ለሴቶች❗ ምንዝር ጌጥ ❗ዊግ ❗ አርቴፊሻል መዋቢያ መዘዙ❗ ኩል❗ መዋቢያዎች በመንፈስ መታሰር⭕

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 июл 2024

Комментарии • 30

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 19 дней назад +12

    😢እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥልን በእውነት ይሄንን ኮተት ከዓለም ይጥፋ

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc 19 дней назад +5

    እኔ ግን ብዙም ነፃነት አይሰጠኝም ሁለተኝም ትልቅ ስራ ነው የምሆንብኝ ፈጣሪዬ ሆይ ልቦና ስጠኝ

  • @GenetDesta-b3j
    @GenetDesta-b3j 18 дней назад

    አባታችን በረከቶ ይደርብኝ እግዚአብሄር አምላክን በእድሜን በጸጋ በሞገስ ያኑርልን❤❤❤❤❤

  • @Selam-xr9lz
    @Selam-xr9lz 16 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይህ ሁሉ እኔ አልወዳቸውም

  • @Znu345
    @Znu345 19 дней назад +1

    እግዞኦ አቤቱ በቸርነቱ ይቅርታ በለንደን በእዉነት በስንቱ አሳዘንክ 😢

  • @user-ir9zy4nh5w
    @user-ir9zy4nh5w 3 дня назад

    እግዚአብሔር ረጀም ዕዴሜ ጤና ይስጥልን ትክክል ነው

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 18 дней назад

    Egzabher hoyyy mastewaln Abzaln beseranew hatiat ykir belen Aba Qalehiwet yasemaln.

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j 17 дней назад

    Abeet Dhugaadhaa Abbaa keenyaa waaqaayoo saagaalee jiireenyaa isiin haa dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan ❤❤❤❤❤

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 18 дней назад

    አግዛብሄር ለቦና ያድለን 😢

  • @user-po5ru6lr7i
    @user-po5ru6lr7i 19 дней назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን አድለኝ አንተ ስትፈጥረኝ ውብ አርገከኛልና አመሰግናለሁ😢

  • @user-bl9ti4ip1e
    @user-bl9ti4ip1e 15 дней назад

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን 🙏

  • @maatraosiris3409
    @maatraosiris3409 17 дней назад

    Egziabher yestot Abatachen 🙏❤️💐

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ሀፅያተኛ ብሆንም እደነዚህ አይነት ጌጣጌጦች በአይኔ አይገባም በጣም ነው እሚያስጠላኝ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 17 дней назад

    ትክክል እኔ አስራቴን እየተፈታተነኝ ነዉ።

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p 19 дней назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ያድለን አይ 😢😢😢

  • @hftfhj9632
    @hftfhj9632 19 дней назад

    በእውነት ነው ❤❤❤❤😢😢😢

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 19 дней назад

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @HirutHailay
    @HirutHailay 19 дней назад

    abyetu maren awunet new abatachn

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 17 дней назад

    አባቴ የኔም ችግር ነዉ በርግጥ አሁን ኩል ጥፍር ቀለም እየተዉኩ ነዉ ግን አሁንም ዊግ ሱሪ መተዉ አለብኝ ግን አልተዉኩም ባሌም አለማዊ ስለሆነ ይጎትተኛል ልወጣ እፈልጋለሁ ግን አልተዉኩም እግዚአብሔር ይርዳኝ ደካማ ልጁን የቡዳ መንፈስም ያለብኝ ይመስለኛል ብር ስይዝ ዝም ብሎ ልብስ ጫማ የምንዝር ጌጥ ያሳየኛል እስክገዛ እረፍት የለኝም።

  • @Tube-ob7lv
    @Tube-ob7lv 18 дней назад

    ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n 18 дней назад +1

    አቤቱማረን ተመስገንእኔስነፃነኝ ከአርትፍሻል

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 17 дней назад

      ታድለሽ በረከትሽ ይድረስብኝ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 17 дней назад

      ዊግ በቁጥርጥር እንቢ አለኝ ሱሪ እንቢ አለኝ

    • @user-wt4nw9xs1n
      @user-wt4nw9xs1n 17 дней назад

      @@Kidist-rn2xc የኔውድ ከፈጣሪአይበልጥብሺም እግዚአብሄር እማዬፈቅድልንነገርን መተውነው ፀልይ እኔማሪያምን ለ10አመቴ ሱኡዲከመጣሁ ግንኩልእኳየለኝም ከፖርሳዬ ባዝሊንና ማማጫብቻያለው

    • @user-wt4nw9xs1n
      @user-wt4nw9xs1n 16 дней назад +1

      @@Kidist-rn2xc ውዴጠብቀሺየአምልኮ ስግደትስገጂፀልይ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 15 дней назад

      @@user-wt4nw9xs1n እሰግዳለሁ በ ቸርነቱ ጥቂትም ብትሆን እሱማ ግድ ነዉ

  • @dani.1921
    @dani.1921  18 дней назад

    ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ኑ በዚህ
    t.me/medihanialmmahebr1

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn 17 дней назад

    የኢትዮጵያ ዋናው ችግር የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ መፈልፈያ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሠላም እንዲመጣ ከተፈለገ የቆሎ ተማሪ የአብነት ትምህርት ቤት የሚባል ማጥፋት ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 15 дней назад

      መናፍቃውያንም ጋ ከዚህ የባሰ ጉድ አለ የራስን ደብቆ የሌላውን እንከን ማውጣት የፃፍከውን ሁሉ አንብቤአለሁ ስለ ኦርቶዶከስ ከበሮ ሁሉ አጥላልተህ ፅፈሃል እዛው ባለህበት እርገጥ ወደ ሰው ቤት አትቀላውጥ ስም አጥፊ