ሰበር - አብይ ላይ የተደረገው የ-ግ-ድ-ያ ሙከራ ጀኔራል ተፈራ አጋለጡ"እስክንድር ምን ነካው? "ኤርትራና ትግራይም ወጉን" ጀኔራሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025

Комментарии • 56

  • @AberaOtiso
    @AberaOtiso 24 дня назад +2

    ድል ጀግና አማራ ፋኖች።

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 24 дня назад +5

    ጀሀር ጀሀር የምትሉ ከጁሀር ጋር ገደል ግቡ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 24 дня назад +4

    ፋኖኖኖኖ ጀግናችን ❤
    የአብን ከሐዲ አመራሮች እነ በለጠ ጣሒር ጋሻው መርሻ ወዘተ ተጨማራ አማራ ሣያጠፋብን 😭 በአፋጣኝ ይወገዱልን

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 24 дня назад +4

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 24 дня назад +3

    ድል ለፋኖ

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 24 дня назад

    እስክንድር ፣ የተደበቀ ጉዳይ ይኖረዋል እንጅ ከፋኖ ጋር አንድነት ለመሆን ለምን አልፈለገም?
    ፋኖ፣ ይህን ሰው ከፋኖ ማራቅ ያስፈልጋል።
    እንዲሁም የሚያደርገውን መከታተል ያስፈልጋል።

  • @alemituzewdu9955
    @alemituzewdu9955 24 дня назад +7

    እሰክንደር ለምን አይወገድም እርሱ እኮ ከአማራ ትግል አይበልጥም

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 24 дня назад +1

    የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 24 дня назад

    እስክንድር የሲያዬና ፀረአማራና ፀረ ኢትዮጵያ ሀይል መሆኑን በመገንዘብ እሱን መውገዝና ማጋለጥ

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 24 дня назад +2

    የአማራ ፋኖን እየከፋፈለ ከፍተኞ ዶላር ይዞ የሚከፋፍለው እስክንድር ነጋ ነው ለአማራ ህዝብ ጥላቱ የአማራ ተወላጅ ነው

  • @ahaduhome
    @ahaduhome 24 дня назад +7

    ድሮም እስክንድር የሚባል ሰው አማራውን ለመበጥበጥ የገባ ነውረኛ ሰው ነው።ለአማራ ትግል ዋናው እና ትልቁ እንቅፋት እስክንድር የሚባል አስመሳይ ነው።አጽድቶ ማለፍ ነው።

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 24 дня назад

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @marzeneb1835
    @marzeneb1835 24 дня назад +1

    እንደው ይሄ እስክንድር የሚባል ሰውዬ ምን አለበት ወደ መጣበት ቢሄድ፤እነዚህ በውጪ ያሉ ደጋፊዎቹ፤ታላቁ እስክንድር፤እስኬ እያሉ የሚያቆላምጡት፤እውነት የአማራ ሕዝብ ነጻ መውጣትን የሚደግፉ ከሆነ፤ይሄንን የስልጣን ጥም ያለውን ሰውዬ፤ወደ አሜሪካ እንዲመለስ የማያደርጉት፤ከእንግዲህ ወዲህ መላእክ እንኳን ሆኖ ቢመጣ፤እምነት የሚጥሉበት ሰዎች መኖራቸው እጅግ አጠራጣሪ ነው፤እግዚአብሔር በአንድ ምክኒያት ከፋኖ አርበኞች መካከል የሚወጣበትን መንገድ ይፍጠር፤አማራን ለመፍጀት ከተሰለፉት እንዴት ይለያል?የሰው ንቀት ስላለበት ብቻ ነው፤የጀነራል ተፈራ ጥሪን ያልተቀበለው፤ምንም አይነት ትህትና የሌለው ሰው፤በግድ ልግዛችሁ የሚል መሆኑ ጥር ጥር የለውም።

  • @wasisalelow4821
    @wasisalelow4821 23 дня назад

    Why don't you kick out Eskender Nega outside their.

  • @DTFNews
    @DTFNews 24 дня назад +3

    ሰላም ደሊዎች ድል ለአማሀራ ፋኖ በተረፈ እስክንድር ሚባል ነቀርሳ እዚያ ተወትፎ አንድ እንዳይሆኑ በእነሱ ደም እሱ ሊነግስ ይፈልጋል የአማሀራ መሞት አይደለም እሱ የሚያንገበግበው ስልጣን ብቻ ነው ሸዋ ያለው የፋኖ ጦር እራሱ እስክንድር ምን አይነት እንደሆነ አይተውት እንደማያውቁ መስክረዋል ስሙ ሲጠራ እራሱ አይወዱትም ብለው ቃላቸውን ሰተዋል ይህን ከይሲ ከፋኖ ትግል ገለል ማረግ ነው እንቢ ካለ እርምጃ መውሰድ አመሰግናለሁ ፋኖ ያሸንፋል

    • @Tilakhun
      @Tilakhun 24 дня назад +1

      ወደዛኛው አለም ለእረፍት ልኮ ጋዜጣውን ይቸብችብ

  • @emru2030
    @emru2030 24 дня назад +1

    እንዴት ያለ ግብዝነት በኢትዮጵያ ሰፈነ ??? እናተ ሙቱልኝ እኔ ልዝረፍ የሚል መንግሥት ይገርማል።

  • @feedelband205
    @feedelband205 24 дня назад

    አሁን እነ ገዱና ይልቃል ጌትነት መአዛ መሀመድ ጀዎርን ማንገስ የፈለጉት ለምንድነው: ለአማርው
    እዝነው ነው አብይም ጀዎርም ገዳያችን ናቸው ?

  • @adanedema6031
    @adanedema6031 24 дня назад

    በኢትዮጵያ አቆጣጠር ወይም በአውሮፖ ካላንደር ወይም ቀኑ ይጻፋ

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 24 дня назад +1

    Eskindir gidelut embi kale

  • @wasisalelow4821
    @wasisalelow4821 23 дня назад

    Don't believe Guhare

  • @feedelband205
    @feedelband205 24 дня назад

    ጀግናውን ታላቁ እስክንድርን ከጨውታውጪ በቶሎ እርጉልኝ ብዙ ሚሊዬን ብር ከፍላለሁ ብሎ አብይ አህመድ ለሆዳም አማራየብአደን ነጋዴዎች
    ትዛዝ የሰጠው ሚስጥር ታውቋል ምክንያቱም የትራምፕ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የእስክንድር ጉውደኛ ስለሆነ ከሳምንት በሁዎላ እስክንድር ቀጥታ ክትራምፕ ጋር ምገናኘት ክጀመረ ምድረ ባንዳ ግዱ ይፈላል ስከዚህ በእስክንድር ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻው የቀጠለው ለዚህ ነው: ምድረ ባንዳ ባናትህ ተተከል : ድል ለአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት::

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 24 дня назад

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!

  • @deribeyifrashewa8877
    @deribeyifrashewa8877 23 дня назад

    ይህንን፣እስክድርን፣ወደእዲስ፣አበበ፣እትሽኙትም፣?

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 24 дня назад +2

    Amhara Eskindir n ayfelgim
    Wetat tagayuchin Fano bicha new mifelgew.

  • @feedelband205
    @feedelband205 24 дня назад

    አዲስ አበባን እናድናት ያለህ ታላቁ እስክንድር ከ6አመት በፊት ነበር ዛሬ በአናትህ ላይ ቤትህን እየደረመሰ በረንዳ ላይ የሚጥልህን ወንበዴውን አብይን ታቅፈህ ባዶህን ቁጭ አልክ አሁንም እስክንድር ደርሶ እንዲያድንህ እየጠበክ ነው ውጣና ትንሽ ታግለህ እግዘው መሞትህ እንደው አይቀር

  • @tzm6910
    @tzm6910 24 дня назад

    በናዝሬቱ ሐመሽያአክ ስም እስክንድር ነጋ ላይ ያለውን የዛር መንፈስ ፣ የተገሰፀ ይሁን ። ኧረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው? ይሄ ሰው ሕውሐትን የተበቀለ መስሎት ይሆን? ሕውሐት ወንዶችን አስደፍራለች ፣ ቆለጣቸው ላይ ውሐ የሞላ ፕላስቲክ አንጠልጥላለች ፣ ሌሎችን ወደሚስቶቻቸው እንዳይመለሱ እና ዘር እንዳይተኩ አንኮላሽታለች ። እስክንድር ነጋ ከሐይምሮው እና ሕሊናው ጋር አይደለም ፣ ልክ አንዳንድ ሴቶች በወንድ ጥቃት ሲደርስባቸው ወንድ የተባለን እንደ ሚጠሉ እና እንደ ሚበቀሉ ሁሉ እስክንድር ነጋም የዚሕ አይነት አካሄድ ነው የሚያራምደው ።

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 24 дня назад

    Mendenew eskender. Wedesa chenkelatun betenelet. Zemene lemen eskenderen etnefawem. Shegnew

  • @taborhenok401
    @taborhenok401 24 дня назад

    የት ነው ጄኔራሉ ያሉት? አትቀደድ

  • @davidjonas1166
    @davidjonas1166 24 дня назад

    ጀነራሉ በይፋ ለምን አይናገሩም

  • @Cripto244
    @Cripto244 24 дня назад

    ግድያ ሙከራ የሚባለው ጨቅላው አቢይ አህመድ ራሱ የስራውን ድራማ ነው:: ጇዋር ሞሃመድ የድራማው ተካፋይ ነው

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 24 дня назад

    የማይገባን እስክንድር ቂመኛነት,አብይና ህውሀት ላይ እነጅ ፋኖ ለነፃ ሀገራችን.የሚዋ
    ደቅ ግንባር ሆኖ.እሱ እንዲህ መሆኑ መሀይ
    ምነት አንለው ማወቅም አይባልም.ታድያ ??

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 24 дня назад

    Mecham Bezi Akahadachew Fano Andentachew Ayesakam yetem Ayedrsum

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 24 дня назад

    General Tefera be fano andenet laye bezu dekemek chigerun demo ahun awekehew ahun eskendern maseweged new mefetehaw hezeb eko kedemo sele tereda eskender yiweged belo neber ahun ermeja yiwesed ena gelagelun waga eyaskefel new fano ena Hezeben wedefitem enkefat mehonu ayikerm kezih be belete 4 kilo betegebum atechilutem atameletutm ende metawekut esu seltan becha new yemifelegew saregnam new be esu guday hezeb betam teselachitwal tegebiwen ermeja mewesed new beka be esu mekenyat yemotu ena chiger lay yewedeku alu sayitawek ahun gen alem awekotal beka.

  • @hailugetachew5021
    @hailugetachew5021 24 дня назад +3

    ሐሰት ዜና፣ ሲጀመር ጀነራል ተፈራ እና እስክንድር ምንም የተለያየ አቋም የላቸውም፣ ሁለቱም ኢትዮጵያኒስት እና ዲሞክራት ኃይሎች ናቸው፣ ዲሞክራሲ የሚለው ጽንሰ-ሀሳብ በራሱ ለአማራ የሚጠቅም አይደለም።ምክንያቱም ይህ ስርዓት በተግባር እንዳየነው አናሳዎችን እና ልፍስፍሶችን ከአቅማቸው በላይ ከፍ የሚያደርግ እና አማራን ደግሞ ከነሥራው እና አቅሙ ዝቅ የሚያደርግ ቦታ የሚያሳጣ አስተሳሰብ ነው።ሊያውም ያለፈውን 40 ዓመታት በዲሞክራሲ ሂደት ላይ ነን የሚሉትን አካላት አስተሳሰብ እንዳ ተቀብለን ነው።

    • @FEthiopia33
      @FEthiopia33 24 дня назад

      Eskander is cancer for Ethiopia and Amhara people

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 24 дня назад

    America and Europe yale Diaspora Eskindir ke Amhara region eskalweta Erdata le FANO Akumaual. Eskindir yilkek esu mifelgew dollars new. Eskindir n anfelgim Amhara gin Unified endihon enfelgalen.

  • @yilmaaklilu7940
    @yilmaaklilu7940 24 дня назад

    ታላቁ እስክንድር አንጫጫችሁ ስለሚበልጣችሁ ፍርሃት ነው የእስክንድርን ያህል የታገለልን የለም ከታላቁ እስክንድር ጋር ወደፊት ጎጠኞችና የብአዴን ተከፋዮች እረፉ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 24 дня назад +1

    ለምን የጄ/ተፈራን ንግግር አታሰማንም ነው ለአንተ ብቻ ነው በጆሮህ የነገሩህ እባካችሁ እስክንድርን ለማሳጣት የከፈታችሁትን የውሸት ዘመቻ አቁሙ

    • @Tilakhun
      @Tilakhun 24 дня назад

      ሊሆን ይችላል መሳይ የሚናገረው በሙሉ መላምቶች ናቸው

  • @ጠረፍ
    @ጠረፍ 24 дня назад

    ቀዳዳ እስኪ የጀነራሉን ንግግር አሰማን! እውነት ከሆነ እስክንድርን ከዚህ በኋላ ሰው አላደርገውም! አፈር ያስበላው!

  • @fasilledseshetu3700
    @fasilledseshetu3700 24 дня назад

    ውሸት ዘመነ ነው ካልነገስኩ እያለ የሚያስችግረው: