የቆጋ ግድብ ምን ያህል ጥቅም ላይ እየዋለ ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 16

  • @fikadugebreslase9229
    @fikadugebreslase9229 2 года назад +3

    በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @ስወድህልኑር-ጸ8በ
    @ስወድህልኑር-ጸ8በ 2 года назад +2

    መሸአሏህ ተባረክ እረህማን በሁሉም ቦታ በሆነ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 года назад +2

    I enjoyed the show. Absolutely 💯right we have a massive land and plenty of water 💧👍. We have to work hard to say " No more " starvation and poverty. To feed our people. Thanks for your amazing jobs. 👏

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 года назад +1

    Our farmers owsome. They need only motivated. Job 👍well done 👏.

  • @aya8710
    @aya8710 2 года назад +1

    የክልሉ አመራር ዘመናዊ የውሃ አጠቃቀም ፋውንቴሽ መጠቀም አለበት ይህ የተለምድ የውሃ አጠቃቀም ስለሆነ የውሃብክነት ያስከትላል ።በወሬ ሳይሆን በተግባር መስራት አለባችሁ ።ሁልጊዜ ወር ወንዝ አያሻግርም

  • @የድንግልማሪያምለጅነኝ

    አማራ ክልል ሁሉም መሬት ይታረሳል ግን በበጋ ማረስ አንችልም ግድብ ያስፈልጋል እዉሃ አለ ግን ማተሪያል ያስፈልገናል በትረዱ የሰሜን ጎንደር መሬት ሁሉም ይታረሳል በእዉነት

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 2 года назад

    እውነት ነ ብለአል ወንድሜ እራሳችንን በምግብ ዋስና ሲኖረን ያኔ NO More እያልን ነዉ እንላለን ።

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 года назад +1

    መሸአለህ mash allha tbrake Allah Allahmdlill yes yes yes yes my home Ethiopian aupe ohpeni Allahmdlill مشالله تبارك الله الله يفزك يرب إثيوبيا مشالله تبارك الله 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞🕌😍⛪🇪🇹💞💞💞💞💞

    • @layikuntefera9409
      @layikuntefera9409 2 года назад +1

      ማዳበሪያ ቢሆንም ሀገር ውስጥ በኖራ ማከም ይቻላል ምን ዋጋለው ሁሉም ፖለቲከኛ ሆነ!

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 2 года назад

    Wonderful farmers!!

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 2 года назад +2

    Please save seeds do not depend on Westerners for seeds.

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 года назад +1

    13 million hectares OK ለምን አይለማም እድል መፍጠር ይሉሀል ይህ ግን ያለማቋረጥ መሥራት ማረስ አለብን የአለም መሳቂያ መሳለቂያ ከመሆን እንዉጣ እባካችሁ አፍሪካ ሁሉ ነው የሚንቁን የመጨረሻ ሰነፍ ህዝብ ይሉናል ህዝቤ ከሀገር ሲወጣ ሲሰደድ በጣም ስኬታማ ነው። ምክንያት መደማመጥ የለ አዲስ ነገር መሞከር የለ ምቀኝነት ደንቆሮ ፖለቲከኞች ብቻ።

  • @tadeth
    @tadeth 2 года назад +1

    ለምንድነውግን ኢትዮጵያ የራሷን ማዳበሪያ የማታመርተው?

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 2 года назад

    Tadya wetatu 2 hectar setachu wede sera tatasgebum? 13million hectar ale maletu men yeteqmal.

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 года назад

    Must goverment implemnt modern agriculture technology not claster.

  • @solomonhaile4772
    @solomonhaile4772 2 года назад

    ልበ ሙሉ ገበሬ ነህ።