የዶንኪ ትዩብ ሰራተኞች ስታንዳፕ ኮሜዲ ተወዳደሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 719

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 2 года назад +38

    ዶክ ቲቭ ላይ የሚሰሩ ልጆች ፍቅራቸው የሚገርም ነው አንዳቸው ሲያለቅሱ ሁላቸውም ያለቅሳሉ እኔም.አብሬ አለቅሳለሁ ተመስጨ ስለማይ እስኪ የምትወዷቸው የዶክ ቲቭ ሰራተኞች በሙሉ.በላይክ አሳዩኝ ፍቅራችሁን. እሼ በርቱልኝ ወንድም

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 года назад +109

    እሳ የዛሬው ይለያል የምተሉ 👍🌹❤እሺየ ሺ አመት ኑር የኔ መልካም

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 года назад +1

      የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@addisababa_ ደምሪኝ

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 года назад

      @@fatumawase ተደምረሻል ምላሹን ጠብቃለው

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 года назад

      የምወድሽ ቤተስብ እንሁን

  • @anteshtube8249
    @anteshtube8249 2 года назад +81

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ የማያልቅ ደስታ ይስጣችሁ💚💛❤

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ 2 года назад +16

    አሼ እና ባርደርቦቹ ደስ የሚሉአቺው 👍

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር 2 года назад +41

    እሼ መሌን የምትወዱ👍👍👍

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 2 года назад +180

    እሸን የምቶዱ ሁሌም ሳቅልን ፍትህ ፍትህ በገፍ ለሚገደሉተ ለወለጋ ህዝብ

    • @Zez295
      @Zez295 2 года назад +1

      ዉዴ በወለጋ ሰለማዊ ህዝብ ሚፈሰዉ ደም አዝናለዉ ከልብ አዝናለዉ በትግራይ ህዝብ ለ2 አመት በኤርትራ ሰራዊት ሲጨፈጨፍ ደምፅ ሆነሽ ነበር ሰብአዊነት ጥሩ ነዉ

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 года назад

      የምወድሽ ቤተስብ እንሁን

    • @yamanetesfaye1056
      @yamanetesfaye1056 2 года назад

      yemane

    • @kidanegetu4133
      @kidanegetu4133 Год назад

      ​@@Zez295😢💋
      😊

    • @kidanegetu4133
      @kidanegetu4133 Год назад

      ​@@Zez295😢💋
      😊

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamo 2 года назад +19

    "ትክክለኛ ኮሜዲያን በራሱ ነዉ የሚቀልደዉ" ያልከዉ በጣም ተመችቶኛል!

  • @jotube5310
    @jotube5310 2 года назад +70

    እስኪ ታሪኩ ባባን የምትወዱ….. ነፍስ ይማር ወንድሜ 😭😭😭😭

    • @samsung5111
      @samsung5111 2 года назад

      እኔ ዉሃ ሁኛ ማለቂ ነው መዳም ቤት 😭😭😭

    • @hyatetp5050
      @hyatetp5050 2 года назад

      ነፍስይማር😭😭😭😭

    • @ሰላሚዝምሐበሻ
      @ሰላሚዝምሐበሻ 2 года назад

      🤔

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@ሰላሚዝምሐበሻ ውዶቼ ደምሩኝ

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 года назад +151

    የእሸቱን ምክር የምትወዱ ብቻ በላይክ በተለይ እኛን ቅመሞች ሲመክር የሚመችው ብቻ ላይክ ያድርግ👌🌹🌺

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 года назад

      የምወድሽ ቤተስብ እንሁን

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    ይሄ ነገር ይቀጥል የምትሉ 👉🤜

  • @aminaamen5303
    @aminaamen5303 2 года назад +6

    ዋ አንደኛ ነኝ Ethiopiaዬ ማን አለ አንዳች ዉብ ሰላምሽን ያብዛዉ ከነህዝብሽ
    🇪🇹🇪🇹❤👈

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 года назад

      የምወድሽ ቤተስብ እንሁን

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +22

    እሼ የዘመናችን ምርጥ ሰው🥰

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 года назад

      የምወድሽ ቤተስብ እንሁን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው

    ዋው በጣም ደስ ይላል የአንገት መስቀልህ ደስ ሲል እኔ ስለሌለኝ ባለው ሰው እቀናለሁ ❤

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 2 года назад +42

    *የሰራተኞቹ ፍቅር እስበርስ መዋደዳቸው ያላቸው ክብር ንቃት ያኢለይሂ የድሮው ሀበሻን አየሁ እዚህ ውስጥ*

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 года назад

      የምወድሽ ቤተስብ እንሁን

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 года назад +62

    ፍትህ ለንፁሀን ፍትህ ትኩረት ለወለጋ ወገኖቻችን😥😢😥

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 года назад

      የምወድሽ ቤተስብ እንሁን

  • @hbi2024
    @hbi2024 2 года назад +20

    ዛሬ 3ነኝ😜እሼ የፍቅር ሠዉ እሼን እምወድ👍👈

  • @ሚጣየራያዋ-አ1ቸ
    @ሚጣየራያዋ-አ1ቸ 2 года назад +12

    የምር ክፍት ብሎኝ ትላንት ጀምሬ ሳለቅስ ነበር በስደት የውስጤን እሚያዳምጠኝ አጥቸ 😢💔 የምር ፈገግ አለሁኝ ተባረኩ😍🙏 በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍💗🙏

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 2 года назад +11

    ያሸነፈውልጅ እፉፉፉፉ የኔጌታ እኳን ደስ አለህ የልብህን እግዚአብሔር ይሙላልህ 😥😥

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +39

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍትህ ለንፁሃን ዜጎች ያለጥፋታቸው ለሚታረዱ💔😭😭😭😭🇪🇹

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 года назад

      የምወድሽ ቤተስብ እንሁን

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር 2 года назад +46

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😀😀😀

  • @yeMariamlijGiyorgis867
    @yeMariamlijGiyorgis867 2 года назад +4

    ኣብርሃ ያሳዘነው እና ያስለቀሰው እንደእኔ? የጦርነት ጦስ ከባድ ነው፡፡አይዞህ ኣብርሃ🤗🤗🤗

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 2 года назад +6

    ፓፐርስ የለበሰው ልጅ ያሣቀው 😂😂😂😂😂

  • @buzyu-m4b
    @buzyu-m4b 2 года назад +14

    አቤቱ አምላካችን ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግል ሁሉም ደስ ሚለው አገር ሰላም ሲሆን ነው በአንድነት ሁላችንም በየ ሃይማኖታችን እንፀልይ

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn 2 года назад +2

    ይሄ ነገር ብር እንኳ ባትሰሩበት ደስተኛ ሆናችሁ ማለፋችሁ እራሱ ክፍያ ነው❤️❤️❤️

  • @ጠበላYouTube-g5v
    @ጠበላYouTube-g5v 2 года назад +2

    እሸቱ የዘመናችን ምርጥ ወጣት ብዙዎቹን የለወጥክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 2 года назад +8

    አሸ በጣም እደዝናናሀን።አላህ ያዝናናህ አባቴ

  • @abel8167
    @abel8167 2 года назад +3

    የዛሬማ የተለየ ነው በጣም ሢቃለው እንዲህ በየቀኑ ልቀቁል አስቁን ደስ ይላል ዋውውው

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 года назад +2

    በሳቅ ገደላችሁኝ እኮ 😂😂😂😂
    እባክህ እንሳሮ መራቤቴን አስጎብኘን ኢትዮጵያን ታያለህ

  • @tigisthselassie873
    @tigisthselassie873 2 года назад +1

    እንዴት እንዳሳቃችሁኝ፡፡ በጣም ነው የምታምሩት ያላችሁ ነገር ደስ ይላል አይለያችሁ፡፡

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 2 года назад +41

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 года назад +12

    የኔወድም በተሰቦቸ አለ ከዛ ሳይለት ሆነ ስልኬመስሎኝ የኔ ጌታ በተሰብንማ አይክፋው ሌላው ሰርቶ ለመጠጥ ነው እኮ 30.000ሽና 100.000 ይዘውም መጠጥ ነው የማሚረጉት ምክንያቱም ስደት ሁነን ስለየነውነው ስንልክላቸው የሚተገብርየለም አተግን በተሰብ ነውያልከው የልብህን እግዚአብሔር ይሙላልህ የኔ ጌታ አይዞህ በርታ❤🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @ኬነኝሥደተኛዋ
    @ኬነኝሥደተኛዋ 2 года назад +45

    እሼን የሚወድ ላይክ ያርገኝ

  • @ethiopiaye3844
    @ethiopiaye3844 2 года назад +19

    የእሸ ወዳጆች 👍👍😍

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 года назад +55

    ፍትህ ፍትህ ለኑፁሃኖች እባካችሁ ፍትህ በሉ ፍትህ 😭😭

    • @zumaiadrees2464
      @zumaiadrees2464 2 года назад +1

      ኢክሩ በሀዘንሺ አዝኛለሁ በዴሥታሺም እዴዛው ለማን እንጩህ እማ

    • @betselottadesse4391
      @betselottadesse4391 2 года назад +1

      ሰሚ አጣን 😢😢😢😢😢

    • @nardostsigenani3787
      @nardostsigenani3787 2 года назад +1

      ፍትህ ኢትዮጵያ ዉስት ኧረ ህልም ነዉ መፀለይ ያለብን የመከራ እና ለቅጣት ያመጣብንን ግዜዉን አሳጥርልን ብለን ፌክ ፖስተር የሚሰማ ሳይሆን ህዝብን የሚሰማ መንግስት እንዲሰጠን መፀለይ ነዉያለብን እንጂ በብዙ መከራ ዉስጥ ሆነን እንኳን ማየት መስማት የማይፈልግ መንግስት ላይ ነን ያለነዉ ሾርት ሚሞሪ ነዉ ያላቹ እያለን ይሄዉ 4አመት ሞላን እየተቀለደብን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@zumaiadrees2464 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@nardostsigenani3787 ደምሪኝ

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 2 года назад +1

    እሼ ለይቶብ ብዙ ሰራተኛ አለው ምን እደሁ ገባችሁ. ዋናው አላማ ሰው ስራ ላይ መዋሉ ደስ ይላል. ምርጥ. ኢቶጲያዊ ነው እሸቶ.

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 года назад +2

    ክክክክ በጣም ደስ የምትሉት በእኩልነት መታያየታችሁ መከበባራችሁ ወንድማማችነታችሁ ደስ ይላል ዋውውው ስውዳችሁ ከአስሪ ጋር ያላችሁ ፍቅርር እርስ በርሳችሁ መደጋገፋችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዋውውው

  • @mastikifle4961
    @mastikifle4961 2 года назад +1

    ይገርማል የልጅን ንግግር ሳልስማው አለቀስኩኝ ይገባኛል ህመሙ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 2 года назад

    ይቃጠል...... ምርጥ ነው 💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💖✅️

  • @Ekr348
    @Ekr348 2 года назад +23

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @tube3808
    @tube3808 2 года назад +8

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ✍️🌹🌹

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    አረ የዛሬውስ ይለያል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 2 года назад +5

    የዛሬ ደሞ የተለየ ነው በሳቅ ሞትኩ😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ 2 года назад +8

    እሼ መሌ የኛ ወይኔ መስቀሉ😘

  • @tihutagegnehu7031
    @tihutagegnehu7031 2 года назад +2

    ስጡ ይጨመርላችኋል ተብሎ የለ አየናርከው ነው።!!!👏👏👏👏

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 года назад

      የምወድሽ ቤተስብ እንሁን

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 2 года назад +2

    ደስስስስ ስትሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር💕💕🌹🌹🌹❤❤🌺🌺ዝና ነው የምትደርጉት
    በተለይ ተሸካሞቹ😂😂
    የእኔ አባት ልጁ ሲያሳዝን ቢኖረኝ በረዳሁት 😥ግን ሙልጭ ያልኩ ድሀ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን❤👏

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 2 года назад

    ወይ ደስ ስትሉ ፉቅራችሁን ያፅናው እሰከመጨረሻው

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад +3

    እሼዬ አብርሀምን እማገኝበት አድራሻ ብትሠጠኝስ በፈቃደኝነት ላግዘዉ እፈልጋለሁኝ

  • @ZahraZahra-uw8kd
    @ZahraZahra-uw8kd 2 года назад +3

    ወይ እሼየ የኛ ንጉስ❤❤የሳቃችን ምንጭ

  • @evejandi3167
    @evejandi3167 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል 🥰 ግን ወደ መጨረሻ አካባቢ ድምፅ የለም 🙏

  • @kasay67
    @kasay67 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል። የመጨረሻ ግና ድምጽ ኣይሰማም።

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 Год назад

    የፍቅር በጣም ያስቃል 😂😂😂ሌላ ቀልድ የለሽም

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 2 года назад +2

    መልካም ሰው ጥሩ የስራ እድል ፈጥረሀል
    ተረታ ከአንተ ከቡና ብዙ እጠብቃለን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ዋውውውው ምን ኣለ ሁሉም ሚዲያ እደዚህ መልካም ነገር ቢሰሩ ኣገራችን ሰላም ትሆን ነበር

  • @kidanulisanework8152
    @kidanulisanework8152 2 года назад

    እሼ እድሜ ጤና ይስጥህ እንኳን ዶንኪ ቲዩብን ስብስክራይብ አረኩ የሚገርምህ ኦሞ በረሀ ላይ ሆኜ ነው የማየው በጣም ይሞቃል ነገርግን በማየው ነገር ፈታ ዘና ብያለው በርታ ፍቅርን ሠላምን ያብዛላቹ ለዶኪ ቲዬብ።

  • @እናትፈትህያYouTubeቻናል
    @እናትፈትህያYouTubeቻናል 2 года назад +1

    ወየዉ አለመሳቅ አይቻልም ሀገራችንን ሰላምያርግልን እና ሁሌ እንሳቅ ሀዘንን ያንሳልን

  • @ሠያ
    @ሠያ 2 года назад +2

    ግንብሩ ብዙይመስላል አይ አገራችን ብሩ እደካርቶን ሆነ እደየመን ብርሆነ😥😥😥😥😥

  • @ሊሊታደሠ
    @ሊሊታደሠ 2 года назад +1

    ያበደ ነው የምር ቀኔ ቀን ነበር የሆነው🥰🥰🥰

  • @maryemekonen4871
    @maryemekonen4871 2 года назад +1

    እሽ መስቀልህ ሲያምር በጣም ነዉ ምወድህ ማከብርህ

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 2 года назад +2

    እሼ መልካም ሰዉ ልጁ አስለቀሰኝ😢 ለቤተሰቦቻችን ብለን በስደት ብዙ መከራ ፈተና እየተጋፈጥን ያለነዉ ስሜቱን እናቀዋለን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን እንደወጣን አያስቀረን

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 2 года назад +6

    በጋራ ስትሰሩ ስታምሩ

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 года назад +1

    እሸ ምርጥ ሰዉ አቦ ትለያለህ እኮን ደሰሰ አለህ ወድማችን🌹🌹❤

  • @Abi-yn1yq
    @Abi-yn1yq 5 месяцев назад

    ጎበዝ. ነው. ና😂😂😂😂😂

  • @TemreAyalew
    @TemreAyalew 2 месяца назад

    ይድርስህ አይድረስህ አላውቅም ግን ይች ኮሜት አላህ ይጠብቅህ ብዙ ውጣቶች. ከሞት እታድክ እንደሆነ ታውቆሀል. ምክንያቱም አሁን. በብሀር እየገቡ ብዙዎቹ አልቀዋል. አንተ ስራ ከፍጠርክላችው ወዲህ ወጣቱች እየዳኑ ነው. አላህ. ኽይር ስራ ይስጥህ የዘመኑ እንቁ ብየሀለሁ እኔ ስደተኛዋ ተምሬ. ከዱባይ. 🎉🎉🎉🎉😊

  • @haymiabech
    @haymiabech Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ዛሬ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ

  • @ወይኒ-ቈ2ቈ
    @ወይኒ-ቈ2ቈ 2 года назад +21

    ሲያሳዝን አሸናፊው ልጅ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ወንድሜ እሸቱ እግዚአብሔር ይስጥህ ይህን ልብህን አይለውጠው!!

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 года назад +1

      የምወድሽ ቤተስብ እንሁን

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 года назад +1

    የኛ ምርጥ እሼ ደስ ስትሉ ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን

  • @ሒዉይየበረከትንግስት
    @ሒዉይየበረከትንግስት 2 года назад +3

    አቤት ፍቅራችሁ ስታምሩ

  • @tinazegebral4142
    @tinazegebral4142 2 года назад

    የዘመናችን ምርጥ እሼ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @fasikayimer7062
    @fasikayimer7062 2 года назад +1

    እሼ ምርጥ ሰው ዘመንህ ይባረክ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +5

    የዶንክቱብ ክሩዎቹ ሁሉም ደስ ሲሉ ይመቻችሁ
    ማህደር ዘሌን ይመስላል ወንድሙ ነው እንዴ
    አብረሃም እንኩዋን ደስ አለህ መጨረሻ ላይ ምነው ድምፁን አጠፋችሁ የአብረሃምን ስሜት ሊሰማው ጎጉቼ 🥺🥺🥺

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 года назад

      የምወድሽ ቤተስብ እንሁን

  • @wendawendatawtube3505
    @wendawendatawtube3505 2 года назад +1

    አረ እሼ ምንድነው የሽልማቱ የመጨረሻ ድምፅ የት ገባ🤔🤔🤔

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад

    እረ ድምፅ መጨረሻውን ብሰማው ደስ ይለኝ ነበር

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር 2 года назад +2

    ዋው ፈታ አረጋችሁን😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 2 года назад +5

    የሸ መስቀል ደስስስ ሲል

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 2 года назад +2

    አብርሀም ማሸነፉ በጣም ነው ደስያለኝ ብሩም ለቤተሰብ ነው ልካለሁ ያለው😭😭😭😭❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @sofyabintali8759
    @sofyabintali8759 2 года назад +1

    ዛሬ አደኛ የማዳም ቅመሞችዩ ተቀድማችሆል

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 года назад +5

    እሼ ምርጥ ሰው እድሜ ጤና ይስጥህ ከአንተ ብዙ እንጠብቃልን እሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋ

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 года назад

      የምወድሽ ቤተስብ እንሁን

  • @ter2065
    @ter2065 Год назад

    እንኳን ደስ ያለህ አብረሀምየ 👍👍👍

  • @sewdaareb7905
    @sewdaareb7905 2 года назад +1

    አብረሃ ኃ/ማርያም ስታለቅስ አብሬ ያለቀስኩበት ታካፍለኛለህ አልሰማም እሼ መልካም ሰው

  • @ZemariEskedarAlmaw
    @ZemariEskedarAlmaw 2 года назад +4

    የድምፅ ችግር አለ ይስተካከልልን! በተረፈ WoooooooooooooooooooooooooooW

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 года назад +5

    እሼ ኑሪልን ዘና አደረክን 🤣🤣🥰🙏🌹

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 года назад

      የምወድሽ ቤተስብ እንሁን

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ

    እረ አሼ ዛሬ አምሮብሀል

  • @fisehatsegaye9052
    @fisehatsegaye9052 2 года назад +2

    ቀረፃው ጥራት የለውም ዶንኪ ቲውብን አይመጥንም

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 2 года назад +3

    አብርሀም አስለቀሰኝ ወላሂ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 10 месяцев назад

    አየ,አሼ ታሰቀናለህ😂😂😂😂😂😂ሺ አመት ኑርልን

  • @husab29
    @husab29 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል ግን መጨረሻ አይሰማም

  • @zemenuaragaw2175
    @zemenuaragaw2175 2 года назад

    ከእሸ ቤት ሁሌም አዲስ ነገር አይጠፋም ውድድድድድድ

  • @ሔዋንጎንደሬዋ
    @ሔዋንጎንደሬዋ Год назад

    ወይኔ ፖፐርዙ😁😁

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 года назад +2

    አህለን እሼመልካምሰዉ ፈጠራህ ሁሉ ለሰዎች የሚጠቅምነዉ አላህ ይጠብቅህ ሀገራችን ሰላሟ ይመለስ የንፁሀናት ደም መፍሰስ በቃይበለን ፍትህ ፍትህ ለንፁሀናት ደም ያረብ ፍርዱን ከአንተነዉ የምንጠብቀዉ ያረብ ፍትህ

  • @yese7783
    @yese7783 2 года назад +1

    አይዞንአብርዬይህቀንያልፋል፡ሁሉንቤተሰብህንፈጣሪይጠብቅልሕ፡ትደርስላቸዋለሕ፡ዶንኪቱዩብሰራተኞችበሙሉፍቅርየሆኑናቸው፡ብቸኝነትእንዳይሰማህአይዞህ፡ቁስልህእኔምይሰማኛል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

  • @tijisedetegnawa9027
    @tijisedetegnawa9027 2 года назад +35

    የመዳም ቅመሙች የማታ ኦጀራ ይሰጣችሁ አሜን አሜንንን

  • @Assiosidzz
    @Assiosidzz 2 года назад +1

    እውነት ለመናገር የሁሉም አያስቅም

  • @cellcell896
    @cellcell896 2 года назад +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 2 года назад

      የምወድሽ ቤተስብ እንሁን

  • @sarasar1156
    @sarasar1156 11 месяцев назад +1

    እሸቱ አላህ ይጨምር ልክ💚አብረሀም የተናገረው ንግር በጣም ነው ያስለቀ ሰኝ እኔም ቤተ ሰብ ስለምረዳ እኔ ነቴን ተሰማኝ 😭😭😭😭😭

  • @meditube147
    @meditube147 2 года назад +1

    እሸቱ ወንድሜ እግዚኣብሄር ያክብርህ የገባህ ሰውነህ በኩፉ ግዜ የሰውች ችግር የሚሩዱ ጥቂቶች ናተው እነሱም የተባረኩ ናቸው ኣንዱ ኣንተ ነህና ክበርልን።

    • @meditube147
      @meditube147 2 года назад

      @@TubeTube-vf4yb ብድር ከመለስሽ እሺ😂

  • @ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ

    የበጓ ነገር በሳቅ ገሎኛል ፍትህ ለወገናችን

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Год назад

    የኔ አባት ለቤተሰቦቼ ነው እምልከው ያለው ልጅ ይህ ፕሮግራም ይቀጥል😍👏

  • @SamiReze-re9gd
    @SamiReze-re9gd 6 месяцев назад +1

    እወድሀለሁ❤

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 2 года назад

    በረቱ የኒደጉቺ አላህ አየለየየቺሁ እዲሚናጤነ ከመላቤተሰቧቻ ቺሁ

  • @sumeyabilal2594
    @sumeyabilal2594 2 года назад

    🥰🥰🥰ኦኦኦ ሀብቶም ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አዳማ አብረን ነበር የተማርነው 👏🏼👏🏼እና የሰራሀው አስቆኛል😉😂😂