በትዳር ውስጥ ለሚያጋጥሙ ችግሮች መፍትሄዎች....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 95

  • @zahrasherif8413
    @zahrasherif8413 6 лет назад +3

    ማሻአላህ ባልተቤቴን ውድድ ነበር የማረገው አልሀምዱሊላህ አላህ ይርሀመው

  • @አወልሙህዬ
    @አወልሙህዬ 5 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር ጀዛህ ኡስታአዝ ብጣም ደስ ይላል ትክክል ነህ

  • @ነኝተማር
    @ነኝተማር 5 лет назад

    ጀዛክ አላህ ከይረን ኡሥታዛችን አላህ ከሦብረኞች ያርገን ኢሻአላህ

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 2 года назад

    መብላት ስለሚወዱ ያልከው ሰው አተ ሆዳም አተንም የምታገባ ወይም ያገባይ አላህ ሶብሩን ይስጣት ገገማ ነህ

    • @sbsbvsga48
      @sbsbvsga48 7 месяцев назад

      በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል ብለዋል ሀቢቡና

  • @zahrahdj6534
    @zahrahdj6534 5 лет назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ ያአላህ መልኩሙን ባሪያህን አገናኘኝ አጠይባቱን ልጠይባት

  • @መልካምነትበኪሎአይለካም

    ያረቢ አላህ ባሎቻችንን ሳልህ ያድርግልን እኛንም ሳልህ ያድርገን ያረቢ ያአላህ

  • @kemilasaid7386
    @kemilasaid7386 6 лет назад +6

    አላህ ባሎቻችንንም ሷሊህ ያርግልን እኛንም ሷሊህ ያድርገን ላላገባችሁም አላህ መልካሙን ይግጠማችሁ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 6 лет назад

    ጀዛክ አላሁ ኸይር ኡስታዝ

  • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ

    ጀዛከላህ ኽይር.
    ኮሜንተሮች ደግሞ ዱዓችሁን በቤታችሁ አድርጉ

  • @abeermasheallaiallhychemrl6345
    @abeermasheallaiallhychemrl6345 7 лет назад +2

    ጀዛኩምላሁ ኸይርኡስታዜ
    ቀጥልበት.በጣምአገብጋቢና.አስፈላጊ.ርእስነውያነሳኸም.ምንንአልባች በዝህዳእዋ.ሰበብ.ብዙትዳሮችሊታከሙይ/ሊስተካከሉ/ይችላሉ
    አላህመልካምስራህን.ይቀበልክ.አተንም.እኛምየምንጠቀምያድርገን. ።

  • @foziyamuhammad9031
    @foziyamuhammad9031 5 лет назад

    Saallaawatu Rabi aleyhi wassaalmi Alhu Akubari Alhamadulliihi Rabi almini Alhu Akubari jazakalhu

  • @مريمعبدالله-ن3ص
    @مريمعبدالله-ن3ص 6 лет назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ ኡስታዝና

  • @sadiyaaman461
    @sadiyaaman461 7 лет назад +1

    ጀአዘኩም አለሀ ከአይር ኡስተዝ

  • @foziyamuhammad9031
    @foziyamuhammad9031 5 лет назад

    Alhu Akubari Alhamadulliihi Rabi almini inshaallaa tallaa

  • @አወልሙህዬ
    @አወልሙህዬ 5 лет назад

    አላህ አህላህና በመልክተኛው ሱና የሆነን ሂውት ይወፍቀን።።ያረብ

  • @vipvip7984
    @vipvip7984 5 лет назад

    ጀዛ ኩሙሏህ ኸይረን

  • @አይሻየኡስታዞችአድናቂነኝ

    ማሻ አላህ ኡስታዙና ስወዳችሁ ለአላህ ብየ ነው ውድድድድ የማደርጋችሁ
    ትምህርታችሁን ስወደው አልሀምዱሊላህ በዋትሳፕ የእናተ ተማሪ ነኝ አልሀምዱሊላህ
    አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቀን ያረብ

    • @HudatubeTayiba
      @HudatubeTayiba 6 лет назад

      ሁቢ አረ አስገቢኝ ግሩፑ ካለሽ ንገሪኝ ቁጥር እልክልሻለሁ

    • @عبدالعزيزجمال-خ7ف
      @عبدالعزيزجمال-خ7ف 6 лет назад

      Asgbgye eneme 0598018791

    • @goo8670
      @goo8670 5 лет назад

      እህት ግሩፕ ካለ አስገቢኝ ቁጥር እልክልሻለሁ ከቻልሽ ንገሪኝ

    • @ዳሊያሀጂ
      @ዳሊያሀጂ 4 года назад

      እህት ከጉሩቡ አስገቢኝ ማር ቁጥር እልክሽ አለሁ

    • @ዳሊያሀጂ
      @ዳሊያሀጂ 4 года назад

      0580969726ይሄ ነው

  • @አልያአልያ-ኀ5ጐ
    @አልያአልያ-ኀ5ጐ 6 лет назад

    ማሻአላህ ደሣ ኢላል ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @hayatmohmmed3356
    @hayatmohmmed3356 7 лет назад +1

    ጀዛኬሏህ ህይርን ያርብ መጨርሻችንን አሳምርልን

    • @FatmaFatma-rb3hh
      @FatmaFatma-rb3hh 6 лет назад

      የአላህ ትዳራችንንን ጥሩ አድርግልን ያረብ ባለቤቴን ሳሊህ አርግልኝ

  • @amanasamal8901
    @amanasamal8901 6 лет назад

    ጀዛከላህ ከይር

  • @sadiahossen5782
    @sadiahossen5782 6 лет назад

    ጄዛ ከለህ

  • @hawamohammed5391
    @hawamohammed5391 6 лет назад +2

    ያርብ ባሌን ትቂይ አድርግልኝ ያክሪም ያአላህ !!

  • @tamritamri1878
    @tamritamri1878 5 лет назад +1

    አላህ ባሎቻችንን ሳልህያርግልን እኛንምሳሊህያርገን

  • @zaneahmohammad5070
    @zaneahmohammad5070 2 года назад

    👍👍👍

  • @jamelagamela6382
    @jamelagamela6382 4 года назад

    ماشاء الله تبارك الله

  • @madinahussein1658
    @madinahussein1658 6 лет назад

    ጀዛክም አላህ ከይር

  • @ሀያትየርሡልአማናነብየንአ

    እኔም በጣም እወዴዋለሁ ባሌን ግን ብር ብር ብሎ ሊሞት ነዉ

  • @qa5504
    @qa5504 6 лет назад +7

    እረዱአ አድርጉልኝ እኔባሌን ከምንም በላይ ነዉ እምወደዉ አሁን ግን ቦታ ሊሠጠኝ አልቻለም በሥልክ ነዉ ግን የምንገናኘዉ ምን ደሚሻለኝ አላቅም

    • @makiyatadesse7111
      @makiyatadesse7111 6 лет назад +3

      ከአላህ ዉጭ ሌላ ጌታ የለም Qa አንቺ ዝም በይው ተወት ሥታረጊውና እሡን የምትከታተይው ከሆነ መከታተልሽን ቀንሠሽ አብራችሁ ከሆነ የምትኖሩት ክትትል አታብዚ

    • @zinaba7364
      @zinaba7364 6 лет назад

      @@makiyatadesse7111 ትክክል እሽ እሥኪ እኔንምምከሪኝ እኔምእወደዋለሁ የሚያዘኝምበሸሪእይነው ነገርግን የሚለኝንማድረጌላይቀር በፀብነው ጥሩሆኖሣለ ልንግባባአልቻልንም

    • @rahimayarahmanbara2252
      @rahimayarahmanbara2252 5 лет назад

      ሁሉም ናቸው ማሬ የሩቅ ትዳር ነው እድህ ነው የኔም እደዛው

    • @rahimayarahmanbara2252
      @rahimayarahmanbara2252 5 лет назад

      @@makiyatadesse7111 እኔም እደሷነው ግን አያስችለኝም ድምፁን እስክስማ እሱ ግን ምንም አይመስለውም

    • @ሀዩነኝተስፋያደከመኝ
      @ሀዩነኝተስፋያደከመኝ 4 года назад

      እኔም እዳችው ነኝ አላህ ይገላግለኝ እኔስ እህህህህ ጠቃጥየ ልሞትነው ምነ ው ባያገቡ

  • @haytseid7785
    @haytseid7785 6 лет назад

    ጀዛካላሕ ኸይር

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 6 лет назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @mo7md55
    @mo7md55 5 лет назад

    ጀዘኩም አለአ ከይረን እሲክ ለኔም ዱአ አረጉልኝ መጨረዬን ኢንድያሰምረኝ

  • @hguubjjgde5656
    @hguubjjgde5656 7 лет назад +16

    ያአላህ በድኑ ጠንካራውን ይወፍቀን ያረብየምን ግዜም ዱአየነው

  • @ekramworkutrdgygftg3603
    @ekramworkutrdgygftg3603 6 лет назад

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዜ

  • @bvcbvvccbcb352
    @bvcbvvccbcb352 6 лет назад

    esiboju aygodam eddeee uzettaze

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 6 лет назад

    ማሸ አላህ

  • @zeynebneserhu1604
    @zeynebneserhu1604 7 лет назад +2

    ጀዛ ከአላህ አላህን ሚፈራ አላህ እራሱ ይወፍቀን

  • @amatanuresahak4881
    @amatanuresahak4881 7 лет назад +2

    አላህ ሆይ በዲኑ ጠንካራውን ወፍቀን ያረብ የሁልግዜ ዱዋዬ ነው

  • @فطمايسنامحفيزاياللهبريا

    ማሻአላህ ያረብ ሷሊሁን ይወፍቀን

  • @bvcbvvccbcb352
    @bvcbvvccbcb352 6 лет назад

    Allah wakebar lsetoche Allah Serie yisttan amiin yarebe

  • @bvcbvvccbcb352
    @bvcbvvccbcb352 6 лет назад

    jezakallah

  • @leylakamal7841
    @leylakamal7841 6 лет назад

    Ay lemeta alfelgim esboji binhon edaywerewr edewm deberegn fetagn silew alfetam yilal 😒😒😓

  • @HenanAbdi
    @HenanAbdi 8 месяцев назад

    👌👌👌😘😘✅✅✅✅

  • @meriammohamed1906
    @meriammohamed1906 5 лет назад

    ፨አላህ ወደህይረ ነገረይምራንያአላህያከሪም

  • @ዛኮነኝይአረብሀገርስደትኝ

    ان شاء اللہ،
    ان شاء اللہ
    ان شاء اللہ
    ان شاء اللہ
    ان شاء اللہ
    🌹🌹🌹🌷

  • @ቢንትያሲንሙሁንታህ
    @ቢንትያሲንሙሁንታህ 4 года назад

    ላይክ

  • @sumayasumaya8977
    @sumayasumaya8977 6 лет назад

    Macharasennnasamirelunnnnn

  • @hawamohammed5391
    @hawamohammed5391 6 лет назад

    አይሻ እኔንም አስገቢኝ ወደየ

  • @ሀዩነኝተስፋያደከመኝ

    ማናው እዴኔ ትዳር ያስጠላውውውው

    • @meriyemdawud4982
      @meriyemdawud4982 4 года назад +1

      ትዳር ያስጠላው?አታምጣው

    • @zentmuhhaba4730
      @zentmuhhaba4730 2 года назад

      አሏህያስተካክልልሽዉደ ለአሏህስጭዉ

  • @bvcbvvccbcb352
    @bvcbvvccbcb352 6 лет назад

    uzettaze

  • @سعادهسعاده-و9ت
    @سعادهسعاده-و9ت 5 лет назад

    እንኮዋን ዱላ ተፈቅዶላቸው እንዳውም አልቻልነናቸውም

    • @rahmaathubia76
      @rahmaathubia76 4 года назад

      አግብተው የትዳር መስፈርቶችን አውቀውም ሆነ ሳያቁ የሚደበድብን ይበቃል እኮን ዱላ ትዳር ስሙጂ ተግባሩ የለም ገዘብ ግር ልሙቱነው

  • @rohama5943
    @rohama5943 6 лет назад

    ማሻአላህ

  • @bvcbvvccbcb352
    @bvcbvvccbcb352 6 лет назад

    eunet new uzitaze

  • @bvcbvvccbcb352
    @bvcbvvccbcb352 6 лет назад

    eshallah

  • @فتحيهفتحيه-ر7ه
    @فتحيهفتحيه-ر7ه 7 лет назад +1

    እኔ አንደኛዋ ነኝ

  • @madinahussein1658
    @madinahussein1658 6 лет назад

    S a w

  • @الحمداللهسبحانالله-ق7ت

    ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ

    • @ZahraZahra-tf1wd
      @ZahraZahra-tf1wd 7 лет назад

      سبحان mashallah الله ጄዘኩም አለህ ከይረን

    • @ZahraZahra-tf1wd
      @ZahraZahra-tf1wd 7 лет назад

      سبحان mashallah الله ሽኩረን

  • @bvcbvvccbcb352
    @bvcbvvccbcb352 6 лет назад

    erre uzettaz

  • @ruqiyamuhammad9114
    @ruqiyamuhammad9114 6 лет назад

    .gza.kla..ostaze

  • @bvcbvvccbcb352
    @bvcbvvccbcb352 6 лет назад

    btikikil

  • @hussenkemal2337
    @hussenkemal2337 7 лет назад

    ክክክክ

  • @kerelove455
    @kerelove455 7 лет назад

    😂😂

  • @foziyamuhammad9031
    @foziyamuhammad9031 5 лет назад

    Saallaawatu Rabi aleyhi wassaalmi Alhu Akubari Alhamadulliihi Rabi almini Alhu Akubari jazakalhu

  • @Tube-wz2ph
    @Tube-wz2ph 4 года назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @sahai6915
    @sahai6915 5 лет назад

    ጀዛከላህኸይር

  • @jamelagamela6382
    @jamelagamela6382 4 года назад

    ماشاء الله تبارك الله