ሰዎች የማይቀበሏቸው 3 መራር እውነቶችን | ስኬታማነት? | 3 fact about success | fikare kewakibt

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ስኬታማ ለመሆን እነዚህን 3 መራር እውነቶችን ማለፍ አለባችሁ | 3 fact about sucess
    join our community :- t.me/Fekare_ke...
    #ethiopia #ethiopian #habesha #habeshan #billionaire #ethiopianmusic #inspiration #moneypsychology #rawuelesfarlos

Комментарии • 13

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 Месяц назад +4

    መጥፎ ጊዜያት መከራወች ብዙ አሥተምረዉን ያልፋሉ፡፡

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Месяц назад +1

    በአንደኛ ደርጃ ያስቀመጥከዉን አልፎለኩ እዉንት ትክክል ነዉ ለሰጠከን ጠቃሚ በሂወት ቀያሪ ትምህርትም ከልብ እናመስግናለን በርታልን ወንድማችን

  • @Leulhaftu
    @Leulhaftu Месяц назад +1

    እናመሰግናቸን 🙏🙏🙏🙏

  • @Tigstshewafera
    @Tigstshewafera Месяц назад +2

    እናመሰግናለን❤❤❤🙏

  • @MustefaRedewan-dx5fd
    @MustefaRedewan-dx5fd Месяц назад

    አናመስግናለን ዉዱሜ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ufayiseeDejene
    @ufayiseeDejene 28 дней назад

    Tenikiy you ❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @jossimebrahtom9622
    @jossimebrahtom9622 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤👍

  • @pogbapogba9680
    @pogbapogba9680 Месяц назад +1

    1

  • @BrhaneKidane-vf3po
    @BrhaneKidane-vf3po Месяц назад +1

    Good

  • @ebukuka
    @ebukuka Месяц назад +1

    እስኪ ስለተፈጠሩ ብቻ ለሚኖሩ ሰዎች ስራ..ህልም የሌላቸው ነገር ግን ደሃ መሆን የማይፈልጉ...!! ሰው በራሱ ባለው ክህሎት የልጅነት ምኞት ብቻ ሀብታም ስኬታማ ይሆናሉ ? አንዳንዴ መንገዱንም ታጣዋለህ እኮ አሁን ባለኝ ላይ ላሻሽል ስትል ምንም ባላጠፋኸው ትቀጣለህ ያለህን ታጣለህ እንደውም ልትባረርም ትችላለህ...እንኑር ስንል ሞት ይፈረድብናል 😂 መጨለል ብቻ ነው የቀረኝ... አንድ የምጨምርልህ ነገር ቢኖር የስራ ቦታ ላይ ምን አይነት ማንነት ሊኖረን ይገባል...? በእውነት ሀቀኛ መሆን እንደማይታሰብ በራሴም እያየሁት እገኛለሁ ለተረቱ እንጂ ወርዶ ሲኖር አጭበርባሪ ነው የሚፈለገው...

  • @WASERECORDS-p4h
    @WASERECORDS-p4h Месяц назад

    3