Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
 Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
  • Видео 108
  • Просмотров 118 357

Видео

በህይወቱ መጫወት መቀለድ ነው የምንፈልገው ❗❗❗
Просмотров 1,1 тыс.2 часа назад
በህይወቱ መጫወት መቀለድ ነው የምንፈልገው ❗❗❗
የመምህር ግርማ ፈተና ❗
Просмотров 4,3 тыс.9 часов назад
የመምህር ግርማ ፈተና ❗
ጊቢ ውስጥ የሚቀበረ መተት 10 ምልክቶች❗
Просмотров 87414 часов назад
ጊቢ ውስጥ የሚቀበረ መተት 10 ምልክቶች❗
የቤተሰብ መተት ምልክቶቹ ❗ የእድል መተት ❓ #ቀሲስ_ሄኖክ
Просмотров 1,2 тыс.16 часов назад
የቤተሰብ መተት ምልክቶቹ ❗ የእድል መተት ❓ #ቀሲስ_ሄኖክ
ድብትርናውን እኔም አውቀዋለሁ ከዚህ በፊት ተጠቅሜበታለሁ🙆
Просмотров 86219 часов назад
ድብትርናውን እኔም አውቀዋለሁ ከዚህ በፊት ተጠቅሜበታለሁ🙆
እድላችሁ እንደተወሰደ የምታቁበት ድንቅ ትምህርት ✅✅✅ ቀሲስ_ሄኖክ
Просмотров 1,5 тыс.19 часов назад
እድላችሁ እንደተወሰደ የምታቁበት ድንቅ ትምህርት ✅✅✅ ቀሲስ_ሄኖክ
የቡዳ ዛር መንፈስ ባህሪያት በሴቶች ላይ #መምህር_ተስፋዬ
Просмотров 2,3 тыс.День назад
የቡዳ ዛር መንፈስ ባህሪያት በሴቶች ላይ #መምህር_ተስፋዬ
ሴት አይነጥላ ሴራዋ ❗ ወንዶች❓
Просмотров 653День назад
ሴት አይነጥላ ሴራዋ ❗ ወንዶች❓
ዘመድኩን ምን ነካው ❌❌ አርቲስት ደሳለኝ ሀይሉ ስለመምህር ግርማ ምን አለ ✅
Просмотров 3,9 тыс.14 дней назад
ዘመድኩን ምን ነካው ❌❌ አርቲስት ደሳለኝ ሀይሉ ስለመምህር ግርማ ምን አለ ✅
ስንፈተ ወሲብ ⭕ መፍትሄው✅ #መምህር_ተስፋዬ #ቀሲስ_ሄኖክ
Просмотров 86814 дней назад
ስንፈተ ወሲብ ⭕ መፍትሄው✅ #መምህር_ተስፋዬ #ቀሲስ_ሄኖክ
የመምህር ተሶፋዬ ፈውስ✅ የቅዱስ ቁርባን እና ስግደት ጥቅም 💯 መምህር ግርማ ለዚህ ነው የምንወዳቸው ✅
Просмотров 3,3 тыс.14 дней назад
የመምህር ተሶፋዬ ፈውስ✅ የቅዱስ ቁርባን እና ስግደት ጥቅም 💯 መምህር ግርማ ለዚህ ነው የምንወዳቸው ✅
ለነፍሴ ዋጋ 😍
Просмотров 19414 дней назад
ለነፍሴ ዋጋ 😍
ለሴቶች❗ ምንዝር ጌጥ ❗ዊግ ❗ አርቴፊሻል መዋቢያ መዘዙ❗ ኩል❗ መዋቢያዎች በመንፈስ መታሰር⭕
Просмотров 3,4 тыс.14 дней назад
ለሴቶች❗ ምንዝር ጌጥ ❗ዊግ ❗ አርቴፊሻል መዋቢያ መዘዙ❗ ኩል❗ መዋቢያዎች በመንፈስ መታሰር⭕
የአረብ አገር መተት ይህን ማን ተረዳው ⭕
Просмотров 62914 дней назад
የአረብ አገር መተት ይህን ማን ተረዳው ⭕
ስውሯ ማማርያም ተአምር ⭕
Просмотров 33914 дней назад
ስውሯ ማማርያም ተአምር ⭕
በእውቀቱ ምን ነካው ❌
Просмотров 11 тыс.21 день назад
በእውቀቱ ምን ነካው ❌
ለሚስጥር መተት መፍትሄው #መምህር_ግርማ
Просмотров 4,8 тыс.21 день назад
ለሚስጥር መተት መፍትሄው #መምህር_ግርማ
⭕የወሲብ ፊልም ለምታዩ ❌ እና በዝሙት ለተቸገራችሁ መፍትሄ ✅
Просмотров 92921 день назад
⭕የወሲብ ፊልም ለምታዩ ❌ እና በዝሙት ለተቸገራችሁ መፍትሄ ✅
ፀራሞ ደራሞ መንፈስ ያለባችሁ ⭕አፍዝ አደንግዝ ✅#መምህር_ተስፋዬ
Просмотров 6 тыс.21 день назад
ፀራሞ ደራሞ መንፈስ ያለባችሁ ⭕አፍዝ አደንግዝ ✅#መምህር_ተስፋዬ
ይህን ተመልከቱ ⭕
Просмотров 7 тыс.21 день назад
ይህን ተመልከቱ ⭕
⭕ ልትድኑ ትፈልጋላችሁ 💯 #መምህር_ግርማ
Просмотров 38821 день назад
⭕ ልትድኑ ትፈልጋላችሁ 💯 #መምህር_ግርማ
ለአመችሳ ስንቶቻችን ነን የተሰጠነው
Просмотров 1,2 тыс.21 день назад
ለአመችሳ ስንቶቻችን ነን የተሰጠነው
በዝሙት መንፈስ የምትቸገሩ መፍትሄው ✅
Просмотров 8 тыс.28 дней назад
በዝሙት መንፈስ የምትቸገሩ መፍትሄው ✅
ከፉ መናፍስት 4 ቦታዎች ላይ ይቀመጣል ታቃላችሁ የት እንደሁ
Просмотров 31728 дней назад
ከፉ መናፍስት 4 ቦታዎች ላይ ይቀመጣል ታቃላችሁ የት እንደሁ
ይህን ስቃይ ማን ይረዳዋል
Просмотров 508Месяц назад
ይህን ስቃይ ማን ይረዳዋል
ቡና ይጠጣል ለሚሉት ላኩላቸው
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
ቡና ይጠጣል ለሚሉት ላኩላቸው
ከበሮ እየመቱ ለሚሽከረከሩ ትምህርት ውሰዱበት
Просмотров 2,8 тыс.Месяц назад
ከበሮ እየመቱ ለሚሽከረከሩ ትምህርት ውሰዱበት
የፀሎት ተመስጦ ላጣችሁ
Просмотров 282Месяц назад
የፀሎት ተመስጦ ላጣችሁ
የሰላቢ መተት ላስቸገራችሁ
Просмотров 535Месяц назад
የሰላቢ መተት ላስቸገራችሁ

Комментарии

  • @TemsgenAbebe-um9ei
    @TemsgenAbebe-um9ei 4 минуты назад

    ሀገርንና ትውልድን የቀበራችሁት እንደ አንደ አንተ አይነት ሆዳሞች ናችሁ አንተ ክርስቶስን አታውቀውም ዝም በል ለገንዘብ አትመስክር እኛ ተግባርን እንጂ ወሬ መከተል ትተናል የተቸገርነው እኛ እውነቱን እናውቃለን አንተ ግን ቂጣ የቀደደው አፍህን አትክፈት።

  • @user-bj8wl2bp5i
    @user-bj8wl2bp5i Час назад

    የራሶት ቤተክርስቲያን መመስረት ነው እንደ አባ ገብረ መስቀል

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 53 минуты назад

      አይፈልግም ምክንያቱም እሳቸው ትክክለኛ ሐዋርያዊ አገልግሎት ነው የሚገለግሉት

  • @HadasHagos-wl6ze
    @HadasHagos-wl6ze Час назад

    አሜን ይታሰሩ

  • @Znu345
    @Znu345 3 часа назад

    ወይም ጉድ ሰዉ ለመተቸት ጉባኤ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 3 часа назад

    ዉይ በስላሴ ስም 🤭አሳፋሪ ገድሉን እንኳ ያላነበቡ እረ መፅሀፈ ቅዱስ የጮኸዉ ከልጅነቱ ጀምሮ የሚጥለዉ ልጅ ክርስቶስን ሲያይ የጮኸዉ አንተ ባልከዉ መንገድ አስለፍልፎት ነዉ? አንተ እዉነትም እግዚአብሔር ትፈራ የለ እንዴ😂😂😂

  • @user-gq4fm8ip3h
    @user-gq4fm8ip3h 3 часа назад

    Yene abat nurulun

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg 4 часа назад

    ስጋና ደም የወሰደ አፍ እንደዚህ ይለፈልፋል?ስድብስ ከስጋና ከደም ነው? ኧረ እንዴት ያለ መያዝ ነው?

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 5 часов назад

    አባታችን እድሜና ጤናውን ያድልልን እውነት ነው ገንዘብ ለመሰብሰብ ከሚጠሩዎት የሰው ነፍስ ቢድን ይሻለን ነበር

  • @hapashisara5897
    @hapashisara5897 6 часов назад

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅልን 🙏

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 7 часов назад

    Abaye ❤❤❤

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 7 часов назад

    ❤❤❤

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn 8 часов назад

    ይሔነው የደብተራ ሥራ ይሔንን ሥላጋለጡ ነው ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ የሚቃወማቸው እውነቱ ይሔ ነው በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ ነው የተጠራቀመው በየቤተክርሥትያኑ የተሠገሠገው በሙሉ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn 8 часов назад

    የኔ አባት ሺ ዘመን ያኑረዎት አባታችን መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ነዎት ጠንቁዋይ እና መተተኛን አዋርደውልናል የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም ይጠብቀዎት

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 8 часов назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @melesegenene6492
    @melesegenene6492 8 часов назад

    Ante seyixan yediyablos lij gedel giba

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 9 часов назад

    አቤቱ አድነን

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 9 часов назад

    ዘመኑን የዋጁ የዲያብሎስ ሴራ ጠንቅቆ የገባቸው የኔ አባት በርቱልን

  • @HenokAbyot-rm6ro
    @HenokAbyot-rm6ro 9 часов назад

    ከዚህ በላይ ውርደት የለም በራሱ ግዜ ተዋረደ

  • @tigistwolde3953
    @tigistwolde3953 11 часов назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ስንቱን አስተምረዉ ለ ቅዱስ ቁርባን አብቅተዉ እርሶ .........💔 ፈጣሪ ይፍረድ

  • @kiduskiros3030
    @kiduskiros3030 12 часов назад

    ወታደሩ አጥማቂ

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 12 часов назад

    አባታችን እድሜ ይጨምርልወት ፈተና ጥሩ ነው

  • @weinshetadmassu3089
    @weinshetadmassu3089 13 часов назад

    አባቴ መገፋቶ የርሶ በረከት ከእግዝያብሔር ዘንድ ይበዛሎት ዘንድ ነው።

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 13 часов назад

    እግዚአብሔር ጤና ይስጡት።

  • @kibru-rj5gl
    @kibru-rj5gl 15 часов назад

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቀችው

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 16 часов назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 20 часов назад

    የሰይጣን መልዕክተኞች ናቸው

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 22 часа назад

    የኔ አባት በረከትዎ ይድረሰኝ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 22 часа назад

    ❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 23 часа назад

    እዉነት ነዉ መስታወት ሳልፍም ሳገድም ሰዉ የመኪና መስታወት አይቀረኝም አይቼ አይቼ እራሴን በልቼ ይሄዉ በማድያት ተወረርኩ

  • @davemyhope1458
    @davemyhope1458 23 часа назад

    መፍትሄውስ

  • @user-lm9dp7wc2o
    @user-lm9dp7wc2o День назад

    አባታችን አይዞት እኛን ያስተማሩንን አስታውሱ ሰው ፀሎት ሲያደርግ ወደ ፈጣሪ ሲቀርብ ክፉመንፈስ ያለባቸው ሰዎች እንደሚጠሉት አስተምረውናል በእውነታውም እያየነው ነው ስለዚህ እርሶን የሚቃወሙ ክፉመንፈስ ያደረባቸው ናቸው ልቦና ይስጣቸው ለርሶ ረጅም ዘመን ከጤና ይስጥልን አይዘኑ አባታችን ቆዩልን

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g День назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn День назад

    መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት በጣም እወደዎታለሑ በእውነት እርሠዎ የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ነዎት እሣቸውን የሚቃወም ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ ነው የቆሎ ተማሪ የአብነት ትምህርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no День назад

    😢😢😢

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 День назад

    አረ እእኔ ህይወቴ ደገሞኝ😢

  • @user-ir9zy4nh5w
    @user-ir9zy4nh5w День назад

    መምህር ግርማ ረጅም ዕድሜ ጤና እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @mahlasa7731
    @mahlasa7731 День назад

    አባታችን የማቱሳለ እድሜ ሰስጥልን

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x День назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju День назад

    Yene abbati egzabeher edeme na tena yestowot nuruln 🥰

  • @user-tx2xz5my5c
    @user-tx2xz5my5c День назад

    እኔ ላልቅስልወት አባቴ

  • @zhra2931
    @zhra2931 День назад

    ይገርማል እኔም ልጅ እያለሁ አድሠው አጋጥሞኛል ብርን ወደብይ የቀየር ድጋይን ወደብር ይቀይር ገመድ በአፍጫው አሥገብቶ በአፉ ያወጣነበር ለካም ሠውየው መንፈሡን ተዋርሦ ነው ማለት ነው የሚሠራው 😢😭😭😭😭😭

  • @NafyadTesfaye-fm5ff
    @NafyadTesfaye-fm5ff День назад

    Abatachin fexari yixbqot

  • @user-el6mj2yv8g
    @user-el6mj2yv8g День назад

    አባታችን

  • @samuelgirma5643
    @samuelgirma5643 День назад

    ሌሎች ሊመቀኙ ይችሉ ይሆናል ቅዱስ ቁርባን አትቀበሉ የሚል አካል ግን በርግጠኝነት አይኖርም. ፈፅሞ ዉሸት ነው "መስቀል እና ቆብ" ያጠለቀ "ቄስም" ሸክ አይባልም የሚልም አይኖርም. ይሄ የከሳሽነት መንፈስ ነው...

  • @samuelgirma5643
    @samuelgirma5643 День назад

    My question is your way of working is not follow the church rule and regulation. በንግግርዎ ዉስጥ ራሱ እኮ የከሳሽነት እና የ ጥላቻ መንፈስ አለበት. ሲጀመር አገልግሎትዎ የ አካሄድ ችግር አለበት.አርስዎን የሚከተሉ ሰወች 90% ተሳዳቢ እና ሰውን የሚያንቁዋሽሽ ነው. ታዲያ የቱ ነው የ እርስዎ መልካም ፍሬ. እኔም ደብረ ብርሃን በመጡ ጊዜ እና የካ ሚካኤል ፀበል አገልግሎት ላይ አይቸዎታለሁ. 50 ሀገረስብከት እንዳያገለግሉ ካገደዎት ቺግሩ የራስዎ ነው!!!...

    • @Samura2008
      @Samura2008 День назад

      Do we need to follow God's rule and regulation or church rule and regulation?

  • @ghilachange9816
    @ghilachange9816 День назад

    Am very sorry to hear such an unholy decision from the holy church. We love and pray for you M.G.

  • @weynshettadese2226
    @weynshettadese2226 День назад

    ቃለ ህወት ያሰማልን ግን መፍቴሄዉስ

  • @rodieyor
    @rodieyor 2 дня назад

    አባታችን ኑሩልን። እጅግ በጣም እንወዶታለን።

  • @hhhvj
    @hhhvj 2 дня назад

    አባታችን ስለ እውነት የቆመ ሁሌም እደ ተሳደደነው አይዞወት እግዚአብሔር ብቻ አይግፋን ሰው ሁሌም መገፋፋት እንወዳለን😢