ዕድሜ ሊያሳጥር የሚችል መንፈሳዊ በሽታ Kesis Ashenafi G.mariam.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 114

  • @AdemAbrar
    @AdemAbrar 3 дня назад

    ኣሜን!! ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን አቤቱ ጌታዬ ማረኝ ይቅር በለኝ🤲🙏

  • @tewachewworkie1303
    @tewachewworkie1303 4 дня назад +3

    አሜን

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 4 дня назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ልብን ኩላሊትን የምትመረምር አቤቱ ከዚህ ገዳይ መንፈስ ሰዉረኝ ጌታዬ ሳላስተዉል እንኳን አንተን አባቴንም ሰዎችንም እንዳልሸነግል ከልለኝ ላለፈዉ ሁሉ አዉቄም ሳላዉቅም ላደረኩት ማረኝ ቀና መንገድህን አሳየኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስዬ ጸጋዉን ያብዛልህ ግን ርዕሱን ሳይ በጣም ደነገጥኩ የሆነ ነገር ያጠፋሁኝ መሰለኝ የኔ የዋህ ጌታ ግን ብዙ አስተማረኝ ተመስገን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KalkidanDereje-o1s
    @KalkidanDereje-o1s 3 дня назад +4

    ቀሲስ እርሶ ይለያሉ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚሰራበዋት በዚዘመን ለኛ የተሰጡን ውድ ስጦታችን ኖት በርሶዋ በኩል ህይወቴን እግዛብሄር ሙሉ በሙሉ እየለወጠ ነው

    • @kebedechkahsay5950
      @kebedechkahsay5950 3 дня назад

      ኬሲስ በታም ብዙ ተምሬብታለሁ መድሃኒኣለም ቴናና ኢድሜ ይስትልን❤ከነቤተስቦ ኣሜን

    • @freaestifanose4122
      @freaestifanose4122 3 дня назад +1

      It's been 4 years i start listening kesis.from day one my life is chang dramatically May God bless you more and more years Thank you kesis ❤❤❤

  • @Saba-7
    @Saba-7 3 дня назад +4

    ሽንገላ ትልቅ ሀጥያት እንደሆነና ከእግዚአብሔር ጋር እንደሚለየኝ ተምሪያለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @belay5969
    @belay5969 4 дня назад +4

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ቃል ሂወት ያሰማልን አግዚአብሔር መልካም አባት ነው በርሶ አደሮ ያሰተማረን የተመሰገን ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 4 дня назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እኔ አስመሳይ አለመሆንን ተምሬበታለሁ ፈጣሪ የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን 🙏🙏አሜን 🙏🙏አሜን 🙏🙏❤❤❤

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 4 дня назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን የሰማነውን
    በልቦናችን ይፃፍልን አሜን

  • @kokobetefera2701
    @kokobetefera2701 4 дня назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 4 дня назад +3

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው በሚያሳዝን ሁኔታ ሽንገላ ባህላችን እየሆነ መጥቷል በሃገርም በስደትም እብሮን አለ በጣም ያሳዝናል:: ልባችንን አንደበታችንን ይፈውስልን🙏🏽

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 4 дня назад

    Amen Amen Amen 🙏 ❤

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሽምገላ ቃሎች መጠቀቅ እዳለብኝ

  • @meklitassefa757
    @meklitassefa757 4 дня назад

    Amen Amen Amen 🙏🏽 🙏🏽🙏🏽

  • @azmeraeri1381
    @azmeraeri1381 3 дня назад +1

    Egzabhier yetebkegn betsebochie be tselot asbugn betam fetena weset negn kalehiwot yasemalen memher

  • @TadelechYimer-w2v
    @TadelechYimer-w2v 22 часа назад

    አሜን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያስማልን መፃሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርትህ በጣም መድሐኒት ነው እውነት ነው በምላሳቸው ስው ይሽነግላሉ አምላክ ሆይ ፍረድባቸው የራሳቸው ሴራ መውደቂያቸው ይሁን በጣም ትልቅ መርገም ነው አለም አሁን እንዲህ ናት የቃሉ ባለቤት ማስተዋሉን ይስጠን ትምህርቶት አስተማሪ ነው ያገልግሎት ዘመኖትን ሁሉ ይባርከው ።

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 День назад

    እራሴን እዳይና በውነት የተረዳውት እደኔ በደለኛም ያለሰው አይመስለኝ አምላኬ ሆይ የስደት ኢወቴን በሰላም አስፈፅመኝ ለንስሐ አብቃኝ የፀወትር ፀሎቴነው😢

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 4 дня назад

    አሜን አሜን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 4 дня назад

    አባቴ ሆይ ላለፈው ይቅር በለኝ በማያልቀው ፍቅርህ🙏ቃለሂት ያሰማልን አባታችን ❤️

  • @AddisMohammed-x7z
    @AddisMohammed-x7z 2 дня назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @lydia7654
    @lydia7654 2 дня назад

    ሽንገላ በጣም አደገኛ ነዉ የ ብዙ ሰዉ ሂወት ተበላሽቷል ጆሮ ያለው ይስማ በታም አስተማሪ ትምህርት ነዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራች 🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 дня назад

    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ የእስራኤል ቅዱስ

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄር ይመስገን እግዚህአብሄር ያስተምራል ይምራል በእዉነት እደዚህአይነቱን የሽገላ ኑሮ በህይወቴ ሳይገባኝ እኖርነበር ፈጣሪ በህይወቴ አሳይቶኛል ዛሬ ስማረዉ ቃሉን ስሰማ ተገረምኩ የእግዚህአብሄር ጥበቃዉ ምህረቱ ሁሌም ከእኔ ጋር እዳለ ተረዳሁበት ❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @anegach9112
    @anegach9112 2 дня назад

    በጣም እውነት ነው አባታችን
    ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያኑርልን ጌታ❤❤❤

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 4 дня назад

    ❤አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርእውነተኝነትን ና ከልብ መሆንን አሰተምሮኛል ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 4 дня назад

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን! አባ 🙏

  • @mahderzelalem9767
    @mahderzelalem9767 2 дня назад

    እራሴን እንዳስተምርና እንዳይ መገሰፅ/ግሳፄ የሚመስል ትምህርት ነው ቃለ-ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ

  • @melkethany
    @melkethany 4 дня назад +1

    እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አፈቅረዋለሁ ብዬ አምናለሁ የሞተልኝ ደሙን ሳስብ ይባስ ፍቅሩ በልቤ ውስጥ ተቀጣጠለ ፍቅሩን በተግባር ለማሳየት ብዬ ንስሃ ገብቼ ስጋ ደሙን ተቀበልኩኝ ግን ፈተናው ያን ያህል በዛብኝ ወጣት ልጅ ነኝ ገና አላገባሁም ግን ህይወቴን በወንድ ተፈተንኩ አሁን ለማግባት ዝግጁ በሆንኩበት ጊዜ ቆራቢ ወንድ በውጪ አገር ኑሮ ፈልጎ ማግኘት ብርቅ ነው መምህሬ ምከረኝ በናትህ 😢😢😢

  • @90God86
    @90God86 4 дня назад +1

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @behailudesta5045
    @behailudesta5045 3 дня назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @lilitaalene6294
    @lilitaalene6294 3 дня назад

    ቀሲስ ቃለ ሒወት ያሰማልን...እግዛብሄር በቤተሰቦት በልጆቾ ይባርኮት ዘመኖትን ሁሉ ይባርክሎት!!! በጣም ነው የምወዶት እውነት...ትምህርቶን ማዳመጥ ከጀመርኩ 8 አመት ሆኖኛል በብዙ ለውጦኛል...እግዛብሄር አብዝቶ ይስጦት!!

  • @asterendale2142
    @asterendale2142 4 дня назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ethiopiabekele9369
    @ethiopiabekele9369 2 дня назад

    አሜን አባታችን እግዛብሔረ ይጠብቀን

  • @RasTeddy-dl1jq
    @RasTeddy-dl1jq 3 дня назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መንግስተሰማይ ያዋርስልን

  • @ZemenWebetu
    @ZemenWebetu 3 дня назад

    ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 3 дня назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TesfaDagnew-vr3rb
    @TesfaDagnew-vr3rb 3 дня назад

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemalen Egzabiher Bedeme Betena Ytebklen❤❤❤

  • @DanielK.Kibrom
    @DanielK.Kibrom 4 дня назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 3 дня назад

    አቤቱ ጌታዬ ከዚህ ክፉ ነገር ልቤን ጠብቅልኝ

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 3 дня назад

    Amen❤❤❤

  • @yeye3503
    @yeye3503 4 дня назад

    Amen 🙏

  • @debaymillion5120
    @debaymillion5120 4 дня назад

    አሜን
    ከሸንጋይ አንደበት እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @BizuayehuKaasa
    @BizuayehuKaasa 3 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤

  • @bruktawitdersse1492
    @bruktawitdersse1492 2 дня назад

    Amen!!! Kalehewote yassemalene

  • @birhanabatemulate4370
    @birhanabatemulate4370 3 дня назад

    Ewnet new Kesis!!
    May God keep us away from such malpractice.
    Thank you Kesis!!!❤❤

  • @elenikifle4315
    @elenikifle4315 3 дня назад

    Amen 🙏🏽 kalehiwet yasemalin Egziyabiher yagizen 🙏🏽

  • @mikalemikale6790
    @mikalemikale6790 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይባርክልን ከነቤተሰቦት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 дня назад

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🙏🏽🙏🙏🏽❤❤❤❤❤❤

  • @zeleke17ify
    @zeleke17ify 4 дня назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @erockcel8789
    @erockcel8789 4 дня назад

    Amen Amen Amen qale hywot yasemaln❤❤❤

  • @zerithunassefa6923
    @zerithunassefa6923 3 дня назад

    ያስተማረን እግዚያቤር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MuluNIGGUSSE
    @MuluNIGGUSSE 3 дня назад

    Amen amen kaleheweot Yasmine. Mameher

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 4 дня назад

    Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤

  • @tigistbekele12
    @tigistbekele12 3 дня назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @መብራህተወለተመድህን

    ቃል ህይወት ያሰማልን ቀስሲ

  • @berhanhailu594
    @berhanhailu594 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤egzabeher ybarkot edmana tana yabezalot Amen Amen amen 🙏

  • @NatnaelTeklemariam
    @NatnaelTeklemariam 3 дня назад

    Amen Kale Hiwet Yasemalin

  • @aidahaben8445
    @aidahaben8445 4 дня назад

    Amen ! God always be with you , your teaching system is very easy to understand and relate to my way of life and I am sir to most people and I learn a lot hope to apply it to my life with god grace

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773 4 дня назад

    Amen kale hiwot yasemalen

  • @amareadugna2887
    @amareadugna2887 4 дня назад

    Amen (3)

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 3 дня назад

    ቀሴስ እድሜና ጤና ይስጥለን በዜነገር የተነሳ ሰው ማመን አቆማለሁኝ

  • @eyarusgatechewwajo2612
    @eyarusgatechewwajo2612 3 дня назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰.amen kali hiwote yasemalen

  • @HaNa-dc6lo
    @HaNa-dc6lo 4 дня назад

    Amen enam ke tekit amet befet endeh Neberku egziyabhar yeker yebelgn lewedefetum ersu yetbekgn betam talke temarku bewent

  • @زهراءزز-ك2ث
    @زهراءزز-ك2ث 3 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነተኛ መሆን እንዳለብኝ ተምሬላህ

  • @yeselaselijnegn8246
    @yeselaselijnegn8246 День назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Fanosfanos-z6o
    @Fanosfanos-z6o 4 дня назад

    ቃለህይወትያሰማልንአባታችን

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ 3 дня назад

    God bless you and your family 🙏 🙏 🙏

  • @harmalgenetu-dr9yv
    @harmalgenetu-dr9yv День назад

    Kalehiwet yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistwoldegeorges7056
    @tigistwoldegeorges7056 3 дня назад

    Thank you so much

  • @ZewudneshZed
    @ZewudneshZed 3 дня назад

    🙏🙏🙏

  • @zufanlake632
    @zufanlake632 4 дня назад +1

    Amen

  • @timnitguesh3656
    @timnitguesh3656 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannatewelde2092
    @hannatewelde2092 4 дня назад

    ❤❤❤

  • @mimidamtew2292
    @mimidamtew2292 4 дня назад

    Kale hiwot yasemalen ❤

  • @SenaitA-t4t
    @SenaitA-t4t 4 дня назад

    Kale howot yasmalen memeher

  • @bettyTekle-ps8ci
    @bettyTekle-ps8ci 4 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባ ትንሽ የሚመስል ግን ሰዎች ህይወታቸውን እስከማጥፋት የሚደርሱበት ምክንያት እየሆነ ያለው የሰዎች የሽንገላ ካራክተር ነው በዛሬው ትምህርት ሰዎች ላይ እንዳላደርገው ተምሬበታለሁ

  • @elizabethhaileab1187
    @elizabethhaileab1187 3 дня назад

    Amen 🤍 💛 🤲 👐 ⭐️ ✨️🌟 💫 🙏 Amen 💛 🤍 Amen 🤍 💛 ☀️ 🌼 🏵 🌿 🌱 🤲 👏

  • @hanaaraya2961
    @hanaaraya2961 4 дня назад

    Longe Time for you

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 3 дня назад

    መምህር አካውንት ይንገሩን ያለኝን ለስገባ

  • @hanaaraya2961
    @hanaaraya2961 4 дня назад

    Anna

  • @ማቱሳላቢንያም
    @ማቱሳላቢንያም 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 4 дня назад +1

    Amen

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 4 дня назад

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret6041 4 дня назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @meserettesfaye5625
    @meserettesfaye5625 3 дня назад

    አሜን

  • @መንበረማርያም-ሐ8ቈ
    @መንበረማርያም-ሐ8ቈ 4 дня назад

    Amen Amen Amen

  • @Nani-z9b
    @Nani-z9b 3 дня назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew5332 3 дня назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @uguc7808
    @uguc7808 13 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙየክርስቶስልጅ
    @እሙየክርስቶስልጅ 3 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @BELAYNESHBIRHANU
    @BELAYNESHBIRHANU 4 дня назад

    Amen Amen Amen

  • @mahi5126
    @mahi5126 4 дня назад

    Amen