Amhara Daily
Amhara Daily
  • Видео 292
  • Просмотров 4 000 101

Видео

ጎጃም ባህርዳር ትንቅንቁ ቀጥሏል እነ ደብረጽዮን ከባድ ውሳኔ አሳለፉ ጌታቸው ረዳ ታገደ
Просмотров 12 тыс.22 часа назад
ጎጃም ባህርዳር ትንቅንቁ ቀጥሏል እነ ደብረጽዮን ከባድ ውሳኔ አሳለፉ ጌታቸው ረዳ ታገደ
ባህርዳር ፀጥ ረጭ አለች ጎንደር ድል በድል ሆነች መቀሌ ለነ ደብረጽዮን መግለጫ ተሰጠ
Просмотров 18 тыс.17 часов назад
ባህርዳር ፀጥ ረጭ አለች ጎንደር ድል በድል ሆነች መቀሌ ለነ ደብረጽዮን መግለጫ ተሰጠ
ጌታቸው ለትግራይ ህዝብ መግለጫ ሰጡ
Просмотров 13 тыс.17 часов назад
ጌታቸው ለትግራይ ህዝብ መግለጫ ሰጡ
የሩጫ አሰልጣኙ ገመዶ ታሰረ ምሽት የደረሱን መረጃዎች
Просмотров 9 тыс.17 часов назад
የሩጫ አሰልጣኙ ገመዶ ታሰረ ምሽት የደረሱን መረጃዎች
መቀሌ ህዝቡ ተቃውሞ አሰማ
Просмотров 11 тыс.19 часов назад
መቀሌ ህዝቡ ተቃውሞ አሰማ
የክልሉ ፕሬዚዳንት ከስልጣን ተነሳ የመቀሌው ጉባኤ ጉድ አመጣ
Просмотров 15 тыс.22 часа назад
የክልሉ ፕሬዚዳንት ከስልጣን ተነሳ የመቀሌው ጉባኤ ጉድ አመጣ
የአብይ እና ደብረጽዮን የመጨረሻ የስልክ ንግግር
Просмотров 14 тыс.День назад
የአብይ እና ደብረጽዮን የመጨረሻ የስልክ ንግግር
መቀሌ የተፈራውን ጀመሩት
Просмотров 18 тыс.День назад
መቀሌ የተፈራውን ጀመሩት
ጎጃም መንገዶች ሁሉ ተዘጉ ለመቀሌ የተላከው ማስጠንቀቂያ
Просмотров 13 тыс.День назад
ጎጃም መንገዶች ሁሉ ተዘጉ ለመቀሌ የተላከው ማስጠንቀቂያ
የአብይ እና የጀኔራሎች ግምገማ "ነገ የመጨረሻው ዘመቻ ይጀመራል"ፋኖ ህወሃት እርስበርሱ ተባላ
Просмотров 12 тыс.День назад
የአብይ እና የጀኔራሎች ግምገማ "ነገ የመጨረሻው ዘመቻ ይጀመራል"ፋ ህወሃት እርስበርሱ ተባላ
ስምምነቱ በይፋ ፈረሰ
Просмотров 22 тыс.День назад
ስምምነቱ በይፋ ፈረሰ
ከፋኖ መንደር የምስራች ተሰማ የአዲስአበባው የክተት ጥሪ ጌታቸው ረዳም አፈነገጠ አልቀበልም
Просмотров 24 тыс.День назад
ከፋ መንደር የምስራች ተሰማ የአዲስአበባው የክተት ጥሪ ጌታቸው ረዳም አፈነገጠ አልቀበልም
ባህርዳር ዙሪያ ድል በድል አራት መኪና እምሽክ ትንቅንቁ በድል ተጠናቀቀ
Просмотров 14 тыс.День назад
ባህርዳር ዙሪያ ድል በድል አራት መኪና እምሽክ ትንቅንቁ በድል ተጠናቀቀ
የመጨረሻው ዘመቻ ታወጀ ጎጃም ወሎ ትዕዛዝ ተሰጠ አሁን የደረሱን መረጃዎች
Просмотров 18 тыс.День назад
የመጨረሻው ዘመቻ ታወጀ ጎጃም ወሎ ትዕዛዝ ተሰጠ አሁን የደረሱን መረጃዎች
የነ ጀኔራል አበባው አስቸኳይ ስብሰባ ከአማራ ክልል የተሰሙ መረጃዎች
Просмотров 11 тыс.День назад
የነ ጀኔራል አበባው አስቸኳይ ስብሰባ ከአማራ ክልል የተሰሙ መረጃዎች
ጎጃም ድል በድል ሆነ "ባህርዳርን ሊነጥቁን ነው" ጀኔራል አበባው ጌታቸው ረዳ መርዶ አሰማ
Просмотров 12 тыс.День назад
ጎጃም ድል በድል ሆነ "ባህርዳርን ሊነጥቁን ነው" ጀኔራል አበባው ጌታቸው ረዳ መርዶ አሰማ
ከገዱ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ያዙልኝ" አብይ
Просмотров 24 тыс.День назад
ከገዱ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ያዙልኝ" አብይ
ዘመነ እና ምሬ ላይ የታቀደው ጥቃት ፕሬዝዳንቷ ከስልጣን ሊነሱ ነው
Просмотров 8 тыс.День назад
ዘመነ እና ምሬ ላይ የታቀደው ጥቃት ፕሬዝዳንቷ ከስልጣን ሊነሱ ነው
የፋኖ ጉዳይ በፀጥታው ምክርቤት ሊቀርብ ነው
Просмотров 15 тыс.День назад
የፋ ጉዳይ በፀጥታው ምክርቤት ሊቀርብ ነው
የታገቱ ተማሪዎች ጉድ አሰሙ ህወሃቶች እርስበርስ ተናከሱ
Просмотров 11 тыс.День назад
የታገቱ ተማሪዎች ጉድ አሰሙ ህወሃቶች እርስበርስ ተናከሱ
ድሮኖች ወደ ባህርዳር ተላኩ ህወሀቶች እርስበርስ ተታኮሱ
Просмотров 12 тыс.День назад
ድሮኖች ወደ ባህርዳር ተላኩ ህወሀቶች እርስበርስ ተታኮሱ
ገዱ አንዳርጋቸው ወደ ፋኖ
Просмотров 8 тыс.День назад
ገዱ አንዳርጋቸው ወደ ፋኖ
አስደማሚው የባህርዳር ኦፕሬሽን
Просмотров 10 тыс.День назад
አስደማሚው የባህርዳር ኦፕሬሽን
ወርቁ አይተነው ዱባይ ላይ ታሪክ ሰሩ
Просмотров 34 тыс.День назад
ወርቁ አይተነው ዱባይ ላይ ታሪክ ሰሩ
የአርበኛ ዘመነ ካሴ ከባድ መግለጫ ጀግኖቹ ከመሸ ከተማውን ተቆጣጠሩት አሁን የደረሱን የድል መረጃዎች
Просмотров 14 тыс.День назад
የአርበኛ ዘመነ ካሴ ከባድ መግለጫ ጀግኖቹ ከመሸ ከተማውን ተቆጣጠሩት አሁን የደረሱን የድል መረጃዎች
የባለስልጣኑ ልጅ ተ-ገ-ደ-ለ ወልቃይት ከባድ ውሳኔ ተወሰነ የፋኖ የ1 አመት የድል ጉዞ
Просмотров 17 тыс.День назад
የባለስልጣኑ ልጅ ተ-ገ-ደ-ለ ወልቃይት ከባድ ውሳኔ ተወሰነ የፋ የ1 አመት የድል ጉዞ
ጎንደር ድል በድል ሆነ ሰራዊቱ ለቆ መውጣት ጀመረ አሁን የደረሱን የድል መረጃዎች
Просмотров 19 тыс.14 дней назад
ጎንደር ድል በድል ሆነ ሰራዊቱ ለቆ መውጣት ጀመረ አሁን የደረሱን የድል መረጃዎች
የወሎው ከባድ ትንቅንቅ የጀኔራል አበባው ምላሽ "ድርድሩን አናውቀውም"
Просмотров 7 тыс.14 дней назад
የወሎው ከባድ ትንቅንቅ የጀኔራል አበባው ምላሽ "ድርድሩን አናውቀውም"
የምሽት መረጃዎች
Просмотров 13 тыс.14 дней назад
የምሽት መረጃዎች

Комментарии

  • @MGTom-du5lc
    @MGTom-du5lc 15 часов назад

    ጌች እኮ የስልጣን ሱሱን ለማስታገስ እንጅ የትግራዊያን ስነ ልቦና የሌለው እርዝራዥ ነፍጠኛ መሆኑን ሳንረዳ ቀርተን አይደለም!!!!?

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 15 часов назад

    ድልለጀግናውየፋኖሠራዊይት።

  • @nomorelie3900
    @nomorelie3900 15 часов назад

    FANO

  • @tiruworku
    @tiruworku 16 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DavidGulima-qb3qc
    @DavidGulima-qb3qc 20 часов назад

    שלום לאימהירהפיני

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 20 часов назад

    ታላቁን የአማራ ህዝብ ቆስቁሰው ቆስቁሰው አደረጉት አውሬ !!!

  • @SahidKhan-t5y
    @SahidKhan-t5y 21 час назад

    😅😮😢😂😊

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 22 часа назад

    Yes FANO 💪💪💪❤️❤️

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n 22 часа назад

    አንድ ካልሆንክ ሽምቅ ጥየ 10 ገድየ 7 ጥቁር ክላሽ ማረኩ ስትል እዛው ስትረግጥ ትኖራለክ ... ይሄው ነው አታሸንፍም ... አንድ ድድድድድድድድድድድ ሁኑ .... በተለይ የሸዋ ህዝብ አትበጥብጠን መከታው የምትባል አራም እረፍፍፍፍፍ ብለናል አንድ ሁኑኑኑ እንደ አሸዋ ተበታትነህ በዚ 10 ገደልኩ በዚ 3 ማረኩ ብትል ጦርነቱን ማሸነፍ አትችሉም ፥፥ አንድ ሁኑ አንድ ሴንትራል ኮማንድ ይኑራችሁ

    • @Mohammed2023-x3e
      @Mohammed2023-x3e 21 час назад

      አቢ እደግ

    • @urbanaddis2048
      @urbanaddis2048 21 час назад

      PP

    • @user-zb7cf3go6n
      @user-zb7cf3go6n 21 час назад

      @@urbanaddis2048 pp አይደለሁም የአባይ ልጅ ፋኖ ነኝ አንድ ካልሆኑ ወታደር መግደል ይቻላል ለማሸነፍ ግን አንድ መሆን ግድ ነው

  • @tenawmelese1408
    @tenawmelese1408 22 часа назад

    today sufering is tomorrow comfort.

  • @Melese5363
    @Melese5363 22 часа назад

    💪💪💪💪💪

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q День назад

    ሆሆሆሆሆሆሆ ብልፅግና ወዴት እንሄድ ተክልልላችን መከላከያ አህያ መብረቅ ያዉርድባቸዉ 👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 День назад

    እስከመቸ ነው እንዲህ የሚቀጥለው? መጨረሻው ናፈቀኝ።

  • @NegaYalew
    @NegaYalew День назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-rx4qt4tn5g
    @user-rx4qt4tn5g День назад

    ,ድል.ለጀግናዉ.ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @FdaAsdssa
    @FdaAsdssa День назад

    ❤❤❤❤❤❤ ዋው

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q День назад

    እኔ እምለዉ አማራ ዝም ብለህ ተጨፋጨፋ እሚል ብልፅግና አፈር ብሉ ድል ለፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @sarakhan1061
    @sarakhan1061 День назад

    ዕኮ ዕና በዚሕ ዐጋጣሚ ፍኖ ወደባሕርዳር ለምን ዐይገባም ሕዝቡ ቃላቸዉን ካከበረለት ፍኖ ምን ዕየጠበቀ ነው ውደከተማዉ ዕማይገባ?

  • @mekuriawayenewasmare9777
    @mekuriawayenewasmare9777 День назад

    ጥሩ ነው። ግን አንዱ አካባቢ ሲያጠቃ ሌላ አካባቢ አያጠቃም። ይህም አገዛዙን ትንፋሽ እንዲያገኝ አድርጎታል። በሁሉም አካባቢ እኩል ማጥቃት ማድረግ አስፈላጊ ነው። በተጨማሪም ፋኖ ከውጊያ ጋር ፖለቲካው ላይ በደንብ መስራት ይገባዋል። ለዚህም ማእከላዊ የሆነ አመራር ያስፈልገዋል።

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 День назад

    Yes FANO good job 💪❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️💪🎊🩸💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh День назад

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!

  • @user-vg9uw2sx7v
    @user-vg9uw2sx7v День назад

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 День назад

    ሰላም ፍቅር ልማት ናፈቀን። ጦርነት ግጭት መለያየት ሰለቸን።

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 День назад

    FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL DEGEMO DEGAGMO BAREKO KEDESO TELA KELELA HONO SERAWETUN HULU YEZO HULEME KE FITE EYEKEDEMELACEWE FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB HAYALU GETA BAREKO KEDESO BE HULUME AKETACIA BE HULUME BOTA BE HULUME EKEDACEWE FESUMAWEWENE YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL YAGONASEFACEWE LE HULUME GEGNOCIACIN FANOACEN BEMULU AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅

  • @yohanishabite
    @yohanishabite День назад

    ፋኖ መጣደፍ ጀመረ።ለብልፅግና ጭንቅ በጭንቅ ሆኗል❤❤❤❤❤❤

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude День назад

    700 AK 47 that is what we are talking about.

  • @Sarina971
    @Sarina971 День назад

    👍👍👍👍👍ፋኖ❤

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n День назад

    fano king🇨🇬👈ድል ለጄግኖቹ ለተገፋዉ አማራ 😭😭

  • @user-cs4hg4pv9j
    @user-cs4hg4pv9j День назад

    ድል ለፋኖ ከአርበኛ ዘመነ ጋር ኸደፊት እናሸንፋለን አንጠራጠርም

  • @Cripto244
    @Cripto244 День назад

    ባለፈው አንድ አመት ውስጥ የአብይ አህመድ አገዛዝ የአማራውን ህዝብ የበለጠ አደጋ ውስጥ የሚጨምር፤ ለከፋ የህልውና አደጋ የሚዳርገው ትጥቁን የማስፈታት እርምጃ ለመውሰድ ውሳኔ አስተላላፎ ከተንቀሳቀሰበት ወቅት ጀመሮ የአማራ ህዝብ የዘር ማጥፋት እርምጃ የታወጀበት ሕዝብ ሆኗል።

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub День назад

    ጉንፋን ይዞሀል? አይዞህ ነጭ ሽንኩርት ፣ዝንጅብል በሻይ አፍልተህ ጠጣ ካስነጠስህም ይማርህ ብያለው

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 День назад

    Yes FANO ❤❤❤❤

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 День назад

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q День назад

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ የኢቶዮጲያ ህዝብ ሆይ አረ በቃህ በሉት ሀገሪቷን አወደማት እኮ ብልፅግና 👹👹🐄🐄🐄👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 День назад

    HAYALU GETA FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB BAREKO KEDESO TELA KELELA HONO SERAWETUN HULU YEZO HULEME KE FITE EYEKEDEMELACEWE FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL BE HULUME AKETACIA BE HULUME BOTA BE HULUME EKEDACEWE TAFACUNE YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YAGONASEFACEWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 2 дня назад

    ከወያኔ ሰላም መጠበቅ ማለት ከዝምብ ማር እንደመጠበቅ ማለት ነው።

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 2 дня назад

    ከቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-pj9wy3iu4n
    @user-pj9wy3iu4n 2 дня назад

    ሰለኢሀዲግ አውቀው የሚያረጉት ነው እነሱልባቸው አይገኝም እኛ ፋኖቻችን ላይ ማተኮር ያለብን ድል ለተገፋው ህዝብ ❤❤❤

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 2 дня назад

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @mesfintade6586
    @mesfintade6586 2 дня назад

    ይህም የእነሱ ድብቅ ሴራ እና የፖለቲካ ሿሿእንደሆነ እገምታለሁ፡፡

  • @nomorelie3900
    @nomorelie3900 2 дня назад

    FANO

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 дня назад

    ሌ. አትህህኦፕአ. የ. ምበጅ. መንግስት. ይምጣልኝ.

  • @oneamhara-r5x
    @oneamhara-r5x 2 дня назад

    ድል ለጀግኖቹ የአማራ ፋኖ በሙሉ ሞት ለሆዳሞች አማራወችና ለብልፅግና አሽከር ወታደር

  • @oneamhara-r5x
    @oneamhara-r5x 2 дня назад

    ድል ለአማራ ፋኖ በሙሉ

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 2 дня назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 дня назад

    እግዚአብሔር ሆይ ቸር አሰማን ድል ለ ጀግኖቻችን ፋኖ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታ❤🎉

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 2 дня назад

    አይዞት ሀይል የፈጣሪ ነው ፈጣሪ ይርዳችው

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 2 дня назад

    ገመዶ ደደፎ... በቅድሚያ ለፕሬዘዳንቷ " ይህ ገንዘብ አይመጥነኝም እርስዎን ካላስከፋዎት እመልሳለሁ የሚመጣውን በፀጋ እቀበላለሁ" ብሎ ክብር ሰጥቷል። (፩) ቀድሞ ያልተመለሰ ያበሸቀው ነገር አለ በሕዝብ ፊት ተናገረ፣ ከዚህ በፊት እስፖርተኛው አልቅሶ የደረሰበትን ግፍና በደል ሲናገር ማን ደረሰለት? (፪) የኤርሚያስ አመልጋ ኢኮኖሚ ትንታኔ የተረዳ ብቸኛው ሰው "ገበያ መር ፍሎቲንግ እክስጄንጅ ሬት ፪ሚሊየን ስለሚሰምጥ በ፮ ሚሊየን ማንሳፈፍ ማክሮ ኢኮኖሚው ገብቶታል። (፫) መንግስት "ከ፭ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብም በንብረትም ያላችሁን እወርሳለሁ"ብሎ ስላስፈራራ ሰውዬው ደረሰኝ የለውም: አሁን የ፮ ሚሊየን የመንግስት ቼክ ይፈልጋል።🤔 (፫) ባለፉት ፮ዓመት የተፈለፈለ ሚሊኒየር/ ቢሊኒየር ብር እንደሳር ሲጎዘጎዝ፣ እንደአበባ ሲጠቀለል ሠርግ ማድመቂያ ሲሆን፣ እንደቅጠል መሬት ላይ ሲጠረግ ያየ ፪ሚሊየን አይመጥነውም!። (፬) ዘመኑ የብልጥግና ሆኖ የማይንቀሳቀስ የሀገር ንብረት አሲዞ ዶላር የተበደረ መንግስት ሀገር ለመቀጠሉ ዋስትና የለም ግለሰቡ በግዜ ድርሻውን መጠየቁ ክፋቱ ምንድነው? ጅሌ ድርሻህን አንሳ! (፭) ጠቅላዩ" አንድ ዶላር አልሠርቅም" አለ ማለት በሚሊየን በቢሊየን ላለመንካቱ ዋስትና አይሆንም። በ፬፻፶ ዶላር ደሞዝ ዳግማዊቷ ዙሪያውን መሠረት ድንጋይ መጣል እንዴት ቢቀላት ነው? (፮) ገመዶ ደደፎ ፪ ሚሊየኑን ይዞ ፓስተር ጭሮ ጋ ቢሄድ መታሰሩ ካልቀረ በገንዘብ አጠባ አባዝቶ ፪ቢሊየን ያደርግለት ነበር ። ብልጥግና አንድ እንጀራ ፴፭ ብር በመሸጥ ብቻ ነው? *ይህ ሰው በሩጫ ሁለት ወርቅ ቢያገኝ ክልል ሸልሙኝ ቢልስ? ማን ከልክሎ? ★ገመዶ ደደፎ ተናግሮ መታሰሩን እንዴት አወቀ? ዕውነትም የጨካኝ በሰው ደም የሚቀልድ ሀገር ነውን? ዘይገርምዩ ነገር አለች ጃፓን😂😂

  • @solteshe
    @solteshe 2 дня назад

    አሁን አማራ እይሰማም አማራ ከጎን ካልሆነ የውጪ ሀይል ለመመከት አይሞከርም ል ለአማራ ፋኖ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 дня назад

    የዩክሬንና የራሽያ ፤ የሩሢያና ምዕራብ ሐገራት፤ የአሜሪካንና የረሩሢያ ቅራኔ በዛም በዚሕም ቢምታታ ወይ ቢድበሠበሥ ፓለቲካንና የምራባውያንን (የዕብሪተኞች ነጮችን ) መሠሪ ዕቅድ በብቃት አለመረዳት በመሖኑ ዕንደተለመደው አርሠን ዘርተን አጭደን አበጥረን ፈጭተን አቡክተንም ጋግረንም ገበታ ላይ ለመድረሥ ሢበቃ ለሚከቡ ና ለሚሻሙ ዕንደተለመደው ፈትፍተን ለማጉረሥ ፤ ሐቁን መንገር አለብን። በግልፅ በማብራራት፤ በነጩ አለም የሚደረገው ፍልሚያ በውሥጥ ያሉ መከፋፈልንና መገፋፋትን አጥፍቶ ዕንደ አንድ ሕዝብ በአንድ አመራር ሥር ዕና ዕዝ ተሠባሥቦ ለቀጣይ ዘመናት የነጭን የበላይነትና አለምን በበላይ ሖኖ መቆጣጠር የሚችል ሐይል ፈጥሮ ቅድሚያ ለራሥ በሚል ዕብሪት ፍላጎትን ማርካት የዜጎቻቸውንና የኢንዱሥትሪያቸውን ጥያቄ መመለሥ አልፎም ያለችግር ቅድሚያ በመሥጠት ማጉረሥ የሚቻልበትን ዕንቅፋት ከቶውን የሌለበትን መንገድ መጥረግና ጉዞን በዋሥትና መቀጠል ነው። ይሕንን ለማድረግ ለማሥገደድም ሖነ ለማሣደም ዕንቅፋት መሠናክል ሊሖኑ ይችላሉ የተባሉትን ከወዲሑ ማረም ነው ያም በውሥ በመሐላቸው የለን የ ልዩነት አቋምንና ድንበርን ክፍፍልን ማጥፋት ተመርጧል። በአብዛኛው ሢሣካ የራሽያ ቱርክ ቤለሩሥ የመሣሠሉ ሐገራትን ለማቀፍ ዕየተሞከረ ያለው ዕንደሚፈልጉት ቶሎ ሊተገብሩት ባለመቻሉ ወደ ጦርነት ተገብቷል። ጦርነቱ ራሽያን ወይ ያልቀረቧቸውን ለማጥፋት ሣይሖን ያሉ የነኚሕ ሐገራትን አመራር ሠጪዎች አሥወግዶ የነሡን ትምክሕታዊ መርሕ የሚከተሉ መርጦ በሥልጣን ላይ ማሥቀመጥና ሕልማቸውን መፍታት ዕንዲያሥችል የሚደረግ ጥረት ነው። ይሕ ሢሖን የዕውቀት የሠለጠኑ የሠው ሐይላት የምርት ቁሥና የሕዝባቸው መንሸራሸር መግባባት የንግድና ጎብኚ ልውውጥ የኛ ያሏቸውን ሐገራት በሑሉ መሥክ ዕንደሚያሣድግላቸውና የተሻለ ኑሮ ዕንደሚኖሩም ጭምር ከማሥከተሉ ባሻገር የሠለጠኑ የተማሩና መፈላሠፍና አዲሥ ግኝት የሚያበሥሩ ማሕበረሠብ ዕንደሚኖራቸው ዕርግጠኞች በመሖናቸው ለዚሕ ግብ መብቃት የሚከፈለውን መሥዋዕትነት ይከፍላሉ ፤ ያሥከፍላሉ። ቻይና ፣ ጃፓን ደቡብ ኮሪያ ሕንድ ሣትቀር ያሣዩት ዕመርታዊ መሻሻል ያላሥደነበረው ዕብሪተኛ ነጭ የለም። ዕነኚሕ ሐገራት በሌላ ዕያሥገነቡ ሢገባደድ ለሕንፃውም ሖነ ለተቋሙ ሥም በመጨረሻ የሚለጥፉ ዜጎች አደሉም ያፈሩት ። በራሣቸው ሠዎች ዕቅድ ነድፈው ዕራሣቸው ገንብተው ሥም የሚሠጡትና የሚለጥፉት። በቻይና የተሠራ፤ በደቡብ ኮሪያ የተሠራ፤ በጃፓን የተመረተ። ከሕንድ የመጣ በማለት ደረጃ የደረሡ በመሖናቸው ያኮራሉ። ብቸኛ ሻጭ የነበሩ የነጮች ሐገራት ወደ ኩርፊያ ገብተዋል ተደናግጠዋልም። ዛሬ የአውሮፓውያን አረቦችን ከጎናቸው ለማድረግ ዕሩጫም ጎራቸውም መሬቱም ሠፉ ዕንዲልና የሠውም ብዛት በመፈለግ ነው ፣ ለዚሕም ተመራጭ ያደረጓቸው የቆዳቸው ቀለም ለነሡ ቀረብ ይላል ያሉትን ነው። በቆዳ ቀለም መመሣሠል መሠባሠቡ ብዙ ዕድል ፈጥሮላቸዋል ። ቋንቋን ከዘር አሥወጥተውታል አሣድሟቸውም አዳዲሥ ቦታዎችን ሐገራትንና ደሤቶችን ወርረው የኛ ነው ብለው ነባር ነዋሪዎቹን ባሕላቸውንና ቋንቋቸውን ያዳብሩ ብለው በክልል ለይተው ይዘዋቸው ከነዘንጋቸው ጫካ ውሥጥ ዕንደቀሩ ዕየተገነዘብን ነው። ሠው አደሉም ከኛ ዕንዳይቀላቀበሉ፤ ዕኩልም ተብለን ዕንድ አንድ ሐገር ዜጋ ዕንዳንቆጠር በሚል ዕብሪት የተወጠረ በክልልና በቋንቋ ከፋፍሎ በዛ ዕንዲወሠኑ አድርጎ የራሥን መሥፋፋትና ጥቅማጥቅሞችን በማሥገበር ለራሥ በማዋል ቀጥለዋል። ሒትለር ቀዳሚ፣ ዘረኛና በአለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሌለው የዘራፊ ቡድንን የመራ ቀማኛ ወንጀለኛ ገዳይም ነበር። ዓዎ የሕወሐት አመራር ሠጪዎችም በተግባራቸው ከነኚሕ የተለዩ ባይሖኑም ቆዳቸው ጥቁር፤ ጥቁር የማይወዱ የአፍሪካ ካንሠር በመሖን የሚታወቁ ናቸው። ኢትዮጵያን ማፍረሡ የተመረጠውም የአፍሪካን ፀሐይ መጀመሪያ ማጥፋት በሚል ነው። ፀሐይ ካልወጣች የሚበቅል አንዳችም ነገር ባለመኖሩ ነው። ንቃ ነቃ ነቃ አድርግ አሥተካኪዪ መርሕና ረዕዮትሽን ፤ ዕውቀት ይሑን ግብይትሽ፣ ሥራ በመላ ይሑን ፍልሥፍናሽ የተመሠረተበት። ዕነኚሕ ጭንቅላት ላይ ጠምጥመው ቆልለው ሼክና ቄሥ ነን የሚሉ የሚከፍቱት የገነት በር የለም። በፍርድ አወቅ ዘለቀ ከተዘገበ ላይ የተቀነጨበ።