ሐሳውያን ምእመናንን የሚያታልሉባቸው ስልቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 100

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 года назад +18

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።

    Subscribe and share ruclips.net/user/EOTCMK

    • @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
      @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ 4 года назад

      እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን በዚህ ጉዳይ ወቅቱን የዋጀ ት/ት ስለሰጣችሁበት

    • @segnite1945
      @segnite1945 4 года назад +1

      ይቅርታ ትምህርቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው። ነገር ግን በአንጻራዊ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሁነው በሰይጣናዊ አሰራር የሚሰሩትን ለምሳሌ ፦ለግርማ ሞገስ ፣ ለትምህርት ፣ ለመስተፋቅር ፣የፈስ ድግምት ፣ መጠሪያ ስም መቀየር፣ወዘተ ለዚህ ሁሉ አሰራር ፕሮግራም ብትሰሩ በእናንተ አካባቢ ብዙ መምህሮችና መርጌታዎች አሉ ።እጠብቃለሁ ።

    • @KH-wy1ek
      @KH-wy1ek 4 года назад

      እግዚአብሔር ያብርታቹሁ አለን በርቱልን

    • @digitechdigitech1017
      @digitechdigitech1017 4 года назад

      ትክክል አባታችን 💚💛❤️ያቅልልን ምክራውን 🙏🙏🙏

  • @EagleTube
    @EagleTube 4 года назад +1

    በጣም አንጀት አርስ እና በማስረጃ የተደገፈ የቤተክርስቲያናችን ትክክለኛ ትምህርት፣ ለጓደኞቻችን እና በከንቱ ለሚባዝኑ ሰዎች ሸር በማድረግ የድርሻችንን እንወጣ፤ ልቦና ያላቸው ይመለሱ ከሆነ። ለመምህራችን እረጂም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን፣ ከዚህ በላይ ቤተክርስቲያንን የሚያገለግሉበት እድሜና ጸጋ ያድልልን፣ በዘመናችን እንዲህ አይነት መምህራን በማየታችን እኛም እድለኞች ነን፣ ለማኅበራችን ለማህበረ ቅዱሳንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን፤ እንደዚህ ወቅታዊ እና ምላሽ የሚፈልጉ ጉዳዮችን አዘጋጅተው፣ ለሚመግቡን ለፕሮግራሙ አዘጋጆች ሁሉ እግዚአብሔር አምላካችን ቃለሕወት ያሰማልን። አሜን +

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    በእግዚአብሔር ኣምላካችን ለነዝህ ኣባቶቻችን እድሜና ፀጋንያብዛለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 4 года назад

    ዲ/ን ያረጋል የኛ ድንቅ መምህር በጣም የማከብርህና የምወድህ ድንቁ መምህሬ አባቴ💝የህይወትን ቃል ያሰማልን አገልግሎታችሁ አይቀትስብን በስስት ነው የማያችሁ መምህሮቸ 💝💝💝 ምዕመናን እናስተውል በተለይ በስደት ያለን እናስተውል የምናያቸው ሁሉ በጣም ያሳዝናል😢 ማህበረ ቅዱሳኖች የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን በዕውነት ሰማያዊ ዋጋ እግዚአብሔር ይስጥልን💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 4 года назад

    የኔ አባት ድንቁ መምህሬ እንድህ ብሎናል ሁሌም የማረሳት ዲን ሔኖክ ሀይሌ ያለት ሁሌም ባይምሮየ የምትመላለስ እንድህ አለ የሚሆነው ሁሉ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ግት ፈቃዱነው ማለት ይወደዋል ማለት አይደለም ብሎናል መምህሬ እድሜው ይርዘምልኝና 😍

  • @getaneh5841
    @getaneh5841 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለይሂወት ያሰማልን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 года назад +5

    በእውነት ለመምህራችን ዲ/ን ያረጋል አበጋዝና እንዲሁም ለመላው የእስቲዲዮ ሰራተኞች የህይወት ቃልን ያሰማልን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ያምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 3 года назад

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማን መምህር

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 года назад +1

    ለ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።
    ይህንን ትምህርት የሰማ መቸም አይሳሳትም። ከተሳሳተም ባለማወቅ ሊመለስይገባን አሜን
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይሳጥልን አሜን።

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዲ/ ን ያረጋል አበጋዝን ለዚ ዘመን ጥሩ ትምርት ነው ለተወናበዱት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥልን ለከሃዲያን

  • @digitechdigitech1017
    @digitechdigitech1017 4 года назад

    ቃልህይወትን ያሰማልን 💚💛❤️

  • @yonashailemichael1511
    @yonashailemichael1511 4 года назад +1

    መምህራችን ዲን ያረጋል ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ

    ማህበረ ቅዱሳንን share like subscribe እያደረግን የበኩላችንን ግዴታ እንወጣ

    • @acknowledgment2490
      @acknowledgment2490 4 года назад +1

      ምርጥ ሀሳብ ነዉ እኔ ገና ስገባ ሁሌ ግድ ነዉ

  • @Kor-is1yt
    @Kor-is1yt 4 года назад

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    እግዚአብሔር እኛንም እውነተኛ ክርስትያን ያድርገኝ የልባችን አይን ይክፈትልን

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 4 года назад

    በእዉነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 года назад +2

    መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    ዲያቆን ያረጋል ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ከሀሳዊያን መምህራን አጥማቂያን ባህታዊያን ይጠብቀን ወዬው ምዕመኑ ግራ ተጋብቷል ጥሩ ጀምራችዋል በዚህ ዙራያ በርቱ ማህበረ ቅዱሳን እንጠብቃለን ክፋል 3

  • @ኮኮብዘውዴ
    @ኮኮብዘውዴ 4 года назад

    ዋውውው እኝህ አባት የልቤን ነው የሚነግሩኝ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያኑርልን እኛንም እግዚአብሔር ያስበን እዳንጠፋ

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 4 года назад

    ለምመሕራችን ቃል ህወትን ያስማልን

  • @abedomwerede9814
    @abedomwerede9814 4 года назад +2

    ቃለሂውት ያሰማኣለን

  • @hamelemalyemiru443
    @hamelemalyemiru443 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን።

  • @ቱቱጎዳና
    @ቱቱጎዳና 4 года назад

    እጅግ በጣም ጠቃሚና መሠርት የሚሆን ትምህርታዊ ቃለመጠይቅ ነው:: ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!እባካችሁ ዮሐንስ ራእይን በመተንተን አስተምሩን::

  • @sintenega319
    @sintenega319 4 года назад

    ለመምህሮቻችን ቃለህይወትያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን፫

  • @ronaldobroski233
    @ronaldobroski233 4 года назад +1

    አሜን አሜን

  • @ባንቺአለሙ-ጠ1ቈ
    @ባንቺአለሙ-ጠ1ቈ 4 года назад

    በእውነት እግዝአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 года назад

    በርቱ ማህበረ ቅዱሳኖች ህዝቡ እየጠፋነው

  • @መዝገበባባ
    @መዝገበባባ 4 года назад

    ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚህቤርጠባቂነህ
    @እግዚህቤርጠባቂነህ 4 года назад

    Ameeen ameeen ameenn kale hiywto yasemalin

  • @نوناالعنزي-ط5ق
    @نوناالعنزي-ط5ق 4 года назад

    ቃልህይወት የሰማልን ቤ/ክን ዝም ማለት የለበትም

  • @highgrade9343
    @highgrade9343 4 года назад

    ግሩም ትምህርት ነው ፤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @ronaldobroski233
    @ronaldobroski233 4 года назад +3

    ወይጉድ ወገን እየጠፉ ነዉ በርቱ ማህበረ ቅዱሳን

  • @fantayefantaye5321
    @fantayefantaye5321 4 года назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ሰው አለው

  • @askalemariam3258
    @askalemariam3258 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 4 года назад +2

    መምህራችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን ልትጠፋ ያለች ከተማ መስማትን አትሻም ግን ቢሆንም ተግታችሁ ስለምታስተምሩ እናመሰግናለን በርቱልን ወንድሞቻችን።

  • @meazabezabih9327
    @meazabezabih9327 4 года назад +1

    ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል የተባለው በትክክል ለኛ ነው። ማኀበረ ቅዱሳኖች ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን ብትዘገዩም አሁንም አልመሸም እባካችሁ በርቱና ትክክለኛውን መንገድ አስተምሩን።

  • @endale9320
    @endale9320 4 года назад

    Kale hiwot yasemaln

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 года назад

    amen

  • @musahasen3379
    @musahasen3379 4 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን ትምህርቱን ቀጡልበት

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ። ትልቁ ችግር የሐሰተኞቹ ብቻ አይደለም ቤተክርስቲያአችን ውስጥ የተሰገሰጉ በየደረጃው ያሉ ሆዳም አገልጋዮች ናቸው

  • @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰባኪ ወንጌል ያረጋል አበጋዝ የመፅሐፉን ርዕስ ግን አልሰማሁትም ብትነግሩኝ

  • @mehariweldemariam4961
    @mehariweldemariam4961 4 года назад

    EGZIABHER yistilin, kalehiwot yasemaln

  • @enat4024
    @enat4024 4 года назад +13

    ለምን እነደዘገያቹህ ባለቅም አሁንም በርቱ ስንቱ ጠፍቷል እኛም ከስንት ወዳጆቻችን ተጣልተናል አጥማቂና ታምረኛ ነን ባዮችን ስወቅስባቸው።

  • @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ

    ወዮልሽ ኮራዚዮን ወዮልሽ ቤተሳይዳ ባንቺ የተደረገ በሰዶምና ጎሞራ ተደርጎ ቢሆን እንዲል ቃሉ ዛሬ ላይ ያለን ትውልድን ይገልፀናል ቃለ እግዚአብሔር በቤታችን ቁጭ ብለን ሰምተን በሚነገረን አናፋረ ያልን መስማት ያልቻልን ሌሊት ኪዳን ሰዐት ቅዳሴ ማታ ሰርክ የለብን በቤታችን በገዛ እጃችን በገዛ ስልካችን የድህነትን መንገድ ጠልተን የሞትን መንገድ የመረጥን እንዳናስተውል አዚሙን የጣለብን ምን ይሆን

  • @eshetuworku4179
    @eshetuworku4179 4 года назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ‹‹ ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በህዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል ››፡፡2ኛ ጴጥ 2፡1

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ለሁሉም ሀቁን ይግለፅልን እውነተኛ ፈዋሽ ባለፀጋ አባቶችን ይጠብቅልን ያለፈን ታሪክ ማውራት እንወዳለን አባቶችን በህይወታቸው ሳሉ ግን መንከባከብና ክብራቸውን መጠበቅ አለብን ሀሰተኛንና እውነተኛንም ከፍሬአቸው ማወቅ ይቻላል ብላሏል መሀፉ አውደል እንዴ

  • @Aresama987
    @Aresama987 4 года назад

    kalehiweten yasemalen!

  • @fitsumzewde362
    @fitsumzewde362 4 года назад

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 4 года назад

    ደስ የሚል ውይይት ነው

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 4 года назад +2

    kale hiwot yasemalin 😍

  • @KH-wy1ek
    @KH-wy1ek 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ቀጣዮን ቤ/ክርስቲያን በዚህ ጉዳይ የራስዎ የሁነ ሁሉ ነገር እንደራሳቸው እየተጠቀሙባት ነው በሀብታ በምእምና ሳይቀር ለምንድን ነው የራስዎ የሆነ እርምጃ አንድ ሠው የፈለገውን ማምን ይችላል ግን ለምን ቤ/ክርስቲያን ስም ይነገዳል የሆነ መፍቴ መምጣት አለብት ብይ አስባለሁ እግዚአብሔር ቤ/ክርስቲያነችንን ይጠብቅልን

  • @kienfemichaeltemesgen9168
    @kienfemichaeltemesgen9168 4 года назад

    '' 4-የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ቤ/ክርስትያን :-
    የልዑልን ቃል ጠብቃ የምትጓዝ እምነት ከህገ ልቡና ከኦሪት ህግ ዛሬም በአዲስ ኪዳን ሁሉንም በአግባቡ ጠብቃ ሳትቀንስ በታላቅ የፈተና እሳት ያለች እምነት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ፤የመጀመሪያቱ ጌታ ያጸናት ሐዋርያቶች የተሰውላት፣ ነብያቶች የተፈጁላት፣ በዲያብሎስ የሺዎች ዘመናት ፈተናና የከበደ መከራ የጸናች የገሃነም ደጆች ያልቻሏት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት።
    እውነተኞቹ ፣በእሳት ተፈትነው ነጥረው እየሞቱ እያለቁ ለልጆቻቸው ያሻገሩአት የእምነት አንበሶች ምሽግ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ፣ ድንግልን በእናትነቷ በአማላጅነቷ፣ ፍጹም በሆነው ፍቅሯ እየተጠበቀች እየተባረከችበት የዘለቀችበት የእምነት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ እምነት!
    የአምላኳን ሥላሴዎችን ሚስጥር ጠንቅቃ ያወቀች ዋጋ የከፈለላትን ጌታ በአንድ ባህርይ ሦስትነቱን በማይለያይ፣ በልዕልናው የልዑላን ልዑል፣ በቅድስናው የቅዱሳን ቅዱስ፣ በንጽህናው ንፁህ፣ በግርማው ግሩማንን የሚያስፈራ፣ በግዛቱ የገዥዎች ገዢ፣ በሐሳቡ የጥበበኞቹ፣ ስለእርሱ ከዚህ እስከ እዚህ የማይባል፣ የእግሩ መረገጫ በዚህ፣ራሱ በዚህ ነው የማይባል፣ መድረሻው እስከዚህ ነው የማይባል፣ በሁሉ ቦታ ሙሉ ሆኖ ታምራትን የሚደርግ በሰው ህሊና የማይዳሰስ የማይገመት፣ መሆኑን የምታምን፣ ጸንታም የቆመች ተዋህዶ ኦርቶዶክስ።
    በመላው ዓለም ያሉት የተዋህዶን ልጆች በጽናት ይቆሙ ዘንድ አርአያ ሆና ለሁሉም ከጌታ የተሰጣትን ብርሃን እያበራች እየተፈጨች፣ እየተቆላች፣ እየነደደች፣ በእሳት ማእበል ያለፈች የኢት.ተ.ኦ እምነት ዛሬ ልዑል ድካሟን አየ።በፍቅሩ ፍጹም ወደዳት።
    የልዑል ታማኞችን የከበሩ መላእክትን፣ ገብርኤልን፣ሚካኤልን፣ሩፋኤልን፣ፋኑኤልን፣ኡራኤልን፣ራጉኤልን፣ ሳቁኤልን ሁሉ ታምናባቸው ወድዳቸው፣ በአማላጅነታቸው ተደግፋባቸው፣ በፍቅራቸው ተወዳ፣ በበረከታቸው ተሞልታ፣በጥበቃቸው ፀንታ የቆመች የኢት.ተ.ኦ ቤ/ክ ታሰበች ተወደደች።
    (ሕዝ 34:25-31)፣(ኢሳ 40:9-11)
    ዓለም ሁሉ በምርኮ ተሰጣት፣ የወደዳት ጌታ በሷ በኢትዮጵያ ዙፋኑን ሊያጸና ወሰነ ማለ በበረከቱ በቸርነቱ ሁሌም ሊያረሰርሳት አጸና።ከውስጧ የሚፈሰውን የምስጋና ጸሎት፣ ማህሌት፣ ቅዳሴ፣ሰአታት እንደ መልካም ሽቱ ወደደ።''
    📌ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 3 ከገጽ 26-30

  • @tsigeredademeke9624
    @tsigeredademeke9624 4 года назад +1

    Beka betekrstyan emnet malet yhe new abatochachnn nken wedet wedet???

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ

    ኧረ መጨረሻችን ያሳምረው እድሜ ከሠጠንማ ማናይ ጉድ የለም የሳፍራል ስእሉ ብቻ አደለም ትሸር እያሳተሙም ጭምር ነው
    ከይቅርታ ጋር ባህታውያን ከተባሉ ባህታቸው ዬቀመጣሉ እንጂ

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 4 года назад +2

    አባታችን (መምህራችን) ቃለሂወት ያሰማልን አስተምሮው በጣም ግልፅ በሆነ መገድ አብራርተውልናል ግን እንዴጥያቄ ማሳት እፈልጋለሁ በኢትዬጵያ ኦርቶዴክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚዴረጉ የጥምቀትና የፈውስ አገልግሎት ትክክለኛውን እና ስህተቱን መለየት እሚችለው ማነው? በመቀጠል እነሱ ትክክል ነን ብለው እየሰሩት ነው በሚድያ ህዝቡ ከሚምታታብን አባቶች በጋራ ተገናኝታችሁ በመመካከርና አካሃዱን ማረምና ማስተካከል አልቻላችሁም? ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመነት ውጭ ለሚሰሩት ችግር የለም ችግራቼውን አብዛሃኛው ህዝብ ሃሳዊነታቼውን ያውቃል ግን በአውዴምረት በቤተ ክርስቲያን እሚፈውሱና እሚያጠምቁ አባቶችን አንዱ ሲዴግፍ አንዱ ሲቃወም እያምታታችሁን ነው እንዴራሴ እይታ በግልፅ ስም ጠርቶ በሁለት ጓራ ተካፍሎ ያለውን ሃይማኖት ማቆሼሽ እርስ በርስ መሆኑ ከባድ አዴጋነው ጊዜ ሊሰጠው አይገባም በይፋ ተጋፍጦ እውነታው መረጋገጥ አለበት እላለሁ እግዚያብሄር አምለክ ይጠብቀን

  • @yonassolomon9548
    @yonassolomon9548 4 года назад +1

    ረጂም እድሜ ይስጥልን ዲያቆን

  • @weletemariamtadesse7837
    @weletemariamtadesse7837 4 года назад +1

    አቤት እኝ አባት እንደው አባቴ ቢሆኑ ከግራቸው ስር አልጠፉም ነበር ስማር

  • @AlimAlim-lh7wu
    @AlimAlim-lh7wu 4 года назад

    Kalhwt ysamlen mamhrcen🙏

  • @kebide2231
    @kebide2231 4 года назад

    ይገርማል ነበሰ ገዳይ ጠያቂ ሆኖ አየውት። ይገርማል

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 4 года назад

    ene betam yemaznew egnih sewoch sint amet lemenor new hizibun yemiyasitut hizbum lemindin new ende ensisa bemanim yemininedaw mastewalin yisten kale hiwotin yasemalin

  • @fikrewoldamare2725
    @fikrewoldamare2725 2 года назад

    ene maznewu lenante new memihir girma wondimu letekawemachihu, weyolachihu

  • @haileselassieayele4699
    @haileselassieayele4699 4 года назад

    በእውነት ብዙ ነገር አልገባኝም ህዝቡ ምን ያድርግ የቤተክርስትያ አገልጋዮች ይህንን አያስተምሩም ህዝቡም በደዌ እየተሰቃየ ነው

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 года назад

    yasgebahew , Afliho ena Awdenegest endaytaweqibih ferteh new !!!
    Miqegna metetam !

  • @Kor-is1yt
    @Kor-is1yt 4 года назад

    ዲያብሎስ ሊወጣን ባጣብ አፉን ከፍቷል
    የከሌ አባት ፍሬ ነኝ እያዩ ብዙዎች እየጠፉ ነው በርቱልን ግዴታችሁን ተወጡ
    ህዝቡም ሚማርበትን ነገር ፍጠሩልን ማህበረ ቅዱሳን

  • @tsigeredademeke9624
    @tsigeredademeke9624 4 года назад

    Lemn bebetekrstyan wst yetesegesegutn metetegochna asmetachoch lemn anagaltm???

  • @asfawtamene9300
    @asfawtamene9300 4 года назад

    ዲ/ን ያረጋል ስታስተምረን እነጂ አንተጋ ያለው ሌላ መንፈስ አንፈልግም
    በጣም የምወድህና የማከብርህ መምህር ስለሆንክ ነው

  • @azebtadesse7500
    @azebtadesse7500 4 года назад

    የቤተክርስቲያናችን ፈተናዎች ብዙ ናቸው ውጤቷ ግን ምን ያህል እሚያሸልም ሽልማት ነው ይገርማል እኛንም ያፅናን

    • @azebtadesse7500
      @azebtadesse7500 4 года назад

      መምህር ያረጋል አበጋዝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱ

  • @menfesawifrewoch9034
    @menfesawifrewoch9034 4 года назад

    ተኩላዎች ዉጡ ከቤተክርስትንያናችን ወይም ንስሃ ግብታቹ ተመለሱ ለሁለታቹም ነኝ
    "ብርሃኑ ተክለያሬድ ካንተ በላይ ሓሳዊ የለም ልቀቅ ቤታችን ልቀቅ ቤታችን"

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 4 года назад +1

    በክፍል ኣንድ ቅዱሳን ኣባቶች ከመናፍስት ጋር ቃለ ምልልስ ኣያደርጉም ብለው ነበር ኣሁን ደግሞ ቀሲስ ኣባ ጳውሊ ከርኩስ መንፈስ ጋር ቃለ ምልልስ ኣደረጉ ኣሉ ። ኣይጋጭም ወይ፧

    • @acknowledgment2490
      @acknowledgment2490 4 года назад

      መናፍስት ሁለት ዓይነት ናቸዉ ።ቅዱሳንና ክፉ ናቸዉ።እና ባለፈዉ ያሉት ለቅዱሳን ክፉ መናፍስት (ሰይጣን )አይቀርቧቸዉም ለማለት ነዉ።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 4 года назад

      @@acknowledgment2490 ኣብዛ ቪድዮ 17፥52 ደቂቅ ኽሳዕ 18፥58 ደቂቅ ዘሎ ስምዕዮ።
      ኣብ ቀዳመይቲ ከኣ 39፥46 ደቂቅ ክሳዕ 40፥40 ደቂቅ ዘሎ ስምዕዮ።

    • @acknowledgment2490
      @acknowledgment2490 4 года назад

      @@God-db9vp ክፍል1 ን ክፍል 2 ኮ አብ ሓደ እዩ ዘሎ Sistu

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 4 года назад

      @@acknowledgment2490ኣብዛ ቪድዮ 17፣51ደቂቅ ክሳዕ 19፥00 ዘሎ ስምዕዮ።
      ብድሕሪኡ ከኣ ኣብዛ ሊንክ ኣቲኪ 39፥46 ደቂቅ ክሳዕ -40-40 ደቂቅ ስምዕዮ
      ruclips.net/video/yyljq801IM0/видео.html

    • @acknowledgment2490
      @acknowledgment2490 4 года назад

      @@God-db9vp i couldnt get it the 2nd vine...ወጣም ወረደም ክፉ መናፍስት ፀሎት ለምያደርግ ሰዉ አይቀርቡትም።ምናልባት መምህር ስናገር ተሳስቶ ይሆናል

  • @360adisunegn4
    @360adisunegn4 4 года назад +1

    ክፍል 1 ሊንክ ላኩልኝ

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 2 года назад

    ስጋወደሙን ዉሰዱ ለፈጣሪ ስገዱ እያሉ የሚያስተምሩትን ስንቱን መናፍቅ የመለሱትን አጥማቂያንን ቁጪ ብላችሁ ከምታሙ ለምን ሰዉን ለማዳን አትሰሩም።።። ፈርሳዉያን ታስታዉሱናላችሁ።።። እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @enat4024
    @enat4024 4 года назад

    የሐዋ ስራ ምራፍ ፫ ኮመታተሮች አንብቡት ግቡና እባክዎ

  • @endale9320
    @endale9320 4 года назад

    Why some groups hate MK?

    • @hermeladawit3863
      @hermeladawit3863 Год назад

      Ewnetegna neger sinegeren slemanwed
      Metsaf kidus slamananeb Egziabher betkkl slemanawk

  • @kebide2231
    @kebide2231 4 года назад

    የሬድ አንተ ያደረከውን ነገር እግዚአብሔር ይከፈለሀል። ከዛ በምድር ላይ ደሞ ጊዜው ሲደርሰ ፍርድ ታገኛለህ

  • @kiduish21
    @kiduish21 4 года назад

    ይሄንን ቻናል ለዚህ ሰውዬ ስል unsubscribe ላድርገው እንዴ?

  • @asfawtamene9300
    @asfawtamene9300 4 года назад +1

    ብሬ ለምን ዝም ብለህ ፖለቲካህን አትተነትንም

  • @digitechdigitech1017
    @digitechdigitech1017 4 года назад

    በቴድሮስ ስበብ 8ኛው ውሸት መጣ ስንቱ የውሸት ትንቢት መአው አባታችን መከራው ሕውንት ቢዖን ህንቁዋን ከላል ያርግልን አምላካችን

  • @kiduish21
    @kiduish21 4 года назад

    ማኅበረ ቅዱሳን እና ይሄ ሰውዬ ስለ አጥማቂዎች የሚዘባርቁት ምንም አሳማኝ አይደለም።
    እስኪ መምህር ግርማ መጥፎ ነገር ያደረጉት ነገር ካለ ሒድና እሳቸው ባሉበት ቦታ እውነቱን አሳይ።
    ቁጭ ብለህ ከምትዘባርቅ ና እና ውሸት ይሁን እውነት መሆኑን አሳየን። ታሪክ የሚያወራ ሰው ምን ያደርግልናል? እስኪ ምእመናንን ያሳተፈ ውይይት አድርጉ። እናንተ ብቻችሁን ሌሎችን አባቶች ስትወቅጡ ትክክለኛ ሰዎች የሆናችሁ ይመስላችኋል

    • @mitawiha316
      @mitawiha316 4 года назад

      Ye debterawoch sira new mitawerut manew debtera ??

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @Aresama987
    @Aresama987 4 года назад +1

    kalehiweten yasemalen!

  • @Walte25
    @Walte25 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !