Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እርገጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው እስከአሁን ድረስ በችግሩ ውስጥ እየተሰቃየህ እንደሆነ ብትመሰክር ይ ሁሉ comment positive ይሆን ነበር ግን አንተ የመሰከረው የጌታን ማዳን ስለሆነ ነው negative comment የበዛው አይዞህ በርታ እንዳልልህ እንኳን በፀጋው በርትተህ ሰው የምታበረታ ነህ ፀጋ ይብዛልህ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ እኔ የክርስቶስ አማኝ ነኝ የማላውቀውን አሳውቀህኛል ስለ ታቶው ግን የእምነት አባቶቻችን እንዳሉት ሰው እንዳይሰናከል እንተወዋለን እንጂ .ሁላችንም ቢገባን ክርስቶስ እኮ ከሁሉም በለይ ነው አንዳንድ ነገሮች የምናደርጋቸው ውጤቱን አይተን ነው እንጂ መፅሐፍ ቅዱስ ፈቅዶም ሳይፈቅድም ቀረቶ አይደለም ተባረክ
ይህን ልጅ እኔ አውቀዋለሁ ምን ያህል አደገኛ ልጅ ነበር።ክርስቶስን አውቆ ስለ ኢየሱስ መመስከሩ ለኔ ይህ በራሱ ትልቅ ተአምር ነው።
አረ አሁን እራሱ በጣም ነዉ እሚስፈራዉ በፈጣሪ😢
@@sameramohamed4716አይባልም አለፈ
ምኑ ነዉ አደገኛ ደርቆ ኤጭ ይህን ማንም ይጠፈጥፈዋል
አታውቂውም 90 ፐርሰንት ውሸት ነው በደንብ አውቀዋለው አይገልፅውም ፔንጤም ሲሆንአውቃለው ጫታም ነበር ድሮ 25አመት በላይ የነበረ ታሪክ ነው የኩባ ሰፈር ልጅ ነኝ የሚለው ሁሉ ውሸት እንዴ አዳም ኩሩሩ አይደለም እንዴ የሚባለው ጌም አይደለም ተልእኮ አለው ውሸታም
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ጋዜጠኛው ስራት ይኑርህ ፊት ለፊት መጥቶ ታሪኬ ሰው ይማር ማለቱ ማድነቅ አለብህ ብዙ ሰው ታሪኩን ይዞ ተቀምጦል ጎበዝ ነው
ታሪኩን በስርአት እንዳይናገር ጋዜጠኛው መጠየቅ አልቻለም ይቆጣል ጣልቃ ይገባል የጥያቄ ቅደም ተከተል አይለይም።ትውልዱ በኔ ይማር ወደ ፈጣሪው ይቅረብ ማለቱ አሪፍ ነው።
አንተ በእርሱ ቦታ ብትሆን ትመታው ነበር ይመስለኛል
ኧረ አታፍሩም ግሞች
ወንድሜ እውነት እድለኛ ነህ ለንሰሀ መብቃትህ ስቱ በዛው ጠፍቶ ቀርቶዋል
ፕሮቴስታንት ጋር ንስሃ ውሽት ስው ብዙ ህዝፊት እንዲ አድርኩ ብሎ ምን ሚሉት ነው( የገደል ማሚቱ ማለት
ጋዜጠኛው ግን ብዙ ይቀርካል አንተ ባለጉዳዩ ግን በርታ ይቅርታ መጠየቅ ወደእግዚያብሄር በመቅረብክ መልካም ነው
እያለማምዱት ነው ህዝቡን ይሄ ጣብያ የቡሽቲ ማስታወቂያ እየሰራ ንው አለማየት ነው ይሄን ቻናል
ወንድሜ በርታ አንተ ዋናው የሰይጣን አገልጋይ ስለነበርክ ተቃጥሎብሃል፤ በጭራሸ አሁን ነፍስህን አያገኛትም፤ ሰውን እንዳይቀበልህ በድሮ ታሪክህ እንዲፈርብህ ያደርጋል፤ ፅና አይዞህ፤ ይህኛውም ጊዜ ያልፋል። የማያልፈውን አጠንክረህ ጨብጥ። ቲቶ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³ እኛ ደግሞ አስቀድመን የማናስተውል ነበርንና፤ የማንታዘዝ፥ የምንስት፥ ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ፥ በክፋትና በምቀኝነት የምንኖር፥ የምንጣላ፥ እርስ በርሳችን የምንጠላላ ነበርን።⁴ ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥⁵ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
እኔ የፔንጤ አይማኖት ደስ የሚለኝ ለዚህ ንው ወንጌል ይለውጣል
ጌታ የመጣዉ ለእንዳንተ አጢአተኛ ነዉ የመጣዉ ጌታ ፍቅር ነዉ❤❤ያድናል ጌታ
አነተስ እርግጠኛ ነህ ከሀጥያት ነፃነህ
እኔ እንደምረዳው ወይም እንደሚገባኝ ጋዜጠኛ ተጠያቂን የልቡን እንዲያወራ የሚያደርግ እንጂ የሚያፋጥጥ አይደለም ስለዚህ አዳምጥ የበሰለ ጥያቄ ጠይቅደሞ በግድድድ ይቅርታ ማስጠየቅ የለብህም
ወይኔ ፊቱ እደት ነዉ እሚስፈራዉ ደግም አስታያየቱ ፊቱ ሁሉ ነገሩ በጣም ያስፈራል😢
እኔ ምለው ብዙ ተመልካች እንድታገኙ ነው እንደዚህ አይነት ሰው ምታቀርቡት ጋዜጠኛው እንዳይደፍርክ ተጠንቀቅ
ሮሜ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁹ አፍም ሁሉ ይዘጋ ዘንድ ዓለምም ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ በታች ይሆን ዘንድ ሕግ የሚናገረው ሁሉ ከሕግ በታች ላሉት እንዲናገር እናውቃለን፤²⁰ ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና።²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።²⁵ እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥²⁶ ራሱም ጻድቅ እንዲሆን በኢየሱስም የሚያምነውን እንዲያጸድቅ አሁን በዚህ ዘመን ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው።
ቲቶ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³ እኛ ደግሞ አስቀድመን የማናስተውል ነበርንና፤ የማንታዘዝ፥ የምንስት፥ ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ፥ በክፋትና በምቀኝነት የምንኖር፥ የምንጣላ፥ እርስ በርሳችን የምንጠላላ ነበርን።⁴ ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥⁵ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
እንኳን ጌታ እረዳህ 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ንድማችን እንኳን ጌታ ረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው!!❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
ወንድሜ እግዚኣቢሀር ይመስገን እንካ ተመለክ 🥺👌
ሠላም ለእናንተ ሰወች ያልገባኝ ሌላ በክርስቶስ የመዳን መንገድ አለ ወይ ይህ ሰው በክርስቶስ ድኖል ለማለት ይከብዳል መቶ እጥፍ ከእግዚአብሔር ሀሳብና ፈቃድ ውጭ ጭራሽ ክርስቶስ ታቱ ጭኑ ላይ አለበት ብሎ የሚያምን የጥልቁ ገዥ ማስተርስ አስደርጎታል ጌታ ይድረስልህ
ኦሪት ዘሌዋውያን 1928፤ ስለ ሞተውም ሥጋችሁን አትንጩ፥ ገላችሁንም አትንቀሱት፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።
ጋዤጠኛው ጋዜጠኛ ነህ ግን ? ብዙዋች እኮ ነውራቸውን ይዘው በቤታቸው የተቀመጡ አሉ ይሄ ወንድማችን ያለፈበትን መንገድ ለወጣቱ ማስተማሪያ ይሆናል ብሎ ነው የወጣው በተለይ በሀገራችን ነውር እና ወንጀል የሆነውን ነገር እራሱን አጋልጦ የወጣው መሀበርሰባችን እንዲማር ነው ታሪኩን በአግባቡ እንዳይናገር በአግባቡ ጥያቄህን በቅደመ ተከተል አላቀርብክም ትቅለበለባለህ ። የጋዜጠኝነት ኤቴክሱ የገባህ አልመሰለኝም ደግመህ እየው እና ምን ማሻሻል እንዳለብህ አውቀህ አሻሽል ። ወንድማችን እግዚያብሔር እንኮን ረዳህ ብዙዋችን ካሉበት ችግር እና ውጣውረድ ታሪክህን በመንገር መመለስ ትችላለህ ጌታ ይርዳህ በርታ።
Amazing testimony Jesus is lord
የግሩፕ ጸብ አዲስ አበባ የፈላ ግዜ እኛ ህጻናት ነበር። በድንጋይ፣ በገጀራ፣ በጩቤ ነበር የሚከሻከሹት። እሱ የሚለው ኩባ ሰፈር የተረገሙ ወንበዴዎችን እሱን ጨምሮ ያፈራ ነው። ከኩባ ሰፈር በተጨማሪ በየሰፈሩ ግሩፖች ነበሩ። ከማስታውሳቸው ጉልቤዎች ውስጥ ገጀራው፣ አሸብር የሚባሉ አስታውሳለሁ። አቤት የደረሰች ሴት ልጅ ያለችው እንዴት ይሳቀቅ ነበር በዛ ዘመን። ስልክ ተደግፈው ተሰብስበው ይቆማሉ፣ ነይ ካሉ ከመሄድ ውጪ አማራጭ የለም። ጭካኔያቸው ገደብ አልነበረውም
ልክ ነህ ይሄ ግን ብዙም አይታወቅም ዝም ብሎ እራሱን ቆልሎ ነው የመጣው እኔ እሱ በሚለው ዘመን የነበሩ የኩባ ሰፈር መጠለያ ሰፈር ወታደር ሰፈር የነበሩ ጉልቤዎችን በብዛት አውቃቸዋለው እነ ገጀራው አሸብር ገድሉ ኢብራሂም ተስፋዬ በተለይ እነ ኢብራሂም ቤት ብዙ ወንድማማቼች ሁሉም ጉልቤዎች ነበሩ እድር ሜዳ አከባቢ ልጆች
ሃይ ስኩል ስገባ ትንሽዬ ሆኜ ቆንጆ ገና ጉርምስና የጀመረው ልጅ ነበርኩኝ። 13: 24: .......የሚባሉ ቀንደኛ ቡድኖች ነበሩ። እኔ ልጅ ስለነበርኩኝ ብዙም አይገባኝም ነበር። ትምህርት ቤት ውስጥ በድንጋይ ሰው ይቀጠቅጡ ነበር።የመግቢያውን በር ከሩቅ ጀምረው ተቆጣጥረው ይዘርፉ ነበር። ልክ እኔን ሲያዩ ይቺን እንዳትነኳት ብሎ ዘራፊ ጮክ ብሎ ከፊት ላለው ይነግራል። ከዛ ግቢ እስክገባ ሳልፈተሽ እገባ ነበር።ትንሽዬ የጠይም ቆንጆ ስለነበርኩኝ ብቻ አምልጫለሁ።አሁን ግን እንዲህ ሲናገሩ ስሰማ ከስንቱ አምልጫለሁ ለካ አልኩኝ።
@@addisababanazareth1525 እንኩዋን ተረፍሽልን። አሁን አግብተሽ ወልደሽ ከብደሻል መቼም። ጊዜ ደጉ
ምን አይነት ጉድ ነው ዘንድሮ የምንሰማው ይህንን ሁሉ ጉድ ይቺ ምስኪን አገር ተሸክማ የኖረችውእባክህ ብዙ ይቀርካል አለባበስህ አስተያየትህ አውሬ ነው የምትመስለው ፆም ፅሎት ይዘህ ተለወጥ ልብስህ ምንድን ይሉታል?
🎉ከምጠይቀዉ ግደለዉና ገነት ግባ በመፀሀፋ ቅዱስ ህግ🎉🎉
አሁን አንተ ፓስተር ነኝ ታለህ ይሄ ጴንጤ የሚባል ሀይማኖት በጣም ችግር አለበት እንደዚህ አይነቶቹን ፓስተር የሚያረገው ምን ጉድ ነው በየ መድረኩላይ እየጨፈሩ ህዝብን የሚያጠፉ በጣም ያሳዝናል
ነገረህ እኮ።ዱርዬ፣ደፋሪ፣ገዳይና ወንጀለኛ በነበርኩበት ጊዜ ተከብሬና ተፈርቼ እኖር ነበር።ዛሬ ደግሞ መፅሃፍ ቅዱስን አንብቤ ተለውጬ ሰላማዊ ስሆን ማንም አሩን ሊያራብኝ ይመጣል።👺👺👺👺👺አንተም የዚህን ሰው መለወጥ አላስደሰተህም። ለማንኛውም ጴንጤ ሆኖ ሰላማዊ ሆኗል።
እንኳን በድንግል ምልጃ ልጇ መለሰህ ተመስገን
ነገ ፓስተር ይሆናል😂 እመብርሀን በምልጃዋ ትረዳህ
ነው እኮ😢
Kkkkkkk
ይህ በእውነት ድኖዋል
ኤጭ
ታሪኩ እውነት ነው ወንድሜ ይኃንስ ማብጃ የሰፈሬ ልጅ ነው የሚገርመው በየ አመቱ ጥምቀት በአል ላይ የካ ሚካኤል ሁልጊዜ በጩቤ ይገዳደሉ ነበር እና ምን የመሰለ ልጅ ተገሏል የሰፈራችን ልጅ ያንተ የከበደው ጌዩ መሆንህ ነው እንጂ ባንተ ባች ሁሉም የሰረሸው ነው
ይህን ልጅ አውቀዋለሁ አደገኛ ተደባዳቢ ነበር ኮተቤ ኩባ ሰፈር።የነ ዮናስ ኩኬ ቡድን ነበር።አየህ ያልሞትከው ለዚ ነው ክርስቶስን እንድታውቅ።ዮናስ ኩኬ ተገሎአል።
ክርስቶስን ካደ እንጂ
ጣቢያ እና ይህ ሰው በሽፋን ቃሉን ቀጥሎ ድርጊቱን እያለማመደ ነው!!
እንድህ ማለትህ ራሱ ድፍረትህ። ይገርማል ሁሉንም ቀልድ እያረክ ነዉ ወይ ፈጣሪ
ሁሉም፡ ግብረ፡ ሠዶማዊያን፡ ፊታቸው፡ ከሠል፡ ይመስላል፡ እዚህ፡ አውሮፓ፡ ውስጥ፡ የማውቃቸው፡ አሉ።
እውነት ነው ውስጣቸውም ላያቸውም የቆሸሸ ቆሻሾች ናቸው
ውሸታም። የቆንጆ ቆንጆ ናቸው አብዛኛዎቹ።👺👺👺👺👺
እንኳን እግዚአቢሔር ረዳህ
ሰው ግለሃል ብለህ ትጠይቃለህ እዴ ? አዎ ብሎ እራሱላይ እንዲመሰክር ነው
ጠያቂው አጠያየቅ አይችልም
በስማአም ሰዉየዉ ሲያስፈራ😢😢😢😢😢😢
እረ እንደው ስንት አይነት? ጉድ ነው የምንሰማው አሁንስ ማን? ያምነዋል ልብሱ እራሱ ምንድነው?አሁንም ጤነኛ አይመስልም በስመአብ
ኦርቶዶክስ ከልሆና አይዋጥለችሁም
እባካችሁ የምታቀርቡትን እወቁ ይሄ ደሞ ኮተታምመጀመሪያ የለበስከውን አስተካክል ጀማነሽ ነች የሰፋችልህ
😅😅😅
Ahun min yetebesiehe ?
teyakiw gen kegn gunchehen stroke amohal ende?
ሰውዬው አሁንም የሚከብድ ነው! ይቅር ይበለኝ አምላኬ😢🙏 ግን ምን ለማስተማር አቀረባቹት?
ጋዜጠኛው መጠየቅ አይችልም እንጂ ጥሩ interview ነበር።
Gospel can change and he's chaned
አሁንም በዛው ውስጥ እንዳለህ አንደበትህ ይገልፃል !
Enkan egzabher redahhh
ትችላለህ
ጋዜጠኛዉ ምንጉድ ነዉ አያሰወራም ወጀለኛ ነዉ መታሰር አለበት
ሊደፍር የሚመጣውን እስከ ወዲያኛው ማሰናበት ነው::ሕግ ምናምን አይሰራም::ሕግ አውጪውም ዳኛውም ያው ስለሆነ::አንተን ግን አለማድነቅ አይቻልም ቢያንስ እውነቱን ተናግረሃል::ስንቱ ሰው መሳይ እንደ ሰው ልብስ ለብሶ ሰው መስሎ ቆሞ እየሄደ ነው!?
Gazetgawe Delaware behone yeshalwale! Tedafa chekule nehe.
ጋዜጠኛዉ፣ የአጠያየቅ፣ ትሬኒንግ፣ ያስፈልግሀል፣፣ እንዴት፣ እንደሚጠይቁ፣ ጋዘጠኞች፣ የሚሰሪትን፣ ተመልከት፣፣ ቁጣ፣ ፈራጅ፣ መሰል፣ አጠያየቅህን፣ እራስህን፣ በመመልከት፣ አርም፣፣ሰዉየዉንም፣ ሀሳቡን፣ አስጨርስ፣፣
😂😂😂😂😂ጋዜጠኛው. እና. ባልደረቦቻችሁ😂😂😂😂😂ቂጣችሁን. ጠብቁ. ሰውየው. አሁንም. ያስፈራል
😂😂🙈🙈🤣🤣🤣
😂😂😂 ere tewuu
😂😂😂😂😂ere Weyooo
🤮🤮🤮🤮 ሀጥያት ዓይነቶች ብዙ ናቸው ልበል ያንተ ይሰቀጥጣል
Wanaw ahun meqeyeru new yehatiyat tilk tinish yelem geta yimiral
Berta tenkr
😂😂😂😂ምድነው. ልብሱ. የፃፈው. አማረኛ. ኪቦርድ. 😂😂😂😂ወይድሌ. ተጨማለቃቹ. ሰይጣን. ሱፍ. ለብሶ. መጣ
Gazetegnaw ebakh 😮
ጠያቂው መጠየቅ አይችልም
😂😂😂😂ከላይ ከላይ. ነው. የሚለፈልፈው. የኳስ. ሲጫወቱ. የሚቀባጥረው. ነው የሚመስለው
ይሄን ሰው አሁንም መጠቀቅ ነው
😂😂😂ጋዜጠኛውን. ክፉኛ እያየው ነው😂😂😂ቂጡን. ይጠብቅ
መናገሩ ጥሩ ነው 😢😢😢 ጋዜጠኛዉ ተረጋጋ ከዛ ሂወት ወቷል ወንጌላዊ😂😂😂 ፖስተር አጨናነቁት ፔኒስዮን
ጌይ ነበርኩ እና እየተደረጉ ምን አይነት ወንድነት ነው ። አይመስለኝም
Wenjelawi..eyu bayu
በጌታ በእየሱስ ስም አንተ ላይ ብዙ አጋንንት እንዳለብህ በደንብ ይታወቃል ምንድነው ይሄ ሁላ ጉድ እግዚአብሔር ቆዳህ አበላሽልኝ ይላል እንዴ ልብሱ ላይ በቀይ ቀለም ለቅልቀህ ኢየሱስ ሀያል አምላክ መሆኑን ማንም ያዉቃል ስይጣን መሰብሰቢያ ሆነህ የሚገርመዉ ደግሞ አሁን ከዝህ ሰዉ ምን ይማራል እና ነዉ ያቀረባችሁት እንዴ ምነዉ እንደዝህ ወረዳችሁ ኤጭ አንተ ቤተሰብ ባይክድህ ነዉ የሚገርመኝ ማፈርያ
አተም ጉልበተኛ ነኝ ብለህ ታምናለህ እንደ የሆንክ ውዳቂ ነገር
😂😂😂😂😂😂😂 yale programe asakachgn getan
አስቀያሚ ምን ይመስላል
አይባልም!
@@otakugamer748 ሰይጣን ነው ከሱምን ሊማር ነው ትዉልድ
አሏህ ስንቱን ያሰማናል ያረብ አሁንም እዛው ውስጥ ያለ ይመስላል አዑዙቢሏህ
ሰረድብ ምን አመጣው ?
ስድቡን ምን አመጣው ?
ሰይጣን ፈርዶበት አንተ ራስህን ለማፅዳት ሰይጣን ላይ ደፍድፈህ ጨረስክ 😂ምን አይነት ገቢ ለሰይጣን እንዳስገባህለት በዛው ብትናገር ጥሩ ነበር።
😇🤩🤔🤭💯💥👏👏👏👏👏
ኧረ ተዉ ሠው አታጃጅሉ
Yehenene be gude makrebachu yeleyelte endete mamene newe yakatge. Teru adergo advertised aderege. 100 % tefatu ye midiyawe newe. Endete ligone chale. Eskezare metame tekite fetachwe teshefeno yayenwe. Enate beadebabaye ametachute. EGZABHER bemiketwawe mengede yektachu.. ejge tesfa yaskortale.
ንስሃ ለመግባት ነው የመጣኸው
ሚዲያው በራሱ ማስታወቅያ እየሰራ ይመስለኛል እስቲ ቴብሉ ላይ ያለውን ስንደዶ መሳይ ከለሮቹን ተመልከቱ የግብር ሰዶም አርማ ነው ይህ በራሱ አንድ ማሳያ ነው ያሳፍራል በዚህ ልክ ቆሻሻ ተግባር ማስታወቅያ ሆኖ ሲሲራ
Besmam weweld.omenfes.kedos.ahado.amelak.amen.hagereachenm.amelakchen.medanutachen.yaserat.hager.yethiopiya.set.god.nw.teshikema.yenorchew???.....demo.nsea.seigba.xeom.xelote.segedet.mexewat..yelilbet.feuse.e.r.yewke.bewnt.
ጋዜጠኛው ምንም አያስወራም።
ውሸቱን ነው የድሮ ዱርዬ በግሩፕ የሚደባደቡት ውስጥ ጌ የለም የንያህል እየተደባደቡ ጌ በጣም ነው የሚጠሉት አንተን ያኔ አውቀውህ ቢሆን አጥንትህ ተለቅሞ ነበር የምትቀበረው ያኔ እኮ እንዳሁኑ ማሪዋና የለም በአጠቃላይ ጌ ያለው ጴንጤ ቸርች ነው
ጋዜጠኛዉ ፊተ ጨፍጋጋ አስመሳይ መሳይ🫣
ምን አይነት ዘገባነው😅
Getan be commentachu teznanahu
😂😂😂😂
ጋዜጠኛው የማይረባ ነው
ሲጀመር ፔንጤ ግብረሰዶማዊያን ናቸዉ ኤጭ ግብረሰዶሙ ተነስቶ ፖስተር መሆን ይችላል?😅😅😅😅😅
Orthodox iminat tekatayoch iko ፃድቅ ናቸው kkkkk
@@yonathan2895ትክክል አዎ እምነቱ የሚያዛቸዉን እሚተገብሩ ሁሉ ጳድቅ ናቸዉ
ጋዜጠኛው አትጩህ ተረጋጋ እሱ አስርት ሳይጨርስ ጣልቃ አትግባ በፈጠረህ ረጋ በል!!!
ጋዜጠኛው አይረባም !!!!!! ኢንተርቪ ነው ወይስ ልትመክረው ልትተችው ነው የጠራኽው ...ማውራት ሱስ ካለብህ ጋዜጠኛ ጥራና ተጠየቅ ብሮ 🤬😡
ጋዘጠኛው ምን ያኮሳትረዋል ምን ያናድደዋል ምንም ኮንፈርት አይሰጥም ሰውየውም አላስወራም አለው እኮ
እኔም ተኮሳትሬ ነዉ ማየዉ
Ene emlalew kelba yekerta ededrglh exelyalew meknatum ata metseraw yenberaw sera awkhaw layhone yechelal even rask latwek techelelah ena it's ok egzbher yeker yeblh wedma
😂😂😂😂😂😂😂😂wow
Benatachu endnzeh aynat senmgbar yelelachw letewulid yemaytkem sew intirebvw atadregu beka eyabretatachu endhon ewku
ጋዜጠኛው ይሸኩላል መጠየቅ አልቻልክም
Yepaneta koseta gude ayalekeme
Baa eyasus sim🤦♀️
ወይ 8ኛው ሺህ !
Ahuneme gay nehe kezeyache medere yenklhe memote yemigebahe wenjelga nehe ahuneme hesanatene eyabelashe endehone alteratereme be haymanote tela sere yetedebeke agante nehe. Geta yegesesehe.
አይ አዳም ደግሞ በዚህ መጣክ
አንተ ቆሻሻ ከምታቀርብ ንጹ ሰው ለምን አታቀርብም አንተም እንደነሱ ነው ደበርከኝ
አንተ ግን እንደት ነዉ ወንድምህ ላይ ጀ__ህ ሚቆምልክ ከብት ራሱ አይሳሳትም አሁንም በምንፍቅናዉ ዉስጥ ያሉ በክርስቶስ ሽፋን ለሰይጣን ሚሰሩ ሰዶማዉያን መብዛታቸዉ ያደባባይ ሚስጥር ነዉ ይቅርታ እኔ ይቅርታም አላደርግልህ
Euuu in Christ
የኛ ቲቪ የቆሻሾች መጠራቀሚያ
Egzahabere yewdktn yansal
Fiti fiti mitlut fitun min yadrig
አንተ ደነዝ ጋዜጠኛ ለምንድነው ምታቋርጠው ያውራበት
Ahun ante wongeln iyemasekerk naw malet naw ????Geta yifawusih
ያንተሰ ከፋ ሰይጣን ታሰቀና የለ ሆ
እረ አሁንም ለመሸቀል ነዉ እንጂ አልተቀየርክም ፊትክ ይከብዳል
እርገጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው እስከአሁን ድረስ በችግሩ ውስጥ እየተሰቃየህ እንደሆነ ብትመሰክር ይ ሁሉ comment positive ይሆን ነበር ግን አንተ የመሰከረው የጌታን ማዳን ስለሆነ ነው negative comment የበዛው አይዞህ በርታ እንዳልልህ እንኳን በፀጋው በርትተህ ሰው የምታበረታ ነህ
ፀጋ ይብዛልህ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ እኔ የክርስቶስ አማኝ ነኝ የማላውቀውን አሳውቀህኛል ስለ ታቶው ግን የእምነት አባቶቻችን እንዳሉት ሰው እንዳይሰናከል እንተወዋለን እንጂ .
ሁላችንም ቢገባን ክርስቶስ እኮ ከሁሉም በለይ ነው
አንዳንድ ነገሮች የምናደርጋቸው ውጤቱን አይተን ነው እንጂ መፅሐፍ ቅዱስ ፈቅዶም ሳይፈቅድም ቀረቶ አይደለም ተባረክ
ይህን ልጅ እኔ አውቀዋለሁ ምን ያህል አደገኛ ልጅ ነበር።ክርስቶስን አውቆ ስለ ኢየሱስ መመስከሩ ለኔ ይህ በራሱ ትልቅ ተአምር ነው።
አረ አሁን እራሱ በጣም ነዉ እሚስፈራዉ በፈጣሪ😢
@@sameramohamed4716አይባልም አለፈ
ምኑ ነዉ አደገኛ ደርቆ ኤጭ ይህን ማንም ይጠፈጥፈዋል
አታውቂውም 90 ፐርሰንት ውሸት ነው በደንብ አውቀዋለው አይገልፅውም ፔንጤም ሲሆንአውቃለው ጫታም ነበር ድሮ 25አመት በላይ የነበረ ታሪክ ነው የኩባ ሰፈር ልጅ ነኝ የሚለው ሁሉ ውሸት እንዴ አዳም ኩሩሩ አይደለም እንዴ የሚባለው ጌም አይደለም ተልእኮ አለው ውሸታም
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ጋዜጠኛው ስራት ይኑርህ ፊት ለፊት መጥቶ ታሪኬ ሰው ይማር ማለቱ ማድነቅ አለብህ ብዙ ሰው ታሪኩን ይዞ ተቀምጦል ጎበዝ ነው
ታሪኩን በስርአት እንዳይናገር ጋዜጠኛው መጠየቅ አልቻለም ይቆጣል ጣልቃ ይገባል የጥያቄ ቅደም ተከተል አይለይም።ትውልዱ በኔ ይማር ወደ ፈጣሪው ይቅረብ ማለቱ አሪፍ ነው።
አንተ በእርሱ ቦታ ብትሆን ትመታው ነበር ይመስለኛል
ኧረ አታፍሩም ግሞች
ወንድሜ እውነት እድለኛ ነህ ለንሰሀ መብቃትህ ስቱ በዛው ጠፍቶ ቀርቶዋል
ፕሮቴስታንት ጋር ንስሃ ውሽት ስው ብዙ ህዝፊት እንዲ አድርኩ ብሎ ምን ሚሉት ነው( የገደል ማሚቱ ማለት
ጋዜጠኛው ግን ብዙ ይቀርካል አንተ ባለጉዳዩ ግን በርታ ይቅርታ መጠየቅ ወደእግዚያብሄር በመቅረብክ መልካም ነው
እያለማምዱት ነው ህዝቡን ይሄ ጣብያ የቡሽቲ ማስታወቂያ እየሰራ ንው አለማየት ነው ይሄን ቻናል
ወንድሜ በርታ አንተ ዋናው የሰይጣን አገልጋይ ስለነበርክ ተቃጥሎብሃል፤ በጭራሸ አሁን ነፍስህን አያገኛትም፤ ሰውን እንዳይቀበልህ በድሮ ታሪክህ እንዲፈርብህ ያደርጋል፤ ፅና አይዞህ፤ ይህኛውም ጊዜ ያልፋል። የማያልፈውን አጠንክረህ ጨብጥ።
ቲቶ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ እኛ ደግሞ አስቀድመን የማናስተውል ነበርንና፤ የማንታዘዝ፥ የምንስት፥ ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ፥ በክፋትና በምቀኝነት የምንኖር፥ የምንጣላ፥ እርስ በርሳችን የምንጠላላ ነበርን።
⁴ ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥
⁵ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
እኔ የፔንጤ አይማኖት ደስ የሚለኝ ለዚህ ንው ወንጌል ይለውጣል
ጌታ የመጣዉ ለእንዳንተ አጢአተኛ ነዉ የመጣዉ ጌታ ፍቅር ነዉ❤❤ያድናል ጌታ
አነተስ እርግጠኛ ነህ ከሀጥያት ነፃነህ
እኔ እንደምረዳው ወይም እንደሚገባኝ ጋዜጠኛ ተጠያቂን የልቡን እንዲያወራ የሚያደርግ እንጂ የሚያፋጥጥ አይደለም ስለዚህ አዳምጥ የበሰለ ጥያቄ ጠይቅ
ደሞ በግድድድ ይቅርታ ማስጠየቅ የለብህም
ወይኔ ፊቱ እደት ነዉ እሚስፈራዉ ደግም አስታያየቱ ፊቱ ሁሉ ነገሩ በጣም ያስፈራል😢
እኔ ምለው ብዙ ተመልካች እንድታገኙ ነው እንደዚህ አይነት ሰው ምታቀርቡት ጋዜጠኛው እንዳይደፍርክ ተጠንቀቅ
ሮሜ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ አፍም ሁሉ ይዘጋ ዘንድ ዓለምም ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ በታች ይሆን ዘንድ ሕግ የሚናገረው ሁሉ ከሕግ በታች ላሉት እንዲናገር እናውቃለን፤
²⁰ ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና።
²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
²⁵ እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥
²⁶ ራሱም ጻድቅ እንዲሆን በኢየሱስም የሚያምነውን እንዲያጸድቅ አሁን በዚህ ዘመን ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው።
ቲቶ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ እኛ ደግሞ አስቀድመን የማናስተውል ነበርንና፤ የማንታዘዝ፥ የምንስት፥ ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ፥ በክፋትና በምቀኝነት የምንኖር፥ የምንጣላ፥ እርስ በርሳችን የምንጠላላ ነበርን።
⁴ ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥
⁵ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
እንኳን ጌታ እረዳህ 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ንድማችን እንኳን ጌታ ረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው!!❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
ወንድሜ እግዚኣቢሀር ይመስገን እንካ ተመለክ 🥺👌
ሠላም ለእናንተ ሰወች ያልገባኝ ሌላ በክርስቶስ የመዳን መንገድ አለ ወይ ይህ ሰው በክርስቶስ ድኖል ለማለት ይከብዳል መቶ እጥፍ ከእግዚአብሔር ሀሳብና ፈቃድ ውጭ ጭራሽ ክርስቶስ ታቱ ጭኑ ላይ አለበት ብሎ የሚያምን የጥልቁ ገዥ ማስተርስ አስደርጎታል ጌታ ይድረስልህ
ኦሪት ዘሌዋውያን 19
28፤ ስለ ሞተውም ሥጋችሁን አትንጩ፥ ገላችሁንም አትንቀሱት፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።
ጋዤጠኛው ጋዜጠኛ ነህ ግን ? ብዙዋች እኮ ነውራቸውን ይዘው በቤታቸው የተቀመጡ አሉ ይሄ ወንድማችን ያለፈበትን መንገድ ለወጣቱ ማስተማሪያ ይሆናል ብሎ ነው የወጣው በተለይ በሀገራችን ነውር እና ወንጀል የሆነውን ነገር እራሱን አጋልጦ የወጣው መሀበርሰባችን እንዲማር ነው ታሪኩን በአግባቡ እንዳይናገር በአግባቡ ጥያቄህን በቅደመ ተከተል አላቀርብክም ትቅለበለባለህ ። የጋዜጠኝነት ኤቴክሱ የገባህ አልመሰለኝም ደግመህ እየው እና ምን ማሻሻል እንዳለብህ አውቀህ አሻሽል ።
ወንድማችን እግዚያብሔር እንኮን ረዳህ ብዙዋችን ካሉበት ችግር እና ውጣውረድ ታሪክህን በመንገር መመለስ ትችላለህ ጌታ ይርዳህ በርታ።
Amazing testimony Jesus is lord
የግሩፕ ጸብ አዲስ አበባ የፈላ ግዜ እኛ ህጻናት ነበር። በድንጋይ፣ በገጀራ፣ በጩቤ ነበር የሚከሻከሹት። እሱ የሚለው ኩባ ሰፈር የተረገሙ ወንበዴዎችን እሱን ጨምሮ ያፈራ ነው። ከኩባ ሰፈር በተጨማሪ በየሰፈሩ ግሩፖች ነበሩ። ከማስታውሳቸው ጉልቤዎች ውስጥ ገጀራው፣ አሸብር የሚባሉ አስታውሳለሁ። አቤት የደረሰች ሴት ልጅ ያለችው እንዴት ይሳቀቅ ነበር በዛ ዘመን። ስልክ ተደግፈው ተሰብስበው ይቆማሉ፣ ነይ ካሉ ከመሄድ ውጪ አማራጭ የለም። ጭካኔያቸው ገደብ አልነበረውም
ልክ ነህ ይሄ ግን ብዙም አይታወቅም ዝም ብሎ እራሱን ቆልሎ ነው የመጣው እኔ እሱ በሚለው ዘመን የነበሩ የኩባ ሰፈር መጠለያ ሰፈር ወታደር ሰፈር የነበሩ ጉልቤዎችን በብዛት አውቃቸዋለው እነ ገጀራው አሸብር ገድሉ ኢብራሂም ተስፋዬ በተለይ እነ ኢብራሂም ቤት ብዙ ወንድማማቼች ሁሉም ጉልቤዎች ነበሩ እድር ሜዳ አከባቢ ልጆች
ሃይ ስኩል ስገባ ትንሽዬ ሆኜ ቆንጆ ገና ጉርምስና የጀመረው ልጅ ነበርኩኝ። 13: 24: .......የሚባሉ ቀንደኛ ቡድኖች ነበሩ። እኔ ልጅ ስለነበርኩኝ ብዙም አይገባኝም ነበር። ትምህርት ቤት ውስጥ በድንጋይ ሰው ይቀጠቅጡ ነበር።
የመግቢያውን በር ከሩቅ ጀምረው ተቆጣጥረው ይዘርፉ ነበር። ልክ እኔን ሲያዩ ይቺን እንዳትነኳት ብሎ ዘራፊ ጮክ ብሎ ከፊት ላለው ይነግራል። ከዛ ግቢ እስክገባ ሳልፈተሽ እገባ ነበር።
ትንሽዬ የጠይም ቆንጆ ስለነበርኩኝ ብቻ አምልጫለሁ።
አሁን ግን እንዲህ ሲናገሩ ስሰማ ከስንቱ አምልጫለሁ ለካ አልኩኝ።
@@addisababanazareth1525 እንኩዋን ተረፍሽልን። አሁን አግብተሽ ወልደሽ ከብደሻል መቼም። ጊዜ ደጉ
ምን አይነት ጉድ ነው ዘንድሮ የምንሰማው ይህንን ሁሉ ጉድ ይቺ ምስኪን አገር ተሸክማ የኖረችውእባክህ ብዙ ይቀርካል አለባበስህ አስተያየትህ አውሬ ነው የምትመስለው ፆም ፅሎት ይዘህ ተለወጥ ልብስህ ምንድን ይሉታል?
🎉ከምጠይቀዉ ግደለዉና ገነት ግባ በመፀሀፋ ቅዱስ ህግ🎉🎉
አሁን አንተ ፓስተር ነኝ ታለህ ይሄ ጴንጤ የሚባል ሀይማኖት በጣም ችግር አለበት እንደዚህ አይነቶቹን ፓስተር የሚያረገው ምን ጉድ ነው በየ መድረኩላይ እየጨፈሩ ህዝብን የሚያጠፉ በጣም ያሳዝናል
ነገረህ እኮ።
ዱርዬ፣ደፋሪ፣ገዳይና ወንጀለኛ በነበርኩበት ጊዜ ተከብሬና ተፈርቼ እኖር ነበር።
ዛሬ ደግሞ መፅሃፍ ቅዱስን አንብቤ ተለውጬ ሰላማዊ ስሆን ማንም አሩን ሊያራብኝ ይመጣል።
👺👺👺👺👺
አንተም የዚህን ሰው መለወጥ አላስደሰተህም። ለማንኛውም ጴንጤ ሆኖ ሰላማዊ ሆኗል።
እንኳን በድንግል ምልጃ ልጇ መለሰህ ተመስገን
ነገ ፓስተር ይሆናል😂 እመብርሀን በምልጃዋ ትረዳህ
ነው እኮ😢
Kkkkkkk
ነገረህ እኮ።
ዱርዬ፣ደፋሪ፣ገዳይና ወንጀለኛ በነበርኩበት ጊዜ ተከብሬና ተፈርቼ እኖር ነበር።
ዛሬ ደግሞ መፅሃፍ ቅዱስን አንብቤ ተለውጬ ሰላማዊ ስሆን ማንም አሩን ሊያራብኝ ይመጣል።
👺👺👺👺👺
አንተም የዚህን ሰው መለወጥ አላስደሰተህም። ለማንኛውም ጴንጤ ሆኖ ሰላማዊ ሆኗል።
ወንድሜ በርታ አንተ ዋናው የሰይጣን አገልጋይ ስለነበርክ ተቃጥሎብሃል፤ በጭራሸ አሁን ነፍስህን አያገኛትም፤ ሰውን እንዳይቀበልህ በድሮ ታሪክህ እንዲፈርብህ ያደርጋል፤ ፅና አይዞህ፤ ይህኛውም ጊዜ ያልፋል። የማያልፈውን አጠንክረህ ጨብጥ።
ቲቶ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ እኛ ደግሞ አስቀድመን የማናስተውል ነበርንና፤ የማንታዘዝ፥ የምንስት፥ ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ፥ በክፋትና በምቀኝነት የምንኖር፥ የምንጣላ፥ እርስ በርሳችን የምንጠላላ ነበርን።
⁴ ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥
⁵ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
ይህ በእውነት ድኖዋል
ኤጭ
ታሪኩ እውነት ነው ወንድሜ ይኃንስ ማብጃ የሰፈሬ ልጅ ነው የሚገርመው በየ አመቱ ጥምቀት በአል ላይ የካ ሚካኤል ሁልጊዜ በጩቤ ይገዳደሉ ነበር እና ምን የመሰለ ልጅ ተገሏል የሰፈራችን ልጅ ያንተ የከበደው ጌዩ መሆንህ ነው እንጂ ባንተ ባች ሁሉም የሰረሸው ነው
ይህን ልጅ አውቀዋለሁ አደገኛ ተደባዳቢ ነበር ኮተቤ ኩባ ሰፈር።የነ ዮናስ ኩኬ ቡድን ነበር።አየህ ያልሞትከው ለዚ ነው ክርስቶስን እንድታውቅ።ዮናስ ኩኬ ተገሎአል።
ክርስቶስን ካደ እንጂ
ጣቢያ እና ይህ ሰው በሽፋን ቃሉን ቀጥሎ ድርጊቱን እያለማመደ ነው!!
እንድህ ማለትህ ራሱ ድፍረትህ። ይገርማል ሁሉንም ቀልድ እያረክ ነዉ ወይ ፈጣሪ
ሁሉም፡ ግብረ፡ ሠዶማዊያን፡ ፊታቸው፡ ከሠል፡ ይመስላል፡ እዚህ፡ አውሮፓ፡ ውስጥ፡ የማውቃቸው፡ አሉ።
እውነት ነው ውስጣቸውም ላያቸውም የቆሸሸ ቆሻሾች ናቸው
ውሸታም። የቆንጆ ቆንጆ ናቸው አብዛኛዎቹ።
👺👺👺👺👺
እንኳን እግዚአቢሔር ረዳህ
ሰው ግለሃል ብለህ ትጠይቃለህ እዴ ? አዎ ብሎ እራሱላይ እንዲመሰክር ነው
ጠያቂው አጠያየቅ አይችልም
በስማአም ሰዉየዉ ሲያስፈራ😢😢😢😢😢😢
እረ እንደው ስንት አይነት? ጉድ ነው የምንሰማው አሁንስ ማን? ያምነዋል ልብሱ እራሱ ምንድነው?አሁንም ጤነኛ አይመስልም በስመአብ
ኦርቶዶክስ ከልሆና አይዋጥለችሁም
እባካችሁ የምታቀርቡትን እወቁ ይሄ ደሞ ኮተታምመጀመሪያ የለበስከውን አስተካክል ጀማነሽ ነች የሰፋችልህ
😅😅😅
ነገረህ እኮ።
ዱርዬ፣ደፋሪ፣ገዳይና ወንጀለኛ በነበርኩበት ጊዜ ተከብሬና ተፈርቼ እኖር ነበር።
ዛሬ ደግሞ መፅሃፍ ቅዱስን አንብቤ ተለውጬ ሰላማዊ ስሆን ማንም አሩን ሊያራብኝ ይመጣል።
👺👺👺👺👺
አንተም የዚህን ሰው መለወጥ አላስደሰተህም። ለማንኛውም ጴንጤ ሆኖ ሰላማዊ ሆኗል።
Ahun min yetebesiehe ?
teyakiw gen kegn gunchehen stroke amohal ende?
ሰውዬው አሁንም የሚከብድ ነው! ይቅር ይበለኝ አምላኬ😢🙏 ግን ምን ለማስተማር አቀረባቹት?
ጋዜጠኛው መጠየቅ አይችልም እንጂ ጥሩ interview ነበር።
Gospel can change and he's chaned
አሁንም በዛው ውስጥ እንዳለህ አንደበትህ ይገልፃል !
Enkan egzabher redahhh
ትችላለህ
ጋዜጠኛዉ ምንጉድ ነዉ አያሰወራም ወጀለኛ ነዉ መታሰር አለበት
ሊደፍር የሚመጣውን እስከ ወዲያኛው ማሰናበት ነው::ሕግ ምናምን አይሰራም::ሕግ አውጪውም ዳኛውም ያው ስለሆነ::አንተን ግን አለማድነቅ አይቻልም ቢያንስ እውነቱን ተናግረሃል::ስንቱ ሰው መሳይ እንደ ሰው ልብስ ለብሶ ሰው መስሎ ቆሞ እየሄደ ነው!?
Gazetgawe Delaware behone yeshalwale! Tedafa chekule nehe.
ጋዜጠኛዉ፣ የአጠያየቅ፣ ትሬኒንግ፣ ያስፈልግሀል፣፣ እንዴት፣ እንደሚጠይቁ፣ ጋዘጠኞች፣ የሚሰሪትን፣ ተመልከት፣፣ ቁጣ፣ ፈራጅ፣ መሰል፣ አጠያየቅህን፣ እራስህን፣ በመመልከት፣ አርም፣፣ሰዉየዉንም፣ ሀሳቡን፣ አስጨርስ፣፣
😂😂😂😂😂ጋዜጠኛው. እና. ባልደረቦቻችሁ😂😂😂😂😂ቂጣችሁን. ጠብቁ. ሰውየው. አሁንም. ያስፈራል
😂😂🙈🙈🤣🤣🤣
😂😂😂 ere tewuu
😂😂😂😂😂ere Weyooo
🤮🤮🤮🤮 ሀጥያት ዓይነቶች ብዙ ናቸው ልበል ያንተ ይሰቀጥጣል
Wanaw ahun meqeyeru new yehatiyat tilk tinish yelem geta yimiral
Berta tenkr
😂😂😂😂ምድነው. ልብሱ. የፃፈው. አማረኛ. ኪቦርድ. 😂😂😂😂ወይድሌ. ተጨማለቃቹ. ሰይጣን. ሱፍ. ለብሶ. መጣ
Gazetegnaw ebakh 😮
ጠያቂው መጠየቅ አይችልም
😂😂😂😂ከላይ ከላይ. ነው. የሚለፈልፈው. የኳስ. ሲጫወቱ. የሚቀባጥረው. ነው የሚመስለው
ይሄን ሰው አሁንም መጠቀቅ ነው
😂😂😂ጋዜጠኛውን. ክፉኛ እያየው ነው😂😂😂ቂጡን. ይጠብቅ
መናገሩ ጥሩ ነው 😢😢😢 ጋዜጠኛዉ ተረጋጋ ከዛ ሂወት ወቷል ወንጌላዊ😂😂😂 ፖስተር አጨናነቁት ፔኒስዮን
ጌይ ነበርኩ እና እየተደረጉ ምን አይነት ወንድነት ነው ። አይመስለኝም
Wenjelawi..eyu bayu
በጌታ በእየሱስ ስም አንተ ላይ ብዙ አጋንንት እንዳለብህ በደንብ ይታወቃል ምንድነው ይሄ ሁላ ጉድ እግዚአብሔር ቆዳህ አበላሽልኝ ይላል እንዴ ልብሱ ላይ በቀይ ቀለም ለቅልቀህ ኢየሱስ ሀያል አምላክ መሆኑን ማንም ያዉቃል ስይጣን መሰብሰቢያ ሆነህ የሚገርመዉ ደግሞ አሁን ከዝህ ሰዉ ምን ይማራል እና ነዉ ያቀረባችሁት እንዴ ምነዉ እንደዝህ ወረዳችሁ ኤጭ አንተ ቤተሰብ ባይክድህ ነዉ የሚገርመኝ ማፈርያ
አተም ጉልበተኛ ነኝ ብለህ ታምናለህ እንደ የሆንክ ውዳቂ ነገር
😂😂😂😂😂😂😂 yale programe asakachgn getan
አስቀያሚ ምን ይመስላል
አይባልም!
@@otakugamer748 ሰይጣን ነው ከሱምን ሊማር ነው ትዉልድ
አሏህ ስንቱን ያሰማናል ያረብ አሁንም እዛው ውስጥ ያለ ይመስላል አዑዙቢሏህ
ሰረድብ ምን አመጣው ?
ስድቡን ምን አመጣው ?
ሰይጣን ፈርዶበት አንተ ራስህን ለማፅዳት ሰይጣን ላይ ደፍድፈህ ጨረስክ 😂ምን አይነት ገቢ ለሰይጣን እንዳስገባህለት በዛው ብትናገር ጥሩ ነበር።
😇🤩🤔🤭💯💥👏👏👏👏👏
ኧረ ተዉ ሠው አታጃጅሉ
Yehenene be gude makrebachu yeleyelte endete mamene newe yakatge. Teru adergo advertised aderege. 100 % tefatu ye midiyawe newe. Endete ligone chale. Eskezare metame tekite fetachwe teshefeno yayenwe. Enate beadebabaye ametachute. EGZABHER bemiketwawe mengede yektachu.. ejge tesfa yaskortale.
ንስሃ ለመግባት ነው የመጣኸው
ሚዲያው በራሱ ማስታወቅያ እየሰራ ይመስለኛል እስቲ ቴብሉ ላይ ያለውን ስንደዶ መሳይ ከለሮቹን ተመልከቱ የግብር ሰዶም አርማ ነው ይህ በራሱ አንድ ማሳያ ነው
ያሳፍራል በዚህ ልክ ቆሻሻ ተግባር ማስታወቅያ ሆኖ ሲሲራ
Besmam weweld.omenfes.kedos.ahado.amelak.amen.hagereachenm.amelakchen.medanutachen.yaserat.hager.yethiopiya.set.god.nw.teshikema.yenorchew???.....demo.nsea.seigba.xeom.xelote.segedet.mexewat..yelilbet.feuse.e.r.yewke.bewnt.
ጋዜጠኛው ምንም አያስወራም።
ውሸቱን ነው የድሮ ዱርዬ በግሩፕ የሚደባደቡት ውስጥ ጌ የለም የንያህል እየተደባደቡ ጌ በጣም ነው የሚጠሉት አንተን ያኔ አውቀውህ ቢሆን አጥንትህ ተለቅሞ ነበር የምትቀበረው ያኔ እኮ እንዳሁኑ ማሪዋና የለም በአጠቃላይ ጌ ያለው ጴንጤ ቸርች ነው
ጋዜጠኛዉ ፊተ ጨፍጋጋ አስመሳይ መሳይ🫣
ምን አይነት ዘገባነው😅
Getan be commentachu teznanahu
😂😂😂😂
ጋዜጠኛው የማይረባ ነው
ሲጀመር ፔንጤ ግብረሰዶማዊያን ናቸዉ ኤጭ ግብረሰዶሙ ተነስቶ ፖስተር መሆን ይችላል?😅😅😅😅😅
Orthodox iminat tekatayoch iko ፃድቅ ናቸው kkkkk
@@yonathan2895ትክክል አዎ እምነቱ የሚያዛቸዉን እሚተገብሩ ሁሉ ጳድቅ ናቸዉ
ጋዜጠኛው አትጩህ ተረጋጋ እሱ አስርት ሳይጨርስ ጣልቃ አትግባ በፈጠረህ ረጋ በል!!!
ጋዜጠኛው አይረባም !!!!!! ኢንተርቪ ነው ወይስ ልትመክረው ልትተችው ነው የጠራኽው ...ማውራት ሱስ ካለብህ ጋዜጠኛ ጥራና ተጠየቅ ብሮ 🤬😡
ጋዘጠኛው ምን ያኮሳትረዋል ምን ያናድደዋል ምንም ኮንፈርት አይሰጥም ሰውየውም አላስወራም አለው እኮ
እኔም ተኮሳትሬ ነዉ ማየዉ
Ene emlalew kelba yekerta ededrglh exelyalew meknatum ata metseraw yenberaw sera awkhaw layhone yechelal even rask latwek techelelah ena it's ok egzbher yeker yeblh wedma
😂😂😂😂😂😂😂😂wow
Benatachu endnzeh aynat senmgbar yelelachw letewulid yemaytkem sew intirebvw atadregu beka eyabretatachu endhon ewku
ጋዜጠኛው ይሸኩላል መጠየቅ አልቻልክም
Yepaneta koseta gude ayalekeme
Baa eyasus sim🤦♀️
ወይ 8ኛው ሺህ !
Ahuneme gay nehe kezeyache medere yenklhe memote yemigebahe wenjelga nehe ahuneme hesanatene eyabelashe endehone alteratereme be haymanote tela sere yetedebeke agante nehe. Geta yegesesehe.
አይ አዳም ደግሞ በዚህ መጣክ
አንተ ቆሻሻ ከምታቀርብ ንጹ ሰው ለምን አታቀርብም አንተም እንደነሱ ነው ደበርከኝ
አንተ ግን እንደት ነዉ ወንድምህ ላይ ጀ__ህ ሚቆምልክ ከብት ራሱ አይሳሳትም አሁንም በምንፍቅናዉ ዉስጥ ያሉ በክርስቶስ ሽፋን ለሰይጣን ሚሰሩ ሰዶማዉያን መብዛታቸዉ ያደባባይ ሚስጥር ነዉ ይቅርታ እኔ ይቅርታም አላደርግልህ
Euuu in Christ
የኛ ቲቪ የቆሻሾች መጠራቀሚያ
Egzahabere yewdktn yansal
Fiti fiti mitlut fitun min yadrig
አንተ ደነዝ ጋዜጠኛ ለምንድነው ምታቋርጠው ያውራበት
Ahun ante wongeln iyemasekerk naw malet naw ????
Geta yifawusih
ያንተሰ ከፋ ሰይጣን ታሰቀና የለ ሆ
እረ አሁንም ለመሸቀል ነዉ እንጂ አልተቀየርክም ፊትክ ይከብዳል