በዝሙት የተከሰሱት መነኩሴ ምላሽ ሰጡ | ሻሸመኔ ሚካኤል ስለተፈጠረው እመሰክራለሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Год назад +34

    ተክልዬ አንተኮ ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ጋዜጠኛነትህ ይለያል ❤❤😊😊

    • @viber907
      @viber907 Год назад

      ታዲያ ቄስነት ለምንድነው ?ደሃ ሆነህ ለማገልገል ነው

  • @buzyu-m4b
    @buzyu-m4b Год назад +82

    ተክለ አይማኖት ❤ እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉ የፍርድ ዋጋ ይከፍላል በታሪክ የማይረሳ የቤተ ክርስቲያን ጥቁር ቀን 😢

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Год назад +35

    የሻሸመኔ ምእመናንን እግዝአብሔር ያፅናናን ከባድ ጠባሳ ከባድ ሀዘን ከባድ የልብ ስብራት የፈጠረን አምላክ አለ ያፅናናናል እመቤታችን ታፅናናናለች እግዝአብሔር ይፈርዳል 😢😢😢😢😢😢

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +55

    ተክለሀይማኖት አጠያየቅህ በጣም ደስ ይላል ጨዋነት የተሞላበት ነው አስተያየት ስጪዎች ግን አትፍረዱ ሀቁ ያለው እግዚአብሔር ጋርና ስውየው ጋር ነው ተረጋጉ እግዚአብሔር ሀገራችንና ህዝባችንን ስላም ያርግልን🙏🏾❤️

    • @wegf6808
      @wegf6808 Год назад

      በጣም ቀልደኛ ነህ በምእመናን ደም አውደምህረት ላይ ታጥበው እውነቱ እግዚአብሔርጋ ነው ያለው ትላለህ ታሳፍራለህ!!!

    • @yon5160
      @yon5160 Год назад

      😮😅😅😮😅😮😮😮😮😅😮😅😅😅😮😅😮😮😮😮ወ😢😢 1:16:20 😮😅😅😅😅😮😅😅😮😅😮😮😅😅😮😮😮😮😮😮😢😅😢😅😮😮😅😅😅😅😮

    • @yon5160
      @yon5160 Год назад

      አሁን ምን እያደረግሽ ነው አንቺ ሀይሚ ሰላም ገባሽ ወር😂ፕሮፌሰር 1:21:57

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Год назад +52

    “መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው።”John 8.1-30
    - ዮሐንስ 8፥7

    • @SelenaKassa
      @SelenaKassa Год назад

      Amen Amen

    • @hfj4001
      @hfj4001 Год назад +1

      በእውነት እግረኛው እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና ይሰጥልን አባ ተብየው ግን ልባና ይሰጦት በሰላሴ ስም ምን አይነት አስተሳሰብ ነው እግዚው

    • @berketbeka7511
      @berketbeka7511 Год назад

      የላጪትንልጅቅማልጨረሳትሰውእየገደሉቆምብሎማለትምንማለትነው!!

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Год назад +3

    አባ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን በእውነት ትግስታቸው ሳላድንቅ አላልፍም የአባቶቻችን ስሚየሚያጣፋ ዳቢሎስ ከሀገራችን ነቅሎያውጣልን

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Год назад +30

    አቤቱ ማረን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክፉ ነገር እዳልናገር ላደበቴ ጠባቂ አኑርልኝ

    • @tmproduction8707
      @tmproduction8707 Год назад

      😂😂😂😂😂😂 ያስብላል ክክክክክክክ

  • @matilove3643
    @matilove3643 Год назад +9

    በአባቶች ላይ በህዝበ ኦርቶዶክስ ላይ የመጣውን ፈተና የ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የድንግል ማርያም ለጅ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያንሳልን!! ተክልዬ ትህትናህ በጣም ደስ ይላል!!!!

  • @ሠላምላገራችን
    @ሠላምላገራችን Год назад +3

    ተክልዬ አጠያየቅህ ግሩም ድንቅ ነው🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Год назад +1

    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ እንደዝህ አይነት አጭበርባሪ አባዋችን ማጋለጥ ነው እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

  • @Samf3031
    @Samf3031 Год назад +19

    ተክለ ሐይማኖት በጣም ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ያክብርህ🙏 እስኪ ማነው ንፁህ ?ሁላችንም በስውርም በይፋም ሐጢያተኛ ነን ፈጣሪ ሆይ ይቅርታን ሰላምን ፍቅርን አብዛልን ❤🙏

    • @aidakifle9004
      @aidakifle9004 Год назад

      እድ ሁላችንም ሃጥየተኞች ነን የሃይማኖት አባት ግን ይህን ነውር ከፈፀመ መንጋውን እንዴት ሊመልስ ይችላል ራሱን ማግለል ይጠበቅበታል።በእግዚአብሄር ላይ ማሾፍ ፍርዱ ስለዘገየ መዋሸት ከቁጣው አያስመልጥም ።ያስገደሉአቸው ምእመናን ደም ይፋረዳቸዉ።

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye1528 Год назад +12

    አባታችን በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን አይዞህ ፈተና ይበዛል በርትተው ፀልዩ እግዚአብሔር ቸር ነው ይቅር ይበለን

  • @h6ey335
    @h6ey335 Год назад +12

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ክፉ ላልናገር ለአንደበቴ ጠባቅ መልአክን አኑርለት🙏እግዝኦ

  • @ሀረገወይንሀረገወይን

    ተክለ ሀይማኖት አቤት የጥያቄክ ወዙ የልብ ያደርሳል ማርያምን በጣም ትክክልና ተገቢ ነገር ነው ያነሳህ ሰውየው ግን በጣም ይቀላምዳሉ ሁለት ምላስ ነው የሚናገሩት በጣም ይቀላምዳሉ እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃቸው ተባረክ ተክልየ

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 Год назад +6

    በዚህ ዘመን በአባቶች ላይ የማይሸመቅ ሽመቃ የለም ከአባ በጣም ጥሩ መንፈሳዊ ትምህርት ወስጃለሁ አባ እድሜ ይስጥልን ተክሌም በቀጥታ በመጠየቅህ አመሰግናለሁ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +10

    አቤቱ ማረን ልብና ኩላሊት የሚመረምር ጌታ እግዚአብሔር እሱ ይማረን ይቅር ይበለን እኔስ አሳዘኑኝ አባቶቻችንን እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቅልን ✝️

  • @user-fd1zj5cr8t
    @user-fd1zj5cr8t Год назад +12

    ተክሌ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ። የኔ ጀግና በርታ እድሜና ጤና ይስጥህ ። ጥያቄዎችህ ፊት ለፊት ቀጥታ በመሆናችው እወደዋለሁ ።

  • @asniit1199
    @asniit1199 Год назад +11

    እስከ መጨረሻ ሰማሁ ምንም አስተያየት የለኝ ቃላትንም መዝዬ ለመናገር እኔ ማን ነኝና ብቻ ፈጣሪ አባት አያሳጣን እኔ ስለራሴ ላልቅስ ነገ ደሞ የእኛን ትውልድ ሳስብ ይጨንቀኛል አምላክ በምህረቱ ይታረቀን ይራራልን ሰይጣን አባቶችን ሊያሳጣን ቆርጦ ተነስቷል

  • @michaelmicky7865
    @michaelmicky7865 Год назад +17

    እግዚአብሄር ለሁሉም ፍርድ ይሰጣል

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ
    አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ
    አሜን አሜን አሜን✝😢😢🤲💚💛❤😢🤲

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Год назад +1

    ጠያቂው በጣም ነው የማደንቅህ የምትጠይቀውን ታውቃለህ የቤተክርስቲያን ልብሳቸውን በቀን ላይ አውልቀው መታየታቸው ግራ አጋባኝ ግን ለምን ከሴት ጋር እንዳሉ በር አንኳክተው አሊዟቸውም ለምን ሴቲቱ ከወጣች በሃላ ገቡ ፍርዱን ለእግዜር መስጠት ነው

  • @yenebettube
    @yenebettube Год назад +3

    ተክልዬ እግዚአብሔር በሚያውቀ እንባ እየተናነቀኝ ነው የጨረስኩት ለምን እንደሆን ባላውቅም መቼም ሁሉንም የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው ግን እኚህ አባት ንፁህ ናቸው አሁንም እርሱ ከውድቀት ይጠብቃቸው የኔ አባት

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +1

    ፈጣን ነህ መቼም አንተን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው የተጠፋፉ ስትል ሰማን እንደውላለን ሁልጊዜ እንግዶችን ስታቀርብ ምርጫህን አደንቃለሁ በርታ እንደውላለን

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 Год назад +17

    ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ያለፈውንም ይቅር ይበለን

  • @hope12512
    @hope12512 Год назад +2

    አግዚአብሔር ይመስገን ሀሌም አባት አናጣም በርቱልን አባታችን

  • @tsehayhailemariam9378
    @tsehayhailemariam9378 Год назад +4

    እኚህ አባት ንጹህ ናቸው, እግዚአብሔር ይጠብቆት ለወደፊት ከተቸገሩ እንረዳለን.

    • @nebu8025
      @nebu8025 Год назад +1

      ጠንቃይ ነህ እንዴ ብራ

    • @mulalemzingbong
      @mulalemzingbong Год назад

      አምላክ ካህናት ዓይኔ ናቸው ብሎዋል

  • @ወርቁኣየለ
    @ወርቁኣየለ Год назад +8

    ፈጣሪ አንተ ብቻ ነህ አዋቂ እና እኔም እንዳልፈርድ እሪዳኝ ምክንያቱ እንዳልፈረድብኝ ጌታ ሆይ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Год назад +5

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ምህረት ማስተዋልን ሰጥተህ ይቅር በለን🙏

  • @KasssahunWagaw
    @KasssahunWagaw Год назад +1

    ወዮልህ አንተ ሰው ነ
    ያንተን መጨረሻ ፈጣሪ አያሳየኝ ከማንኛውም ሰው በላይ አንተ ነህ.........................

  • @destadesta64
    @destadesta64 Год назад +5

    ሠላም የግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለአጋእስት አለም ስላሴ አመታዉይ ክብረበአል
    ሰዉ ሆይ አትፍረድ ይፈረድብሃል ፈራጅ አንድ እግዚአብሔር ምድርና ሰማይን የፈጠረ ነዉ
    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ጥያቄህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እዉነቱን ያሳየናል ጌታሆይ ማራናታ⛪📖🕯

  • @destaamare8651
    @destaamare8651 10 месяцев назад +2

    ቡራኪዎ ይድረሰን አባታአች አቤትህትና ቃለሒወት ያሰማል አረጅም አድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ Год назад +6

    እግዚአብሔር ካህናት አይኔ ናቸው ስላለን በቃሉ ክህነቶን እናከብራለን :: ግን ንግግሮ ያደነናግራል እመ ብዙኃን እናቴ እመቤቴ እውነቱን ታውጣልን 😢😢

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Год назад +2

    ወንድማችን እግዚአብሔርይስጥክ ስለተረዳሀቸው

  • @ሰዉከንቱ-ዸ7ቘ
    @ሰዉከንቱ-ዸ7ቘ Год назад +10

    ቤተክርስቲያን ሆይ እግዝአብሔር ያፅናሽ😢

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +29

    አቤት ጥያቄ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ፈልፍሎ ነዉ የሚያወጣዉ በጣም ዴስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @faceofafrica-y8u
    @faceofafrica-y8u Год назад +3

    Thank you ! Tekle Haymanot Adane.........Yihenin Lebaa Silaqerebikew Dess bilonyal... YIHEE SWIYE YIHUDA NW

  • @mekdi805
    @mekdi805 Год назад +11

    አምላኬ አደሀፅያታችን ሳይሆን እደምህረትህ አስበን😢😢😢

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 Год назад +38

    እናንተንም እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን አባ አይርሱት እግዚአብሔር የሚባል ትልቅ አምላክ አለ ልብ ይመረምራል ይፈርዳል ግድ የለም እግዚአብሔር ይፍረድ ከማለት በቀር ምንም አልልም ፍርድ በሰማይ ነው ያማል ለነገሩ ሆቴል ነው የተገኙት

    • @truttt7210
      @truttt7210 Год назад +1

      ግንኮ አባቶች የሚሀድሩ ቤተክርስቲያን ነው እንጂ ቤርጎ አይደለም ምንም መቀላመድ አያስፈልግም እግዚአብሔር ይቅር ያበለወት ለንስሀ ጊዜ ሰጠወት አል

    • @soofiyasoofiya576
      @soofiyasoofiya576 Год назад +1

      ደንበኛ ነኝ ማለት የተለመደ ነገር አለ ማለት ነው ግን እግዚአብሔር ይፈርድ ተክለሃይማኖት ግን በጣም እናመሰግናለን

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Год назад

      ​@@truttt7210ድሮ ቀረ 😂🤗

    • @netsanetamare-qg4ut
      @netsanetamare-qg4ut Год назад

      ይሄ ወንበዴ ባንዳ አባት ነው እኛን የሻሸመኔ ምመን ያስጨፈጨፈን ይሄ ወንበዴ ሰውዬ ነው። ሰብረን እንገባለን ካሉት ቦዘኔዎች በላይ፣

  • @adiboethio5583
    @adiboethio5583 10 месяцев назад +1

    አባታችን አይዞት አምላክ ያከብሮታል እንኳን ሒወቶት አላለፈ ንጽህናወቶትን እግዚአብሔር ያውቃል።

  • @Berea_tube
    @Berea_tube Год назад +7

    *እግዚአብሔር በይቅርታው አንድ ያደርገን ዘንድ ስለ አንድነታችን እንማልዳለን ጌታ ሆይ በቅዱስ መንፈስ ምራን አንድ አድርገን አሜን*

  • @santaabera6371
    @santaabera6371 Год назад +1

    ተክሌ የኔ ልዩ ሰዉ አስተዋይ አክብሮትህ ሁሉ ነገርህ በጣም ልዩ ነህ የምር ክበርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Год назад +29

    አቤት ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት ስራህን በበቂ ሁኔታ ነው የሰራኸው ወጥረህ ያዝ👍👍👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Год назад +21

    ''ሀጽያት የሌለበት የመጀመሪያዋን ድንጋይ ይወርዉር'' እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር የበለን

    • @birukmintesinot-pm2rh
      @birukmintesinot-pm2rh Год назад +1

      ሀጢያት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ ይወርውር የተባለው ለስልጣነ ሙልኩስና ለቀረበ፣ ለስልጣነ ጵጵስና ለቀረበ ሰው ነወይ? ጥቅስ ሲጠቀስ ማመሳጠር ይቀድማል ወጥ ውስጥ ጨው ሲጨመር መጠን እዳለው ድንቁርቁር።

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 Год назад

      @@birukmintesinot-pm2rh እሺ አንተ በእግዚአብሔር ቦታ ቁጭ ብለህ ፍረድ ጎበዝ

  • @bbhh211
    @bbhh211 Год назад +5

    ጌታ ሆይ ፍርዱን ለአንተ ትተናል አቤቱ ማረን ይቅርም በለን

  • @yeromneshgetachew9527
    @yeromneshgetachew9527 Год назад +6

    አባታችን አምላክ ከሁሉ ፈተና ይጠብቀወት

  • @sultanzakir5231
    @sultanzakir5231 Год назад +4

    ክብር ለሓይማኖት ኣባቶች ሌላው የማጣራት ጉዳይ የፈጣሪ ነው።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Год назад

      ቂቂቂቂቂቃቃቃቃቃ ወየጉድ ጭራሽ

  • @lulahenriksson5083
    @lulahenriksson5083 Год назад

    Teklye fetary Selmon yestehe
    Your the best journalist👍💪🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 11 месяцев назад +4

    በጣም ነው የሚያሳዝነው😭😭😭አባታችን አሁንም የታመኑት አምላክ እርሶን ያቆታል እና እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን

  • @yoditasfaw576
    @yoditasfaw576 Год назад +4

    በጣም ጎበዝ አባት ከመሸሽ እውነቱን ማስረዳት የተሻለ ነው አባታችን እንዳሉት ግን ትልልቅ አባቶችም እንዲህ ዓይነት ደብዳቤ ከመጻፍ ባለ ጉዳዩን ጠርቶ ያለውን ችግር በውስጥ መፍታት ይጠበቅባቸዋል

    • @mekdi805
      @mekdi805 Год назад

      በጣም ሰው ከማሸማቀቅ እነሱ ቢያወሩት የጋራ ጥቅማቸውን እኮ አይነግሩንም ቤተክርስቲያን ለማሰደብ እጂ

    • @Mzemurdawite
      @Mzemurdawite Год назад

      የሸሌ ደጋፊ ደርሶ ማሸብሸብ ይጀምራል

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Год назад +11

    እኝሕ ንፁሕ መነኩሴ መኮነን ኃጢአት ነው ፈጣሪ ከእርሳቸው ጋር ይሁን !

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Год назад +1

    ሠላመክርስቶስ ከእናንተጋር ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ሰላምህ ይብዛ ወንድማችንተክሀይማኖት

  • @tamraterwardo7528
    @tamraterwardo7528 Год назад +5

    የምናስበውን ቀድሞ የሚያውቅና ኩላሊትና ልባችን ያለእንከንና ያለመሳሪያ የሚያውቀው የእመቤታችን የድንግል ማርያም አንዲያ ልጅ መድኃኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍረድ፡፡ ጥቁር ቀናችን ነው፡፡

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Год назад

    ተክልዬ እንኳን ደኽና መጣኽ እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ሲጀመር ቤተክርስትያን ከፖለቲካና ከዘረኝነት ጋር ምንም አያገናኛት ግን ቤቱን በዚኽ ደረጃ አስደፈራችሁት እጃችሁ ያለበት ሁሉ ወየው ለናተ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አንድ ቀን ቤቱን ያፀዳዋል ሁላችሁም የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ እውነቱ ያለው እግዝአብሔር ዘንድ ነው ግን የማዝነው ያሁሉ ሰማእትነት ቤተክርስትያንን ላለማስደፈር ነበር እኛ የሻሸመኔ ኽዝበ ክርስትያን ይኽንን ጥቁር ቀን መቼም ልንረሳው አንችልም ስለቤተክርስትያናችን ክብር የተደረገውንም ተጋድሎ ሁሌም እንደሰትበታለን የምንሞትላት ሐይማኖት እንጂ ዘር ስላሌለን ከዚኽ ሁሉ ቦሀላ ደግሞ ባመቱ ሚካኤል በሩ ተዘግቶ ሳናነግሰው አልቅሰን እና አዝነን ዋልን በእውነት እኛ የሻሸመኔ ምእመናን በጣም እጅጉን አዝነናል ልባችንም ተሰብሮአል በእውነት እግዝአብሔር ዝም አይለንም ይፈርድልናል እኛ ያሳለፍነውን መከራ ስለተመለከተ ይፈርድልና 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +6

    አታስጨንቃቸዉ እግዚአብሔር ይጠይቃቸዉ 😢😢😢😢😢😢

    • @zertutelahun6225
      @zertutelahun6225 Год назад

      እውነት ካልያዙ ለምን ይቀርባሉ። እግዚአብሄር ሁሉንም ይመረምራል። ደጋፊያቸው ትመስያለሽ ..,

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +1

      @@zertutelahun6225 ደጋፊም
      ነቃፊም አይደለሁም እዉነታዉን
      አንድየ ነዉ የሚያዉቀዉ
      ካጠፉም የሚጠየቁባት
      እርሳቸዉ ስለሆኑ

  • @zegebrel
    @zegebrel Год назад

    ❤❤❤በጣም ደስ የሚል ንግግር በጣም ደስ ብሎኛል አኔ 14አመቴ በጥባጭ ነኝ እርሶ ግ ን ይገርማል 😮 መንኩሰዋል አግዚአብሔር ይጠብቆት
    ❤❤❤ተክሌ ግን በጣም ትገርማለህ አጠያየቅህ በጣም ደስይላል አርአያነት በዚህ ቀጥል እግዚአብሔር ያበርታህ❤❤❤

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Год назад +11

    እሳችው እንኳን መጣችሁልን አይነት ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበልዎት የድፍረት ሀጢያት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ታደግ

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Год назад

    ተክልዬ ተባረክ ጎዳና የሆነዉን እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ❤❤❤

  • @TarekegnFekadu-ot6lf
    @TarekegnFekadu-ot6lf Год назад +22

    ቤተክርስትያንን እንዲህ ብጥብጥ ያደረጋችሁ እመኑኝ ዘር ማዝራችሁ አብሮ ይበጠበጣል !!!!

  • @gellassewtube
    @gellassewtube Год назад +2

    ተክልዬ በዝሙት ጉዳይ ደጋግመህ ቃሉን እየጠራህ መናገርህን አልወደድኩትም እውነት በጣም ተሳቅቄ ያደመጥኩት እኛ ማን ሆነን ነው

    • @osamatarizi8292
      @osamatarizi8292 Год назад

      ወላሂ እኔም ነብሴ ተጨነቀች

    • @bahiruchare1789
      @bahiruchare1789 Год назад

      እውነት ነው እንዲህ ፈርጆ ነው የሚጠይቃቸው። እሳቸው ግን እግዚአብሔር ያበርታቸው።

  • @TigistAlemayehu-l2c
    @TigistAlemayehu-l2c Год назад +4

    እኔ በበኩሌ ይኽን ቃለመጠይቅ አልደግጸውም
    እኛ ማነን እነሱሱን የምንኮንን እግዚአብሔር ይጠይቃቸው እነሱን እንዲህ ካዋረድናቸው አኛ ከነሱ ቀምን ተሻልን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Год назад +1

    ተክልዬ የኛ ተወዳጅ እንኳን በሰላም መጣክ ❤️❤️❤️ ፈጣሪ ምሳኻ ይኹን🙏🙏

  • @nigistzewdu2839
    @nigistzewdu2839 Год назад +51

    ደማችንን እንዳአስፈስሰህ አይቀርም ቅዱስ ሚካኤል ይፈርዳል😭

    • @hannagetaneh2368
      @hannagetaneh2368 Год назад +4

      የወገኖቼን ንፁህ ደም የበቀል አምላክ ይበቀልልናል አምናለሁ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ጥቁር እንዳለበሷት ዘመናቸውን ህይወታቸውን ሙሉ ማቅ ያልብሳቸው

    • @sebleeshetewube460
      @sebleeshetewube460 Год назад +3

      አዎን ፈጣሪ ይፈርዳል

    • @FasikaNgusse
      @FasikaNgusse 11 месяцев назад

      😊​@@hannagetaneh2368

    • @BezabehBeyene
      @BezabehBeyene 10 месяцев назад

      44aaaa4a1​@@hannagetaneh2368

    • @እግዘብሔርንፍሩ
      @እግዘብሔርንፍሩ 10 месяцев назад

      የህዝብ ደም እዳስፈሰሰክ ያተም ይፍሰስ አዋግተህ አዋግተህ አቦራ ነው ትላለህ አተ አርዮስ

  • @semualex7438
    @semualex7438 Год назад

    እኔ ከማላውቀው ፊቱ እንኳን ከማይታይ ቪዲዮ ከቀረፀው ግለሰብ ይልቅ የቤተክርስቲያኔን አባት ባምን ይቀለኛል ሲቀጥል አንዱ የቤተክርስቲያን ፈተናም ነው የካህናቶችን ክብር ማዋረድ... ደብዳቤ ከመፃፍ ቁጭ አድርገው በከባድ መሀላ አረጋግጠው ምዕመኑን ማረጋጋት ይቀል እሳቸውንም መገሰፅ ይቀድማል ደጉን ጊዜ ያምጣልን

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 Год назад +7

    ተክልዬ ከቄሶቹ ጋ አትሳፈጥ ይቅርብህ ንጹህ ሊሆኑ ይችላል ላይሆኑ ይችላል ይቅርብህ የሴይጣን ስራ አስፈጻሚ አትሁን
    ይቅርብህ***ለንስሐውም ከባድ ነው*** ይቅርብሕ ወንድሜ** አባቶችን*** ማወቅ ከባድ ነው ለነሱ ባይ ዘወይ ለነሱ ተጋድሎ ነው የሚሆንላቸው ሳይዞሙቱ ዘሞቱ ከተባለ ለነሱ ጸጋ ነው የሚሆንላቸው ይሄንን ጠንቅቃችሁ እወቁ👏👏👏

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 Год назад +1

    ተክሌ ሰላም አለህ በጣም የምታቀርበው ያስደስታል በርታ

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 Год назад +131

    አትፍረድ ይፈረድብሐል እውነት ከሆነ ተፈትነው ሊሆን ይችላል ፈተናው ቀላል አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ከሃናቶቻችንን ከፈተና ጠብቅልን ቅድስት ስላሴ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Год назад +1

    ወይኔ ግን በጣም ከባድ ነው ግን በስመአብ ምን አይነት ግዜ ደረስን ግን ተክለሃይማኖት በርታልን በጣም ከባድ ቀን ነበር አጠያየቁን በጣም አደንቃለሁ ሲጠይቅ በፍፁም አይፈራም ምርጥ ጋዜጠኛ በርታልን❤❤❤

  • @fetleworkwakessa4434
    @fetleworkwakessa4434 Год назад +3

    አባታችን አይዞት እግዚአብሔር ለእውነት ይፈርዳል። ለወደፊት ግን እራስዎትን ይጠብቁ

  • @EhiteAbera
    @EhiteAbera 11 месяцев назад +1

    አባታችነ ትልቅ መልእክት አስተላልፈዋል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @tsinat982
    @tsinat982 Год назад +28

    እግዚአብሔር ይፍርዳል ማንም ተሸፍኖ አይቀርም

  • @beza1538
    @beza1538 Год назад +2

    ስለያው እግዚአብሔር ብለሕ እባክህን⛪የማይገልጥ እርስ አትጠቀም አውቃለሁ እንደዚህ ያለ ሕርስ ካልተሰጠ እይታ የለውም ግን ቅስማችን ስብር ሚያረግነው እባክህን በምትወደው ልለምንህ😭👏

  • @getahunhaile-vg1fe
    @getahunhaile-vg1fe Год назад +8

    He reveals deep and hidden things, and He knows what is in darkness, and light is with Him
    Daniel 2 : 20-23

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 Год назад +1

    Tekile good job !! Ye hotel serategnochun meteyeq yasfeligal! 🙏

  • @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ

    የኔ አባት. አንጀቴን በሉት. እግዚአብሔር. አልምላክ. ለሁላችንም ልቦና ይስጠን. አባቶቻችን. ፈተናውን አልፈው ነው. የበቁ የሚሆኑት ጸጋ የሚበዛላቸው. መታማት. በእርሰወ ብቻ አይደለም. የተጀመረው. ሁሉን ለእግዚአብሔር. እንተወው. አትፍረድ ይፈረድብሀል. ይላል ቃሉ😢

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Год назад +2

    አይ ተክልዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አንደበትህን ያጣፍጥልህ ወንድሜ

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 Год назад +6

    አይ ተክልዬ ጋዜጠኛነት እሚያምርበት ሰው ነህ በርታ

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Год назад +1

    እግዚአብሔር ስላም ያምጣልን

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 Год назад +11

    ሰለእመ ብርሃን ብላችሁ ለካሃናቶቻችን ፀለዩ እነሱ ከሌሉ እኮ እኛ የለንም ፈተና ስለሚፀናባቸው የበረታችሁ ፀልዩ ስለከሃናቶቻችን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Год назад

      ቂቂቂቂቂቃቃቃቃቃ ድንቄም ካህናት እነዚህ ግብስብስ ከንቱዎች ሆዳም አስመሣዮች

    • @Guygreat1441
      @Guygreat1441 Год назад

      This man is a toxic camouflaged cadre. No respect for liars.

  • @askalehailu360
    @askalehailu360 Год назад

    በእውነትላይ ስለምትሰራ እግዚያብሄር የእውነት አባት እሱ መጨረሻህን ያሳምረው በርታ

  • @simagnsimagn8022
    @simagnsimagn8022 Год назад +5

    አምላካችን ሆይ እንደ ምህረት እንጂ እንደ በደላችን አይሁን በቃ በለን

  • @selamneeri5546
    @selamneeri5546 Год назад

    Egziabher yiqer yibelot

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም Год назад +11

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይፍረድ እውነትን ማንም አያሸንፍም ለግዜው እንጂ ምዕመናን እንደነዚህ አይነት አባቶችን ስማቸውን እየጠራችሁ ፀልዩላቸው ሰይጣን እረኛው ላይ ይበረታል 😢😢😢

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 Год назад

    ሁሉም ኃጢያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔር ክብር ጎላቸዋል ማንም ፃድቅ የለም ንፁህ የሆነ ይውገራት እኛ መስቀሉን እንጂ ሠው አንከተልም ሠው የራሱን ትቶ የሰውን ያወራል ሁላችንም ኃጢያትኞች ነን

  • @አልኬቡላን
    @አልኬቡላን Год назад +12

    ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣል፣ ከዚህ በፊትም እንደሰጠው ሁሉ። ከፍርዱ መማር የእኛ ድርሻ ነው

  • @alemtsehay2403
    @alemtsehay2403 Год назад

    tekile haymanot gobezi gazetegna tebarki aba gin Egziabher libonawotin yemlsiln bizu Eyewashu endehone yasitawkibotal en Egziabher meharinewna yemaren yekirm yebeln

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን Год назад +9

    ተክለሀይማኖት ነኝ ስትል ደስ ይላል አባባልህ❤ ትናንት ስለግብረሰዶም ትናንት ፖስተህ ነበር በኃላ አየዋለው በዬ ስፈልገው አጣሁት ነው ተሳስቼ ነው

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 Год назад

      መድሎት ላይ ነው ያዬሽው

  • @adamia3883
    @adamia3883 Год назад

    Egzabher yekire yebalan 🙏

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 Год назад +12

    ወገኖቼ ማንም ለፍርድ ባይቸኩል መልካም ይመስለኛል እውነቱ ያለው እግዚአብሔር ጋርና እሳቸው ጋር ነው

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603 Год назад

    ቅዱስ ሜካኤል እውነቱውን ያግለፅ እናተህ ፈጣሪ ያፊረድበት ፈጣሪ ያፈረድያ😢😢😢

  • @yeshitube3657
    @yeshitube3657 Год назад +32

    እባካችሁ ሰምተን ሳንጨርስ ኮሜንት አንስጥ ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ ❤❤❤❤እንኳን ለአጋይንት አለም ስላሴ በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤

    • @hannagetaneh2368
      @hannagetaneh2368 Год назад +5

      ሌላው ሁሉ ቢቀር የፈሰሰው የንፁሀን ምዕመናንና አገልጋዮች ደም እና የቅድስት ቤተክርስቲያን ጥቁር መልበስ ይረሳል እንዴ?የበቀል አምላክ የንፁሀኑን ደምና የአባቶቻችንን እንባ ይበቀልልን ፍርዱን እሱ ይስጥ

    • @ፋንፊልሞን
      @ፋንፊልሞን Год назад +3

      ኣጋይንት ኣለም ነው የሚባል ወይስ ኣጋእስተ ኣለም ስላሴ ነው ሚባለው ግራ ስለሚገባኝ ነው

    • @hannagetaneh2368
      @hannagetaneh2368 Год назад +6

      @@ፋንፊልሞን አጋእዝተ አለም ስላሴ ነው የሚባለው የአፃፃፍ ስህተት ነው የሚሆነው

    • @ፋንፊልሞን
      @ፋንፊልሞን Год назад +1

      @@hannagetaneh2368 ኣመሰግናለው እህቴ🤩👍

    • @yeshitube3657
      @yeshitube3657 Год назад +1

      Enem Amesegnalehu

  • @tigist_channel
    @tigist_channel Год назад

    ተክልይ አተ ግን ትለያለህ ትክክለኝ ጋዜጠኝ ተባረክ

  • @EhiteAbera
    @EhiteAbera 11 месяцев назад +3

    እኝህን አባት አታስጨንቃቸው ብዙዎች ስለራሳቸው አያውቁም እረ ለንሰሀ ያብቃችሁ

  • @zewedneshreba3138
    @zewedneshreba3138 Год назад

    አቤት አቤት የኔ መዳኒተአለም አለም እንኳን ደና መጡ እግዚአብሔር እኮ ቅዱስ ነው ጻድቅ ነው ታማኝ ነው እርህሩ ደሞም መሀሪ ይቅር ባይም ነው ለምንድን ነው ሰው ፈርተን ቅዱስ የሆነውን እግዚአብሔር የተዳፈር ነው ኧረ ተው በገዛ እጃችን የሲዖልን በር የምናንኳኳው ለየትኛው ጊዜ ነው ደሞስ እርሱን ተዳፍሮ የትኛውን ሰላም ለማግኘት?
    ለማግኘት

  • @mimia7202
    @mimia7202 Год назад +21

    ሆሆ ያለደረጃዬ አሉ አዎ ማንም ገጠር ማገልገል አይፈልጉም ኮንፈርታቸውን ማጣት አይፈልጉም ምእመናንን እንዳስጨረሳችሁ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ አቦ

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Год назад

      😅😅😅 የሁላቹም ጉድ እንዲ ነው ለዛ ነው የኦሮሞ ካህን ያስፈልገናል በየ ሰፈሩ የሚወለደው እፃን ከፀበል አዳይ እስከ የጳጳስ ማህረግ እንዲያገኝ በቋንቋው መሰበክ አለበት የምንለው አባ የትግራይ ተወላጅ ናቸው ቋንቋውን ስላወቁ ጥሩ ቢሰሩ ጥሩ ነበር ግን ደረጃ ፈለጕ አይ አይ 😅😅😅

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Год назад

      ​@@oromtitiiibrahim1238በኦሮሞኛ ለማገልገል እና ኦሮሞኛን ለማስፍፍት እኮ ህገወጥ ጳጳሳት አይደለም የሚስፈልገው 🙄 ካህናት ዲያቆናት እና የወንጌል መምህራን ማፍራት ነው እሱን ደሞ እየተሰራበት ነው ብለዋል በአንድ ቀን እኮ አይሳካም 😊

  • @rutrut8152
    @rutrut8152 Год назад

    የይ የዘመናችን ነገር ግን በጣም ያዛዝናል ክርስቶስ ከስራው ከስው እፃ ይልቅ እኛለስራነው እፃ እንጨነቃለን ፍጣሪ ሆን አይነ ልቦናችንን አብራልን

  • @Abiye723
    @Abiye723 Год назад +5

    ሚያሳፍር ነገር ነው ይቅር ይበለን እንጂ መሓሪው መድኃኒዓለም።

  • @TsegayeTsegaye1
    @TsegayeTsegaye1 Год назад

    Egirengaw midiya. Bertalin Egiziabiher yirdahi❤

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Год назад +9

    ከተሰበረ ልብ የተሰበሰበ እቃ ከሚቆጥር አባት ጠብቀን አሜን ተክልዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @metimeti2656
    @metimeti2656 Год назад +1

    ይህን ያህል ማስረዳት አይጠበቅቦትም ምክንያቱም ሰው ሁሉ ሀጥያተኛ ነው እኛ ግን አንድን አባት እንደዚ ማቅለሉ ነውር ነው ሀጥያታቸውን እግዛቤር ይይላቸው እንጂ ከንደኛ ሀጥያተኛ እኛ ማነንና ነው እኚህን አባት እንደዚ ማድረጉ ተገቢ አደለም ለማንኛውም ለተጎዱት በሞት ለተለዩን ለያንዳንዱ የጉዳቱ ሰለባ ለሆኑት ባጠቃላይ እሱ ያፅናቸው በምህረት እጁ ይዳብስ እውነትእመቤቴ ታፅናቹ ለኛም ልቦና ይስጠን

    • @silenatasefa6845
      @silenatasefa6845 Год назад

      የሻሸመኔ ምህመን ስትሆን ይሄን ቆሻሻ ሰውዬ የፖለቲካ ሰላይ እንጂ ቄስ ፡ እንዳልሆነ ፡ ይገባካል።ይሄ ፡ ስለመፍረድ ሳይሆን ስለቤተክርስቲያን ክብር ነው።

  • @messeretbekele2888
    @messeretbekele2888 Год назад +4

    ሰው ከሰው ራሥ አይወርድም አባቴ ፀንተዉ ይንሩ እግዚአብሔር ይረዳወታል🙏🙏🙏

    • @yordanosissac9408
      @yordanosissac9408 11 месяцев назад

      ቤተክርስትያን እውነት አላት እህቴ አትሳሳቺ አውነቱን ፈጣሪ ያውጣው