"አንዱን ካንሰር ሳልታከም ሌላ ካንሰር ተገኘብኝ" | "እውነትም አመሥጋኝ አንደበት" ያሰኝ ታሪክ! | መወዳ መዝናኛ | አመስጋኝ አንደበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 сен 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
    Copyright @MinberTV
    👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍RUclips 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 66

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 3 дня назад +15

    ስልኳንም አስቀምጡልን ! የቻልን በአካል እንዘይራት!በአላህ ይህን ፕሮግራም የምናይ ሁሉ ያቅማችንን እንርዳት።
    አላህ ያንቺንም የልጅሽንም አፈያ ይመልስላችሁ።

  • @ጨረቃ4212
    @ጨረቃ4212 4 дня назад +22

    ያአሏህ 😥 በበሽታ በችግር በተለያየ ጭንቅ ውስጥ ያሉትን ባሪያዎችህን አንተ ፈርጃቸው።

  • @zeytuhiyarabdela1966
    @zeytuhiyarabdela1966 4 дня назад +10

    አላህ የአፊያ ልብስ ያልብስሽ ዉዷ እህቴ

  • @hhgvfg8672
    @hhgvfg8672 3 дня назад +3

    ሱበሀነ አላህ አላህዋየ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ እስከነልጅሽ ያረብ ያአላህ ያረህማን የተጨነቀን ሁሉ አላህ ይፈርጀው ያረብ ያአላህ መልካም ሰወችም ጀዛኩም አላህ ኸይር እኛ በስት ፀጋ ሁነን አላህን አናመሰግንም እዳውም በትንሽ በጅጉ እናማረዋለን ያአላህ አላህ ከደጋግ ባሮቹ ያርገን ያረብ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 4 дня назад +3

    ረቡል አለሚን የፍጥረቶች በለቤት የሆከው ጌታ ጨርሰክ አሽረት

  • @aminaali6518
    @aminaali6518 3 дня назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ በአላህ ያለሸ ተወኩል ለሁላችንም ትምህርት ነው በጣም ጠንካራ እናት ነሸ አላህ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ሰብሩን ሰቶሸ የምትደሰቺ አላህ ያድግሸ ያረብ

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 4 дня назад +2

    ሱብሀን አላህ እራሴን ታዘብኩት የአላህ ጥንካሬ ምስጋና አላህ አፍያቹህን ይስጣቹ ወላሒ ማመን ነው ያቃተኝ ❤❤❤❤❤

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e 4 дня назад +1

    ሱብሀን አሏህ አብሽሪ እህቴ አሏህ ይፈርጅሽ ወሀም ወቃምኪ የኔናት ያረብ

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 3 дня назад

    አይ እናት የራሷን ህመም ቺላ ከነስቃዩ ለልጆ የኔዉዲ አይዞሺ ጨረሶ ያሺርሺ ከነልጂሺ ለልጂህ አሳያለዉሀ እደማይኖር አቺም ለሶሲል የማይቸግረዉ አላህ ይህን በሺታ ያሳልሺ ያከሪም ያረሂም ረቢል አርሺል ከሪም ይሺፊኪ

  • @Ryan-km3yd
    @Ryan-km3yd 2 дня назад

    ሱብሀን አላህ ጥግ የደረሰ ተወኩል! አላህ የአፊያ ልብሱን ያልብስሽ ከነልጅሽ ያረብ 🤲🤲🤲 አድራሻዋን አሰቀምጡ የአቅማችንን እድናረግ

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 3 дня назад +1

    😢😢😢አላህ ከጭንቀትሽ።የውጠሽ😢😢😢😢

  • @yunusesmail4061
    @yunusesmail4061 2 дня назад

    ሱብሀን አላህ😢😢😢 አላህ አፊያሽን ከልጆችሽ ጋር ተመኘሁ ያላህ😢

  • @shadas8410
    @shadas8410 День назад

    ማሻአላህ አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ
    በድንያም በአኼራ አለህ ያስደስትሽ።
    ኢነላሀ ማአሶቢሪን

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed1689 3 дня назад

    አብሽሪ አሏህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 дня назад

    አላህ ሱብሀነሁተአላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ ኢንሻአላህ ያረብ

  • @halimacamil9167
    @halimacamil9167 3 дня назад

    Allhamdulilah Ala Kuli Hal Welahi Getayee❤❤❤

  • @ሚስደተኛዋMesira
    @ሚስደተኛዋMesira 3 дня назад

    ፈረጃ. ውኑ. በቅርብ ያርግል ሽ. አላህ.
    ይህን. በሽታ. ያሳልሽ. የኔውድ

  • @حمادهحماده-ص7ه
    @حمادهحماده-ص7ه 3 дня назад

    يارب اشفها انت شافي يا الله لاشفاء الاشفاءك يارب

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ 3 дня назад +1

    الله يشفيك يأرب

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 4 дня назад +1

    ኡሙ ሀጀራ አላህ የአፍያ ልብስ ያልብሳችሁ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 3 дня назад

    አላህ አፍያ ያድርጋት ያረቢ

  • @HabibamahamedSaid
    @HabibamahamedSaid 2 дня назад

    የኔ ናት አይዞሺ ለበጎ ነው

  • @SamiraSam-xl4oz
    @SamiraSam-xl4oz 2 дня назад

    ያረብ እነዚህን ባሮችህን አፈያቸዉን ስጣቼዉ😢

  • @ejigayehuYimer-st7pq
    @ejigayehuYimer-st7pq День назад

    አላህ አፊያ ያርጋት ስልክቁጥራን አስቀምጥልን

  • @LABABAAdem-dz3qr
    @LABABAAdem-dz3qr 2 дня назад

    አላህ አፍያ ሽንይመልስልሽ የኔዉድ ❤❤❤

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 День назад

    አለህ ይድረስልሽ

  • @aleykaaleyka1987
    @aleykaaleyka1987 4 дня назад

    አሚንንንን

  • @ZamZamዩቱብ
    @ZamZamዩቱብ 4 дня назад

    አብሽሪ ለሃይር ነዉ

  • @medinajemal1462
    @medinajemal1462 11 часов назад

    Allah yashirish

  • @HehHhe-vz4si
    @HehHhe-vz4si 4 дня назад

    የኔእናት አሏህ ያሽርልሽ ልጂሽን የኔምወንድምታማሚነው 8አመቱአሁን እስኪዱአአድርጉለት🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 3 дня назад

      አላህ ያሺራቸዉ ሁሉንም አብሺሩ

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 18 часов назад

    አላህ አፊያሽን ይስጥሽ ያኔ እነት 😢😢😢

  • @neimasadek
    @neimasadek День назад

    ኑሪያዬ አላህ ጨርሶ አፍያቹን ይመልስላቹ 😢😢😢😢😢😢

  • @YasminYasminbintumi
    @YasminYasminbintumi 3 дня назад

    Subhan alaah kal atahulsh sebrsh ajaib new 💔

  • @meriamnur9239
    @meriamnur9239 4 дня назад

    Allah yabertashe uhty Allah afya yargeshe lijeshen afeya yestelsh yareb

  • @zewditum.1183
    @zewditum.1183 3 дня назад

    Ya Allah Antew Dereselat

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 4 дня назад

    አላህ እፍያና ሶብር ጨምሮ ይስጥሽ ውድ እህቴ ❤

  • @w6_ikran
    @w6_ikran 2 дня назад

    አላህ አፍያሽን ይስጥሽ እህቴ ስልክ ቁጥር እንፈልጋለን

  • @hawahawa77
    @hawahawa77 4 дня назад

    ያረቢአላህአፍያርጋችኩያርብ

  • @VipVip-p7m
    @VipVip-p7m 4 дня назад

    አላህ ያድንሽ ያረብ ያከሪም አ

  • @abedresmedMohamed
    @abedresmedMohamed 4 дня назад

    Allh berahmetu afiya yadergesh ewda

  • @jemalhalil7258
    @jemalhalil7258 День назад

    Yazichin anaat qutoor telephone matawqu sawoch la allah blachu qutrwan laculen sawoch lyaguzwat naw ❤

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 4 дня назад

    الله يشفة

  • @aleykaaleyka1987
    @aleykaaleyka1987 4 дня назад

    አብሽሪአለየዮነየምዮነዮ

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 4 дня назад

    ኣይዞሽ እህቴ ኣላህ ይፈትናል

  • @IkramitNesru
    @IkramitNesru 4 дня назад

    የኔ ውድ እናት ኢሄን ሁሉ ተሸክመሽ ነው በፈገግታ ምትቀበይን
    Wellahi mamen alchalkum balaksh mamen yaktegni nbr
    Sebr malet anchi nesh Allahye yanchinm yeljishinm afia ymelslsh ya allah

  • @alemumarta4702
    @alemumarta4702 4 дня назад

    እህቴ ጌታ እየሱስ ፈጽሞ ምረቱን ይላክልሽ የሚያመስግኑ ብጽዋን ናቸዉ ፊቱንም ያዪታል በምስጋና ድል ትነሻለሽ በርች አይዞሽ ህንባሽ ይታበሳል

  • @MohsenAlshobbar
    @MohsenAlshobbar 4 дня назад

    Subhan.allah.ayizoh.mama

  • @JibrilLamren8-gc6px
    @JibrilLamren8-gc6px 4 дня назад

    Ayzosh Allah kanchi gar naw

  • @seidanassir6435
    @seidanassir6435 2 дня назад

    Nurya betam jegna sew nat welahi bekrb akatalew betam bzu neger dersobatal betam ygermal allha chrso ymarsh

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 4 дня назад

    አላህ አፋያችሁን ይመልስላችሁ ይመልስልን

  • @playlist6960
    @playlist6960 4 дня назад

    Afiyashen yestesh ❤❤❤

  • @aleykaaleyka1987
    @aleykaaleyka1987 4 дня назад

    አለአፈየንይስጠትየረብ

  • @obseabasimal3
    @obseabasimal3 3 дня назад

    SubhanAllah ya Rahman 😂😂😂😂😂😂

    • @madinashaker4471
      @madinashaker4471 3 дня назад

      ምንየየስቀል

    • @shtiuabdi
      @shtiuabdi 3 дня назад

      ምን ያስቃል

    • @obseabasimal3
      @obseabasimal3 3 дня назад

      @@shtiuabdi Rahma new yamiyasilakisem 😭😭😭😭

    • @obseabasimal3
      @obseabasimal3 3 дня назад

      @@shtiuabdi think about allah’s Marcy you will cry without nothing my dear

  • @aleykaaleyka1987
    @aleykaaleyka1987 4 дня назад

    አድረሽወይትነው

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 4 дня назад +1

    ኡሙ ሀጀራ አላህ የአፍያ ልብስ ያልብሳችሁ