የሚስቱን ቤተሰብ የሚጠላው ባል መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Комментарии • 96

  • @Beekoo55
    @Beekoo55 3 месяца назад +9

    እስካሁን ካየሁት ቪዲዮዎች ውስጥ ይሄ በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው

  • @ሰላምለኪጽየንሆይ
    @ሰላምለኪጽየንሆይ 3 месяца назад +27

    የኔ ቤተሰብ ከልወደድ እኔ ለወደኝ አይችልም 😢

  • @uaeuae7355
    @uaeuae7355 3 месяца назад +5

    ሤቶችየ ምን ተማሪችሁ😢 ምንም ቢወዲችሁ ከበተሠባችሁ እዲታሥበልጡት ገደል ይግባ ወላሂ ከኔ ይልቅ በተሠቦቸን ተከበረልኝ እኔነም እደሚወደኝ ይገልፅልኛል

  • @zed8332
    @zed8332 3 месяца назад +7

    ቤቴሰቡቹ ካለ አከበረልኝ ለምን ገደል አይገባም የትዳር መሰረቱ ከቤቴሰብ ነዉ እምጀመረዉ❤❤❤💔💔😥😥ሰዉ የመጣላ ሰዉ ሳይሁን ሰይጣን ነዉ😥😥

  • @MariamMariam-q2n5b
    @MariamMariam-q2n5b 3 месяца назад +5

    ትምርት ሰጪ ነዉ ግን ወንዶች ምናለ የሴት ቤተሰብ ብታከብሩ

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 3 месяца назад +12

    እኔ በቤተሰቦቸ ቀልድ አላዉቅም ማርያምን ባሌ ቤተሰቦቸን ከኔ በላይ አክብሮ ወዶ ካልኖረ ባናቱ ይተከል😢

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 3 месяца назад +4

    ግንእኮ እዉነትነዉ ብዙ ሴትና ወንዶች አሉ ቤተሠብ እሚጠሉ በጭራሽ በቤተሰብ ቀልድየለም ጥሩቤተሰብ ከሆኑ በተለይ በሱላይ ጥላቻ ወይም መለያዬት ካልሞከሩ ቤተሠብ ወሳኝነገርነዉ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @gufh9364
    @gufh9364 3 месяца назад +6

    ባል ደሰ የምለዉ ቤተሰብ ሰዉድ ነዉ የምን ጉድ ነዉ የሱን የሳንም ቤተሰብ ይህ እማ ሰይጣኔ አለበት ማለት ነዉ

  • @Lifeisgood-b8r
    @Lifeisgood-b8r 3 месяца назад +7

    ትዳር ይላል የትዳርን ትርጉም ሳያውቅ ሆዳም ለሆዱ ብቻ ነው የፈለጋት።

    • @serkaddismedia
      @serkaddismedia 3 месяца назад

      Koy betesebochwa bekeneu eswa bet men yeseralu

    • @Belil-H
      @Belil-H 3 месяца назад

      ​@@serkaddismedia ke dramaw yeteredashiw beyekenu memtat mefelegachewn new?

  • @hiwotzewde1008
    @hiwotzewde1008 3 месяца назад +7

    Min ayinet kushsha bal new

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 3 месяца назад +1

    አንዳንዴ ክፍው መሆን ለእራስ ይጎዳል መልካም ሰው ለመሆን መሞከር ነው

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 3 месяца назад +4

    ሰዎቹ አይቀየሩ ቤቱ አይቀየር መግማት መግማማት አሉ

    • @SamrawetEshetu-z8h
      @SamrawetEshetu-z8h 3 месяца назад

      😂

    • @SamrawetEshetu-z8h
      @SamrawetEshetu-z8h 3 месяца назад

      ወይ አታምር ወይ አታፍ ተዋናይዋ 😂

    • @MeronAsgedom-w5r
      @MeronAsgedom-w5r 3 месяца назад

      Ye madam kimemoch gin ensu bayinoru be min tiznanu neber lemen arfachu atayum😅😅

  • @uaeuae7355
    @uaeuae7355 3 месяца назад

    ወድም መከታየ ኑርልኝ ዘላለም

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 3 месяца назад

    ሰላም ይሁን ለዚህ ቤት የጌታ በመጅመርያ ልጁ እውነት ነው ቶሎ ቶሎ ማምጣት መልካም አይድለ ሀቁ ስው ነው አንድና በተስብ ጋብቻ ክቡር ነው 1ኛ
    ጌታ
    2ኛ፣ውለቱ፡ብቻ
    ሁኔታው ካባድ ክሆኔ በተስብ ሺማግለ ኦክ በልጁ አት ፊርዱ

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 2 месяца назад

    ኧረ ይሄ ገልቱ ጪራሽ ቤተሰብ ን ጠልቶ ኑሮ ባናቱ ይተከል ይህ አይነት ባል

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw 3 месяца назад +2

    ቆይ ሌላ ተዋናኝ የለም እዴ ስነህይወት የሚባለዉ ግን አብሶ እሴቷ ተዋናኝ አትቀየርም

    • @molliyaputhahaseena1536
      @molliyaputhahaseena1536 3 месяца назад +7

      ግን እኮ ጎበዝ ናት ትወና ላይ

    • @Yemdmkemem
      @Yemdmkemem 3 месяца назад +1

      ተወትጂ ትረዘቅ

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 3 месяца назад

      Why you need to see another actor?

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 3 месяца назад

      በተለይ ለኛ ለሤቾች ቤተሠብ ወሣኝ ነው 😢😢😢😢

  • @fekaduregassa2647
    @fekaduregassa2647 Месяц назад

    ልጁን ባለመረዳቴቸወ ነው ቾጎሩ የተፈጠሰው። የልጁን አመለካከት የተቻላቸውን መሞከር አልያም መተው ነበረባቸወ። በራሱ ጊዜ እየተሰዳ ይመጣ ነበረ።

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx 3 месяца назад

    ይሄ ነገር በየበታችን አለ ግን ከጅምሩ ካልተቋጨ ስር ስሰድ በጣም መጥፎ በሽታ ነዉ አስተዉሉ እህትት ወንድሞች ሁለት ወዶ አይቻልም ማለት ስሰት ነዉቤተሰብንም ትዳርንም በእኩል አይን ማዬት አለብን ለቤተሰቦቹ ክብር ከለለዉ እመኝኝ ለአንች ቤተሰብንም ክብር አይኖረዉም

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 3 месяца назад

    ❤❤❤❤አይወድምብሎዝምነዉ

  • @SurprisedDimSum-bi6zv
    @SurprisedDimSum-bi6zv 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢እህቱን

  • @kxx683
    @kxx683 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @girmahaylegnaw3967
    @girmahaylegnaw3967 3 месяца назад +2

    Y😊for

  • @FjviSig
    @FjviSig 5 дней назад

    👀

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 2 месяца назад

    Yeha kea saytan new saw yamywade deyablos becha new yeker yebalan

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 3 месяца назад

    ስርስል ትዳሪ ውጥ የማንም በተስብ ለላ ክፍተታችውን ማንም ማስማት የለባችውም ስው የራሱ አስተት አለው በተግብ ሁኔታ ለበተሳበ ክብረ ይግባቹዋል የስ

  • @FatmehFa
    @FatmehFa 3 месяца назад +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ksa-zg3tw
    @Ksa-zg3tw 2 месяца назад

    😢😢😢

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 Месяц назад

    ሲጀመረ አህያዉን ፈረቶ ዳዉላዉን አለደ😉😡

  • @hghgh376
    @hghgh376 3 месяца назад

    አይ አለመተደል😅😅😅😅

  • @HanaTemesgen-ze5jp
    @HanaTemesgen-ze5jp 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 3 месяца назад

    ባል ተብየው ጥጋቡ በስማም እንደዚህ አይነት ባል ከማግባት ቆሞ መቅረት በስንት ጣሙ ውይይ

  • @ሉባባበሽረ
    @ሉባባበሽረ 3 месяца назад

    አረ ሴቶች ድራማ ነዉ ወረዳችሁበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 3 месяца назад

    ❤❤❤😢😢😢

  • @HffCds
    @HffCds 3 месяца назад

    😢😢😢😮

  • @GgggdubHhdueidnd
    @GgggdubHhdueidnd 3 месяца назад

    😥😥😥😥😭😭😭😭

  • @diribachalaworkdena4381
    @diribachalaworkdena4381 3 месяца назад

    ቀደም ቀደም ስትል ይኸው ለሱያሰብከው ለራስህ 😏😏

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 месяца назад

    የልጂቷ ወንድም በዚህ ቆሻሻ መታሰር አልነበረበትም ትቢተኛ ስለነበር የአካል መጉደሉ ያንስበታል ደግሞ በዚህ ሁኔታ እየተጸጸተ መኖሩ ጥሩ ነዉ መሞትማ ግልግል ነዉ!!!

  • @BariQueen-pw4uc
    @BariQueen-pw4uc 3 месяца назад

    Ara ye isiwa betasebim abazu

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 3 месяца назад +2

    😂😂😂😂ኸረ እያስጠላቹኝ መጣቹ ሁሌ ኮፒ አበዛቹት
    ከግርዶሽ ከቢራቢሮ ከነባ ....ማን የሚሰርቀው እናተ ናቹ እነሱ ???

    • @ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ
      @ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂 የተሰረቀ መሆኑን ካወቅሽ ከጠላሻቸው ማን በግድድድድድ እዪ አለሽ

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 3 месяца назад

      @@ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ 🙄🙄🙄 የመናገር መብቴን ማን ስለሆንሽ ነው የምነፍጊኝ ቀላዋጭ 🤣🤣

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 3 месяца назад

      አረ ኮሜንቶች አሳቃችሁኝ ክክክክክክ

  • @HayatAlebachew-u6w
    @HayatAlebachew-u6w 3 месяца назад

    አይገርምምየኔባልእራሱበተሰብአይወዲምነበርእነሱንያልወደደለኔአይሆንምብየተዉኩቱለናቱእራሱግዲየለዉምነበርአይአዳዲወዶችበግራቸዉነዉየሚያስቡት

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 3 месяца назад

    አዳንድድቆሮሰወቺመልካምሰወያበላሻሉበማሰመሰል መቅጠልነገነገማለተተልቅዋጋያሰክፋላል እልክእናተቢተ ዝምታበጣምተልቅንጥተነወ ሁሉንያፋራረሳል ቁማቺህየምተመቱ ምድነወየምተወጡተ

  • @BereheEwalYodit
    @BereheEwalYodit 3 месяца назад

    የሱ ሰው መጥላት ምክንያት የሌለው ነው የማይረባ

  • @Gf-om3nr
    @Gf-om3nr 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 месяца назад

    የኔ ዘመድ አለች ባሏ አንድ ቀን ተሳስቶ እናቷን አንቺ ብሎ ኮብልላ ታቃለች ክክክክ ከዛም አልደግመውም አለ አንቱ ለምን አላለም

    • @Belil-H
      @Belil-H 3 месяца назад +1

      Mn chigr alew anchi malet gin? Kirbu yerasu adrgo slasebachew aydel ende anchi malet?

  • @MarhQwerty
    @MarhQwerty 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @tgber8126
    @tgber8126 3 месяца назад

    Bal kebetesebu mist kebeteseba wetew tdar ymeseretalu megemeriya tdarhn takebraleh lemndnew endezi minezenizut shi gize beteseboch mekeber binor megemeriya tdar mekeber alebet talka megbat yhenew trfu dedeb set mecheresha new

  • @tigtig2037
    @tigtig2037 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 3 месяца назад

    endzh aynt bal kal tolo merak new he derama em behon 😂

  • @GadiseHulfata
    @GadiseHulfata 3 месяца назад

    Kifu bal now 😂

  • @SofiaSofi-rx5jj
    @SofiaSofi-rx5jj 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FjviSig
    @FjviSig 5 дней назад

    😂😂

  • @FeredosEsha-ll5nn
    @FeredosEsha-ll5nn 3 месяца назад

    .😂😂😂😂😂😂

  • @vdjdbjvxjxb2524
    @vdjdbjvxjxb2524 2 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @GghjjJrujh
    @GghjjJrujh 3 месяца назад

    😂😂😂😂❤❤😢😢

  • @MesfenTefera-zc8si
    @MesfenTefera-zc8si 3 месяца назад +6

    ትክክል ነው ቤቱ ወንድ ልጅ ሰው ካልፈለገ መብቱ ነው ።ሴት ግን ከባሏ ቤተሰቧን ታስቀድማለች እኛ ወንዶች 99% ህይወታችን ሚበላሸው በሴት ነው ።ውሻ ጋር መኖር ይሻላል ከሴት ጋር ከመኖር

    • @AyelechEshetu
      @AyelechEshetu 3 месяца назад +4

      😢😢 አንተም እኮ ከሴት ነዉ የተገኝህ ቢያንሰ ለእናትህ ክብር ይኑርክ ደግም 😅 ዉሻታማኝ ነዉ እኮ

    • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
      @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 3 месяца назад +7

      ከባል ቤተሰብ ይቀድማል ባል እኮ ባዳ ነው ቤተሠብ የሚያክል የለም

    • @molliyaputhahaseena1536
      @molliyaputhahaseena1536 3 месяца назад +2

      ስንት አይነት ሰው አለ በፈጣሪ ከደዚህስ አይነት ወዶች ይጠብቃ ሴቶችዬ ሰይጣን የተጠናወተው

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 3 месяца назад +2

      ተናግረህ ሞተሀል ከእውቀት የፀዳህ ነህ እሺ ያንተን ቤተሰብ እሷ ብትጠላ ደስ ይልሀል????

    • @ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ
      @ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ 3 месяца назад +3

      አንተም ከቤተሰብ መፈጠርህን አትርሳ እንዳንተ ካሉ ሰዎች ውሻ በስንት ጣዕሙ አይምሮህን አስሞርደው ሰውዪ

  • @AlainAlain-ui5gj
    @AlainAlain-ui5gj 3 месяца назад

    😢😢😢

  • @አርጉፈነተ
    @አርጉፈነተ 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @JwjBeh
    @JwjBeh 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aynlm-d5w
    @Aynlm-d5w 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 3 месяца назад

    😢😢😢

  • @chaltuwardofa1615
    @chaltuwardofa1615 3 месяца назад

    😢😢😢😢