ወረዳው ምላሽ ሰጠ! የእነ ስርጉት ቤት ጉዳይ ምን ላይ ነው? አስተዳደራዊ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 Год назад +1131

    ኢትዮ ወሰጥ ህግ ካል የዚች ሚሰኪን እንባ ይታበሰልን የምትሉ እጀ ውድላይ ።

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u Год назад +22

      አላህ.ይርዳት.በጣም.ታሳዝናለች.አንድ.ቀን.እንካን.ሳታርፍ.በነገር.አጣደፋት.😭😭😭😭

    • @santaw5392
      @santaw5392 Год назад +19

      ይሄ አዲስ አበባ ነው? ሊቀ መንበሩ ከወለጋ ይመስላል።

    • @seadaawol8455
      @seadaawol8455 Год назад +9

      ጉቦ ፈላጊ እጅ የእዉነት የሚፈርድ የለም እኔ በቤተሰቦቸ አይቸዉ አለሁ ስንት ለፍተዉ የሰሩትን ቤት ብቻ ብዙ ነገር አሳጥተዋቸዋል የአባቴ እህት እና ወንድሞቹ እነሱ ገንዘብ ስላላቸዉ ለነሱ ነበር በሙስና የሚወስኑት የሚሳስሮቸዉ ኡሚየ የኔ ከርታታ ለኛ ብለሽ ያየሽዉን አረሳም እኔም ስደት መጣሁ በህፃን እድሜየ ታርቀዉ ማየት እንደናፈኩ 6 አመት ለፋሁላቸዉ አክስቶቸ ነገ በአላህ አስጠይቃችሁ አለሁ 12አመት ወይ ሙስሊም ወይ ክርሲያን አትባሉ በማይደረግ ነገር እያረጋቸዉ ለዚህ አበቃችሆቸዉ መሞት የለለበት ሰዉ ሞተ ብቻ ሁሉን የሚያይ አላህ አለኝ ነገ በአላህ እንፋረዳለን ኢን ሸአላህ

    • @maratalosow1741
      @maratalosow1741 Год назад +1

      @@seadaawol8455 😥😥😥🥰 ብጣም ያማል

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Год назад +10

      ስርኩት እቤቷ እንዳትመጣ ብለው ፒቲሽን የፈረሙት ተሸውደው መሆን አለበት ምስኪን ህዝብ የእናታችሁ ልጅ ነች ምነው እህቴ በህይወት በኖረችልኝ እና እንኳን የመንግስት ቤት የራሴን በሰጠኇት

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ Год назад +393

    እደኔ ጋዜጠኛውን የሚወደው🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️❤❤❤❤❤

  • @MelaMamo
    @MelaMamo Год назад +474

    ፍትህ ለስደተኛዋ ስርጉት ካልሆነ ከስርጉት ጋር መኖር የማይፈልጉ ይውጡ ስርጉት ቤቷ ትግባ።
    ወረዳውን አለማመስገን አይቻልም

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Год назад +9

      Exactly

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Год назад +4

      እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @medinayimam5420
      @medinayimam5420 Год назад

      ​@@nejatali7088 ጀጀጀጆጀጂ ኮ ጀጀጀጀጀለጀጀጀጀጀጀለጀከጀጀጀጀጀጀለከጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀከጀከከጀከጀጀጀከጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጂጀጀጀከጀከጀጀጀኀጀጀጀጀጀጂ ዩ ዩ የየገጉ የሀሀሁሀሀሀኀጁ ጀሀሀሀኪ ሁ የዩየዪየየፑ የፐተተፐፐፐየየፐፐፐፐፐፐፒ ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐዮፐፐፐፐፐየየፐፐፐፐፐፐረተፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐረፐፐረፖፐፐየፐተፐየየየየየየየየየየየየየየፐተፐፐፐፐፐፐፐፖፐተፐፐፐፐፐቱፐፐፒፐፐፐፐፐፐፉ ፐፐፖ ተተተቲፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፑ ፐቱፖ ፑፐየየጰጰጱ ፐጰዩ የየየየየየየዩ ፉ የዩዩየፎ ፈፉ የፑ 😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😊😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅😅😅😊😅😅😅😅😊😅😅😅

    • @sabatecle978
      @sabatecle978 Год назад +1

      Betu eko yegelachewe aydelem! Yemengedte newe. Selam lemefetere betune kelela gare yekeyayeru. LeSerguteme hone lelechu bete yefegelachewe. Eleke aynachwene aemrichewene defenotale. Geta yekete yebelachewe!

    • @yehishimebet4605
      @yehishimebet4605 Год назад +2

      ትክክል❤

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Год назад +475

    ስርኩትን እናግዛትና የራሷን ህይወት ትኑር ቅመሞች በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ የኔ ከርታታ

    • @afta123l7
      @afta123l7 Год назад +19

      ብናግዛትም ከቤቶ መግባት አለባት የህግ ቤት ነወ።

    • @Naniya254
      @Naniya254 Год назад +24

      ብትታገዝም እነዛ ደግሞ ወንጀለኞች ስለሆኑ ልካቸውን ማግኜት አለባቸው ለምን ተብሎ የናት አባቷን ንብረት ትተዋለች

    • @Naniya254
      @Naniya254 Год назад +8

      ብትታገዝም እነዛ ደግሞ ወንጀለኞች ስለሆኑ ልካቸውን ማግኜት አለባቸው ለምን ተብሎ የናት አባቷን ንብረት ትተዋለች

    • @ganimaawal-np1yq
      @ganimaawal-np1yq Год назад +2

      ❤❤❤

    • @SeadaSeid-j8k
      @SeadaSeid-j8k Год назад +9

      ስራ ፈት ቅመሞች አላለችም

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Год назад +288

    ሰላም የእዩሃ ሚዲያ ተከታታዮች እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል 👍😂 በዛውም ጋዜጠኛ አሌክስን የምትወዱ ❤❤😍😍

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Год назад +147

    እባካችሁ እናንተ እህት ተብዬዎች ተመለሱ በኋላ ቤቱን አጥታችሁ እንዳትፀፀቱ። የጋዜጠኛውን ልፋት ግን አለማድነቅ አይቻልም። ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Год назад +262

    ወረዳችን ኮርተንባችሗል ከምር እግዚአብሔርም ከስርጉት ጋር ነው የተመሰገነ ይሁን እህቶቿ ግን አውሬ አይገልፃቸውም በስማአብ😢😢

    • @zaharapretty7964
      @zaharapretty7964 Год назад +14

      የጋዜጠኛው. ጥረት. ነው. አላህ. በረካ. ያድርግህ. ወንድማችን አለም ሰገድ.

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Год назад +1

      💝💝👑👑👑

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Год назад +2

      ❤❤❤❤በእዉነት በጣም አስተዋይ ናችሁ በስነስረአት ነወ ዉ መልስ የሰጣችሀት ተባረኩ አሁን አገራችን እንደዚህ አስተወዋ ሰዉ ነዉ ዉበወረዳም በመዘጋጃም እና በፍርድቤት

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Год назад +3

      ❤❤❤የመጨረሻ ምርጦች ናቸወ ዉሌላ ወረዳ ላይ ያላችሁ ከነዚህ ተማሩ

    • @yelejochemeznagna1533
      @yelejochemeznagna1533 Год назад

      ​awo asetaway nachew emibretawen mabertat new

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ቤቱ ለስርጉት እና ለታመመችው እህቷ ይገባታል የምትሉ በላክ👍

  • @Selam-f1j
    @Selam-f1j Год назад +55

    ጋዜጠኛው ቃል የለኝም ከስንት አይነት ሰው ጋ ነው እሚገናኘው በፍቅር ልብ እሚያገለግል ውድ ኢትዮጽያዊ ፈጣሪ ይርዳክ

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s Год назад +98

    ፍትህ ለስደተኛዋ እህታችን ስርጉት 😢 26 አመት በስደት ቀልድ አደለም ጌታን የራስ ቤተሰብ አዉሬ ይሆናል እዲ በዚህ ልክ😭 ድርሻዋን ተስማምተዉ ካልሰጡ ቤቱን ይቀሙ🙌

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Год назад +130

    የኔ ከርታታ😢 በገዛ እህቶቹአ ግፍ ሲፈፀምባት በጣም ያሳዝናል😢 አሌክስ በምትሰራው ስራ በእውነት ልትመሰገን ይገባል የወረዳው ሰራተኞችም ! ፍትህ ለስርጉት😢 !!!

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Год назад +120

    ወረዳዎቹ ግን ስለእውነት ሊመሰገኑ
    ይገባል።በጣም አርቀው የማስቡ
    የማህበረሰቡ ልጆች ስለሆኑ።እግዚአብሔር እንደዚህ
    አይነቶቹን አስተዋሽ ወንድሞች
    ያብዛልን🙏

  • @comcell3831
    @comcell3831 Год назад +69

    በቀበሌ ቤት እንዲህ የሆኑ የግል ቤት ቢሆንማ በኢየሱስ ስም የኔ ከርታት እግዚአብሔር ይርዳሽ ምን ጉዶች ናቸው ስንት ዘመን ሊኖር ነው ተኝተን ለመነሳታችን ምን ማረጋገጫ አለን😢😢😢😢 ጌታ ሆይ

    • @טגהאלהין-ז9ט
      @טגהאלהין-ז9ט Год назад +1

      Betam

    • @ae7936
      @ae7936 Год назад +5

      እውነት እኮ ነው ይሄ ሁሉ ፀብ በመንግስት ቤት ነው ያሳፍራል እረ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ሁሉም ነገር እኮ ምድር ላይ ቀሪ ነው በቀረው ዘመናችሁ ተስማምታችሁ ኑሩ ላአጭር እድሜ ይሄ ሁሉ ሁካታ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ የግል ቤት ቢኖራችሁ ምን ልትሆኑ ነበር???!!!!

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Год назад +2

      በጣምጂ ይገርማሉ😢

    • @cocococo5920
      @cocococo5920 Год назад +1

      አትብሉ ሲላቸዉ ነዉ

    • @mahiletmekonnen5794
      @mahiletmekonnen5794 Год назад

      እኔም ያልኩት ይሄንን ነው ፈጣሪየ ሆይ እርዳን

  • @mesaywubishet3223
    @mesaywubishet3223 Год назад +160

    ቤቱን ይቀሙ እኛ ስርጉትን እንረዳ የምትሉ በላይክ አሳዩ

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 Год назад +1

      Kemere enam edeza new yalekute

    • @BezaWit-vw1wz
      @BezaWit-vw1wz Год назад +12

      እነሱ መውደቂያ አላቸው እሷ ናት ምታሳዝነው ደግሞ ማንኛውም ሰው ቢያግዝ ጊዜያዊ ነው ቢያንስ ቤት ውስጥ ብትኖር እኛ ምንረዳት የራሷን ነገር እንድትሰራ ያደርጋታል

  • @sonia-ee9er
    @sonia-ee9er Год назад +67

    እህት እና እህት የእምዬ ልጆች ካልተስማሙ ብሔር ለብሔር ቢጋጭ ምን ይደንቃል አቤቱ ጌታ ሆይ ፊትህን ወደ ኢትዩጲያ አዙርልን 🙏🙏🙏

    • @kadjaabdu
      @kadjaabdu Год назад +1

      ትክክል😥😥

    • @Hanabnt
      @Hanabnt Год назад +1

      እዉነት ነዉ የከፋ ዘመን 😢

    • @nunumengesha4446
      @nunumengesha4446 Год назад +1

      አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

    • @ATayetub
      @ATayetub Год назад +1

      😢😢😢😢😢እኮ

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ስርጉትን እዚህ ሚዲያ ያመጣት እግዚአብሔር ነው እንድንማርበት 26አመት ሙሉ ሁለት ካርታ ያለው ቤት ይኖራት ነበር እሶም አላወቀችበት እነሱም ተጠቀሙባት

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና በምድር ፍቅር ጠፍቷልና እንደቸርነትህ አድነን

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Год назад +2

      “ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች።”
      - ማቴዎስ 24፥12

    • @rehanaabdulkadir5039
      @rehanaabdulkadir5039 Год назад +2

      Exactly

  • @ረድኤትየማርያምልጅ
    @ረድኤትየማርያምልጅ Год назад +77

    ስትስገበገቡ ቤቱን ልታስወስዱት ነው
    ወረዳዎቹ ግን ተባረኩ እንደዚህ በትዕግስት የምትከታተሏቸው
    ስርጉት አይዞሽ እግዚአብሔር ከተገፋት ጋር ነው

    • @kadjaabdu
      @kadjaabdu Год назад +2

      እሷ ትኑርበት እነሱ ግን አውሬ ይብላቸው ነውር ነው የናት ያባት ልጅ ጥላት የሆነበት ሰአት😢😢

    • @AsdfZxcv-er6xf
      @AsdfZxcv-er6xf Год назад

      እረ ለምድነው ቦታው ማይሸጠው እቺ ልጅ ታሣዝናለች

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Год назад +1

      ​@@AsdfZxcv-er6xf
      የቱ ቦታ ነው መሸጥ ያለበት? በቀበሌ ቤት ነው እኮ የሚጣሉት

    • @halimaaabb442
      @halimaaabb442 Год назад

      😭😭😭😭😭

    • @ምንጃሬዋ
      @ምንጃሬዋ Год назад

      ​@@AsdfZxcv-er6xfየቀበሌ ቤት እኮ ነው ለማነው እምሸጠው

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Год назад +377

    ከስርጉት ጋር ካልተሰማሙ ቤቱን ይቀሙ የምትሉ እስቲ በላይክ አሳዩኝ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Год назад +2

      Yenem hasab new❤

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo Год назад +3

      በህግ ፊት ሁሉም እኩል ነው። መብታቸው እኩል ነው እኩል ይደርሳቸዋል።

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus Год назад +4

      ​@@Arabana-kobo ህግ አክብረው ካልኖሩ ይባረራል ምድረ ወንበዴ ባለጌዎች 😂

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo Год назад

      @@empyrealcirus እነሱ ብቻ ሳይሆኑ ስርጉትም ትባረርና መንግስት ለሌላ ይሰጠዋል መስማማት ካልቻሉ እነሱ ወተው እሷ እምትኖርበት የህግ አግባብ የለም ቢስማሙ ቤታቸው ይቀርላቸዋል ባይስማሙ ቤታቸው ይቀማል። አማራጩ እርቅና እርቅ ነው አሊያም ይነጠቃሉ።

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 Год назад +1

      ሰላም መፍጠር እንጂ ለምን ይ😢ቀማሉ መፍትሄ መፈለግ ነው

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 Год назад +107

    ፍትህ ለስርጉት በሰው ሀገር ጉልበቷን ገንዘቧን መልኳን ያጣችበት ወጣት በሀገር በራስ ወገን መገፋት እጅግ ከባድ ነው እነሱ ከህግ በላይ አይደሉም ግን ህሊናቸው ተሰውሮባቸዋል

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 Год назад +100

    ወይኔ እንዚህ ግን የምር ሰው ናቸው እንዴ ሰው እንኳን ለእህቱ መወለድ ቋንቋ ነው ብሎ አብሮ እሚኖር ስንት አለ እንዲህ ባታደርጉ እንደው እግዚአብሔርን ትንሽ ፍሩ እግዚኦ 😢😢 ስርኩትዬ እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሽ ጸሎቴ ነው ❤

    • @saraabate1804
      @saraabate1804 Год назад +1

      🙏አሜን
      ገራሚው በቀበሌቤት እየኖሩ እኛነን ለመውጣት መግባትሽ ለምታመጪው ሰው የምንመርጥልሽ የሚሏት ነገር🤔
      በሰው ሀገር ተሰዳ ስትኖር እነሱ ሲቆጣጠሯት ነበር?ስርጉትን እንዲህ
      ነጻነት ማሣጣት እርድና መሠላቸው?!ሣስጠሉ የሆኑ ዶማ ነገሮች።በዛላይ ውሸታሞች ናቸው።

    • @melkamelka23
      @melkamelka23 Год назад +7

      ሀይማኖትየላችውም

    • @mebratl.abraha5022
      @mebratl.abraha5022 Год назад +2

      በአንዳንዶቻችሁ የእግዚአብሔር ቤት ይሰደባል ተብሎ እንደተጻፈ እናዉቃለን።

    • @saraabate1804
      @saraabate1804 Год назад

      @@mebratl.abraha5022 😃😃እሺ
      ፓስተሪት።ቃሉን ኖረሽ አሳይ መጀመራ

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i Год назад +19

    ለወረዳው ሰራተኞች መስጋይ ይገባቸዋል ተባረኩ በተረፈ ለወረዳው ሰራተኞ እባካችሁ ከእህታችን ጎን ቁሙ ስርጉት አይዞሽ

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 Год назад +19

    አቦ እናነተ ወጣት አመራሮች አላሕ ያክብራችሁ !!!አለምሠገድም አላሕ ያክብርሕ !!!ለሠብአዊነታችሁ ታላቅ አክብሮት። ይገባችኋል !!!

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад +170

    ፍትህ ለስደተኛይቱ ትርጉት በስቱ ልባችን ይሰበር💔💔💔💔😢 አረብ ሀገር ያለን ስደተኞች ለቤተሰቦቻችን ብዙ መስዋት እንከፍላል አረብ ሀገር ያለች ሴት አትረዳንም የሚል ሰዉ ካለ ካሀዲ ነዉ

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 Год назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ❤

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት Год назад +3

      ምሰጋና የለንም እጃችን አመድ አፍአሽ ነው

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Год назад +4

      ትክክል ሀውሮፓ ከሚኖረው ህዝብ በበለጠ እድሜያችን ገንዘባችን ጤናችን ለቤተስብ መስዋዕት የሆነው

  • @merlu1997
    @merlu1997 Год назад +17

    የወረዳው ሰራተኞች ምስጋና ይገባቸዋል ይሄ ነው የህዝብ አገልጋይ ማለት👏👏ቤቱ ለስርጉት እና ታማሚ እህቷ ይሰጣቸው እነዛን የሰው ጅቦች መንቅሮ ማሶጣት ነው

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Год назад +24

    የወረዳው ሀላፊዎች ጥሩ ናቸው በርቱ❤

  • @comcell3831
    @comcell3831 Год назад +31

    አለምዬ እግዚአብሔር አለም አድርጓሃል ከፍ አይንካህ እንዲህ አይነት ጋዜጠኛ እመብርሃን ትጠብቅህ❤

  • @AgewKemant
    @AgewKemant Год назад +18

    እዮሀ የዚችን እህት ጉዳይ ጠበቅ እድርገህ በመያዝህ በጣም እመስግንሀለሁ.... "እውነት ለግዜው ይመነምናል እንጂ ጨርሶ እይበጠስም"👍👏🏽👏🏽👏🏽

  • @zd9022
    @zd9022 Год назад +19

    አለም ስግድ የኔ ውንድም አላህ የሚያስድስትህን ነገር ይስጥህ ማለት ስራየ ብለህ ለሷ ቤተስብ ያባረራትን አንተግን ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል

    የተረዳሑት ነገር ቢኖር አሑንም እዉነት ያለችዉ ከስርጉት ጋ ነዉ☝️ፈጣሪ ይርዳት ከርታታዬ💔

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 Год назад +12

    ዋው !! ተስፋ። የሚጣልባችሁ። ወጣቶች ናችሁ !!!

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 Год назад +29

    የሰድት ለፍቶ እድሮች። እህት ውንድሞቼ ያልታሰብ የማታ እንጀራ ይሰጠን እሜን በሉ እንጂ

  • @accacc5974
    @accacc5974 Год назад +3

    ሰርጉትዬ አይዞሸ በጸሎት አሰብሻለው የቤሩትዋ እህቴ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +2

    አለምዬ ለደሃ ለትገፋ ሰው ይሄን ያክል እርቀት ስለሄድክ እግዚአብሔር ይባርክህ ለምልምልን

  • @SaraSara-t8g
    @SaraSara-t8g Год назад +42

    መጨረሻቸውን ያሳምረው ግራ ያጋባሉ የነዚህ ቤተሰቦች ጉዳይ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Год назад

    ጋዜጠኞ በጣም ነው የሚደነቅ ሰዉ ተባረክ ወንድሜ ዘመንክ ይለምልም ትዉልድክ ይባረክ

  • @eskedarwesen2737
    @eskedarwesen2737 Год назад +10

    አሌክስ ግን አንተን ምን ቃል ይገልፅሀል የኔ መልካም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ፍትህ ለከርታታዋ ስርጉት የወረዳው አላፊዎችም ሊመሰገኑ ይገባል

  • @yohan7782
    @yohan7782 Год назад +7

    መልካሙ እና ኢብራህም ተህተናቸው በጣም ደስ ይላል. እነሡንም ለማስታረቅ ያደረጉት ሙከራ በጣም ጥሩ ነበር.

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    ግራ የሚያጋባ ቤተሰብ ናቸዉ ሰርጉት አላህ ይርዳት

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ Год назад +73

    ሰደተኞች በሙሉ ብራችሁን
    ቤታችሁን
    እቃችሁን
    ንብረታችሁን ለብቻ አረጉ ብረ ሰይጣን ነው ያጣላል ሰረጉድ እግዚአብሔር ይረዳሸ የሰደተኞቸ አመላክ በጣም ነው የምታሳዝነኝ ሰረታ እዳለሰራች 😢 ከሷ ተማሩ ጋይሰ🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰 ጋዜጠኛው አድናቄህ ነኝ ትተናህ

  • @azaellove9482
    @azaellove9482 Год назад +27

    ምን አይነት ክፉዎች ናቸው ስባአት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ; በተለይ ይስደትን አስከፊነትን እያወቃቹ ልጅቱዋን እንደ አድስ ለስደት ምትገፈዋት :

  • @emikkmemikkm1940
    @emikkmemikkm1940 Год назад +4

    በመጀመርያ አለምዬ እ /ግር ይባርክህ
    ውርዳው በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ
    ፍትህ ለስርጉት

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Год назад +6

    በጣም አናመሰግናለን ዉረዳዉ በተለይ አለምሰገድ ፈጣሪ ይባርካችሁ!!!

  • @Brurey
    @Brurey Год назад +9

    ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ጨካኝ ቤተሰብ ይሰውረን 😢😢ስርጉት ምስኪን ናት ስደት እድሜዋ በልተዋል 🙌🏽😓ቤተሰብም ተስፋ የላቸውም እፍፍፍ

  • @Kidanemihret1990
    @Kidanemihret1990 Год назад +17

    የወረዳ አመራር
    በጣም በጣም የመትደነቁ ናችሁ።
    እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤❤
    እንዲሁም ጋዜጠኛው።
    ሴቶቹ ግን ልብ የሰጣችሁ።

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Год назад +22

    አለምዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🙏🙏ፍትህ ለስርጉድዬ ኣጆኺ ሓፍተይ ስርጉድ ኣምላኽ ምሳኺ ይኹን🙏

  • @geedsneedss7201
    @geedsneedss7201 Год назад +23

    ዋው ወረዳዎቹ ምርጦች ናቸው

    • @merekonjoconjo3913
      @merekonjoconjo3913 Год назад +1

      Oh. Betammm. Mretoch. Nachew. Weredawochu🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azeb2809
    @azeb2809 Год назад +1

    መግባት ብቻ ሳይሆን ስላምዋንም ይስጥዋት ይህቺ ልጅትረፉ እንዴ ምን አይነት ቤተስቦች ናቸው አይዞሽ እማተጣብቆ ደምሽን መጦ ስጋሽን ቦጭቆ የወጣል ለቤተስቦችሽ ልቦናና ፈርሀ እግዚአብሔር ይስጣቸውእግዛብሄር ይርዴሽ ደግሞ ፀልይ የቤተስብ ጠላት ቅማልና መዥገር ነው ማሉ ጠፋ ስትይ ቅጫሙን ያፈላዋል መዥገር ት

  • @diribachalaworkdena4381
    @diribachalaworkdena4381 Год назад +31

    ስርጉቴ ምናለበት እናትሽ አንዴዬ ቀናብላ ባየችሽ 😢😢😢😢 እናተግን የጃችሁን ታገኛላችሁ ፈጣሪ መልስ አለው ጠብቁ እዮሀዎች ለፍታችሁ በቀጠሮ ደሞ መታችሁ የምትችሉትን አድርጋችዃል ፈጣሪ ይስጣችሁ ❤❤❤❤

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u Год назад

      የእጃቸውንማ.ያገኛሉ.አይቀርም.ሞት.የሚባል.አለ.አላሰቡትም.የማል😭😭😭😭😭😭እናታቸው.ብትኖራማ.ስርጉት.አትንከራተትም.ነበር.እናትነቻ.ገበና.የምትደብቅ😭😭😭😭😭😭💔💔💔

    • @nunubirhanu6874
      @nunubirhanu6874 Год назад

      Enatem Bado ejuan mehonun bitay kensu gar nebr mitabarat habesha malt yabed wesha new

    • @diribachalaworkdena4381
      @diribachalaworkdena4381 Год назад

      @@nunubirhanu6874 ተይ እናት በልጇ አትጨክንም እንደው ብትበድላቸውም 😢😢😢

    • @diribachalaworkdena4381
      @diribachalaworkdena4381 Год назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @mekdesseifu8421
    @mekdesseifu8421 Год назад +4

    እንደዚህ ዓይነት የወረዳ ሠራተኞች በዚህ ዘመን መመልከት በጣም ደስ ይላል አንደበታቸው በጣም ደስ ይላል ሎጂክ ይዘው የሚነጋገሩ ሰዎች ናቸው በጣም እናመሰግናለን ጌታ ይታባርካችሁ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Год назад +13

    ከክፋት የሚገኝ ትርፍ እንደሌለ ሁሉም ሊገነዘበው ይገባል ስላምና እርቅ ለእህትማማቾች

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Год назад +11

    የኔ ምስኪን ግን ሰላም የሌለበት 😢እንዴት አብሮ ይኖራል?

  • @ZeynebaSeid-on7wc
    @ZeynebaSeid-on7wc Год назад +14

    ስርጉትን እኛ እንርዳት እነዛን ሁለቱን አስወጥታችሁ ለተቸገረ ስጡባቸው ቤታቸውን

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Год назад +8

    አለምዬ ተባረክ ወረዳዎች ፍትህ ያውቃሉ እድሜ ይስጣችሁ

  • @appseth8007
    @appseth8007 Год назад +3

    አለምሰገድ ተባረክ የእውነት ሰው ነህ ወረዳው ምስጋና ይገባዋል ጥሩ ወረዳነው እቤት እያላት በቀበሌ ቤት መኖር አይፈቀድም የትም ወረዳ ቤቱ ለስርጉትና ጠበል ላለችው ይገባል ትንሸ እህት የተባለችው ከእህቶችዋ ልትስማማ ይገባል

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Год назад +2

    አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል አለምዬ እድሜ፣ ጤና፣ ጸጋ ተመኘሁልህ የስርጉትን መጨረሻ አሳየን እርዳት
    አንተ ሰው ነህ ኑርልን

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 Год назад +3

    አለምሠገድ ለምትሠራው መልካም ሠብአዊነት አላሕ ውለታሕን ይክፈልሕ !!!!

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 Год назад +2

    አለምዬ ላንተ ያለኝ ክብር የተለየ ነው ከምር አነጋገርህ ራሱ ልብ ውስጥ የሚገባ ነው ከነ እርጋታህ ከምር በየሄድክበት ስለሚያከብሩህ ደስ ይለናል ♥♥♥♥

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Год назад +5

    የከተማ ከቲማ እናመሰግናለን ፈታዊ በመሆናችው ተሰማማችው ኑሩ ከምትቀሙ ቤት በተወደደበት ዘመን

  • @ገኒ-ረ9ጸ
    @ገኒ-ረ9ጸ Год назад +1

    የእውነት አለም ሠገድ እናመሠግናሀለን ሠው ለራሱ መሆን ባቃተው ጋር አንተ ግን ለህዝብ ትኖራለህ ክፉ አይካህ አላህ ይጠብቅህ ያንተ ጥረት ነው ይሄ ሁሉ

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад +10

    የወረዛዎች ቅንነት ሳይደነቅ አይታለፍም የዚህ ሁሉ መልካም ውጥቴ ጋዜጠኛው አለም ሰገድ ነህ አላህ ይስጥህ እህቴ ስርኩትዬ 😢የኔ ከርታታ ስደተኛ አብሽሪ ፈጣሪ ከንቺገር ነው የእህቶችሽ ግፍ ግን ሞልቶ ፈሰሰ ሞትም ተረሳ እኮ😢😢

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Год назад

    እረ ምን ጉድ ናቸው ግን በስማም ምን ሰይጣን ነው የገባባቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው አለምዬ አንተ ግን እግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ

  • @tgze2435
    @tgze2435 Год назад +8

    ፍትህ ለሚስኪኖ ለስርጉት እድሜዋ ዉሀ ለበላት ለከርታታዋ ፈጣሪ የምታርፍበትን አዘጋጅላት የእዉነት

  • @kbrtgormes2548
    @kbrtgormes2548 Год назад +5

    የኔ ከርታታ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ ስደት ስንቱን አሳዬን😢

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +4

    ስርጉትዬ እግዚአብሔር ሐቅሽን ያውጣልሽ እህቴ 💐👏 ግን ለቀው እስካልወጡላት ድረስ መቼም ሰላም አይሰጡአትም ።ምን እንደማስብ ታውቃላችሁ 10$ ተመልካቾች ብንሰበስብ ቤት መግዛትም እንችላለን ይህች ልጅ ተገፍታለች ።ወይም ወረዳው ቤት ይስጣት እኛ ለማሳደስ ዝግጁ ነን ሁላችንም ብንረባረብ ብዙ መስራት እንችላለን ።የኔ ከርታታ ሁሌም ሳስባት ልቤ እየተነካ ነው።ወረዳዎች ቤት ስጡልን ለስርጉት ።
    ተመልካቾች ወይም እኛ እናሰባስብ 💚💛❤
    ሐሳባችሁን አስቀምጡ።
    ወረዳዎች እናመሰግናለን

  • @zcell7886
    @zcell7886 Год назад

    ለህቶቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችን እናተግን የምትችሉትን ለስርጉት እርዳት ጋዚጣኛ አልክስግ ን እግዚአብር ሔር ይክብርህ

  • @የማሂርእናት
    @የማሂርእናት Год назад +24

    ፍትህ ለእህታችህን የኔ እህት በሰው ሀገር ተከራተሽ የሰው ፊት ገርፎሽ በማረፊያሽ ሰአት ጭቅጭቅ ሆነብሽ አላህ ይርዳሽ

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Год назад +17

    ጀሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያስተውል
    የመዳም ቅመሞች ከስርጉት ተማሩ መጀመሪያ እራሳችሁን ቻሉ እራሳችሁን እስክትጥሉ ቤተሰብ መርዳት አያስፈልግም በአግባቡ ነው መርዳት ያለባችሁ ብልህ ሁኑ
    ጋዜጠኛውን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    እናመሰግናለን ኑርልን

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Год назад +15

    የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነት ታሳዝናለች ከንብረት ወይ ከልጅ አልሆነች አምላክ በፍሬ ባርኮሽ በቤትሽ በሰላም የምትኖሪ ያድርግሽ እህታችን አይ ስደት😢😢😢

  • @samiramesganow8813
    @samiramesganow8813 11 месяцев назад

    አለምየ ተባረክ ቃላት አጣለሁ አንተን አለማመሥገን ንፉግነት ነው ዘርህ ይባረክ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Год назад +33

    የወረዳው ሃላፊዎች እጅግ አከበርኳችሁ ።

  • @HjxDighx
    @HjxDighx Год назад +1

    Zemmenek Hulu Yebarek Wooow Gazexegnaw 🎉🎉❤❤

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Год назад +23

    እንዴት አይነት ጭካኔ በእህታቹ ቅዱስ ገርግሽ የእጃቹ ይስጣቹ god bless you my sister From Eritrea ❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Год назад

    ለሚስኪን መቆም ፍትሀዊነት ነዉ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ሁሌም እርጋታህና አረዳድህ ለየት ያለ ስብእና የተላበሰ የመልካም ሰዉ ሙሉ ሆነህ በሁሉም ችግሮች ላይ ከነሱ በላይ ሆነህ ተረድተህ የምታስረዳበት መንገድ ይለያል❤❤❤❤❤ ለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅርና አንድነትን ያድላቸዉ

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603 Год назад +41

    ፊትህ ለስርኩት የኔ ስደተኛ😢😢😢😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Год назад +6

    እንባዋ እንዲታበስ እንፈልጋልን የኢትዮጵያ ህዝብ የዚች ሚስኪን ፍረዱንስጡ26እድሜዋነው የጨረሰችው በስሀገረ ያማል😢😢😢😢 የጭካኒያቸው ጥግ ልብ ይስጣቸው እናት አይደሉም አውሬናቸው😢😢አለም እግዚአብሔር ዋጋ ይክፈለህ😢😮የምታደረገው ነገረ በጣም ጥሩነገረውቤቱ ለስርኩትን ይስጣት ታማሚእህት ይዛትኑር

  • @selams549
    @selams549 Год назад +7

    Wereda 8 representatives deserves great appreciation. Respect for the journalist.
    This family is broken beyond words. Hope peace and fear of God find them.

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад

    ጋዜጠኛው ተባረክ የወረዳውም ትእግስት ይገርማል ትመስገናልችሁ ስርኩት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @hawa406
    @hawa406 Год назад +9

    ምን አይነት እህትማማቾዎች ናቸው😏ሰው እኮ ከባዳ ጋም ተስማምቶ ይኖራል ጭራቆች ናቸው😢አሏህዬ ከቤተሰቦቸ ሀቅ አንተ ጠብቀኝ💔

  • @EmebeteMaryam-k6n
    @EmebeteMaryam-k6n Год назад +1

    አለም ሠገድ !!!!!! የተሠጠህን ፀጋ ባግባቡ የተረዳህ ሰው ።። ትግስትህ ና የማዳመጥ ችሎታህን አደንቃለሁ ።።። ነገሮችን እስከጥግ የምትሄድባቸው ብርታት !!!!!! እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ !!!!!

  • @123enku
    @123enku Год назад +12

    አላህ ሆይ ከሰው ሀቅ ጠብቀኝ ሁሉም ሞትን እርሳ

  • @kaldxb5878
    @kaldxb5878 Год назад +2

    በጣም ከባድ ናቸው ሁለቱ እርጉሞች መጨረሻቹ አያምርም ለልጆቻቹ ይተርፋል ባለጌዎች ስርጉት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ከርታታ

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት Год назад +11

    ሌሎቹ ቤትም በስማቸው አላቸው እች ሚስኪን ልጅ ስደት ላይ ሁና ያሰራችው ቤት ነው ሲቀጥል ከስደት በባዶ እጇ የመጣች ልጅ ነች ስለዚህ ሁሉም ይውጡ እና ለስርጉት ይሰጣት የምትሉ በላይክ አሳዩ👍👍

  • @Tsehaytolosa1985
    @Tsehaytolosa1985 Год назад +5

    በእውነት አንተ መልካም ሰው ነህ የምያስተርቁ ቡፁሃንነችሁ ተብላል❤ አሌክስ አደናቅህ ነኝ❤እግዚአብሔር ይስጥ

  • @galaxtprime1330
    @galaxtprime1330 Год назад +6

    እውነት ለመናግር አለም ሰግድ በጣም ለፈትሀል ልፋትህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotalemayhugebrie1932
    @hiwotalemayhugebrie1932 Год назад +1

    እለምሰገድ እግዚአብሔር እይምሮህን ይባርክልህ፣ ይህ እስተዋይነትህ እይወሰድብህ። ይህ መልካም እስተሳሰብህ፣ እስተዋይነትህ በእየሱስ ስም በእትዮጵያ ህዝብ ላይ ይጋባ።

  • @نجاتنجات-ك8ص
    @نجاتنجات-ك8ص Год назад +24

    አስተዳደሩ ቁርጥ ያለ ውሳኔ ወስኑ ስርጉት እና የታመመችው እህታ ቤቱን ይሰጣቸው እነዛ ይውጡ

    • @genettadesse4581
      @genettadesse4581 Год назад +2

      ያችኛዋ ልጇ ገና ሱዳኒ ነች ግዴታ የመኖሪያ ለመንግስት መክፈል አለባት

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Год назад +1

    ምርጥ ጋዜጣኛ አላህ ይጨምርልክ አላህ በላሀበት ይጣብቅ እህታችን ስርጎት አላህ ሀቅሽን በኢጅሽ የርግልሽ አብሽሪ ሁሉም የልፈል ነጋ አላህ የታደለለደላ ኑሮ ሰቶሽ እህቶችሽ በች እጅ ይወድቃሉ

  • @comcell3831
    @comcell3831 Год назад +19

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት ወረዳው ሰውነት የሚሰማቸው ናቸው

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Год назад

    አለምሰገድ እንኳን ደህና መጣህ ,,በጣም ታስደምማአለህ ቃላት አጣውልህ ብቻ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ከነ ቤተሰቦችህ ❤❤ ለስርኩትም መጨረሻው ይመርላት ደክማለች አረብ ሀገር ጉልበት ,አቅም እናጣለን ,ክርስቶስ አቅም ጉልበት ምርኩዝ እየሆነን እንጁ,,,,,,,አባት ሆይ ፍቅርን አላብሰን እንድናስተውል እርዳን,,,,,

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Год назад +28

    የእህት ምቀኛ ፊልም ላይ ብቻ ነበር ያለ ሚመሰለኝ ከዮንዛ የባሱ ክፉ እህቶች ናቸው ለገዛ ለስጋቸው ያለሆኑ ለማንም አይሆኑም እነዚ አረመኔ ናቸው

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Год назад +2

      እረ በየቤቱ አለ እማዬ እኔም እህቶቼ ምንም ሳላደርጋቸው ምቅኝት ይሉብኛል እራሴን ችዬ ተሰብስቤ ከነልጆቼ በኖርኩት ብቻ እኔ ለፈጣሪ ነው የሰጠዃቸው ሁሌም ፈጣሪዬ እንኳን ከነሱ በታች አልሆንኩ

    • @zedishakonjo7985
      @zedishakonjo7985 Год назад

      @@selamselina1321 የኔ ውድ በእርግጥ ወደው አይመሰለኝም እንዲ ቤተሰብ ሚያምስ ሰይጣን ነው እግዚአብሔር ይገፅፀው

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Год назад +23

    ወይ ዘንድሮ ለቀበሌ ቤት ይሄሁሉ ፍጅት በጣም ያሳፍራል ልጅቷ ገብታ እንዳትኖር የሚያደርጉ ከሆነ ቀበሌው ቤቱን አስለቅቆ ለሌላ ችግረኛ ይስጠው ልጅቷን ግን ሁላችንም የአቅማችንን አድርገን የራሷን ህይወት ትምራ ዳግም ለስደት አትዳረግ ማርያምን በጣም አሳዝናኛለች

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Год назад +2

      Tekekel blshal

    • @SssS-e1t
      @SssS-e1t Год назад +1

      እኔም ይህ ነው ምለው ወይኔ እኔ. በጣም ነው የፈራሁት ነገ ብንቸገር ምንድ ነው ሚደርስብን ባአላህ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Год назад +13

    ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ ተከራተትሽ 😢

  • @MaMaya-hz8cb
    @MaMaya-hz8cb Год назад +1

    ምን አይነት እህቶች ናቹ ለስሙ ልጆች አላቹ ግፍ አትፈሩም በገዛ እህታቹ ባለጌዋች ናቹ ምን ያህል ግዜ ልትኖሩበት ነው

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 Год назад +3

    የወረዳው ስራተኞችለሌላውም ምሳሌየምትሆኑየሀገርኩራትናችሁ
    ፈጣሪይባርካችሁ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Год назад +5

    የወረዳው አመራሮች እጅግ በጣም ጨዋዎች ደጎች ሥነስርዓት ያላቸው ታጋሾች አገርህን እንድትወድ የሚያደርጉ በመሆናቸው እጅግ ሊመስገኑ ይገባቸዋል እግዚአብሄር ይባርካቸው

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Год назад +8

    በእውነት ወረዳው የሚመሰገን ነው

  • @milena21276
    @milena21276 Год назад +1

    አለምዬ ፈጣሪ ይባርክህ ሲቀጥል ደሞ የወረዳው አስተዳደር ምስጋና ይገባቸዋል እነዚ አውሬዎች ግንፈጣሪ የጃቸውን ይሰጣቸዋል ሥርጉት እቴ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ እሺ እመቤቴ ትርዳሽ ስደት እዳትሄጂ እነሱ የሚፈልጉት ብንብለሽ እድጠፊ ነው!!!!

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад +8

    ፍትህ ለስደተኛዋ ለእህታችን ስርጉት እንቢ ካሉ ቀበሌው ቤቱን ይቀማቸው ለስርጉት መልካም ሰወች ይረዷታል የተገፍች ልጅ ናት
    በአሁኑ ሰዓት በመንግስት መስሪቤት እንዲህ ያለ መልካም አስተዳደር ያለ መኖሩን አስገርሞኛል እናመሰግናለን

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Год назад +1

    እግዝያብሄር እርቅን ሰላምን ለሁላችንም❤ ያውርድልን ዘመኑ አልቃል😢😢😢😢በሁሉም ቤትነው 😢😢😢ልቦናችንን ይመልስልን