የቺፕስ መስሪያ ማሽን ዋጋ እና የቺፕስ ንግድ ለመጀመር ማወቅ ያለብን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 227

  • @yalfalenshaallah7633
    @yalfalenshaallah7633 5 лет назад +5

    ወይኔ ዘይቱ አገለወግሎቱን ጨርሶ የመጨረሻ ጠቁሯል ።
    ለ ብዙ በሽታ እንሚጋለፁ ጥርጥር የለውም ።
    የሰው ሂወት የማያሳስባቸው ብዙ ናቸው አሏህ ይጠብቀን ።
    የድንቹ ወሀ በራሱ ሲያዩት ያስመልሳል ,
    ታየኝ በዚህ የንፅህና ጉድለት የተሰራ ድንች ተመግበው ጤናማ ሲሆኑ ውይ ,
    ግን ሀሳብክን ወደደኩት ማለት ማሽኑን ስላሳወከን እናመሰግናለን ።

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 5 лет назад +23

    አላህ ለኔ ያዘጋጀልኝን አላውቅም ስደቴን ጨርሼ ሀገሬ ስመለስ መላካም ባል ካማረ ኑሮ ጋር አላህ ይወፍቀኝ የቤት እመቤት መሆን ነው ፍላኅቴ እስኪ አላህ የልብሽን ይሙላልሽ በሉኝ

    • @medinahmuhammad2191
      @medinahmuhammad2191 5 лет назад +3

      አላህ ያሳካልሽ እኔም የቤት እመቤት ሁለት ሸቃላ እፈልጋለሁ

    • @Mobile-ig2jp
      @Mobile-ig2jp 5 лет назад

      አላህ የልብሽን ያሳካልሽ ሀያቲ

    • @Mobile-ig2jp
      @Mobile-ig2jp 5 лет назад

      እኔም ልክ እንዳች ነው ምኞቴ የገልቢ

    • @alfuzinab5461
      @alfuzinab5461 5 лет назад

      Alh yiwefikish

    • @fatimaaa7563
      @fatimaaa7563 5 лет назад

      አሚን ውዶቼ እንደንያችን ይረዝቀን ረበል አለሚን

  • @selamdesta611
    @selamdesta611 5 лет назад +6

    እኔ ከውጭ ምግብ የሚመገቡ በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ አድም የምግብ አይነት ጥራት ያለው አይገኝም መቸም አማራጭ ስለሌላቸው ይመገቡታል እጂ የንፅህና ነገር ከተነሳ እኔ ሆቴል ክትፎ ከምበላ እቤቴ ፅድት አድርጌ የሰራኅት ሽሮ ትበልጥብኛለች አረ ወደዛ የውሀው መልክ የአባይን ውሀ ነው የሚመስለው ዘይቱን እሬጅ የመሰለ እኔ እዚህ እንኩዋን ሳበስል ማዳም ስትገባብኝ አልወድም ለምን ጭምር ጭምር ስለሆነ የምታደርገው አትመቸኝም ምንም አይነት ምግብ ሲሰራ ዋናው ፅዳት ነው አከተመ

    • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
      @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 5 лет назад

      selam desta በጣም ውሃውን ሌላው ቢቀር አንድ ዞር ድጋሚ ብታለቀለቅው ጥሩ ነው።

  • @ስላሜነሺድንግል
    @ስላሜነሺድንግል 5 лет назад

    እናመስግናለን ወንድማችን. በጣም ስፈልገው ነበር ሀገር ውስጥ ያለውን የዋጋ መጠን አመስግናለሁ

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Год назад +1

    መልካም፡ትምህርታዊ፡መረጃ፡ነው።
    አመሠግናለሁ

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 лет назад +2

    ከልብ እናመሠግናለን የት ምትጠፋው ።ንፅህናው ግን ይዘጋል።

  • @momenahibrahim7579
    @momenahibrahim7579 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን ግን ድንቹ የተዘፈዘፈበት እውሀ ዘይቱ ቦታው ምናምን ፅዳት የለላትም ባትቀርፀው ደስ ይለናል ብትነግራትም ጥሩ ነው በጣም ይዘጋል ከምንም በፊት ፅዳት ያስፈልጋል

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад +1

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ። ትክክል ነው፣ ውሃው በጣም ቆሽሿል ዘይቱም ጠቁሯል። ግን ልጅቷ ቅን ስለሆነች ብዙ የሚጠቅሙ ነገሮች ለናንተ የነገርነውን ነግራናለች።

    • @bekelusebseba7096
      @bekelusebseba7096 5 лет назад

      መልክቱ ጥሩግንየድንቹውሃቆሻሻዉንብትቀይረው ሌላው ዘይቱ ጠቆረ ለችብሥ ብቻብትጠቀምበት ቢሆን ከ 3 ቴ ከተጠቀመቾበት ቢቀየር መልካም ሢታይ የዘጋል

    • @bekelusebseba7096
      @bekelusebseba7096 5 лет назад

      መልክቱ ጥሩግንየድንቹውሃቆሻሻዉንብትቀይረው ሌላው ዘይቱ ጠቆረ ለችብሥ ብቻብትጠቀምበት ቢሆን ከ 3 ቴ ከተጠቀመቾበት ቢቀየር መልካም ሢታይ የዘጋል

    • @ዜድየአላህባሪያ-ዀ2ቀ
      @ዜድየአላህባሪያ-ዀ2ቀ 5 лет назад

      ክክክ ዘይት ውድ ነው

  • @ashrekamohamedebrahim892
    @ashrekamohamedebrahim892 5 лет назад +3

    ምን አለበት ውሀውን እና ዘይቱን ብትቀይረው ሁለተኛ ውጪ ገዝቼ እንዳልበላ አረገችኝ

  • @خالدالقحطاني-ض8ن
    @خالدالقحطاني-ض8ن 5 лет назад

    እናመሰግናለን በርታ ብዙ አማራጮችን አቅርብልን እንደዚህ 👍

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 5 лет назад +2

    ባንጋሌ ነች እምትሰራው ኤጭ ፅዳት የላትም ስለ ማሽኑ እናመሰግናለን ዋጋውን
    በኢትዮጵያ ብር ነው?

  • @alfiabushra1492
    @alfiabushra1492 5 лет назад

    ስላቀረብክልን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ከዚህ በፊት ስለመኪና፡ዋጋ አቅርበህልናል የቀረጥ ዋጋን ስንት እደሆነ መረጃ ብታቀርብልን

  • @tigistkasa2254
    @tigistkasa2254 5 лет назад

    ሰለጊዜህ እጀግ በጣም አመሰግናለሁ ሌላ የቢዝነሰ ሀሳብ እንደምታቀርብሌን ተሰፈ አደርጋለሁ በርታ ያለ ዘይት የሚጠብሰው የቺብሰ ማሸንና የድንች መቁረጫ አቅርብልን !!

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад +1

      ትግስት - እኔም ከልብ ነው የማመሰግንሽ። ሌሎች የቢዝነስ ሃሳቦችን በተከታታይ የምናቀርብበትን ዝግጅት እያዘጋጀን ነው። አብራችሁን ሁኑ። በቅርቡ እናቀርብላችኋለን።

  • @yemariyamliji9999
    @yemariyamliji9999 5 лет назад +1

    በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነ2

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      የማሪያም ልጅ - እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው

  • @fatimamohammed5746
    @fatimamohammed5746 5 лет назад +4

    ባክ ልጅትዋን ሰለ ንፅና ምከራት እገረመንገድክን ውሃው ቆሻ ዘይቱ የጦቀረ እጭ ስታስጠላ መስራት እንጂ ማፅዳት አታውቅም

  • @እሙአብደላህ-በ5ጨ
    @እሙአብደላህ-በ5ጨ 5 лет назад

    በጣም አመሰግናለሁ እምታቀርቡት ነገር እጅግ ጥሩና ጠቃሚ ነገር ነው

  • @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ

    እረ እባክሽ ንፅህና ይጎለዋል የኔ መዳም ብታይሺ አውጥታ ነው የምጥልሽ ንፁህ አድርጊ መስሪያሽን እና ድንቹን እጠቢ በደንብ

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 лет назад +1

    ስለምስጠን መረጃ ክልብ እናመስግናለን ግን ፅዳት ዜሮሆ ነው ዘሂቱ እኮሆ ቺፕስ ብቻ የሚስራበት ክሆነ እኮሆ አሂጠቀርህም ምንድነው እንዲህ የጠቆረው ዘጋኝ ሳየው እራሱ

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 лет назад +2

    ያያ ቲዩብ እናመሰግናለን
    ከምንም በላይ ቀዳሚው ፅዳት ነው እንዴት በዚህ በጠቆረ ዘይትና በቆሸሸ ውሀ ተሰርቶ ለህዝብ ይሸጣል በሽታ ነው የሚያመጣው ከምር

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 5 лет назад +2

    ድንች መስጠንቂያ ቢኖራት በጣም አሪፍ ነው

  • @jhsshhss1244
    @jhsshhss1244 5 лет назад +3

    ስለ ትብብርህ እናመሰግናለን የምትጠብሸው ግን ድንቺን ሳትልጭ መጀመሪያ እጠቢው ውሀው ቆሻሻ ነው ሲቀጥል ዘይቱ ደግሞ የቺብስ አየመስልም ጠቁሯል

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ። ትክክል ነው፣ ውሃው በጣም ቆሽሿል ዘይቱም ጠቁሯል። ግን ልጅቷ ቅን ስለሆነች ብዙ የሚጠቅሙ ነገሮች ለናንተ የነገርነውን ነግራናለች።

  • @zedabc1279
    @zedabc1279 5 лет назад +1

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን

  • @temesgenaddis4593
    @temesgenaddis4593 2 года назад +1

    የተዘጋጀ ቆሎ በኪሎ እንዴት ማግኘት እችላለሁ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  2 года назад

      ኤልሳ ቆሎ የሚባለው ጥሩ ነው። ኢትዮጵያ ሰው ካላችሁ ከ አዲስ አበባ ገዝተው ቢልኩላችሁ ይቻላል። ውጪም ሊኖር ይችላል ግን ስለሱ በቂ መረጃ አላገኘንም።

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 10 месяцев назад +1

    በጣም እናመሠግናለን።

  • @Tg-oh5nx
    @Tg-oh5nx 2 года назад +1

    አሁን የማሽኑ ዋጋ ስንት እንደደረሰ አጣርተህ ልትነግረንትችላለህ? Updated የሆነውን ዋጋ description box ላይ ብታስቀምጥልን ጥሩ ነው

  • @helengirma7451
    @helengirma7451 5 лет назад +6

    ውይይይይ ንፅህና 0 የዘይቱ የሚታጠብበት ውሀ ኡፍፍፍ እንዴት ይዘጋል

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 лет назад

    ወንድም ስለመረጃህ ከልብ እናመሰግናለን
    ግን ልጅቶ ምንም ንፆህና የላትም በዛ ላይ ዘይቱ ተቃጥሎል

  • @cd4496
    @cd4496 5 лет назад +1

    በጠም፠ሀሪፉ ነገር ነዉ እነመሠግናለሁ እስኪ የክሺንን ቁምሳጥን ከጉርጉዳ ላይ የሚሰረዉንን አሳያንን ፕሊስስስስ

  • @HaregZeleke-y6d
    @HaregZeleke-y6d 6 дней назад

    የት ነው ያለው 5:19

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 5 лет назад +6

    እባክህ ከቻልክ ደግመህ ልጅቶን አግኛት እና ንጥህና 0 እንደሆነች ንገራት ፕሊስ ንጥህና ለራስ ነው ያን ያህል አይኅዳሽም በንጥህና ብትሰሪ እና ድንቹን በንጥህና ብታጥበው እና መክተፋውን ቀይረው በላት እጅሽም ላይ አትክተፊ በላት እና ዘይቱ እንደዚህ ሲጠቁር በሽታ ነው አስተያየትልችንን አስተላልፍልን

    • @saadanasru7525
      @saadanasru7525 5 лет назад

      ትክክል እህቴ እኔም እያልኩ ነበር መስራትዋ ጥሩ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው

    • @qtr8781
      @qtr8781 5 лет назад +1

      ኢህት የሠዉሀገረ ተቀምጠን ሰዉን ልብ በኒናከ መክተፊየዉ ምን ሆና ሞልቃቀ አቺ በቶኚ የበሠ ነዉ የረብ ሀገረ ሪየል ዘለለም አይኔርም አንቦልቀቅ

    • @fatimaaa7563
      @fatimaaa7563 5 лет назад

      @@qtr8781 እህ እኮ ትችት ነቆራ ምንምን አያስፈልገውም አስተያየት ነው እንዲነግራት የጣፍኩት ሞሞላቀቅ ሪያል ገለመሌ ምን ትዘባርቃለሽ ንጥህና ለራስ ነው እስኪ አሁን እህን እያየሽ ወደ አፍሽ ታደርጋለሽ መክተፋም ቀላል ነው ውሀውንም ንጡህ ማድረግ ትችላለች ዝፍቅ ዝፍቅ ስለምታደርግ ዘይቱም ቶሎ ይጠቁራል እማስፈልጋት ምክር እና አስተያየት ነው

    • @dxbuae2702
      @dxbuae2702 5 лет назад

      Fatima as አሁን መክተፊያው ምን ሆነ ብለሽ ነው

  • @selamselam7658
    @selamselam7658 5 лет назад

    ናጋዴ ሲባል ብር እንዴት እሰበስባለው እንጂ ይፅዳት ጉዳይ ዜሮ ነው እንካ የጠቆረ ዘይት ቀርቶ ንጵህ ዘይት እንካን ለጨጋራ ችግር ነው እኔ ይትዮ እያለው በጣም ችብስ እወዳለሁ በየምንገድ ነበር የምበላ ምናልባት እንዴት ና በምን መልኩ ስለሚጠስ ስለማላይ ይሆናል ስለዚህ እህት በታለሽ መጠን በንፅህና ስሪ

  • @HaregZeleke-y6d
    @HaregZeleke-y6d 6 дней назад

    የት ነው ያለው

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 5 лет назад +5

    *ጥሩ ሃሳብ ነው ወንድም! ግን ልጅቷ ምትሰራው በአግባቡ አይደለም! ንፅህና ይጎድለዋል- የኛ ሰው ግን ሰርቶ ሰርቶ ያበላሻል! መክተፍያ እያለ እጅ ላይ መቁረጥ(አሁን አንድም ቀን እጇን ቆርጣ አታቅም? )... ንፁውን ምግብ ጭቃ ውሃ ውስጥ መዝፈቅ (ውሃ ችግር ካለ አሁን ቤት አጥባው ብታመጣስ? )... የማሽኑ ሽቦ እንዲቃጠል ዘይቱላይ ማድረግ (ሶስት ወር ሳይሞላ ማሽኑ ያቆማል ማለት ነው, ሶኬት ከስር ነው ሚደረገው) እንደቤቷ ቁጭ ብላ መስራቷ ልክ አይደለም, ሥራ ማለት እኮ ቀን ሙሉ በእግር ቆሞ መስራት ማለት ነው ቤት ሲገባ እንዲደክመን :), ቆሞ ሲሰራ ጤናማም ነው ጎበዝም ያስብላል, ቆሞ ደምበኛን ማስተናገድ የስራም የራስም ክብር ነው... አንዳንዴ ሳስበው ሕዝቤ ዘገምተኛና ሚሰራውን ያለሀሳብ በደመነፍስ ሚንቀሳቀስ ይመስላል(1ኛ ቦታ ይፀዳል 2ኛ ቦታው ቀለል ቀለል ይደረጋል 3ኛ ድንች ይታጠባል ወዘተ አናቅም)--WHY/ለምን? በውነት!*

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад +1

      ስለ ዝርዝር ሃሳቡ በጣም አመሰግናለሁ። ትክክል ነው ሃሳቡ። ሌሎችም ይህንን ኮመንት የሚመለከቱ ይማሩበታል። እኔም ቪዲዮው ውስጥ ንጽህና ወሳኝ ነው ያልኩት ለዛ ነው። መልካም ጊዜ

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 лет назад +1

      @@yayatube4875 ጎበዝ.... ለግዜህ ከልቤ ነው ማመሰግነው !

  • @tigisttadele6163
    @tigisttadele6163 5 лет назад

    Ykrta srashn menake adelem berci gin wuhawun soste adrgiwu alteramko zeytunm melkun keyerewu

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад +1

      ትግስት - ትክክል ነሽ። ንጽህና ይጎድለዋል። ከዚች ልጅ ግን ስለስራው ብዙ ነገር ተምረናል።

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 5 лет назад

    ስለመረጃህ ምስጋናችን ከልብ ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      ፋጢማ - እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው። በቅርቡ ደግሞ ሌሎች ልትሰሯቸው የምትችሉ ስራዎችን እያዘጋጀንላችሁ ነው። ጠብቁን

  • @muluraya7497
    @muluraya7497 5 лет назад

    ወንድማችን ፕልስ ዘይት ሳይኖሮው የምጠብስ ካለ ፈልግልን

  • @haymanothaymanot6943
    @haymanothaymanot6943 5 лет назад +2

    🥔 ድንች መክተፋ ማሺን አለ ገበያላይ ወይስ የለም ?

  • @kalkidansegedsibereatnaf2307
    @kalkidansegedsibereatnaf2307 5 лет назад

    Benathe yewhawe koschachnet yrzytwe mekoschesch eraswene beschta new laye yager sew geta yedrselet

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ኤጭ ገረፍኒ ለዘይቱብሳሱ በውሀ በደብማጠብእደትያቅታል ሆ ንፅህናየለም

  • @ልኑርካችጋራ
    @ልኑርካችጋራ 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን ከልብ እናመሰግናለን

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ከልብ

  • @eden2182
    @eden2182 Месяц назад

    ስንት ነው

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 5 лет назад

    Gin eko lijitu mitketfew bekoshasha wuha new mitebsibet zeytim melkun keyrowal

  • @man.unitedggmu8451
    @man.unitedggmu8451 5 лет назад +4

    ይህ ስራ አሪፍ ቢሆንም ምይም አይነት ንፅህና የላቸውም ከአስራ አምስት ቀን በላይ ነው ዘይቱን የሚጠቀሙት ችብሱ እራሱ ተሽጦ ካላለቀ መላልሰው እያሞቁ ይሸጡታል በዛ ላይ የዘይቱ ሽታ አይጣል ነው በገዛ ብሩ በሽታን መሸመት ነው የሚሆነው😢

  • @yeshicutegirlhulgizeegziab3356
    @yeshicutegirlhulgizeegziab3356 5 лет назад

    Wow das sili bahunet sira kiber new hagare layi minim bihon sariche manor efaligalow E.g. maseret yawxen

  • @semiraabdo5826
    @semiraabdo5826 5 лет назад +7

    የምታጥብበት ውሀ ሲዘጋ ውሀም ተወደደ እንዴ

  • @foziamangistu9805
    @foziamangistu9805 5 лет назад

    Enamasegenaln wandem .Moranbesoch Ya Sawu Moran Atenku .Ayii Aha Arab Agar .......

  • @ዜድነኝየእናቴናፋቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፋቂ 5 лет назад +2

    ንጽህና ዜሮ የመንገድ ላይ ምግቦች ለጤና ጉዳይ አሳሳቢ ነው

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል

    ዉይ ውሀውና ዘይቱ ያየሰው አይኑ እያየ ይገዛታል እረ እህቴ ንፅህና ለራስ ነው

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 5 лет назад +1

    ውሃ የለም ይሄን የበላ ምን ጤና ይገኛል
    ትጠብ ንፅህና ይጎለዋል

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 5 лет назад +2

    Zeyetu ምድነው 😲😲😲😲😲😲sew iyen eyaye yebelal 😢😢😢😢

  • @kdusdawit7610
    @kdusdawit7610 5 лет назад

    Zeytu betam tekurwal letena chgr ayfetm keykrta gar

  • @asteraster408
    @asteraster408 5 лет назад +5

    ንፅህና ዜሮ ነው

  • @tinakoyb785
    @tinakoyb785 5 лет назад

    በጣምአረፍነውእናመሰግናለን

  • @እማእወድሻለሁ-ፐ1ጀ
    @እማእወድሻለሁ-ፐ1ጀ 5 лет назад +2

    ዋጋውን ውድ አድርጎ ፅዳት ቢኖረው ይመረጣ በጣም ያስጠላል ይሄ እራሱ በሽታ ነው ።

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 лет назад +2

    ንፅህናውን አልወደድኩትም ።

  • @mesitateya6333
    @mesitateya6333 5 лет назад

    Betam enamesegnaln berta eski lelam kale jeba belen

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад +1

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ መሲታ ታዬ። እሺ በቀጣይ ሌሎችን ተያያዥ ዝግጅቶች እናቀርባለን። ይመቻችሁ፣ አትጥፉ፣ ቪዲዮዎቻችንን ሼር ማድረግ አትርሱ

  • @kamilamussema5147
    @kamilamussema5147 5 лет назад

    ኦትዮ ገብቼ የታዘብኩት ቢኖር እሄ ነው በጣም እየሰሩት ነው ገበያ ያለበት ቦታ ከሆነ ምርጥ ነው

  • @ማክዳማኪ
    @ማክዳማኪ 5 лет назад

    Ar mendenew zeyt betam tkral ekoi dencm dem altatbm serw arf new gn btedat bwn arf new berc

  • @BekaT6073
    @BekaT6073 Год назад +1

    ምን ያህል ዘይት ነው መጨመር ያለበት?

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  Год назад

      ሙያው ያላችሁ አስቲ አስረዱልኝ። አመሰግናለሁ

    • @LazaMohammed-p5o
      @LazaMohammed-p5o Год назад

      ትልቁ ከሆነ 5ልትር ነው ምትጨምረው ትንሹ ግን 3ልትር ነው

  • @ሀግዝሀግዝሀግዝ
    @ሀግዝሀግዝሀግዝ 5 лет назад

    eEre btam ydebral mgb adel ede aterasu keswa atsalm ehen eyaye tkertal

  • @ይሁንለበጓነው
    @ይሁንለበጓነው 5 лет назад +2

    *እኔ ይህን ስራ በጣም የመስራት ፍላጎቱ አለኝ አዋጭም ስለሚሆን ጥሩ ይሆናል ብየ አስባለሁ ነገር ግን እኔ ይህን ብስራ ዘይት ተሎ ተሎ መቀየር እንዳለብኝ ምናልባት ዘይት አካባቢያችን ቢጠፋ ይቀራል እንጅ በተቃጠለ ዘይትማ ስርቸ ስው አላሳምምም ው ድንቹ በደብ አይታጠብም እንዴ ሲቀጥል ዘይት ሲጠቁር አይቀይርም ውይኔ ስው በዚህ ብሽታ ተያዘ እኮ ምነው*

    • @bethiemhabtia3044
      @bethiemhabtia3044 5 лет назад

      Btam adega new lbshita yeagaltal zeyet mkiyer albt byegzaw

  • @eden2182
    @eden2182 Месяц назад

    ዋጋው ስንት ነው

  • @tigisttebebu4371
    @tigisttebebu4371 5 лет назад

    Ye dinich kirts mawicha weyim ye dinich le chips mekurecha yelem wey Ethiopia meten le mesrat

  • @saraadmasu2260
    @saraadmasu2260 3 года назад +2

    ድንቹ ሳይጥራ ዘይቱን አጥቆርው እኮ። ምንድነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  3 года назад

      ትክክል ነሽ ሳራ። በደንብ አላጠቡትም ለዛ ነው።

  • @EyerusalemMengesha
    @EyerusalemMengesha 9 месяцев назад

    ishii wagaw indeza kee hone lakilinyi inee yalewbet akababi wed new

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  9 месяцев назад

      ይሄ ቪዲዮ ካዘጋጀነው ቆይቷል። አሁን ላይ ዋጋው በጣም ይጨምራል፣ ቪዲዮው ውስጥ ባለው ዋጋ አይገኝም። የወቅቱን ትክክለኛ ዋጋ መረጃ ካገኘን እናቀርባለን። ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ለምትከታተሉ ሲለቀቅ ይደርሳችኋል። እናመሰግናለን

  • @HayatHayat-vy7jf
    @HayatHayat-vy7jf 5 лет назад

    ምን አይነት ነው ድንቹ ብትነግረን

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 5 лет назад +4

    ጽዳት የላትም

  • @Me-sb5pl
    @Me-sb5pl 5 лет назад +1

    ስራው አሪፍ ነው ፅዳቱ ግን 0ነው መቸም ገና ሳየው ቆለፈኝ

  • @rozebaye2361
    @rozebaye2361 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @hg8112
    @hg8112 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад +4

    እንዴት ነው አስተጣጠቧ እእእእ አልተመቸኝም ውሃ ጠፍ እንዴ

    • @ayenalemmulugata6629
      @ayenalemmulugata6629 5 лет назад

      እፍፍ እኔም ነኝ አስተጣጠቧ አልተመቸኝም እና ደግሞ ዘይቱም ጠቆረ

  • @zaharanegash9274
    @zaharanegash9274 5 лет назад

    ያያዎች የኔ ምርጦች ወድጄዋለው ግን የስዳቱ ነገር እንዴት ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      Zahara - እናመሰግናለን። የስደቱ ነገር ስትይ ቆሟል ወይ መለትሽ ይሆን፧

    • @zaharanegash9274
      @zaharanegash9274 5 лет назад

      ውይ የኔ ነገር የፅዳትዋ ነገር ማለቴ ነው እንደዚህ ንፁ ያልሆነ ነገር ካሜራ ውስጥ ባይገባ ጥሩ ነው ባይ ነኝ የሁሉም አመለካከት ስለሚለይ

    • @shhsssgsgsy9621
      @shhsssgsgsy9621 5 лет назад

      Zahara Negash
      Ye xedatu gudaye ema zero newe

  • @nenunnu8243
    @nenunnu8243 5 лет назад

    Sletbbrh enamesegnalen tru sew neh gn yednchi wha eko betam koshasha hunwal betkeyrew des ylal ykrta ena demo wagaw algebagn

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      ነብያት እኔም ከልብ አመሰግናለሁ። ትክክል ነው፣ ውሃው በጣም ቆሽሿል ዘይቱም ጠቁሯል። ግን ልጅቷ ቅን ስለሆነች ብዙ የሚጠቅሙ ነገሮች ለናንተ የነገርነውን ነግራናለች።

  • @tsigerdatsigerda1334
    @tsigerdatsigerda1334 5 лет назад

    zegagn men ayent lije nehci

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 5 лет назад +3

    የጭ ዘጋኝ ፅዳት የላትም ያስጠላል

  • @hayat1234
    @hayat1234 5 лет назад +4

    እፍፍፍ ንፅህና ዜሮ

  • @Aaa-hg8tx
    @Aaa-hg8tx 5 лет назад

    እናመሰግናለን😘

  • @Kalkidanwanidmu
    @Kalkidanwanidmu 4 месяца назад

    ahunem endazawe nw?

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  4 месяца назад

      አይደለም በጣም ጨምሯል። አዲሱን ዋጋ ካገኘን እናቀርባለን

  • @rehimnasir6174
    @rehimnasir6174 5 лет назад +2

    ስለዋጋው እናመስግናለን ዘይት ደጋግመን ስንጠቀም ለበሽታ ይዳርጋል ምነው እንደዚ በእዝብ ፊት እንደዚ መግማማት ልበለው ከዚች ሴትዬ መግዛት ችብስ ሳይሆን በሽታ ነው የምንገዛው እባካችሁን ያገሪ ልጆች ዘይት ምን ያህል ግዜ መጠቀም እንዳለብን ባለሞያ እንጠይቅ እባካችሁ እሺ ባልጠፉ ወሀ አደራ ለልጆቻችሁ ዘንድሮ ገንዘቤን በምን መልኩ ላካብተው እንጂ ይጉዳል ማለቱ ተስኖናል አዝናለው አዝናለው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ። ትክክል ነው፣ ውሃው በጣም ቆሽሿል ዘይቱም ጠቁሯል። ግን ልጅቷ ቅን ስለሆነች ብዙ የሚጠቅሙ ነገሮች ለናንተ የነገርነውን ነግራናለች።

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 5 лет назад

    የመክተፊያው መቆሸሽ ቱ የዘይቱ የውሃው መጥቆር ያስጠላል ይክስቴ ልጂ ግዥልኝ ብላኝ ስንት ነው ስላት ስድስት ሽህ ነበር ያለችኝ ማፈሪያ

  • @MobileMobile-bv4zs
    @MobileMobile-bv4zs 5 лет назад

    Melkam Wendmachen Enamesgenalen.

  • @Queen-hk4ks
    @Queen-hk4ks 3 года назад +1

    የገማ ለዚ ነው ቺፕስ የማልበላው ፅዳት የላቸውም ሁሉም

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 лет назад +1

    Think you

  • @Ss-ps9ek
    @Ss-ps9ek 5 лет назад

    እነመስግናሌን እግዚአብሔር ይስጥልን በትንሽ ወጭ መስራት የቻል ነገር ከአሌ ሹክ በልኝ

    • @alfiyaalfiya3650
      @alfiyaalfiya3650 5 лет назад

      ያጁሱቤቲ
      ወገነሀመሺኖቺመቆፈሊገላዉ

  • @birhanhagos
    @birhanhagos Год назад +1

    አድራሻ የት ነው። ክፍል ሀገር ነኝ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  Год назад

      ይሄ አዲስ አበባ ነው። ክፍለሃገር የኤሌክትሮኒክስ መደብሮች ውስጥ ሊኖር ይችላል።

  • @AbCd-fi9yo
    @AbCd-fi9yo 5 лет назад

    ወንድሜ በርታልን

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 5 лет назад

    ዘይትም ያቆሺሻል ድካካም ነው እሚሆነው ንጽህ ውሀ እስከሚወጣው ድርስ ካልታጠበ

  • @ayishaayisha7079
    @ayishaayisha7079 5 лет назад +2

    ለምን ትንቁላች እትዮጽያ እኳን ዘይቱ ውሀስ መች ይገኛል ከማሽን ይልቅ በመጥበሻ መስራት ይሻላል ስት ሳት ነው የሚቆየው ዘይቱ ድንቹን ጠጣው እኵ እጪ ስያስጠላ የሀገራችን ችግር ምን አያሰራም

  • @shawatetesafaye3998
    @shawatetesafaye3998 5 лет назад

    are arefasiraniwu gena zelitu bexami qoshile

  • @hayimyemariyam8704
    @hayimyemariyam8704 5 лет назад

    Chibise tilahu medenew wehaw bezalaye ziyetu er be nateshi etibew

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      ከልብ አመሰግናለሁ። ትክክል ነው፣ ውሃው በጣም ቆሽሿል ዘይቱም ጠቁሯል። ግን ልጅቷ ቅን ስለሆነች ብዙ የሚጠቅሙ ነገሮች ለናንተ የነገርነውን ነግራናለች።

  • @SADISss-d7p
    @SADISss-d7p 2 месяца назад

    ዋጋዉስንትነዉ

  • @ራህመትሰይድ-ደ5ጐ
    @ራህመትሰይድ-ደ5ጐ 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @kasechabiraha7731
    @kasechabiraha7731 5 лет назад

    ዜት በጣፈት ግዜ ዲፊው

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    ውይ የሀገሬ ሰው ጠባቂው እግዚአብሔር ብቻ ነው እንጂ ይህንን ቆሻሻ ችፕስ በልቶ ጤነኛ መሆኑን ይገርማል እባክሽ ዘይቱ ራሱ አፈር መሰለ ቀይሪው ድንቹም በደንብ እጠቢው ካጠፋሁኝ በጣም ይቅርታ

    • @dxbuae2702
      @dxbuae2702 5 лет назад

      ባክሽ ሀበሻን ጀርም አይገለውም እኛ አረም አርመን ጭቃውን ሳንታጠብ ነው ምግብ የምንበላው ይሆው ምንም አልሆንኩም ዘይቱ ዴሞ የግድ በየቀኑ ለመቀየር ይከብዳል ዘይት ውድ ነው

  • @ranitube9985
    @ranitube9985 5 лет назад +1

    ጎበዝ በርቱ የዋትአፕ ግሩፕ ካላቹ????

    • @ልኑርካችጋራ
      @ልኑርካችጋራ 5 лет назад

      የመፈሳዊ ከሆነ ስልክ ቁጥር ላኪልኝ

    • @mbeetmbeet7465
      @mbeetmbeet7465 5 лет назад

      እኔ መግባት አፈልጋለሁ አስገቢኝ 0568495451

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 лет назад

    እነመሰግነለን

  • @aynalemadayeajulobahahahw559
    @aynalemadayeajulobahahahw559 5 лет назад

    Wowowowo👍🙏👏👏👏✔

  • @الشامسيعلي
    @الشامسيعلي 3 года назад +1

    ቁጥርህ ላክልኝ

  • @mulumulu7071
    @mulumulu7071 5 лет назад

    ንፅህና ንፅህና !!!!

  • @yeamelakenatdengelhoybemel1115
    @yeamelakenatdengelhoybemel1115 5 лет назад

    Enameseginalen wondemi