የሩዝ ውሀ ጥርት ላለ ፊት / rice water for glowing skin

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 103

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 4 года назад +8

    በጣም ቆንጆ ነው ዛሬ ነው ያየሁሽ ረጋ ያልሽ ስለሆንሽ ት/ም ተመችቶኛል በርቼ ።

  • @hiwotehiwote5433
    @hiwotehiwote5433 4 года назад +8

    አድናቂሺ ነኝ በርች ።።ጎበዝ ነሺ

  • @nassarnassar8699
    @nassarnassar8699 4 года назад +7

    የፀሀይ መከላከያ በቤት ውሥጥ እንደት እንደሚዘጋጅ ብታሣዬን

  • @kasechasfaw9348
    @kasechasfaw9348 4 года назад +2

    God bless you!

  • @ወለተ.እየሱስየድንግልማር

    እናመሰግናለን ቆጆ ትምህርት ነው የምትሰጭው

    • @natialwe5080
      @natialwe5080 4 года назад +1

      አዲስ እንግዳ ትቀቢያሽ መቼም እሄውልሽ እኔ ቡዙ ፊታቸውንመንም ነገር ከማይቀባቡት ሰዎች ነኝ ግን አውን ለፊቴ እክብካቤ ማድረግ እንደሚገባኝ እየተሰማኝ ነው ከምን መጀመር አለብኝ ትይኛለሽ በዘውም ምክርሽን እጠብቃለሁ

  • @yemisrachtesfaye4627
    @yemisrachtesfaye4627 3 года назад +1

    Hi can i use Aveno face lotion day time and how do I know which sunscreen is good for my face actually my face is dry and I'm not using any kind of sunscreen up to now... But sometimes I used the coffee face mask. Banana with honey

  • @zebenayebedelu7190
    @zebenayebedelu7190 4 года назад +1

    Yene konjo tebareki

  • @samrawitdaniel301
    @samrawitdaniel301 4 года назад +1

    አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ፡፡ስለ ሽበት ለጀማመረዉ ካለእድሜ ብትነግሪን ደስ ይለኛል

  • @meronsolomon8629
    @meronsolomon8629 4 года назад +1

    Ye fit kibatu lehulum aynet fit yihonal?

  • @bizuejigu3738
    @bizuejigu3738 2 года назад

    አሠራሩበጣም ቀላል ነው ነገርግን ለፊትሽ የተቀባሽውን ክሬመም በግልፅ አላየነውም ቸኮልሽብን

  • @TatiEmati
    @TatiEmati 2 месяца назад

    Be sunscreen bota couaua butter yichalal?

  • @weinshit5257
    @weinshit5257 4 года назад +4

    ማድያት ነው ያስቸገርኝ ከቻልሽ እስክ መላ በይኝ

  • @hiwotehiwote5433
    @hiwotehiwote5433 4 года назад +2

    ሰለ ማዲያት ብታወሪ ደስ ይለኛል

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 4 года назад +2

    ቆንጆ ነው ♥️♥️

  • @richoamich7850
    @richoamich7850 4 года назад +3

    የሽበት ንገሪኝ

  • @BirukZaynab
    @BirukZaynab 5 месяцев назад

    Yene konjo berchiln mirx ketetekmkugn asawukishalew

  • @emebetmoges2436
    @emebetmoges2436 4 года назад +1

    Melu konjo nice to see you good job 👌

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 года назад +3

    Great tips 💚💛❤👍👍👍

  • @mahidani2249
    @mahidani2249 4 года назад +6

    አመሰግንሻለሁ ነገር ግን ለምን አይነት ፊት እንደሆነ አልገለፅሽልንም ለምሳሌ የኔ ፊት ወዛም ነዉ ። መጠቀም ካለብኝስ ሁል ቀን በየቀኑ ነዉ?

  • @ዙዙወሎየዋ-ጨ5ወ
    @ዙዙወሎየዋ-ጨ5ወ 3 года назад

    ሰልክሸን በየት ባገኘሁት ውደ ብዙ እምጠይቅሸ ነበረኝ

  • @eyerusalemalemu8974
    @eyerusalemalemu8974 3 года назад

    Ok gen aserarune asyeteshen keza tekemune betenegerne

  • @nike-ck4lq
    @nike-ck4lq 4 года назад

    Hi melat, tnx for your info, however will it be possible to use for children age 10 who has ezema? Tnx

  • @AliyaAmino-b3z
    @AliyaAmino-b3z 4 месяца назад

    Kan maqbat yichalal???????

  • @saysau4379
    @saysau4379 4 года назад +2

    ውይ የኔ ውድ ስታምሪ በተለይ ጰጉርሽ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 года назад +2

    ሜሉ አመሰግናለሁ በጣም የምወድሽም መልስ ስለምትመልሽልኝ ነው የፊት ክሬም በፊት ከናዝሬት መጥቼ አቬዳ ነበር የምገዛው በጣም ችግር ነው ኦርጅናል ማግኝት ምን አልባት ኦርጅናሉ መለያ ካለው አሳውቂኝ የምታሳይን ከልብሽ ስለሆነ አመሰግናለሁ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +3

      Mewded Getachew
      አዎ እንዳልሽው ኦሪጅናሉን ማግፕት አስቸጋሪ ነው ግን እንደዚህ አይነቶችን እቃ መግዛት ስፈልግ ቦሌ መድሀኒአለም አካባቢ ያሉ ሱቆች እና ሞሎች ነው የምሄደው ለምሳሌ ሸገር ህንፃ ላይ ያሉ ሱቆች
      ቀላቴ ኮስሞቲክስ አስመጪ መድሀኒአለም ሞል ላይ
      ማፊ ሞል
      ሴንቸሪ ሞል
      እነዚህ ቦታዎች ላይ ኦሪጅናል እቃ ታገኛለሽ እና አረቢኛ ፅሑፍ ካለው አትግዢው ትክክለኛው አይደለም

    • @mewdedgetachew8747
      @mewdedgetachew8747 4 года назад

      አመሰግናለሁ በብዙ አግዘሽኛል

  • @ummusaamiyaa5284
    @ummusaamiyaa5284 4 года назад +1

    Thanks

  • @masy2770
    @masy2770 4 года назад +3

    በርች

  • @mekedestadese5698
    @mekedestadese5698 Год назад

    ለኖርማል ፊት ምንአይነት ክሬም እንጠቀም መጠቀም እፈልጋለሁ ግን ሄጄ መግዛት ሥለማልችል በኦርደር ለመግዛት ፊቴ ንፁህነው ግን ክሬም ልጠቀም እሥኪ አሪፋ ክሬም ጠቁሚኝ ኢትዮም የሚገኝ

  • @mekdesasefa2862
    @mekdesasefa2862 4 года назад

    ጥሩ ነው በርቺ እህቴ ፣ለሳምንት መቆየት የሚችለው የትኛው አሰራር ነው ?

  • @JemalaAhmad
    @JemalaAhmad Год назад

    እደት ነው

  • @molymoly7822
    @molymoly7822 4 года назад

    Kmenm bly yergtach tmchan tnx you

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 года назад +3

    ክብር ምስጋና አመሰግናለሑ።

  • @fjfjhshs6136
    @fjfjhshs6136 4 года назад

    አድናቂሽነኝ ቀጥይበት ደስትይኝአለሽ

  • @حياتيكلهالله-ك1ت
    @حياتيكلهالله-ك1ت 4 года назад +2

    በርች እህት ቆጆትምርትነው

  • @betigebrslaseasfawe7293
    @betigebrslaseasfawe7293 4 года назад +1

    betam new yemnamesegenew gen ketkeban bhol metateb yelbenem

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +1

      beti gebrslase asfawe
      የምንታጠበው ከሩዙ ውሀ በፊት ነው ከዛ በኃላ ግን አንታጠብም

  • @ferdinakedir9471
    @ferdinakedir9471 4 года назад +1

    Selam melat ene tinsh pores alibig face esu lay bitserie

  • @befitualemugetachew9621
    @befitualemugetachew9621 4 года назад

    Hi Ena fetna Bryan yeblanal Ena men badreg yesale

  • @selamalem7943
    @selamalem7943 10 месяцев назад

    እህቴ በናትሽ መልሽልኝ ፌቴ ብጉር አለኝ ምን ብጠቀመዉ ትመክሪኛለሽ

  • @amarubezabh
    @amarubezabh Год назад

    እህቴ ሰንስክሪን አ,አ የት ነው የምናገኘው ጠቁሚን

  • @melkamelka23
    @melkamelka23 11 месяцев назад

    ሜሉ ቆጅ ግንባሪለብቻው ጥቆርብኝ ምን ተይኛለሽ

  • @senaitkidane3450
    @senaitkidane3450 3 года назад

    ሚሊዮ በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @rechrech9057
    @rechrech9057 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @znabugebreslassie5745
    @znabugebreslassie5745 4 года назад

    Thank you

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 4 года назад +3

    እሩዙን ጥሬውን በመፍጫ ፈጭቶ በጥብጦ መቀባት አይቻልም?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +1

      TIGIST DAGNE
      በዛ መንገድ ተጠቅሜ አላውቅም ተዘፍዝፎ 24 ሰአት የሚቆይበት ምክንያት ኮጂክ አሲድ ለማግፕት ስለሚረዳን ተመራጩ መንገድ እሱ ነው

  • @hassansaleh3075
    @hassansaleh3075 3 года назад

    Bexam,inamseglu

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 3 года назад

    ለጸጉርስ በደንብ መታጠብ የለበትም

  • @fenetbedilu1474
    @fenetbedilu1474 4 года назад

    Betam tiru new berchi

  • @buswalemwubset7611
    @buswalemwubset7611 4 года назад +2

    ለተጎዳ ፀጉር መደኃኒቱ ንገሪኝ እህቴ

  • @almetose1339
    @almetose1339 4 года назад +2

    የኔ ማር ሰወድሸ

  • @fikirtemuna6335
    @fikirtemuna6335 4 года назад +4

    ሳንታጠበው ነው የፌታችን ክሬም የምንቀባው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +1

      Fikirte Muna
      አዎ ከሩዙ ውሀ በኃላ አንታጠብም የፊት ክሬም ነው የምንቀባው

  • @hanafantu8601
    @hanafantu8601 4 года назад

    Amsegenalwe gen bsmame sent ken

  • @freealemayehu9425
    @freealemayehu9425 4 года назад +3

    የሩዙን ዉሃ ከተጠቀምን በኀላ ግዴታ የተቀባሽዉን አይነት ሎሽኖች መጠቀም አለብንወይ ከሌለኝስ ምን ላድርግ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Free Alemayehu
      ፊታችንን ከታጥበን በኃላ ስለሆነ የሩዙን ውሀ የምንጠቀመው እናም ፊትን ከታጠቡ በኃላ ቅባት አለመቀባት መጥፎ ነው ቆዳችን ይደርቃል
      የቆዳ ድርቀት ደግሞ ያለግዜያችን ፊታችን ያረጃል መስመሮች ይወጣሉ እና ሎሽን መቀባት የግድ ነው

    • @bizulegesse5706
      @bizulegesse5706 3 года назад +1

      @@melatdemessie808 ኒቪያ ክሬም መጠቀም ጥቅሙና ጉዳቱን ብትነግሪኝ አመሠግናለሁ

  • @aklilumekuriya9113
    @aklilumekuriya9113 4 года назад +7

    ይቅርታ ማታ ነው ወይስ ጠዋት ላይ ነው የምንጠቀመው ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +1

      aklilu mekuriya
      የሩዝ ውሀ በማንኛውም ሰአት መጠቀም ይቻላል

    • @senaitkidane3450
      @senaitkidane3450 3 года назад +2

      ለላይክ እና ለሰብስክራይብድ እያላችሁ
      አንዴ ጸጉር አንዴ ፊት እያላችሁ አትቀባጥሩ ኢትዮጸያዊያን ሴቶች በተለይ አሜሪካ ምትኖሩ ሹገር ማሜዎች kkkkk

    • @senaitkidane3450
      @senaitkidane3450 3 года назад

      ሲጀመር ሀበሻ ፊት ያበላሻል እንጂ
      ፊት ያሥምራል ምቀኛች ውሸት ነው kkkk

    • @fereats2351
      @fereats2351 3 года назад +2

      @@senaitkidane3450 ኮምፕሌክሳም ነገር ነሽ በግድ ካላየሽ ብሎ ያስገደደሽ የለም ሲጀመር ይሄ ቻናል ላንቺ አይመጥንሽም ላንቺ የሚመጥንሽ በየመንደሩ እየዞርሽ ሀሜት ነው እንዲህ አይነት ትምህርት ሰጪ ነገር ያምሻል ምክንያቱም መንደሬ ምቀኛ ነሽ።

    • @መገንወሎደሤ
      @መገንወሎደሤ Год назад

      😅😅😅😅😅😅

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 4 года назад +2

    ከሀያአራትስዓትበላይቢቆይስችግርይኖረዋል።

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Senait TEKELEWOLED
      ፍሪጅ ውስጥ መግባት አለበት

  • @RobaNardi
    @RobaNardi 11 месяцев назад

    I love you this kebat

  • @hawayimam4918
    @hawayimam4918 4 года назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @hikmetseid4064
    @hikmetseid4064 3 года назад

    ሰላም የፃሀይ መከላከያውንም ሆነ ማንኛውንም የፊት ቅባት ነይናችንን ብንቀባ ችግር አለው ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      በአይናችን ዙሪያ ያለው ቆዳ በጣም ስስ ስለሆነ የምንቀባውን ነገር መምረጥ አለብን ለምሳሌ የፀሀይ መከላከያ ሚኒራል ከሆነ አይን ዙሪያ መቀባት እንችላለን የኬሚካል ከሆነ ግን ትንሽ የማቃጠል ስሜት ይኖረዋል በተጨማሪ ቫይታሚን ኤ ቅባቶች እና የማድያት ቅባቶች አይን ዙሪያ በፍፁም መጠቀም የለብንም

  • @sfsf1209
    @sfsf1209 3 года назад

    እኔ አድስ ነኝለቤታችሁ የኔችግር ከግባሪ መሸብሸብና የፊት ድርቀት ነው ምን እድጠቀም ትመክሪኝ አለሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      የቆዳ ድርቀት መስመር እንዲወጣብን ብያደርጋል ስለዚህ ፊትሽን በገላ ወይም በእጅ ሳሙና አትታጠቢ ለፊት ብቻ ተብሎ የተሰራ ምንም ሽታ የሌለው ፈሳሽ መታጠቢያ ተጠቀሚ
      ሙቅ ውሀ ፊትን ያደርቃል ለሰስ ያለ ውሀ ተጠቀሚ
      ከታጠብሽ በኃላ ፊትሽ እርጥብ እንዳለ Aveeno cream ተቀቢ የሚገርም ለውጥ ታያለሽ
      ማንኛውንም ሽታ ያለው ቅባት ፊትሽን አታስነኪ
      የግንባር መስመር ማጥፊያ ማታ የሚለጠፍ ፓች መጠቀም ትሽያለሽ

    • @sfsf1209
      @sfsf1209 3 года назад

      መጣም አመሰግናለሁ ጥያቄየን ስለመለሽልኝ ያልሽኝንም ክሪም እሞክረዋለሁ ሌሎችም ጠቃሚ ክሪሞች ካሉ ጥቀሽልኝ እኔ ባብዛሀኛ የምጠቀመው በቤት ውስጥ የሚሰሩ ውህዶችን ብቻ ነው ሌላ ምንም ነገር አልጠቀም ለዛም በጣም ድረቀት አለው ባብዛሀኛው የወይራ ዘይት ብቻ እጠቀማለሁ በቃ

    • @sfsf1209
      @sfsf1209 3 года назад

      ከልብ አመሰግናለሁ

    • @sfsf1209
      @sfsf1209 3 года назад

      ሰላም እህት ያዘዝሽልኝን ክሪም አጣሁት ሴደርያም ሆ አጣር ቤት የት ነው ማገኘት የምችለው
      እዳየሽው መልሽልኝ

    • @sfsf1209
      @sfsf1209 3 года назад

      እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye817 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ጏልባህረነጋሲመርዱእ
    @ጏልባህረነጋሲመርዱእ 4 года назад +1

    አሁንም የሩዝ ዋይን አለ ግን ለመጠጣት በጣም ነው የሚጎመዝዘው ለመጠጣት

  • @MdNajmul-o2s6d
    @MdNajmul-o2s6d 10 месяцев назад

    እኔ አልተመቸኝም የሩዝ ውሀ ፍቴን ብግር አወጣብኝ ብጉር ኖሮብኝ አያውቅም ነበር ከሱ በኋላ ግን ፍቴ ተበላሸ ደግሞ አሳከከኝ

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 года назад

    👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aminahoussein6148
    @aminahoussein6148 3 года назад

    Je suis désolé c'était super

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 3 года назад

    ደበላ ይባላል

  • @martabadeta2709
    @martabadeta2709 4 года назад +2

    Wele bkeba gudat alehu

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +1

      Marta Badeta
      በየቀኑ ሳይሆን አንድ ቀን አልፎ አንድ ቀን መጠቀም ይቻላል

  • @erstufalaka9559
    @erstufalaka9559 4 года назад

    👍👍👍💕💕💕❤

  • @የኔየኔ-በ3ቘ
    @የኔየኔ-በ3ቘ 2 года назад

    Hi yabatelj

  • @galabaroobaalee5841
    @galabaroobaalee5841 4 года назад

    siriidhaa moo

  • @tigestalemu4396
    @tigestalemu4396 4 года назад

    Hi( M)How are you? LoveLove Thank you

    • @jasonmansevlogs9147
      @jasonmansevlogs9147 4 года назад

      Soprano régler la clé-moi comment t’as une femme t’as qu’à boudin du galop à calmer la paye mon travail là demain ça va aller à Disney voilà tu arrives à aller chez ma tante elle nomme elle est

  • @frewenikflezghi1020
    @frewenikflezghi1020 4 года назад

    Selam new yene wod

  • @AbebechTesfaye-wo7yf
    @AbebechTesfaye-wo7yf 7 месяцев назад

    Guregna

  • @RobaNardi
    @RobaNardi 11 месяцев назад

    I love you this kebat

  • @RobaNardi
    @RobaNardi 11 месяцев назад

    I love you this kebat