ብር የሚታፈስበት ስራ ማለት ይህ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии • 94

  • @የስራሰውbusinessman
    @የስራሰውbusinessman  13 дней назад +7

    ቤተሰቦ ተጨማሪ አዋጭ ስራዎች ለመከታተል ሁለተኛው ቻናል ላይ ተመልከቱ www.youtube.com/@Habtish9765

    • @eleltah6555
      @eleltah6555 13 дней назад

      @@የስራሰውbusinessman enamesegenaln

  • @DesalgnKefle
    @DesalgnKefle 12 дней назад +2

    ዋውጥሩ ሥራነው
    በርቱልን አድራሻቸው
    ያሥፈልገኗል

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 10 дней назад +1

    በርቱ😊

  • @እኔክርስቲያንነኝ-21
    @እኔክርስቲያንነኝ-21 13 дней назад +1

    ዋው ወድማችን አንደኛ ነህ እናመሠግናለን

  • @lemlemhailu5343
    @lemlemhailu5343 8 дней назад +1

    አንተ ጥሩ ሰው ነህ

  • @DawiteMangestabe
    @DawiteMangestabe 14 дней назад +3

    Mashalah I like this

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 14 дней назад +2

    Arif sira new inem wedezi sira ekelakelalew❤

  • @halimademse4367
    @halimademse4367 14 дней назад +3

    ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TgTg-jv9uf
    @TgTg-jv9uf 14 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን የወጣቶች አራያነህ

  • @NemaMehmed-rd4ly
    @NemaMehmed-rd4ly 14 дней назад +4

    ስልክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 14 дней назад +3

    ማሻ አላህ

  • @FirehiwotSisay-f2k
    @FirehiwotSisay-f2k 14 дней назад +4

    Wow

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 14 дней назад +1

    berto..abeteh.tebark❤❤❤❤

  • @awwelmohammed2311
    @awwelmohammed2311 14 дней назад +4

    Betam arif new. .Green africa farm yet new yemigengew ..chigingus indet maginget yichalal?

  • @Getachew-ly7eu
    @Getachew-ly7eu 12 дней назад +1

    በጠም ደስ ይለል

  • @ESHETUYILMA-km2pc
    @ESHETUYILMA-km2pc 14 дней назад +3

    መልካም ፡ ሥራ ፡ ነውና ፡ እግዚአብሔር ፡ ያበርታችሁ ፣ የኘሮግራሙ ፡ አዘጋጅ ፡ ሰልክህን ፡ በኘሮግራሙ ፡ መሀል ፡ አቅርበው።

  • @ESHETUYILMA-km2pc
    @ESHETUYILMA-km2pc 14 дней назад +2

    እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ፈቃድ ፡ ከእናንተ ፡ ጋር አብረን ፡ የምንሠራበት ፡ ጊዜ ፡ ሩቅ ፡ አይሆንም ፡ በርቱ ! ኘሮግራሙ ፡ ለሚሠራበት ጠቃሚ ፡ ሰለሆነ ፡ በርቱ !!

  • @KebedeKelbu
    @KebedeKelbu 11 дней назад +1

    ባጣም ደስ ይላል ስንክ ቁጥር ወይም አዳራሻ

  • @hiwotteshager1582
    @hiwotteshager1582 12 дней назад +1

    ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ተባረክ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ነበር 150ካሬ .. ከተማ ላይ መስራት እችላለሁ ? አዋጭ ይሆንልኛል

  • @admasuashagre4776
    @admasuashagre4776 11 дней назад +1

    what about organicness???

  • @zinab8199
    @zinab8199 13 дней назад +3

    ለደጋ ለብርዳማ ሀገር የሚገኝ ከሆነማ እሰራለን ኢሻአላህ ወልድያን ይመስል ጋሸና ን ይመስል ሀገር ላይ የሚሰራ ከሆነ እንሞክራለን!

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 11 дней назад +1

    ግን ሳይበስል እያወጡትነዉ ስ ምድነው እሚመርው የሀገሬ ብርቱካን እዚህ ደግሞ ማርማርነዉ እኛጋ ተሎ ይፍጥናሉ መሰል ትርፍ ለማግኝት

  • @مرفدصالح
    @مرفدصالح 14 дней назад +3

    ከስደት ስመለስ ፈጣሪ ፍቃድ yhunlign

  • @Jawedkerim
    @Jawedkerim 14 дней назад +6

    ሀብትሽ ማሻአላህ❤ እኔበጣም ነው የምከታተለው ወላሂ ጎበዝ በርታ❤❤ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ 🎉 እሱም ምንድነው ስለ ፋይበር ምርት ነው። የፋይበር ኬሚካሎችን የት ቦታ ላግኘው ነው የምችለው እናም ክፍለ ሀገር ነኝ😊 እንደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ። አመሰግናለሁ

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  14 дней назад

      ሰው አዘጋጅታችሁ አድስአበባ ገዝታችሁ መውሰድ ብቻ ሚልክላችሁ የለም

    • @happyhappy-con
      @happyhappy-con 13 дней назад

      Afrash silk please

  • @Salahayoub-p4s
    @Salahayoub-p4s 14 дней назад +1

    Thank you

  • @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን

    ውህ ሁሌ ማጣጣት ይፈልገል ዎይ😊

  • @Abcd1we
    @Abcd1we 14 дней назад +4

    ዘሩን የትእናገኛለን

  • @Daily_2727
    @Daily_2727 14 дней назад +3

    ሰላም ቤተሰቦች ተባብረን እንደግ🎉🎉🎉

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 12 дней назад +1

    መሬት ጠፍቶነው ብዙዎቻችን የተሰደድነው

  • @HcjFgh
    @HcjFgh 13 дней назад +2

    ስንትነዉ ጠይቃቸዉ ወድም አንድችግኝ

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 12 дней назад +1

    መሬትስ ለደጋ?

  • @DadaMari-mc9vr
    @DadaMari-mc9vr 13 дней назад +2

    ዘሩን የት እናገኛለን

  • @BeteTeshome
    @BeteTeshome 13 дней назад +2

    ችግኙ የት ይገኛል

  • @kiburlayew562
    @kiburlayew562 11 дней назад +1

    መሬት ከተገኜ ጥሩ ነው አይገኝም እንጂ

  • @FirehiwotSisay-f2k
    @FirehiwotSisay-f2k 14 дней назад +2

    This is it

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 14 дней назад +2

    ላይቭ ነዉ ?

  • @AminetmuhamedAman
    @AminetmuhamedAman 14 дней назад +6

    አይይይይ መሥራት እፈልግ ነበር ጉዳዩን በሀላፊነት የሚያሥኬድልኝ ሰው አጣሁእኮ😢 እኔ ሰኡዲ ነኝ ሲያምረኝ ይቅር በቃ😢ጎንደር ወይም ባህር ዳር ተጨማሪ ቅርንጫፍ ቤኖራቹህ ደስ ይለኝ ነበር።

  • @kajorkajor5114
    @kajorkajor5114 14 дней назад +2

    ዘሩ የት ይገኛል

  • @HalimaEshetu-u9n
    @HalimaEshetu-u9n 12 дней назад +1

    ኧረ ወንድሜ ክፍት የስራ ቦታ ካለህ ተባበረኝ ወንድሜ ስራ የለዉም

  • @AmarMuhammed-tk1he
    @AmarMuhammed-tk1he 14 дней назад +2

    ችግኙንየትእነጋኛለን ስልክከለችሁፀፉልን

  • @ManDeresa
    @ManDeresa 14 дней назад +4

    ሰላም ሀብትሽ መሰራት እፈልጋለሁ ክፍለሀገር ነው ያለሁት አንዱን ችግኝ በስንት ብረ ነው የሚያሰረክቡኝ? በብዛት ሲሆንስ?

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 11 дней назад +1

    Wagaw snt nw

  • @BealNeneh
    @BealNeneh День назад

    Addres

  • @ehitemichaeldemelash7273
    @ehitemichaeldemelash7273 12 дней назад +1

    ተፈጥሮአዊ ነው ግን

    • @Abma2471
      @Abma2471 7 дней назад

      GMO? Just check.

  • @kidusterefe
    @kidusterefe 13 дней назад +1

    ቦታው የት ነው ስልክ አስቀምጡልን

  • @MershaSebete-rv7lb
    @MershaSebete-rv7lb 13 дней назад +1

    አድራሻቸው የት ነው?

  • @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን

    ግን ይጣፊጣል

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 14 дней назад +3

    አህለንእንኳንደህናመጣህ

  • @ራሚአቡኪዩቱብ
    @ራሚአቡኪዩቱብ 13 дней назад +2

    ስልክ ቁጥራቸውን አስቀምጥልን ሀብቴ

  • @eleltah6555
    @eleltah6555 13 дней назад +1

    Yet new?

  • @alemgereziher1544
    @alemgereziher1544 14 дней назад +3

    ለ አንድ ችግኝ ስንት ነው የሚሸጡት

  • @SIMUYEARSEMATUBE
    @SIMUYEARSEMATUBE 14 дней назад +2

    ስልካቸውን

  • @girmayhinadeya6788
    @girmayhinadeya6788 14 дней назад +1

    ስልክህ ብትልክልኝ አመሰግናለሁ።

  • @KemalSeid-d5d
    @KemalSeid-d5d 14 дней назад +2

    ወንድሜ አንተ ወንዳወንድ ነህ አደንቅሀለሁ