Комментарии •

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 9 месяцев назад +2

    መሲ ስቱዲዮሽ ን አሻሽይው ደስ አይልም፡ እንግዲ ኮመንት አርጉ ካላቹ እንግዲ ሁሌም ስቱዲዬሽን ሳይ ያስጨንቀኛል ።

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh 10 месяцев назад +9

    እርስን ሆኖ መግኝት ነው ስውነትም ውበት ነው እግዚአብሔር የስጠነን መቀበል ጥሩ ነው ❤

  • @emu6713
    @emu6713 10 месяцев назад +1

    ዋው ኤልሲ እኔ በሬዲዮ ድምፅሽን ስሰማው ተለቅ ደርበብ ያለች ሴት ትመስይኝ ነበር ሁለታቹም እወዳችዋለሁ

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 10 месяцев назад +6

    ኤልሲና መሲ ስወዳቹ እንኳን አደረሳቹ መጥፎ ዜና የማንሰማበት የኑሮ ውድነት የሚረጋጋበት የጥጋብ ዘመን ያርግልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 10 месяцев назад +4

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው እኔ በሬዲዬ ካወቅሁሽ ከገመትሁት በላይ ሁነሽ ነው ያገኝሁሽ እንዲህ ወጣት ውብ አልጠበቅሁም ።
    ግን ስለ ውበት እና ፋሽን ላይ በይበልጥ እራስን ስለ መሆን በራስ ስለመታማመን፣ እራስን አምኖ መቀበል ላይም ስሩበት ።አሁን ላይ የሌላቸውን ፀጉር ከልክ በላይ መቀጠል ፣አመቱን ሙሉ ዊግ መልበስ ፣ አለባበስ አይወራ ቲሸርት ጅንስ ተለብሶ ትልቅየ የጆሮ የአንገት 🙆ያደርጋሉ ፣ብሎም ሜካፕ ከልክ በላይ መደፍደፍ ።ይህ ሁሉ በራስ ያለመተማመን ውጤት ነው ፋሽን በመጣ ቁጥር በራስ የሚተማመን ትውልድ እየጠፋ ነው።
    አሳሳቢው ነገር ሱሪ ነው ፍሽን ተደርጎ የሚታሰበው ሱሪ የተበጣጠለ ቲሸርት ።ስለዚህ ለቀሚስም አስቡበት ።በቀሚስ በጉርድ በቲሸርት ካለሜካፕም ማማር እንደሚቻል አስተምሩልን 👏👏👏👏
    በተለይ አርቴፍሻል ነገር በዛ እውነት ለመናገር በተለይ ፀጉር ይታሰብበት ሁሌም አርቴፍሻል መቀጠል በሽታ ነው።
    ኤልሳ አሰፋ እናመሰግናለን👏👏👏

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 9 месяцев назад

      አልሀምዱሊላህ. እስልምና ይሀሉው ያወግዛል. ለሴትልጂ ሱሪይ. የራሶዋያልሆነ ፀጉር. ጥፍር. ንቅሳት. ወዘተ፣፣ ያው ጋጠወጥ ካልሆኑው በስተቀር ዱሮም ከዛሮ አዲሺ እርባመት በፊት ጀምሮ. የተወገዘነው.

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 9 месяцев назад

      @@louatlouat8603
      ሀይማኖት መጥቀስ ምን አስፈለገ እኔ ጉአደኞቼ ሙስሊም ናቸው ያልሽውን ሁሉ ያደርጋሉ ።እንደውም በሱሪ እየተከራከርሁ ነበር ከጉአደኛየ ጋር እሱአ ግን ያንችን ተቃራኒ ነው ያለችኝ አትዋቡ አይልም እምነታችን ብላኛለች። ይህ የእምነት ፕሮግራም ስላልሆነ ወይም ሴትዬዋ ሀይማኖቴ ይፈቅድልኛለች እስካላለች ድረስ እራሱአን ወክላ ብቻ እየተናገረች ስለሆነ እምነትን ጣልቃ አናስገባ። እኔ እምነቴ አይፈቅድም ስለዚህ ምንም አላደርግም ሰፋፊ ቀሚስ እለብሳለሁ ግን ደግሞ ስህተት መሆኑን እያወቁም የሚጠቀሙ አሉ። ለማንኛውም እምነትን አንቀላቅል ለማለት ነው ።

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 10 месяцев назад +8

    መጪው ግዜ በዓል ስለሚሆን አመጋገብ ላይ ሀሳብ ቢኖራቹ ጥሩ ነው ለምሳሌ ካገር ውጭ ስለምኖር አቅም ያላቸው ቢሆኑ እንኳ አንድ ዋና ምግብ ከዛ ሽሮ ብቻ ወይ አተር ክክ ወይ ድንች ወጥ ዲለት ጥብስ ቅቅል ጥሬ ክትፎ ቢሆንና ገብያ ማረጋጋት።በጣም ያሳፍራል የኛ አመጋገብ መሲ እባክሽ ባለሞያ አነጋግረሽ እንዲለወጥ አርጊ።አንድ ግዜ በአንድ እንጀራ ላይ አስር አይነት የፆም ቆጠርኩ።አንዷ እንጀራ በአንድ አይነት ቢመገብ ጤናው ይጠበቃል ሌላው ገብያን ማርገብ ይቻላል። በጣም ከይቅርታ ጋር የግል ሀሳቤ ነው።

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 10 месяцев назад

      ለጤና ቅባቱ ሣይበዛ የተመጣጠነ ነገር አቅም ከተቻለ ቢበላ ምንም ክፋት የለውም

    • @S.m543
      @S.m543 9 месяцев назад

      😂😂😂

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 10 месяцев назад +2

    መሲዬ የኔ ደርባባ እንኳንአደረሰሽ ስወድሽ ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ❤❤

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 10 месяцев назад +10

    ኤልስዬ ጥፍርሽ ሲያምር ለሴቶቹ ስለጥፋር አሰካክ ንገሪያቸው አሮጊቱ ወጣቱ አራዳ የምትያቸው ሴቶች ሁሉ አሹለው እንዴት እንደሚያስጠሉ በመጠኑ ልክ እንደአንች መሰራት አይችሉም በናትሽ ስጥፋር አሰራር እህቶችሽን አስተምሪ አመሰግናለው

  • @marthaasrat993
    @marthaasrat993 10 месяцев назад +1

    ኤልስዬ እኔም አዲስ ስሄድ በጣም ማየት የምፈልገው የብስራት የመሴ ሪዞርታን አንደበትዋ ርትዋ ኤልሳ አስፍ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 💚💛❤️

  • @elsa4
    @elsa4 9 месяцев назад

    ውይ ኤልሰዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል ፣፣የብዙ አመት አድማጭ ነኝ፣፣በጣም እወድሻለሁ፣፣መልካም አመት ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ ውይ ፣፣፣፣፣

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 10 месяцев назад +6

    ኤልሲዬ የምወድሽ
    መሲዬ የኔ ልበ ቀና ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ
    እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻
    መልካም አዲስ አመት መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ለሃገራችን ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነት ፣ የምንከባበርበት የበረከት አመት ያድርግልን ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት🙏 🌻🌻🌻

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 9 месяцев назад

      ድቄት አስለቅቂ ውሽት ወንድ ሴት እህቶ ቆንጆ እየተባ አታጭበብሪን

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 10 месяцев назад +5

    ይቅርታ ከጂጂ ጋር ማመሳሰሌ ልክ አይደለም ኤልሲዬ አንቺ ጨዋ ያሳደገሽ ክብር ያለሽ ሴት ነሽ።
    ነገር ግን ጂጂን የመሰለችኝ እኔን ብቻ ነው።
    ምን አልባት የሜካፕ አጠቃቀማዘው ሊሆን ይችላል።

  • @rahwa138
    @rahwa138 9 месяцев назад +1

    Ohh wow so this is Elsy.. my childhood journalist. I grow up listening to you. You are younger than i thought

  • @foziya3337
    @foziya3337 10 месяцев назад

    በድምፅ ነው የማቅሽ ግን እንደጠበኩሽ ነው ያገኘውሽ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል መፅሀፍሽን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር እርግጥኛ ነኝ ጥሩ መፅሀፍ ነው

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 10 месяцев назад +1

    ኤልሲ እድሜና ጤና ከነቤተብሽ ተመኜሁልሽ❤

  • @mussiemussie7597
    @mussiemussie7597 10 месяцев назад

    ኤልሳ አሰፋ ምርጥ ሰው ናት አውቃታለሁ ሰው አክባሪ እና ጨዋ ሴት ናት ሰላማቹ ይብዛ ኤልሳና መሲ

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 10 месяцев назад +4

    ኤልሱ ደርባባ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 10 месяцев назад +2

    መሲ ምርጥ ምክር ነው ለኛ ተባረኪ🙏🙏👌👌👌👌👌😘😘😘😘

  • @fasilabebe9105
    @fasilabebe9105 10 месяцев назад +9

    She look like Gigi kiya and Dagi ❤

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018 10 месяцев назад +1

      በትክክል🤣እኔ ጂጂን መስላኝ ነበር

    • @ethio4421
      @ethio4421 10 месяцев назад

      Not at all

    • @fasilabebe9105
      @fasilabebe9105 10 месяцев назад

      ​@@ethio4421that's my opinion ❤

    • @rahwa138
      @rahwa138 9 месяцев назад

      Not Gigi but she looks like that singer... erjign abro adege..forgot her name who sings with Abeba

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t 10 месяцев назад +2

    ሰላም መሰረት በዙ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @tsegadendema7690
    @tsegadendema7690 10 месяцев назад +4

    Elsiye! Honestly, your are beautiful really! Even your dressing is killing really!
    But, i would be grateful if you translate your book in English bc many people like this way, what do you think elsi???

  • @Alem844
    @Alem844 10 месяцев назад +2

    መሲ እናመሰግናለን ኤልሲ በሬዲዮ በድምፅ ነው የማውቅሽ ጎበዝ ነሽ ለትውልዱ አስተማሪ የሚሆን መፅሀፍ በማሳተምሽ ጀግና ነሽ 👍እንኳን ለአዲሱ አመት ዋዜማ አደረሳችሁ🙏

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 10 месяцев назад

    ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት በርቱ

  • @tsionabay7127
    @tsionabay7127 9 месяцев назад

    Elsi I'm proud of u silayehush des biloghal tsion negh yegandi gudeghash❤

  • @FatySam
    @FatySam 10 месяцев назад +3

    ሁለታችሁም ዲምፃችሁ ያምራል

  • @AynalemTesfay-kl2hv
    @AynalemTesfay-kl2hv 10 месяцев назад +1

    መሲዬ ምርጥ ሴት በጣም ነው ምወድሽ

  • @medimekonan4512
    @medimekonan4512 10 месяцев назад

    አደኛ 🎉

  • @meseretabebe1700
    @meseretabebe1700 10 месяцев назад +1

    ኤልስዬ ስላይውሽ ድስ ብሎኛል

  • @abebaessak845
    @abebaessak845 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 10 месяцев назад +2

    መልከዋ ቁጭ ጂጂ ከያ ❤❤❤ ውይ የሰው መመሳሰል

    • @sarasami6129
      @sarasami6129 10 месяцев назад

      ምንና ምን

    • @user-ui5em4iz8p
      @user-ui5em4iz8p 10 месяцев назад

      እውነት ነው ጂጂ ኪያ መጣች

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 9 месяцев назад

    ጀግኒት ብየሻለሁ መሲም ጀግኒት ነሽ ይመቻችሁ

  • @meseretagedew9309
    @meseretagedew9309 10 месяцев назад

    Amen 🙏 Ewntnew ynfkal Abat ename ynfkgale

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @adeyabebacoffee
    @adeyabebacoffee 9 месяцев назад

    She is beautiful ❤

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 9 месяцев назад

    Elsiye dimtsshin betam ewedewalehu silayehush des blognal

  • @user-zy4fm4rs5e
    @user-zy4fm4rs5e 10 месяцев назад +1

    እኛ ስንሞቅ ሙድ እያያዛችሑብን ነበር የከተሚው ሕዝብ አሑን ጥቅሙ ገባችሑ የወሎ አዱ የውበት መገለጫችን እሱ ነው የበለጠ እጨቱ ባደርቅ ይመረጣል ወሎ አካባቢ ቆራስማውንም በቅርብ እስለምናገኘው ለዝ ያለውን ነው የምንሞቀው እደዛ ቢሖን አሬፍ ነው

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 9 месяцев назад +1

    ለለቅሶ ቤት ጥቁር መነጽር ተደርጎ ሠዉ ጸሀይ በሌለበት ቦታ እንዴት አርጎ ይቀመጣል ሠርግ ላይ ተመሳሳይ ነገር ይታያል በራስ ያለመተማመን ውጤት ገና ብዙ እናያለን ሁሉም ነገር ልክ ያስፈልገዋል

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 10 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን መሲዬ ፖሮግራምሽ በጣም ደስይላል❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @saharm119
    @saharm119 10 месяцев назад +2

    ደሥሜል ታሬክ ነፍሣቸውን ባጸደገነት ያኑርልሺ ❤አባትሺን ደሥየሜል ያባት ፍቅር 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 9 месяцев назад

    🙇👈☝️🇪🇹☝️

  • @enulove1239
    @enulove1239 10 месяцев назад +4

    ኤልሲ ውበት እራስን ከመቀበል ይጀምራል እውነት ነው ኤልሲዬ

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 10 месяцев назад

    Ebakaschuu yeaartefischal melk nèwari aydelem ferach ow ena natu yemesele yelem

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 9 месяцев назад +1

    የዳግማዊት እህት ነሽ

  • @good8574
    @good8574 10 месяцев назад +1

    ምን ይውጣልሻል ኤልሲ ኣፍንጫ ቢገተር እንደስልክ እንጨት በደም እንበልጣለን እንጎራዲቲ ይባላል በጣም ታምሪያለሽ ኤልሲ

  • @emenetmengesha2054
    @emenetmengesha2054 10 месяцев назад +1

    ማስታወቂያው በዛ

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t 10 месяцев назад

    ሰላም
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 10 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭belive or not your life my life is the same childhood life you kill me my sister i swear your kill me I'm so shocked. your belove baba and my belaved baba 😭😭😭😭 I don't now what to say I wish can meet you at this moment to hug eachother and cry i swear I was my dads best friend i separated from my beloved baba when I was 22y in 2010went to a broad and I loosed him in 2017 with out seen each other 😭😭😭 he use to teach me history too same thing about Jewish recident hijacking by Palestinians surprising life matches be strong sis and keep talking all the time abput your dad they deserve it ❤
    እግዚኣብሄር ኣምላል ነብሶም ይምሓር በኣጸደ ገነት እፎይ ይበሉ 🕯🕯💐💐✝️⛪️😭💐🇪🇷

  • @sarasami6129
    @sarasami6129 10 месяцев назад

    በስንት ጊዜ አየውሽ ኤልሲ ስወድሽ

  • @rahel6046
    @rahel6046 9 месяцев назад

    ሁሉ ነገርሽ መስጦኛል" ከተበሪ" አልሽ የሐረር ልጅ ነሽ?

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 10 месяцев назад

    ኢልሳ ስወድሽ ግን በመልክ አላቅሽም ነበር ኤፎኤም 96.3 ነበር የማቅሽ አስፋው ስለሺ በጣም ነው የምወዳችሁ በጠቃላይ የለበራችሁትን በጣም ነበር የምወዳችሁ

  • @madotbelete4745
    @madotbelete4745 9 месяцев назад

    OMG

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 10 месяцев назад +1

    የመሲ ምርጫ ሁሌም ከኔ ጋር ይመሳሰላል የከለር ምርጫሽ ሆነ አለባበስሽ እና ሁሌ ይገርምኛል

  • @mekoyanorthcott7785
    @mekoyanorthcott7785 10 месяцев назад +4

    Wearing glasses indoors, I don’t know which country style it is. Here in America wearing glasses post-funeral when you are indoors it’s not acceptable. People want to talk and communicate but people are not able to see your eyes. If you are outdoors, I understand. If wearing indoor I call it disrespectful because 50% of communication usually done by body language with your eyes with your hands and you’re talking to someone you don’t even see their eyes. I also noticed people wear it in the wedding absolutely wrong.

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g 9 месяцев назад

    Tetekemalhu ezh bota gen fant aderga new yewotahut
    chisun emetatenbet meke.chaw eyamulechleche
    tesekaicha fant aderga teskaicha new yewotahut .
    Timwa seratgnam betam senefna chikagn nech .
    Balebatwa gin melkam nech.
    Ena gin degma ezch bat dershe alelem.

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 10 месяцев назад +1

    መሲዬ የሴት ልክ የመችሽ

  • @tube6263
    @tube6263 10 месяцев назад +4

    የመጀመሪያ ነኝ እርጉዝ ነኝ

    • @user-lb5rl8fp1s
      @user-lb5rl8fp1s 9 месяцев назад

      አሏህ በሠላም ይገላግልሽ እኔም ሁለተኛ ልጄን እርጉዝነኝ አልሀአምዱሊሏህ

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 9 месяцев назад

    ለቅሶቤት መነፀር ማርግ ባሕላችን አይደለም ከውጭ የተወሰደ ነው ለአክትነው ሚያርጉት

  • @bezawitadmassu-gb9fj
    @bezawitadmassu-gb9fj 10 месяцев назад +1

    Jenit jKsenn temeslalech

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 10 месяцев назад

    ከውጪ የመጣ ነው ማለት አይታየኝም እንደኛው አገር ሚድያው ላይ የሚቀርቡት የፋሽን እንዱስትሪ የራሱን የገበያ ውድድር እንጂ መሬትማ ያለው ህዝብ እንደኛው አገር ተፈጥሮን ተቀብሎ ለኑሮው የሚታቱ ናቸው ስለዚህ የጥቂቶች የገበያ ማስታወቂያ ጉዳይ ነው ይህውም ገንዘብ መበያ ነው

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 10 месяцев назад +3

    አረ ህጻን ልጅ ወይባአይሞቅም 😂😂😂😂 ያገባነውእሚሞቀው😂😂

    • @tersite858
      @tersite858 10 месяцев назад

      ዝም በያቸው ስልጣኔ መሆኑ ነው

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 9 месяцев назад

    አዲስ አበባ መስተዳድር ዜና ስታነብ ነው የማውቃት

  • @saharm119
    @saharm119 10 месяцев назад +2

    ውብ የሀገራችን ውብ ጋዜጠኞች አኳን አደረሣቹሁ አዴሥአመት የመጣነው 🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻ወይባ የው ውበት ሀገሬ ሠላምሺ ይመለሥ ፈጣሬ ሠላም ካተነው ለሠውልጆች ሁሉ ሠላም ያውርድልን ጦርነት ያሥወግድልን እተርኔት ባለመኖሩ በሥደት ያለነው ተጨቀናል❤❤

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 10 месяцев назад

    ተለጣጥፎ ቆንጆ መሆን አይከብድም

  • @medinaseid4625
    @medinaseid4625 10 месяцев назад +1

    ሰላም መሲ እንዴት ነሽ የኤልሲን ቁጥር ስጭኝ የየወሀት

  • @merontesfaye215
    @merontesfaye215 10 месяцев назад

    ድሮ በአዲስ ቲቪ ዜና ምታነበዉ ኤልሳ ራሷ ነች

  • @migo175
    @migo175 10 месяцев назад

    Konjo meseleshegn ? She is konjo menselakek becha adelem kunjina.

  • @mekdessirahbizu954
    @mekdessirahbizu954 10 месяцев назад

    እኔም የማላገኛት እናቴ ናፍቃኛለች

  • @BogalchAshebir
    @BogalchAshebir 10 месяцев назад +7

    የ ጅጅ እህት ናት እንዴ

  • @medinaseid4625
    @medinaseid4625 10 месяцев назад +4

    ከዋትሳብ የቴሌግራም ካላት በጣም ነው የምፍልጋት በናትሽ ፊቴ ተበላሽ በጣም ነው የተበላሻው ያልሄድኩበት ሀኪም በት የለም ሰለቸኝ እስቴ ፍቃደኛ ከሆንሽ ቁጥሮን ስጭኝ

  • @TrHg-mo4mr
    @TrHg-mo4mr 9 месяцев назад

    ይሄወይማ ለኛለመዳምቅማሞችነበር የሚያስፈልገን ወገቤገሮል እፍ 😢😢 ጂዳአለእዴ ቅማሞች

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 10 месяцев назад

    ጃንጥላ እንኳን መያዝ ያፍራሉ ሴቶቹ ንገሪልኝ በደንብ

  • @mesol12345
    @mesol12345 10 месяцев назад

    ወይ ጂጂ ኬያን መምስል

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 10 месяцев назад

    እውነት ለመናገር ኤልሳ ድምፅሽ እንጂ መልክሽ አያምርም ነገር ግን ሁሉ የእግዚሐብሄር ስራ መሆኑ ያስማማናል ተፈጥሮሽ በቂ ነው ብዙ ዲኮር አታብዢ ኤልሳ መሲም በቂሽነው ማን እደተፈጥሮ

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r 10 месяцев назад

    Benthe kosite nahit Ende🫢

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 10 месяцев назад +1

    አጉልል እዬዬአል ድቄት አያምርምም

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p 10 месяцев назад +2

    ጃጂ ኪያ ከየት መጣሽ ደግሞ አትዋሺ አየር ጤና ከነቤተሰብ ታሪክሽ አቅሻለሁ

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 10 месяцев назад

    ጂጂ ኪያ እህትሽ ናት መሰለኝ😮

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 10 месяцев назад +4

    ጂጂ ክያን ቁጭ

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 9 месяцев назад

    Studio ቀይሪ ሲጨንቅ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 10 месяцев назад

    ቁርጥ ጂጂ ኪያ እህቷናት እንዴ

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 10 месяцев назад +1

    እኔ ግን መልካም ነገር እንዳለሽ ሁሉ ማህተብ ባንገትሽ የለም ግን በጅሽ መነቀስ 😒