"እያንዳንዱ ግንኙነታችን ከአማና ጋር የተያያዘ ነው"/የዋኒያ ሰልጣኞች/የ4ተኛ እና የ5ተኛ ዙር ምርቃት|ክፍል9| ምእራፍ 1|ep9|season1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • የዋኒያ የ 4ተኛ እና የ5ተኛ ዙር ተመራቂዎች በኡማ ሆቴል ታላላቅ ኡስታዞች እና ስመ-ጥር ግለሰቦች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል። ይህም ቪዲዮ በእለቱ የነበረውን የእለቱ ዝግጅት ሲሆን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን ።
    for more/ለበለጠ መረጃ
    በአድራሻዎቻችን ያናግሩን👇
    ☎️ 0935608888
    💼join our Telegram channel 👇
    t.me/WANIA_ISL...
    join our ticktok channel
    vm.tiktok.com/...
    join our Facebook page 👇
    #abubker​ #wania​ #islam​ #life​ #habesha​ #training​ #amharic​
    #mindset​ #duet​ #training​ #ethiopia​ #love​
    #training #habesha #ethiopianmindset #mindset #duet #amharic #amharic #ebs #part

Комментарии • 39

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 4 дня назад +8

    ማሻ አላህ ጀዛኪላሂ ከይረን እናመሰግናለን ጠበቃ አዲስ መሀመድ ትልቅ ነገርና እውነታውን ነው የተጋፈጥሽ አላህ ልቦና ይስጠን

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 3 дня назад +2

    ማሻአላህ ነግግርሺ ይምቻል ውላሂ ሙስሊም እንድ ሙስሊም ሲናግር ሲሆን ድስ የላል ሙስሊሞች አድራ ትግባራችሁ ነግግራችሁ ሁሉ ነግራችሁ ሙስሊም ሁኑ❤❤❤❤

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 3 дня назад +2

    ጀግና ነሽ የእውኑት ልክ ልከችን ነው የነገርሽን አቦ

  • @feridaabdulkadir3775
    @feridaabdulkadir3775 День назад

    ጠበቃ አዲስ በሸሪዓ እንድንዳኝ የራስዋን ጥቅም አሳልፋ ከጎናችን የቆመች ምርጥ ባለውለታችን ነች!

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 4 дня назад +4

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ❤❤ማሻ አላህ የኛዋ ውዷ ጠበቃ ጀዛክ አላህ❤❤❤

  • @aliyhassensuleiman1590
    @aliyhassensuleiman1590 4 дня назад +3

    ጀዛኪላሁ ኸይረን ውድ እህታችን በጣም ጠንካራ እህታችን ነሽ

  • @hawabrand
    @hawabrand День назад +1

    ትክክል ወላ የኛ ወዶች ሲጣሩ አቺ ይልሻል ሲፈልግ ማቀማጠሉ ቀርቶብን

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 3 дня назад +1

    ጀግና እህት አዲስየ ጀዛኪ አላህ ከይር

  • @hayatshibru2919
    @hayatshibru2919 4 дня назад +2

    ወዬኔ የረቢ አላህ የጠብቅሽ

  • @goldgold5546
    @goldgold5546 4 дня назад +2

    Allah yitebkish yene gobez

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 3 дня назад

    ሱለላሁ አልይሂ ዉስለም ❤

  • @amitube461
    @amitube461 2 дня назад

    ጀዛከሏህ ኸይረን ትክክል ብለሻል

  • @EmuHanan261
    @EmuHanan261 4 дня назад +1

    ማሻ አሏህ በርቱ

  • @user-om8cf6ji7l
    @user-om8cf6ji7l День назад

    Mashalah yene mert begins nesh ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rufu3986
    @rufu3986 3 дня назад

    መሻላህ❤❤❤❤ጥሩትምህርትነው🎉🎉🎉

  • @mahseid7243
    @mahseid7243 3 дня назад

    Masha Allah wollahi des blogni new yesemahushi alah ytebkshi

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 2 дня назад

    أحسنتي وجزاكي الله خيرا

  • @rozamar8197
    @rozamar8197 3 дня назад +3

    የኔም እህት ባል በናቱ ነው ያደረገው ቤቱን ብዙ የለፍችበትን ሲብስባት ትታ ወጣች

  • @hayatmohammed6250
    @hayatmohammed6250 2 дня назад

    😭😭😭😭😭😭 ትክክል ነሽ

  • @goldgold5546
    @goldgold5546 4 дня назад +1

    Jezakillahukheyr

  • @luluethio
    @luluethio 2 дня назад

    ጀዛኪ አዲስየ

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 3 дня назад +5

    ሙስሊሞች,,እውነትም,የትናቸሁ,,,በየቦታው,,ሸር,ታረጋላችሁ,,እሰኪ,ሚጠቅመን,ቦታ,,እንዋል,,,አባካችሁን,,አሚጠቅመንን,አንከተል,ples

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 4 дня назад +2

    አዲስየ በዚህ ጉዳይ ስራ ብትጀምሪ አመታት አትጨርሽዉም ጉዳችን ብዛቱ

  • @rozamar8197
    @rozamar8197 3 дня назад +1

    ማሻአላህ እስኪ ንገሪልን ቢሰሙ

  • @Hayat-k7r
    @Hayat-k7r 5 часов назад

    Yagira lje wedua ehita addis allah yechemrlshe

  • @FatumaOmer-m7
    @FatumaOmer-m7 3 дня назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከላህ መነገር ያለበትን ሃሳብ ነው ያነሳሽው ወንዶቻችንም ሪያሊቲውን ሰምታችኅል አላህ ለሁላችንም ያግራልን በርቱ

  • @fyy7841
    @fyy7841 День назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fd9wy9yv5j
    @user-fd9wy9yv5j 2 дня назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sbdre8435
    @sbdre8435 3 дня назад +2

    የሀበሻ ወንድ አኒድ ሙተከቢር ናቸው

  • @goldgold5546
    @goldgold5546 4 дня назад +2

    Weyne adisye endet endemwedsh yese jegna

  • @SumeyaUkasha
    @SumeyaUkasha 9 часов назад

    እስልምናየ የሰጠኚን እዲል ባላሳጣኝ ዪዉስጤን ነው የተናግርሺው4ኛ ፍትህ ያለው ትዳር ዪሻለኝ ነበር አላህ ዪባርክሺ

  • @AminaSebre
    @AminaSebre 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuHanan261
    @EmuHanan261 3 дня назад +1

    መስሊሞች የት ናችሁ

  • @sbdre8435
    @sbdre8435 3 дня назад +1

    ልጂ ከአራትአመቱ ጀምሮ ሙባይባይል ይዙነው ያደገው አሁነ 12አመቱነው አባቱ ሙባይል ገዛለት ሁሉ ነገር ከአቅሚበላይ ሁነብኝ የልጂ የወደፊት ህወት የሳስበኛል ጭንቀት ወስጥ ነዉ ያለሁት

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 3 дня назад

    ❤🎉❤❤🎉🎉🎉😅😅

  • @BINT722
    @BINT722 4 дня назад

    Mashallah adiss pls lebaloch ngriln

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 дня назад

    😒አይይ ይህንማ መቼ ይመቻዋል 😒4 ሚስትን ማግባትን በ ደንብ አጥንተዋል በ ቁጥር እንጂ ሌላ መስፍርቱን አይፍልጉም

  • @rozamar8197
    @rozamar8197 3 дня назад

    ማሻአላህ እስኪ ንገሪልን ቢሰሙ