አቡነ ዘበሰማያት ውስጥ ያሉ አምስት ነገሮች+ ጸሎት ማለት...+ እነዚህ አምስቱ በጸሎት መጻሕፍት ውስጥ ሁሉ ይገኛሉ+ / ክፍል ሦስት /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии • 43

  • @okom6307
    @okom6307 11 дней назад +3

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @marysam9193
    @marysam9193 11 дней назад +9

    ልታይ ልታይ የማትል የከርስቶስ ሃዋርያ ያዉ በቃለ እግዛብሄር ሃዋርያነትህ በድምጽ ብቻ ነዉ የምናዉቅህ !!

    • @seyoum917
      @seyoum917 11 дней назад

      @marysam9193
      እውነት ነው ።
      ቅዱሳን አባቶቻችንም እንደዚሁ ነበሩ ። ውዳሴ ከንቱን የተጸየፉ ነበሩ ሰዎችም ሊያወድሷቸው በተነሱ ጊዜ ክብር የልዑል እግዚአብሔር ነው ብለው ባእታቸውን ለቀው ወደ ሌላ ወደማይታወቁበት አገር ይሰደዳሉ ።
      በቅድስና ኑሮአቸው ብዙውን ወደ ልዑል እግዚአብሔር አመጡ አዎን እንደገና እደግመዋለሁ የአባቶቻችን የቅድስና ኑሮ ብዙ ክርስቲያኖችን አፈሩ ያውም የስም ክርስቲያን ሳይሆኑ አንገትን ለሰይፉ እስከመስጠት ለንጉሥ ክርስቶስ ታማኞች የሆኑ ይህን ዓለም የናቁ የዚህን ዓለም ክብር ያልተመኙ ክርስቲያኖች አፈሩ።
      በአሁን ዘመን ያለን ክርስቲያኖች እውነት የሰላም ጊዜ ብቻ ክርስቲያኖች ነን ? ወይስ እንደ ቅዱሳን አባቶቻችን ክርስቶስን በመከራው እንመስለው ይሆንን ?
      እራሳችንን እንመርምር ከዚያም ተግተን እንጸልይ ።
      በአሁኑ ዘመን ብዙ በመድረክ ላይ የክርስቶስን የሕይወት ወንጌል የሚሰብኩን መምህራን አሉን ቅዱሱ ቃሉን የሚያስተምሩን ስለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
      ግን ግን በክርስትና ሕይወታችን አሁንም ገና መቆም አቅቶን እየዳክን ነው ።

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 11 дней назад

    አሜን አሜን አሜን :የሰማውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን:ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዲያቆን🙏✝️

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 11 дней назад

    አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ ተስፋ: መንግስተ: ሰማያትን: ያውርስልን: ❤❤❤

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 11 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ፀሎታችንን ይቀበለን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @marysam9193
    @marysam9193 11 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዳቆን ጥበበ ኑርልን ዘላለም!!

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 11 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የአባቶቻችን በረከታቸው ጸሎታቸው ይድረስልን አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 11 дней назад +1

    ዲያቆን ጥበበ ማሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    በጣም ተምረንበታል በእውነት ያቆይልን

  • @jugnit
    @jugnit 6 дней назад

    አሜን: አሜን: አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 11 дней назад

    አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 11 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 10 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @aragachargacharagachargach6436
    @aragachargacharagachargach6436 11 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ❤🤲🏿🤲🏿❤🤲🏿

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 11 дней назад

    አሜን ይቆየን ቃለሕይወት ያሰማልን!!🤲🤲🤲

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 10 дней назад

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhrachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏

  • @zinash-e5s
    @zinash-e5s 11 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባት ቸን አሜን አሜን አሜን

  • @songuru1
    @songuru1 11 дней назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 11 дней назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር❤❤❤

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 11 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @rosehaile2466
    @rosehaile2466 11 дней назад

    Egzabhair yimesgen, we thankfully for this wonderful preach kale hiwet yasemaln

  • @marthamari7459
    @marthamari7459 11 дней назад

    amen amen amen kala hieote yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @azebkeren1020
    @azebkeren1020 11 дней назад

    Kale hiwet yasemaln xegawn ybzaln wendmachn diyakon 🙏🙏🙏

  • @mekedesa6677
    @mekedesa6677 11 дней назад

    አሜንአሜንአሜንቃለህወትያስማልን

  • @ZainaZee-p8z
    @ZainaZee-p8z 10 дней назад

    Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin wanidimachin 💒 🙏🏻

  • @zinashmitiku7470
    @zinashmitiku7470 11 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @E1212-r9i
    @E1212-r9i 10 дней назад

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን። እድሜና ጤናን ይስጥልን። እባክህን መምህራችን፣ ወንዳማችን፣ መልካአ ሚኻኤል ገብርኤል (ሰባቱ ሊቀ ካህናት) በየግሉ ቪድዮ ስርተህ በኣንድ ፕለይሊስት አርግልን። በእዝጋቢሄር ስም እለምናለሁ።
    በየቀኑ እንድፀልይ ስለ ረዳህኝ አመሰግናለሁ።

  • @Hayat-p7v
    @Hayat-p7v 11 дней назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 11 дней назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yemariam
    @yemariam 11 дней назад +1

    🇪🇹🌼🙏🙏

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 11 дней назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🏼

  • @meskeyemariaml4778
    @meskeyemariaml4778 10 дней назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tititadesse8270
    @tititadesse8270 11 дней назад

    አሜን

  • @zinashalemayhu5961
    @zinashalemayhu5961 11 дней назад

    Amen Amen amen

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 9 дней назад

    አሜን፫🙏💙🙏💙🙏

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 9 дней назад

    Amyen amyen amyen kalhiwet yasemaln

  • @HilentDubai
    @HilentDubai 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @አለምወለተስላሴ
    @አለምወለተስላሴ 9 дней назад

    ❤።❤❤❤❤❤

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 11 дней назад

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 11 дней назад

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @songuru1
    @songuru1 11 дней назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤

  • @AsrteNagese
    @AsrteNagese 11 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይወህት ያሳማልን

  • @songuru1
    @songuru1 11 дней назад

    Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤