Miss Haile is one of the best teachers I had in nursing school . She is very very smart and knowledgeable. She has nursing on the tip of her fingers, seriously. ... Well done.
Meseret Asfaw Haile are ene hakim heje neber eraji hulu tenesche gn mnm yelebshm tnsh key honual alugn gn 3amet honegn medhanit new yemiyashekmugn wey lewt yelew ufffffff hagere eskemgeba memote new
ere ehite betam des yemil melikti new gin sinte akimbet eye hedkugi new yemisetugi temesasayi madanit new Omo brazoni new yemisetugi gin min madireg yichilalewu??
ere mesiye tyake alegi ke jerbae eske Libe new miamegi tegiche sinesa jerbae wegebe be teklala new yemiamegi migib demo belawum al belutimim hoden betam yinefagali Liben yidekimegali Andi ande demo Afinchae matenfes al chilim. ena min madiregi yichilalewu ehete?
እናመሰግናቸዋለን። ቀጥይበት doctor. Thek you so mach
Miss Haile is one of the best teachers I had in nursing school . She is very very smart and knowledgeable. She has nursing on the tip of her fingers, seriously. ... Well done.
በጣም እናመሰግናለን ከዚ የበለጠ እውቀቱን ይስጥሽ
እግዚአብሄር ይባርክሽ
አመሰግናለሁ። እህታችን
እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክሺ መሰ
thank you sister enema limot new ere egazabiher medanetu yeseten
ere betam yamegal enenim min yihun madanitu?
በዉነት አገብእጋቢ የሆነ ነገርነዉ እህቴ ተባረኪ
Very informative! Thanks for sharing!
Thank you!
Meseret Asfaw Haile እህት እኔ የሚስማኝ እልቤ ላይ ነው ግን አፌይሽታል ይህ ብሽታ ጨጓራ ነው ብለሽ ታስቢአለሽ
Meseret Asfaw Haile are ene hakim heje neber eraji hulu tenesche gn mnm yelebshm tnsh key honual alugn gn 3amet honegn medhanit new yemiyashekmugn wey lewt yelew ufffffff hagere eskemgeba memote new
Informative video
እናመሰግናለን.
የኔ እመቤት
ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ምስቃይ ግን መፍትሄ አላገኘሁም አሁን ግን ብሶብኛል እናመስግናለን እህታችን
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናል doctor።
እናመሰግናለን የኔ ውድ
betam enamesegnalen
እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን የኔ ውብ
ተባረኪ ትክክል ነው የተናገርሽው እኔ የጨጉዋራ አልሠር ነው ያለብኝ በትንፋሽ ተመርምሬ አወኩ ያው ህክምናው ውድ ሥለሆነ የሚመቸኝን ምግብ እየበላሁ ነው ያለሁት
ለቦርጭ ማጥፊያ መላ ለግሽኝ በጣም ትምህርትሽ ደስ ብሎኛል
አመሰግናለሁ
Ahuns frhuuuu bezabge sedet. Huno himeme aytale Egzabhir kena aterake
Enamesegn alen ene kegureroa jemro new wede chegaraye hede melso mefthe kalesh sbeb lemadre
እናመሰግለን ተባረክ
Thanks
እኔ ጨጎራ ልበል ምን እንደሆነ አላቅ እየተሰቃይሁኝ ነው በስደት ላይ ነኝ ጨጎራ ነው እሚሉኝ ያልወሰድኩት መዳኒት የለም ምንም ለውጥ የለኝም
Egzabhir yestshe ehitachn ena hulam sebela megeb aysemamagem hulam yasetawukgal akim. Bate hideku gen mftha alagegehum
Salam lanhe masya tabarake programs batam tmrt alaw mase ewadsalaew tabarke
ere ehite betam des yemil melikti new gin sinte akimbet eye hedkugi new yemisetugi temesasayi madanit new Omo brazoni new yemisetugi gin min madireg yichilalewu??
شكرا
Mitazezewn yemedhanit aynet tsafiln
yene konjoo thanks 😘😘😘🙏
ፀጋውን.ያብዛልሽ.እህቴ.ኧር.እከታለላለሁ
Ere benebsie diresh limot new ebaksh lecheguara bacteriya mitazez medhanit ebaksh nigerign anti biotic wesjebet betam amemegn
እናመሰግናለን ግን መፍትሄው ምንድነው
ufffffff yaletawekelet yesewn lege komo yemeyaned besheta new enam 1 ken yedfageal
ere mesiye tyake alegi ke jerbae eske Libe new miamegi tegiche sinesa jerbae wegebe be teklala new yemiamegi migib demo belawum al belutimim hoden betam yinefagali Liben yidekimegali Andi ande demo Afinchae matenfes al chilim. ena min madiregi yichilalewu ehete?
ere yene leyet ylal bekegn gone hodelay ebtet alew 8 gize atrasawnd tayche mnm lewt yelewm ebakachu mebte kalachu erdugn sbela jerbahen ywetregnal ytezetzegnal endekusl
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ ወንድሜ በዚህ ህመም ላይ ነው የሚገኘው በተደጋጋማ ማስታውክ የሰገራ መድረቅ አጋጥሞታል የጓራም ቁስለት እዳለበትም ዶ/ ርች በግረውታል ግን ለ ወር የሚሆን መድሀኒት ሰጠውታል እንጅ ወደ ሌላ በሽታ ይተላለፍብሀል አላሉትም እሱም የሰውነት መቀነስ የምግብ ፍላጎት መቀነስ በግልፅ ይታይበታል ምግብ አታሽቱኝ / አታሳዩኝ ያስታውከኛል ነው የሚለው ይህ ህመም ከጀመረው በያንድ 5 /6 ወር ይሆነዋል እድሜው 30/ 31 ቢሆን ነው በዚህ እድሜ ላይ ያሉ ሰዎች ለካንሰር እደማይጋለጡ እሰማለሁ ምን ያህል እውነት ነው ካንችም ብዙ ምፍትሄ እደብቃለሁ ወንድሜ በጣም አሳስቦኛል
እድሜና ጤና ይስጥሽ ።
እኔ ኢንሻላህ doctor መሆን አስቢያለሁ የአላህ አሳካልኝ ያረብ
በምን መደወል እንችላለን
አዲስ ነኝ እንኳን ደህና መጣሽ በሉኝ ኸረ መሲዬ እኔና እናቴ በጨጓራ በሽታ ልንሞት ነው ምንም እረፍት የለኝም ያቃጥለኛን ሆዴን ይነፋኛል ጀርባዬን ያቃጥለኛል ምን እንደሚሻለኝ አላቅም በስደት በሽተኛ መሆን ይከብዳል
Eniema mefthew teftognal
እኔ አቃጥሎ ሊገለኝ ነው ሀኪምም ህጀ ነበር መድኃኒት ታዞልኝ ነበር ግን አባሰብኝ?
እህቴ በጣም እናመስግናለን እኔ በጣም ያቃጥልኛል እፍን ያደርገኛል ጀርባየ ሁሉ ነው እሜያቀጥልኚ ማንኛውንም ነግር ሆነ እውሀ ስመገብ በጣም ይገሸልጠኛል ምን አንዳንዴ ድግሙ ትንሺ ደም ያስመልስዥኛል
እና መሰግናለህ እህቴ ባለቤቴ በጣምንነው የሚያመው የምናደርገው ግራ ገብቶናል
የምትይው.ምልክትሁሉአለብኝ.ደክተርመመላለስሰለቸኝ.መድሀኒታቸውእያባባሰብኝነው.ምንናባቴላድርግ.ሀስቤላህወኒእመልወኪል
Amesaginalew
እህቴ ተባረኪ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ስውነቴ እጅግ ነው መቀጥለኝ ታደ ኤሄ የጭገራ ምልክት ነው? ተባረኪ
እናመሰግናለን መሲ ከልጅነቴ ጅምሮ የምሰቃይበት በሽታ ቡና በጣም።እወድ ነበር ግን ከህመሜ የተነሳ ቡና የሚባል አልጠጣም ቃሪያ በርበሬ አልመገብም በጣም ያመኛል
አላህ አፍያ ያርግሽ እኔም እንደዛው
yen konjo. enamesegenalene
እኔሥ ከሠባት አመቴ ጀምሮ ሲጋራ እያጨሱ አብሬ ተቀምጨ የምዉል
እረ እኔ የውስጥ እግሬ ያቃጥለኛል ምን ይሻላል እስኪ መፍትሄውስ ምንድነው
እህቴ በእጅ ጡንቻ በበእግርዝባን ኣከባቢስ ያቃጥላል እንዴት ነው
ውይይይ.እኔማ.ልሞት.ነው.እኳን.ምግብ.ውሀ.እንኳን.ጠጥቼ.አይስማማኝም.ምግብጭራሽ.ትቻለሁ.
እነ ምን እደሆነ ችግሪ አላቅም ሲረበኝ በጣም እታገስ ነበር አሁን አሁን ሲረበኝ ለደቂቃ ካልበላሁ ሰውነተ ሁሉ ያቀጠቅጠቸል ምንም አልታግስም ሰውነተ ሁሉ መቆጣጠረ ያቅተኘል እደውም ከበላሁም በሀላም ተሎ አተወኝም
አመሰግናለሁ እባካቹ አፍጫይን ረወር ያህል እያደማ አስቸሮኛል
አረ ተሰቃየሁ መላ በሉኝ ሀኪም ሂጃለሁ ግን መፋቴሄ የለዉም በዱአችሁ አትርሱኝ
እሽ መፍቴየውን ንገን
ኸረ እኔ ልሞት ነው በጨጓራ ልሞት ነው ምን ይሻለኛል በፈጣሪ
Maches.ergte.chegora.yaciizal.enan.yeyazeyi.belila.sewu.sheta.neww
እኔ ማ አድስ ጀማራኝ አውን ሰምንት ናው
ሺክራን የኔ ውድ ያረቡ የወድሜን ነገር አደራ
enamasagenalen
የኔህት እኔ ያቅጥለኛል ምድነው እሚሻለኝ ሀክቢት ሂጀነበር ግን አላሻለኝም
enmsegnlen God Beless U
ልክነሽ፡ጨጎራ፡ሲባል፡ቀላል፡ይመስላል፡ጨጎራ፡በሽታ፡ከያዘኝ፡አስራ፡ዘጠኝ፡አመት፡ይኦነኛል፡መጀመሪያ፡ምራቅ፡አረፋ፡የሚመስል፡ባፌ፡በየሰአቱ፡ይሞላ፡ነበር፡አፌ፡ሽታ፡አለው፡አኪምቤት፡ስኤድ፡መዳኒት፡ይሰጡኛል፡ትንሽ፡ቀለል፡ይለኝና፡ይመለስብኛል፡አኡን፡ግን፡በትክክል፡መድማት፡ጀምሮል፡አገሬ፡እስክመለስ፡ደና፡እክምና፡እስከማገኝ፡ማስታገሻ፡ካለ፡ብትነግሪኝ፡ዶክተር
እህት ተቸግራለሁ ሆድን ወገብን ልብቤን ይስበኛል ሀኪም እየተመላለስኩ ነበር ምንም አልተሻለኝም አዙሮ ይደፍኛል የሽንት ውሀ ቢጫ ያቃጥለኛል ኩላሊት ነው ልበል ሁለት ጊዜ አጠባ ግሊኮስ ሁሉ ትክለውልኛ ምንም መፍቴሄ አላገኘሁም መቅዳ ማለት ምን ማለት ነው ባረበኛ ቃንቃ የምታውቁ ሹክ በሉኝ
Tamar Ebrahim ጨጓራ ማለት ነው ሟዕዳ ነው። መቅዳ አይደለም
ጨጓሯሺን ከሆነየሚያምሺ ባረበኛ የሚባለው ማእዳነው
እረ ጀረባሂ አቃጠሉ ሊገለኘ ነው። እስኪ ምድነው አስረዱኘ. 😭😭😭
እረ እኔ ተቃጥየ ለሞት ነው
yname"batame"emayimaig
የነቆንጆ ላደረግሽል የጨጋራ ህመም አመሰግናለው ነገር ግንየጨጊራው መንሰነው ካልሻቸው ነገሮች ሁሉ አይመለከተኝም ህክምናም አረጋለው ግን ለውጥ ማገኝት አልቻልኩም ዶ/ር ያለኝን ነው የምመገበው መብተው ከለሽ
እኔ ምንም አልገባኝም ከቻልሽ በሰፊው ብታስርጂኝ አመሰግናለሁ እናቴ በጨሮራ ህመም ትቼገራለች ሀኪም ስትሄድ ምንም የለሽም ደህና ነሽ ይሎታል ከን ከ 20 አመት በላይ ሁኖታል እግሮም እጆም እሳት ነው ሚነደው ይቃጠላል በጆ በግሮ በርዶ። ቀዝቃዛ ነገሮች ብትጨብጥ ነው ደስ ሚላት እግሬን እጄን ጨብቱኝ እሹኝ ተቃጠለ ነው ምትል
እና መሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ለውገን አሳቢ ነሽ!!!
እናመሰግናለን