2303
    @tommyarsenal2303 Год назад +40

    ከሁሉም አርቲስቶች በክብር የሚኖር ታሪኩ ጋንካሲ እንካን ደስ አለህ

  • @sarahsarah2003
    @sarahsarah2003 Год назад +11

    ታሪኩየ የሰላም ኣባት እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ❤❤❤💊💊💊🙏🙏🙏

  • @tiamirkidane7715
    @tiamirkidane7715 Год назад +19

    የምድር ስራ'ንጂ ዘር ኣያጸድቅም በጣም ልብ የሚነካ ንግግር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Год назад +1

    ጀግና ነው ታሪኩ

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Год назад +2

    ታሪኩ ዲሽታጊነ የፍቅር ሰዉ እግዝአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ይባርክልህ ኡነተኛ ሁሉም አርቲስቶች ግፋ በለዉ ሲሉ ስለ ሰላም የሰበኸ አሁን ደሞ መጀመርያ ለትግራይ ህዝብ ለማየት መጣ እድሜና ጤና እመኝልሀለዉ ወንድሜ✌

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Год назад +19

    የሰላም አምባሰደር ታሪኩ በሰራዎችህ እናደንቅሃለን ከጎንህም አብረን እንቆማለን : የትግራዩ ማህበረሰባችንም እንወዳችሗለን ከጎናችሁም አብረን እንቆማለን :

  • @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ

    በጣም በጣም በጣም እናመሰግንሃለን ውድ ወንድማችን ታሪኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Hkim185
      @Hkim185 Год назад

      ምን ይማራሉ እሸቱ እንኳን ትንሸ ቀን ቢጠብቅ ኖሮ ኦርቶዶክሶቹ ይታረቀ ነበር, ,አሸቱ ወግኖ በማያቀዉ ሃይማኖት ገብቶ ፈተፈተ ቶዲም አፍሮም ማንን ገደለ አንተም ተዉ አንተም ተዉ ሰላም አዉረዱ ማለት,ሀገራችንን አጥተናት ነበር

  • @mmn2521
    @mmn2521 Год назад +8

    ድምፃዊ ታሪኩ የሰላም ሶው ነው እድሜ ና ጢና ይስጠህ ወንድሜ 1000 ኣመት ኑረለን ጅግና ኖው

  • @asmelashlema1080
    @asmelashlema1080 Год назад +14

    He amazing person who lives his purpose! Amazing personality I have no words to describe this nan! He is legend!!!!

  • @zemenzemen4987
    @zemenzemen4987 Год назад +16

    ከጥዋቱ እስከ አሁኑ የሰላም ንጉስ በመሆንህ በጣም ደስ ብሎኛል። በአንፃሩም የትግራይ ህዝብ ከዚህ መሬት መጥፋት አለበት ያሉን አርቲስቶችም አሉ ዘፋኞችም አሉ ቄሶችም አሉ ፖለቲከኞችም አሉ ታዲያ ሁሉም ከዚህ ጀግና ሙዚቀኛ ወይም አርቲስት መማር አለባቾው።

  • @hsjskee4191
    @hsjskee4191 Год назад +8

    ታሪኩ ወንድማችን ታሪክ ሰርተሃል እናመሰግናለን

  • @luwamluwam3868
    @luwamluwam3868 Год назад +12

    ታሪኩ እንወዳሀለን

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Год назад +12

    We love you ❤️ tariku yeselam ambassador God bless you Amen 🙏🙏🙏

  • @salamb9556
    @salamb9556 Год назад +8

    Thank you so much 🙏🏽

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 Год назад +37

    አላህን የሚያስደስት ስራ የሰራ አንድ ጀግና ሰው 🙏🙏🙏🙏🌹🌻🌹🌻🌹🌻

  • @reflection9636
    @reflection9636 Год назад +15

    I have given this young man more credit than all the religious people added together. He is a brave messanger of peace. The relegious were so wrapped up with hate they pushed for the destraction of the Tegray people.

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t Год назад +6

    ጌታ እድሜ ይስጥህ ጀግና እንዳንተ አላየሁም።ታላቅ ሰው ሩህሩህ።

  • @TG_TG
    @TG_TG Год назад +9

    I love tariku one of the real person from 120 Million people long live for you ❤❤❤ er love you

  • @Anuoluwapo70X7
    @Anuoluwapo70X7 Год назад +10

    My dear Brother Tariku, The LORD bless you and keep you.

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 Год назад +12

    በእውነት እንዲህ ሐቅ ስትወጣ አንድ ቀን የሰው ትልቅ ተብሎ እደሚሸለም ፣እንደሚሾም እጠብቅ ነበር ።

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 Год назад +3

    የሰላም አምባሳዶር ትግራይ ሁሌ ታስታውሳሀለች

  • @sisayhila9127
    @sisayhila9127 Год назад +9

    ታሬ አንደኛ ሚዛናዊ ሰው መሰልክን ያብዛልን

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 Год назад

    ንፋስ በነፈሰበት ያልነፈሰና የጊዜው ወጀብ ያልነካው ምርጥ ሰው አቦ ተባረክ ይህንን ያየን ሁላችን እስካሁንም ሰላም ለመስበክ ዝግጁ ያልሆንን ብዙ ትምህርት ነው፡፡ ኢትዮጵያን ማስተካከል የተሻለ ሰላምና አንድነት ማድረግ ያቻላል ፡፡ ዘመን ከወለደው የቋንቋ ፖለቲካ ከወጣን ሰላምን ማምጣት ይቻል ሰው ሰው መሆኑን ማመን ይገባል በወጀብ አንነዳ እግዚአብሔር የተፈናቀሉትም ወደ ቀያቸው ተመልሰው የተሸለ ኑሮ አንዲኖሩና የተረጋጋች ሀገር እንዲኖረን አንፀልይ ሰላማዊ ለመሆን ቁርጠኛ አቋም አንያዝ

  • @akebretabraha2768
    @akebretabraha2768 Год назад +10

    God bless this guy . God bless you with all your family 🙏🙏🙏🙏

  • @kahsayemaryamlij199
    @kahsayemaryamlij199 Год назад +1

    ቃላት የለኝ እግዚኣብሔር ያክብረልኝ ወንድማችን

  • @freweynidesta
    @freweynidesta Год назад +1

    ወንድማችንታሪኹ ዲሽታ ጊና ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ሰጥቶ የሰላም ኣምባሳደር ሁነህ እንድትቀጥል ለሚገጥምህ ፈተና ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 Год назад +2

    የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልዩ ወንድማችን

  • @AyuAyle
    @AyuAyle 2 месяца назад

    ምርጥ፡ኢትዮጲያዊ፡ዘርህ፡ይባረክ።

  • @jeri398
    @jeri398 Год назад +13

    ለብዙ ልብጥ ዘረኞች ትምሀርት ሆነሃል ለኔም ጭምር 🙏🙏🙏

  • @genetemanuel2123
    @genetemanuel2123 Год назад +3

    ቃል በተግባር የሰላም ኑጉስ ❤️♥️🌍🙏🏿

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ Год назад +3

    HE is 1 in a million.
    Much Respect🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @jofewanbesa7710
    @jofewanbesa7710 Год назад +3

    ታሪኩ በምድር የሠራኸው መልካም ሥራህ እግዚአብሔር ፈጣርያችን መልካሙ ሁሉ ይስጥህ !!!!
    ዘርህ ይባረክ !!!!

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 Год назад +5

    Wow No word may GOD bless you Tarikuye ye kefu kene Demtsahene stay blessed my dear brother 🙏😘 big respect 🙏😘😘😘😘😘

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ

    እናመሰግናለን የሰላም ሰው🥰🥰🥰

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +2

    ታሪኩ ምርጥየሰላምሰው ረዥምእድሜናጤና ይስጥህ

  • @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ
    @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ Год назад +4

    ታሪክየ የኔ አሰተዋይ ከ ምልየኖቹ አንተ በልጠህ ተገኘክ

  • @wagayeredahegn5510
    @wagayeredahegn5510 Год назад +2

    🙏🙏🙏🙏👍👍እንወደዋለን እንደ ኣንተ ይብዛ 🙏

  • @Medihin
    @Medihin Год назад

    በጣም እነመሳግናሉ

  • @ትግራይመቦቆልስልጣነእያ

    የዘመኑ ምርጥ ሰው

  • @adesedelnessahou9428
    @adesedelnessahou9428 Год назад +4

    God bless you brother you are speaking the truth during this time

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ Год назад

    ቃል በተግባር አሳየህን ና እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @abigaltigray-ur2ih
    @abigaltigray-ur2ih Год назад

    ኣረ ያንተስ ይለያል በእነት ሰላም ዕድሜና ጤና ይስጠህ እግዚአብሔር የኔ ልዩ

  • @ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ

    ታሪኩ ምርጥ ሰዉ እናመሰግናለዉ 💝

  • @dawittsezeabe9009
    @dawittsezeabe9009 Год назад

    ይህንን ታሪክ ምርጡ ተሪክህ ይሆናል ተሪኩ ተሪኩ'''''''''''''

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Год назад +2

    እግዚኣብሄር የባረከው ሰው።

  • @abebelemma963
    @abebelemma963 Год назад +2

    Tarik I! Wash his hand before the war ! No blood on his hand great man! God bless uuu❤❤❤

  • @selukiros4887
    @selukiros4887 Год назад +1

    እናመስግናለሁ ታሪኩ ጀግና

  • @hdhhd6525
    @hdhhd6525 Год назад +1

    እናመስግናለን ኣርትስቲ ታሪኩ ☝️🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Год назад

    We need more people like 👍
    God bless ethiopia 🇪🇹 🙏 tigery

  • @abebachanal1036
    @abebachanal1036 Год назад

    ባለ ህልና ጅግና

  • @ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ

    እናከብርሐለን ታሪኩ እውነትም ታሪከኛ ነህ! ሰለም ለኢትዮጲያ 🥰
    የትግራይ ህዝብ የኔ ሰው ኣክባሪ ትግራይ ዓደይ ንበርለይ 🙏💛

  • @mohamedadam3162
    @mohamedadam3162 Год назад +4

    ሙሉ ሰው የማሰኘው ሃይማኖት ዘር ሳይል ሠላም እንምረጥ ጦሩነት ጥፋት ነው ባዮ ኡኑቁ ኑቁ ኢትዮጵያ ገላጩ አንዱ ይህ ሰው ታሪኩ ዘላለም ይታወሳል ፈጣሪ ይባርክ ዘርህ ይብዛ

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 Год назад +7

    ዲሽታገና እንወድሃለን

  • @masreshaabdisa3674
    @masreshaabdisa3674 Год назад +5

    ታሬ እንወድሃለን

  • @lemlemmirach7838
    @lemlemmirach7838 Год назад +3

    Dishtagena yeslam abat selih yansehal lije edmena Tena yistih fetari ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @AyuAyle
    @AyuAyle 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ፡ይባርክ።

  • @abebugola7767
    @abebugola7767 Год назад +4

    ምርጥ ሠው ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ከታሪኩ ተማር ታዋቂነት ብቻ ሣይሆን አዋቂ ለመሆን ጣር

    • @MAL-qj8mu
      @MAL-qj8mu Год назад

      የትግራይ አርቲስቶች ጠመንጃ ተሸክመው ጫካ የገቡት የሰላም ጥሪ አላደረጉም

  • @yamlakneshdegefu8198
    @yamlakneshdegefu8198 Год назад +2

    Thankyou

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 Год назад +4

    እንጀራ ይሃብኻ እፍትኻ የእትኻ 😍😍😍😍😍

  • @GG-hs5gk
    @GG-hs5gk Год назад +1

    Name a dedicated road in Tigray “ Distagina road”
    We love him

  • @tigirayeismylife9923
    @tigirayeismylife9923 Год назад +4

    God bless you our brother from day one he was saying pls stop the war humanity on you the one and only person in Ethiopian

  • @abuchiabuchi750
    @abuchiabuchi750 Год назад +4

    Ante yeunet abat neh bechelema geze unet yetenagerk unetegna sew ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 mechem altresam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemkahsay8956
    @lemlemkahsay8956 Год назад +3

    NwedehalenTariku ye selam Sew👌🏽❤💛

  • @asmeromyosef
    @asmeromyosef Год назад

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ። ለዚህ ታላቅ የሰላም ዘማሪ 240 ኮመንት ማየት በጣም አሳፋሪ ነው ። የትግራይ ድያስፖራ ለዚህ ሰው ኮመንት አትሰጡም ።ሌሎች ሰላም ፈላጊ ኢትዮጵያዊያን ለዚህ ሰው እንዴት አስተያየታቹህን አትሰጡም። የበዛ ሰዉ ሰላም ፈላጊ አይደለም ማለት ነው? 👍👍👍❤

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @tazebewmoola1993
    @tazebewmoola1993 Год назад +4

    ታሩኩ የዘመናችን ጀግና

  • @haymimillen166
    @haymimillen166 Год назад +2

    Tarik Gankssi ❤❤❤❤❤love 😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘

  • @dadadadadada9100
    @dadadadadada9100 Год назад +2

    ጅግና ነህ ለእውነት የቆምህ

  • @haftamuasmerom4586
    @haftamuasmerom4586 Год назад

    የሰላም አባት

  • @yousufelias6657
    @yousufelias6657 Год назад +3

    Tariku ur name is written on a history book you are a real role model for the generations

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 Год назад +2

    _ድምጻዊ ዲሽታጊና እግዚኣብሄር ይሥጥህ በጭንቅ ግዜ የሠራሀውን ስራ መቼም አይረሳም ባባየ የሠላም አምባሳደር የትግራይ ልጆች በፍቅር እንወዳሃለን ክበርልን_

  • @yenekonjo2314
    @yenekonjo2314 Год назад +3

    Amilak chemiro yisith dishitagina 🙏🙏❤❤❤❤👍👍

  • @arayamessa8495
    @arayamessa8495 Год назад +4

    Good job Ashe! and Tarkku!

  • @gabigabi7023
    @gabigabi7023 Год назад +2

    Tilik sew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solsol1167
    @solsol1167 Год назад +3

    እሱ ይለያል ኣባቴ

  • @M-vr7zo
    @M-vr7zo Год назад +1

    You are a man Tariku! May God fullfil your wishes brother.Somproud of u.

  • @ST-tq9el
    @ST-tq9el Год назад +1

    Tareku, we tigray people respect and appreciate for people like you who stand for peace and love thank you brother 🙏

  • @tomasfeshaye6319
    @tomasfeshaye6319 Год назад +2

    I really appreciate brother thank you so much peace be upon you 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌

  • @danayitsdanayits4161
    @danayitsdanayits4161 Год назад +4

    yetgray hizib mechem mersat yelelbachu sew binor Distahtagina new ! keza hulu menga defro weto sleselam yetnagre Gegna new. 👏👏👏👏

  • @tsigealemsgd3036
    @tsigealemsgd3036 Год назад +3

    ድንቅ ሰው ነህ፡፡

  • @gadumeresa3017
    @gadumeresa3017 Год назад

    ዋዉ የኔ ሉኡል በትግራይ ህዝብ ልብ ዉሰጥ ነህ

  • @ibrahimjemal3
    @ibrahimjemal3 Год назад +2

    Long life for tariku

  • @wolkaitraya4546
    @wolkaitraya4546 Год назад +1

    God bless you sir. You are already blessed ❤️

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 Год назад +3

    ሰላም የሰብክለት ህዝብ መካከል በመገኘትህ የታሪክ ታአምር ነው

  • @degulove9590
    @degulove9590 Год назад

    ዕልልል

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 Год назад +3

    Disheta gena geta yebarkehe😘😘😘

  • @yeshiberhane4598
    @yeshiberhane4598 Год назад +1

    We need people like you, Tareku. God bless you for being a voice for the victims in Tigray.

  • @tazebewmoola1993
    @tazebewmoola1993 Год назад +2

    አቡን ተብየ ማርቅስ ይህ ማየት አይችልም ምንኛ ያሳዝናል

  • @mistregabriel9872
    @mistregabriel9872 Год назад +1

    Tariku I’m speechless , please share your video to big medias in Addis

    • @Anuoluwapo70X7
      @Anuoluwapo70X7 Год назад +1

      They already know, however, they are so blinded by hate and envy, they will not share Peace and love messages.

  • @thepricefamliy2788
    @thepricefamliy2788 Год назад +1

    Anite sew tebareki ❤

  • @floridatekie6323
    @floridatekie6323 Год назад +2

    God bless you 🎉

  • @ephremsamuel6983
    @ephremsamuel6983 Год назад +1

    The only truth teller artist

  • @hayle152
    @hayle152 Год назад +2

    Amazing 😍😍

  • @samriabreha1306
    @samriabreha1306 Год назад +2

    🙏🙏🙏