መልኳም የአምላክን መልክ ይመስላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 25

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 5 лет назад +11

    ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የ#ድንግል #ማርያም #ልጅ የተመሰገነ ይሁን ለምህራችንም ጸጋውን ያብዛልን የህይወትንም ቃል ያሰማልን በእውንት የ #ድንግል እማማዬ ምልጃ ጸሎቷ የእናትነት ፍቅሯም ይደረብን ይድረሰንም
    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-hg3lu6oz8n
    @user-hg3lu6oz8n 5 лет назад +18

    በክርስቶስ ክርስትያን በወልድ ውልድ በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳዉያን የተሰኛችሁ የልኡል አምላክ ልጆች እንዴት አደራችሁ እንኳን ለታላቁ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ።ማህበረ ቅዱሳን ከምንም በላይ እናመሰግናለን ቃለህይወትን ያሰማልን እኛም በቅዱስ ቃሉ እንድንለወጥ ቸርነቱ ይርዳን አሜን።

    • @user-wu4kv3eu1c
      @user-wu4kv3eu1c 5 лет назад +1

      እህታችን ሰላምሽን ያብዛልሽ አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን

    • @user-hs7tk4bh3h
      @user-hs7tk4bh3h 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gashawbimrew7534
    @gashawbimrew7534 4 года назад +2

    ማህበረ ቅዱሳን አምላክ ብርታቱን ይስጣችሁ መምህራችን ቃለ - ሕይወትን ያሰማልን

  • @abelhenok9554
    @abelhenok9554 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen. Kale Hiwot Yasemaline, Deacon Birhanu Edime Yistilin.

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi511 5 лет назад +1

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @lidacall2426
    @lidacall2426 5 лет назад +3

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 4 года назад +1

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @maryameenate1873
    @maryameenate1873 5 лет назад +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እምዬ ተዋህዶ እንዴት ላመስግንሽ የጥበብና የምስጥር ባለቤት ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን እንዲ እየፈተፈቱ የሚያጎርሱ መምህራን ለሰጠን አምላክ

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Год назад +1

    EgziAbiher Yimesigen

  • @meseretabayneh6888
    @meseretabayneh6888 5 лет назад +3

    አባታችን ዴስ የምል ትምህሪት አስቴምሬዉናል አዎ እዉነት ኔዉ ያሉት ሁሉ።መንፌስ ቅዱስ ያዴሬበት ሰዉ ክርስቶስን ይመስላል ። ታድያ ዛሬ እንዴ መምህር ግርማ ወንድሙ እንዴ እንደ አባ ዮሐንስ እንዴ አባ ግዮርግስ እንዴ ንግሥተ ነገስት ዘ እእትዮጵያ ሌሎችም ይኖራሉ የማላዉቃቼዉ። እነዝህን ሰዎቾ አስተዉለዉ አይተዋቼዉ ይሆን ክርስቶስን ስሌ መምሰላቼዉ እባክዎትን በዝሁ ባማሬዉ አንዴቤቶ እኔዝህ አባቶች ከእናትም እናት ክርስቶስ እንደ መሰሉ ህዝቡን አስቴምሩልን ።አባታችን ቃሌ ህይወት ያሰማልን።

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye3187 5 лет назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @shayabit3133
    @shayabit3133 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @abenezerz2010
    @abenezerz2010 5 лет назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @almazteshome4143
    @almazteshome4143 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 5 лет назад +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @negtesfa8473
    @negtesfa8473 5 лет назад +1

    kale hiwote yasemaln memhir birhanu admas!!!!!

  • @hawwiimucaayawayidoo4156
    @hawwiimucaayawayidoo4156 5 лет назад +1

    Ameen 3 qalahiyot yasmalin 👏👏👏💝💝💝💐💐🏵🏵🌼🌼🍀🍀🌱🌱⛪⛪⛪🕯💺

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m 5 лет назад +1

    Kale heweten yasemalen

  • @snaytelove3484
    @snaytelove3484 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @feqertselasi8965
    @feqertselasi8965 5 лет назад +1

    qakehiwoten Yasemalen

  • @menberezewge8967
    @menberezewge8967 5 лет назад +1

    Kele hiwat yasemaln

  • @zerihuneshetu9385
    @zerihuneshetu9385 5 лет назад +2

    ውብ

  • @amennigussu4846
    @amennigussu4846 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን