ማ.ለ.ፊ.ያ - ተጀመረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #kiruandbetty #kirubae #marriedcouplevlog #youngandmarried #couplegoals #couple #food #chickenrecipe #roastedchicken #chef
    #prank #coupleprank ይህ ቻናል የህይወት ተሞክሮችንን: ትዝታዎቻችንን እንዲሁም የተለያዩ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን የምናጋራበት ገፅ ስለሆነ
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
    Instagram - @kirubaee_
    TikTok- @kiruandbetty

Комментарии • 129

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 3 месяца назад +33

    የተመረቃችሁ የልጅ አዋቂዎች በጣም ነው እማከብራችሁ እምወዳችሁ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ ለፍሬ ያብቃችሁ አብራችሁ ርጁ አፍጁ!!!!❤❤❤❤❤

  • @user-cy8kq1ee4t
    @user-cy8kq1ee4t 3 месяца назад +17

    ለምን እንደዚ እንደምወዳችሁ አላውቅም ቀንም ለሊትም እናንተን ነው ማየው ሁለታቹንም እወዳቹሀለሁ I❤YOu so mach❤❤❤

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 3 месяца назад +16

    እናንተልጆች ለምንዲን ነዉየምትጠፉት. የወሎልጂ የሀገሬ እኔምየወሎልጂ ነኝ በጣምነዉ እምወዳችሁ❤❤❤❤❤

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 3 месяца назад +1

      💚💛❤🤝

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 3 месяца назад +2

      enem yedes lege neje Ager gezat sefer Ahu gen Kehager wech hoje new mayachu siwzerland nege.

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 3 месяца назад

      @@hanaa1558 አይዋ እኔእንኳን ከደሴ ወደዛ የ1መንገዲያስኬዳል ግን በጣምዉእመወዳችሁ አሁንእምኖረዉሣኡዲአረቢያነዉ እኔምእንደእናንተ በህንነቴዉያገባሁት በጣምነዉ እምወደዉ እሡምከምልሽበላይነዉ እሚወደኝ እናምአሁንአንዲላይአይደለንም እሡኢቶቢያነዉያለዉ 6አመትሆነን ከተጋባን 3አመትልጂ አለችን እናም ፍቅደግሞስትወልዱ ይጨምራል ዉለዱ እሚገርመዉነገር ትምርት የተማርኩት እሥከ8ነዉደግሞ እሚቆጨኝ ት/ትአለመጨረሤነዉ ደግሞ የደረጃተማሪ ነበርኩ2ነበርእምወጣዉ ብፈጣሩያለዉነዉ እሚሆነዉ አበዛሁባች ቤቲየ,ኪሩየበጣምነዉ እመወዳችሁ

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 3 месяца назад +11

    በጣም ጠፋችሁ የልጅ አዋቄዎች ቶሎ ቶሎ ብቅ በሉ❤❤❤❤❤❤

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 3 месяца назад +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ ቀጥሉበት

  • @Zebenay-xc8gr
    @Zebenay-xc8gr 3 месяца назад +1

    በእውነት በጣምነውየምወዳችሑ እመብረሐን የልባችሑን መሻት ትፈፅምላችሑ በርቱ ስውያስባልእግዚአብሔርያሳካል የምትሉትንሑሉያሳካላችሑ ዘራችሑንእደምድርአስዋ ብዝትይበል የምር ከዘመኑ ትውልድ ለየትያላችሑ በቃምንልበላችሑ የልጂ አዋቂዎች ተባረኩትዳራችሑ ያማረ የስመረ የተባረከይሑንላችሑ የኔውዶች እመብረሐት በነገራችሑ ሑሉከፊት ትቅደምላችሑ❤❤❤❤

  • @semirayimar2127
    @semirayimar2127 3 месяца назад +4

    እንኮን በሰላም መጣችሁ ውዶቸ ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ስንት ቀን እየገባሁ አየሁ ግን የላችሁም

  • @user-lu6ep3gk6j
    @user-lu6ep3gk6j 3 месяца назад +5

    ድምፁን አስተካክሉት ይረብሻል በተረፈ ይመቻቹ

  • @user-we1eb3ds9o
    @user-we1eb3ds9o 3 месяца назад +3

    እንኳንም ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አትጥፉ በጣም እወዳችኃለሁ😍😍😍

  • @igu122
    @igu122 3 месяца назад +3

    1.Adiss ena kal
    2.Nancy
    Pls kana adis sela tedar sela betasb ayayaz ya mexubtm meneged enmaraln bdnb xeykul
    Ka Nancy dmo ayamexaw ena balmesmamatm bcha betelyaya meneged andu ya betasb akal laynor yechelal ena endet ba xenkarant lenketel enda mnchel mawk albn

  • @doracell2474
    @doracell2474 3 месяца назад

    ኢትዮ ውስጥ ካሉ ዩቱብ በሮች እንደናንተ እምወደው የለም በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤የልጅአዋቂዋች እንደምን ሰነበታችሁ ጠፍታችዃል በጣም። እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤

  • @user-eq5pr5hl6m
    @user-eq5pr5hl6m 3 месяца назад +2

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ ❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 3 месяца назад +2

    ጠፍታችሁ ነበረ እንኳን ደና መጣችሁ 🥰❤️❤️🥰በጉጉት እንጠብቃለን 😍

  • @tsion1202
    @tsion1202 3 месяца назад +4

    ሳቅ አታብዢ....እና sound አስተካክሉ።በተረፈ Good luck!

  • @user-eq5pr5hl6m
    @user-eq5pr5hl6m 3 месяца назад +1

    ስወዳችሁ የኔ ውዶች ተናፍቃችኋል አትጥፉ ቆንጆ አይድያ ነው ❤❤

  • @user-lw5cb6pc7p
    @user-lw5cb6pc7p 2 месяца назад

    ሁሌ በአዲስ ሙድ ነው የምትከሠቱት ፡ለsinglem ፈታ ታደርጋቹ
    ❣️❣️❣️❣️

  • @uiuuu7990
    @uiuuu7990 3 месяца назад +3

    ሳቅ አታብዙ

  • @zupeace6695
    @zupeace6695 3 месяца назад +1

    Ye lije Awaki Awakiwech tebareku

  • @yetimworkhayle6001
    @yetimworkhayle6001 3 месяца назад +1

    ቦቲዬ የኔቆንጆ እክዋን ደህንአ መጥአችሁ የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-xw7ey7xe7c
    @user-xw7ey7xe7c 2 месяца назад

    የኔ ወሎየዎች ሰወዳችሁ ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsmaAbdulfeta
    @AsmaAbdulfeta 3 месяца назад +1

    ኡሩጉዝነት።የሚትሉ።በለይክ።

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 3 месяца назад +1

    እነ ኪሩዬ እንዴት እንደምወዳቹህ እንኳን ደና መጣቹህ

  • @TseTsehay
    @TseTsehay 3 месяца назад +1

    በጣም ነው እምወዳችው እግዚአብሔር ይጠብቃችው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @almazalmaz1418
    @almazalmaz1418 3 месяца назад +1

    እንኳን ደኔ መጣችው ተናፍቃችዋል 🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-lw7fc6rn5v
    @user-lw7fc6rn5v 3 месяца назад +1

    batam ewadahehowlalhu

  • @Emiye20
    @Emiye20 3 месяца назад +2

    አማርኛችን ውብ ነውና ካፕል የሚለውን ጥንዶች በሚል አስተካክሉት። ወይም ሙሉ ሉሙሉ ዝግጅታችሁን በእንግሊዝኛ አድርጉት

  • @user-ot4mu3ll5c
    @user-ot4mu3ll5c 3 месяца назад +1

    ግንኮ በጣም ጠፍታችኋል ዉዶችዬ🎉❤❤

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 3 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔዉዶች❤❤❤

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 3 месяца назад

    Enqwan. Besellam. Metachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Bettam. Ewedachuwallehu

  • @merry-2121
    @merry-2121 3 месяца назад

    ቤቲ እና ኪሩ በጣም እወዳችኋለሁ እንኳን ደና መጣችሁ❤❤🙏👍👍

  • @Truelove-n9l
    @Truelove-n9l 3 месяца назад

    Hi konjowochi ......malefya lay mekreb felgalew ....endet new magiget yemchlew slkachu❤❤

  • @gfg4073
    @gfg4073 3 месяца назад

    ስላም እንዴናችው ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እንጠብቃለን

  • @Emu-fu4ec
    @Emu-fu4ec 3 месяца назад +1

    Yeni wudochi beritu❤❤❤❤❤

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen728 3 месяца назад +1

    እንኳን ደናመጣቹ❤❤❤❤❤

  • @RahmaRahma-tt7cn
    @RahmaRahma-tt7cn 3 месяца назад +3

    እኳንመጣችሁ ግን 11ሲል ልቀቁ ሁሉም የዛሰአትስለሆነ የምናየዉ❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 3 месяца назад

    የኔውዶች ስታምሩ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤

  • @TsinatWendmu
    @TsinatWendmu 3 месяца назад

    Arif new betam .....ende hasab sitaweru betely bethye wedtemelkach eyayachw bihon

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 3 месяца назад

    ውዶች እንኮን ደና መጣችሁ ምርጥ ስራ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ በርቱ ❤❤❤

  • @gedamfkadu9321
    @gedamfkadu9321 3 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ እወዳችኋለሁ

  • @alayezerihun7605
    @alayezerihun7605 3 месяца назад

    @የትንሽ ትልቅ እግዚዓብሄር ከፍ ከፍ ያርጋችሁ

  • @user-vi1ku7vt8g
    @user-vi1ku7vt8g 3 месяца назад

    እኳን ደና መጣቹህልን አቤት ውበት ትለያላቸ በርቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-tj7ck7bf6i
    @user-tj7ck7bf6i 3 месяца назад

    Gobezoch kezhim bela kef yargachu bertu

  • @user-zs2dd1vu1g
    @user-zs2dd1vu1g 2 месяца назад

    ስወዳቸው❤❤❤❤

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p 3 месяца назад +2

    ስወዳችሁ❤እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-mj6uq8uf7z
    @user-mj6uq8uf7z 3 месяца назад

    ጠፍታቹ ነበር እንኩዋን ደና መጣቹ ምርጦች

  • @fsghvjcvk232
    @fsghvjcvk232 3 месяца назад

    be 6 wor eko nw yemetachehut.....tewu enji gobez

  • @SelammuilatAbija
    @SelammuilatAbija 3 месяца назад

    እኳን ደነ መጣአችሁ የምር ግን በጣም ነው የጠፍአችሁት❤❤❤❤

  • @inparadise0
    @inparadise0 3 месяца назад

    Hey 👋 what's up I'm graphics designer i can make thumbnail for your video

  • @user-oc5nz7bf1l
    @user-oc5nz7bf1l 3 месяца назад +1

    Enkewan dena mtachu ❤❤❤

  • @Samirah-tx4lq
    @Samirah-tx4lq 3 месяца назад

    ውይ ስወዳቹሁ ከምር በጣም ጠፋቹህ ደህናናቹህ

  • @user-bc6dp9ku2v
    @user-bc6dp9ku2v 3 месяца назад

    Zem bilesh atisaki media laye

    • @Emiye20
      @Emiye20 3 месяца назад

      አትገልፍጪ የሚለው ይገልጸዋል

  • @tsiyonmulualem4042
    @tsiyonmulualem4042 3 месяца назад

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ🥰🥰🥰

  • @AsterflowerFlower
    @AsterflowerFlower 3 месяца назад

    Enkan. Dana. Matachu. Wudoche. Marr. Erguzi nesh. Ende

  • @akrmsed9397
    @akrmsed9397 3 месяца назад

    ለምን ትጠፋላችሁ ወዳችሁለሁ❤

  • @YidnekachewDegu
    @YidnekachewDegu 3 месяца назад +1

    Tenafkachuhal

  • @Eden-ow3vb
    @Eden-ow3vb 2 месяца назад

    Yene wdeoch betam new yemwdachu nurulgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SimeHailye
    @SimeHailye 3 месяца назад

    ሰላም ለዝ ቤት በጣም የምውዳቹ እኔ ባለትዳር ነበር ግን አሁን ላይ ብተፈጠሩት ነገሮች ተለያየን ከተለያየን 8አመት ሆነን እኔ ገን አሁን ላይ ሴት መቅረብ በጣም ነው የምፈራው ደግሞም ጥላቻ ፈጥሮብኛል ምን ትመክሩኛላችሁ .

    • @samerasamera2893
      @samerasamera2893 3 месяца назад

      በዚህ ጉዳይ ላይ መምህር ተስፋዬ ላይብ ሲገባ ጠይቅ ደግሞ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጥ ትጠቀማለህ።

  • @keralem
    @keralem 3 месяца назад

    Enant kinoroch enkuan dehena metachu 🙏🙏🙏

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 3 месяца назад +1

    Yedengele Marryam legee abezeto zemenachun yebarkelachu!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @amaamm5375
    @amaamm5375 3 месяца назад

    ውይትወዳችሁየልጅአዋቂወች

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 3 месяца назад

    የኔልዩወድ ምርጥ ጥዶች ❤❤❤❤❤

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 3 месяца назад

    ተናፍቃችሗል እንኳን ሠላም መጣችሑ

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t 3 месяца назад +1

    Woow welcome beratu

  • @EdomSahilu
    @EdomSahilu 3 месяца назад

    በቅርቡ ከብዙ ግዚ የርቀት ፍቅር በሀላ ትምርት ቤት አንተ እስከምትመረቅ ብየ የመጣውትን ፍቅሬን ላገኘው ነው። እሱም ተመርቐአል በቃሌ መሰረት አገሬ ልገባ ነው።ቤታቹ ጋብዙኝ ስወዳቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Martha-ux8lz
    @Martha-ux8lz 3 месяца назад

    Yane
    Wudoche

  • @Metimilli
    @Metimilli 3 месяца назад

    betam new yemwedachu Yene wdoch please tawaki yalhonu sewochnm astewawkuln ❤❤🙏❤

  • @eskindirkassa2137
    @eskindirkassa2137 3 месяца назад

    የድምፅ ጥራት

  • @Bettyfamily-zb8yf
    @Bettyfamily-zb8yf 3 месяца назад

    Wow she is pregnant 🎉🎉🎉🎉

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 3 месяца назад

    እናን ልጆች ምነው ተወደዳችሁብን እናንተን በመጠበቅ ስንት ኪሎ እነደቀነስኩ አውቃችሁታል ግን

  • @44-dr9eu
    @44-dr9eu 3 месяца назад

    Atitfu wudoche beterefe ewedachihalehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @blenalemu777
    @blenalemu777 2 месяца назад +1

    ❤️❤️❤️

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t 3 месяца назад +1

    ስወድአችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jr4vf9cr1k
    @user-jr4vf9cr1k 3 месяца назад

    አቤትስውዳችሁ ውዶቸ በርቱልኝ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 17 дней назад

    ውቦቺ ናቺሁ ❤❤

  • @user-gb7di5il3z
    @user-gb7di5il3z 3 месяца назад

    እኩዋንደህናመጣችሁ ኤረአትጥፉ

  • @AyshaayeshaUmer
    @AyshaayeshaUmer 3 месяца назад

    EnkAn.dihena mitacehu yene wedoc

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 3 месяца назад

    Conditions🎉🎉

  • @Danu23615
    @Danu23615 3 месяца назад

    Congratulations 🎉🍾🎊

  • @Titiብቸኛwa
    @Titiብቸኛwa 3 месяца назад

    ሙቁራት❤😊

  • @kidestgoytom9436
    @kidestgoytom9436 3 месяца назад

    betamm nw mwedachu gn mnw camerawn ferashiw 🙂

  • @Zinashtulu
    @Zinashtulu 3 месяца назад

    የኔ ወዶች ❤️❤️

  • @Kule633
    @Kule633 3 месяца назад

    Enkuwan dehna metachew❤❤❤

  • @Eme-wn2bv
    @Eme-wn2bv 3 месяца назад

    gezachewn gabzulgn please maraki weg

  • @kokabsa1654
    @kokabsa1654 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ እጠብቃለን🎉🎉🎉🎉

  • @user-bl3qb3kg7q
    @user-bl3qb3kg7q 3 месяца назад +1

    ምነውበሰላምነው ጠፍታቺሆል

    • @Kiruandbetty
      @Kiruandbetty  3 месяца назад +1

      Yaw podcastun eyazegajen sleneber new☺️

    • @birhanemengistu
      @birhanemengistu 3 месяца назад

      Bertu enwedachuhalew mirt bal ena mist❤❤❤❤🎉​@@Kiruandbetty

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤እደጉ ተባረኩ

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 3 месяца назад

    የኔ ዉዶች እኳንም በሐዲስ ምዕራፍ መጣችሁ❤🥰 ለኛ ቁጥራችሁን አስቀምጥሉን በቴክስት ለማዉራት ምክንያቱም ሀገር ሳንሆን ስደት ስለሆንን😍😍

  • @behaylwatefera
    @behaylwatefera 3 месяца назад

    በርቱ❤

  • @user-zz2eq6ty4h
    @user-zz2eq6ty4h 3 месяца назад

    እኮንደህናመጣችሁየኔዉዶች💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @AdanshMarei
    @AdanshMarei 3 месяца назад

    ❤❤🎉

  • @AbuSu-hx3lo
    @AbuSu-hx3lo 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adenategene101
    @adenategene101 3 месяца назад

    Swadchue❤❤❤

  • @user-mw5ee6eg5l
    @user-mw5ee6eg5l 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aminazarga7627
    @aminazarga7627 3 месяца назад

    😊😊😊

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 3 месяца назад

    🎉🎉🎉ኸ❤❤❤❤

  • @hawamaeik9648
    @hawamaeik9648 3 месяца назад

    ❤❤❤😍😍

  • @user-nk9fs7eh3l
    @user-nk9fs7eh3l 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔውድ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 3 месяца назад

    welcome to❤🎉❤

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 3 месяца назад

    አንቺ ደግሞ ሳቅ ቀንሺ ዝም ብለሽ በወሬ ሁሉ አትሳቂ እሱ ቁምነገር ሲያወራ አንቺ ትስቂያለሽ ፣ በማያስቅ ነገር አትሳቂ ጥያቄ ስትጠየቂ ትስቂያለሽ ለሳቅ ቦታ አለው ፣ በተረፈ በርቺ