ዜና በፈገግታ - የኮሪደር ልማቱ ዲዛይን ሐይቅ አለው?🙄😁

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 173

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c Месяц назад +17

    አሸብር የሚል ስም ይዞ ታዲያ እንዴት ጥሩ ስራ ይሰራል ይሄ ነው እንግዲህ ስምና ምግባር

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ Месяц назад +19

    የባህር በሩ ስላልተሳካ ከተማላይ ባህርሰራ ይሔ በሽተኛየሆነሰውዬ ይገርማል 😅😅😅

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ma-ex9lf
      @ma-ex9lf Месяц назад +1

      በራስ አገር ላይ ማሾፍ ጥሩ አይደለም!! የሰው ብናደንቀው የሰው ነው!! ወደእኛም አይመጣም ! ጥቅምም የለውም ካልተወደደ ደግሞ ለሚወድትና ለትውልድ መተው ነው።

    • @ma-ex9lf
      @ma-ex9lf Месяц назад +1

      እሱማ በሽተኛ አይደለም ጤነኛም ስለሆነ ነው አገሩን የሚያስውበው የሚያክመውም በዚያ ላይ ስንቱንም በሽተኞች እያከመም ነው ሰውን ያለመረዳትም ከባድ በሽታ ነው።

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 Месяц назад +1

      BE HAGER. AYIKELEDM. !

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 Месяц назад

      @@ma-ex9lf exactly

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 Месяц назад +17

    የኔ ቆንጆ ሰወድሽ እኮ❤❤❤❤❤

  • @DENEKEMAMO
    @DENEKEMAMO Месяц назад +3

    እኛ ሰፈር ውሃ ከጠፋ ሰነባበት ምን አለ በየቦታው የሚፈሰው የፋውንቴን ውሃውን ወደኛ ሰፈር ብትለቁልን እያልኩ
    በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ
    በውሃ ማማዋ ሀገር ተፈጥሬ
    ውሃ የተጠማው ዜጋዋ ነኝ

  • @fikirtemamo4717
    @fikirtemamo4717 Месяц назад +7

    በጣም የሚገርመው የዛኔ ተማሪ እያለን እንደዚህ የምትቀልጂ አይመስለኝም ነበር ዋው ተመቸሽኝ

  • @Theo45566
    @Theo45566 Месяц назад +11

    Thank you, for making the crazy news, funny to hear! Please do not Stop!

  • @solomonmelaku6806
    @solomonmelaku6806 Месяц назад +9

    ይመችሽ 😂😂😂

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Месяц назад +12

    እናመሰግናለን በርች💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😄😂😂😃😅😂😃😃😄😂😂😂😄😄😂😅😂😃😄😄😃😃😄

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Месяц назад +6

    ወደው አይስቁ አሉ

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 Месяц назад +1

    ስለ ጀልባ አትጨነቁ ከቀጠማ የሚሰራ ነገር አለ ዛተራ ይባላል እንልካለን ቀጠማ እስክ በቅል ከአባያና ጫሞ አይዞን እንተባበራለን ከአርባ ምንጭ

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ Месяц назад +10

    ግን የትሆነሽነው የምትሞልጫቸው ይመችሽ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Месяц назад +5

    😂😂😂 አሳፈሩን!! መኩሪያችን ይች እሩጫ ብቻ ነበረች.

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Месяц назад +11

    መቼ ነዉ ከኮሪደር ወደ ሳሎን ወይም መኝታ ክፍል ሚሸጋገሩት።

  • @hybirdgenetic7096
    @hybirdgenetic7096 Месяц назад +10

    ኢትዮጵያዉያን እንካን ደስ ኣላቹ ፡ የባሕር ችግራቹ እንካን ተፈታላቹ ፡ከኤሪትራ

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu Месяц назад

      በጣም የጀልባዋን ጉዳይ አስቡበት ትርፍ ካላችሁ😂😂😂😂😂😂

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 Месяц назад +3

    “አሸብር “ እኮ ነዉ ስሙ። ቤተሰቦቹ አገር እንደሚያሸብር አዉቀዉይሆን ይሄን ስም ያወጡለት? ይገርማል 🤔

  • @mamaydubale8465
    @mamaydubale8465 Месяц назад +3

    ፍገግ ይስድርጋል ትግርምያልሼ በርቼ

  • @sisayterefe5850
    @sisayterefe5850 Месяц назад +1

    የ ቀይ በህር ጥያቄ ተመልስዋል!😂😂

  • @bisratdaniel2407
    @bisratdaniel2407 Месяц назад +9

    ለሚቀጥለው ኦለፒክ በርጫ ያጣነውን በዉሀ ዋና ለማሳካት የታስበ የሀዝብ ተሳትፎነው😂😂😂😂😂

  • @tenad7309
    @tenad7309 Месяц назад +10

    የት ጠፍተሽ ነው? እንክዋን ደህና መጣሽ🙏🏾♥️🌺ጫወታሽ እኮ አይጠገብም😀😂

  • @abibekele4680
    @abibekele4680 Месяц назад +4

    ማር እኮ ነሽ

  • @BirhanBirhan-r1k
    @BirhanBirhan-r1k Месяц назад +13

    ወይ አብይ አህመድ ገና እንስቅበሃለን የድሀው ህዝብ እንባ መቸም አይሳካልህም::

    • @tom-hn6wm
      @tom-hn6wm Месяц назад

      @@BirhanBirhan-r1k Enatish dem tisak, banchim alitesakem, anchi sira fet, esu eko hager eyelewete le lij lijochachin eyesera new, anchi gin hashish eyachesh ken ena mata be 20 birr tibejalesh, anchi kotet

    • @zemetatapa6347
      @zemetatapa6347 Месяц назад

      ​@@tom-hn6wm 😂😂😂😂

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Месяц назад

      እውነትሽን ነው እረ ባክሽ እስኪ ስቀሽ አሳይን ምቀኛ

  • @mejediyousuf211
    @mejediyousuf211 Месяц назад +7

    በርቺ ትችያለሽ

  • @EliasMaregn
    @EliasMaregn Месяц назад +4

    ወደብ አመጣለው አላለም ቃል በተግባር ይሄ ነው አሰብ😅😅😂😂

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 Месяц назад

      @@EliasMaregn ክክክክክክ ብራውን ቀለም ያለበት ኣሰብ
      ሰማያዊ ያልሆነ

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg Месяц назад +7

    ዋው ለካ መርከብ የምንገዛው ለዚ ነው

  • @mikyas392
    @mikyas392 Месяц назад

    ይህ ባህር እኮ 10 አመት በላይ ሆኖታል ፣

  • @gizegizea
    @gizegizea Месяц назад +2

    በርቺ

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 Месяц назад

    Ur wonderful,Amazingly very smart lady l like you and keep up a great job 👏

  • @KedusBeserat
    @KedusBeserat Месяц назад

    ዋው ያምራል በርቺልን

  • @YealemtsheayGetachew
    @YealemtsheayGetachew Месяц назад

    ደራርቱ ይህን አትልም እኔ አላምንም ግን ደራርቱን ፈልጊልን ይቺ ደራርቱን የምትመስለሰ ጭንብል ነው ግን ራስዋ ከሆነች ወረርሽኝ ይዟት ነዉ።

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 Месяц назад +2

    አዳነች አበቤ ወተር ፕሩፍ ኮንጎዋን ተማምና ነው ይብላኝ ለአዲስ አበባ ቺኮች🛀

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 Месяц назад

    ጣሟ የት ጠፍተሽ ነበር በድጋሜ ስላየሁሽ ደሰ ብሎኛል

  • @arsemakitchen406
    @arsemakitchen406 Месяц назад

    ወይኔ አማርኛ አስተማሪዬ ነበርሽ ቅ/ሚካዬል ኢንተርኛሽናል ዩዝ አካዳሚ 4 አአሪዎች በአንድ ክፍል ውስጥ ካስታወሽ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Месяц назад +3

    ከተማዋ በሀይቅ ከተጥለቀለቀች መኪና አይደለም ህዝብ የት ሊኖር ነው? ጀልባስ ማነው ገዝቶ የሚጓዘው? የኑሮ ውድነቱ መገፋቱ መዘረፉን ማን ችሎት ነውስ እዚህ ከተማ ሊኖር የሚችለው?

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 Месяц назад +3

    የኮሪደር ጥፋቱን ማለትሽ ነው ?

  • @KinduGetnet-d6x
    @KinduGetnet-d6x Месяц назад

    የአዲስ አበባ በረንዳ ልማት መች ይጀመራል??

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Месяц назад +1

    ችግሩ አንደኛ ትቦው በትክክል አልተሠራም ፤አንዳንድ ቦታም ፈርሷል፤ ሌላው የአካባቢው ህዝብ ፌስታሉን ጫቱን ወዘተ ይጨምሩታል እና ይደፈናል።ችግሩ ያነው። 🎉

  • @Duzew
    @Duzew Месяц назад +2

    ዜናሽ ተመችቶኛል። በውድቀታችን በውርደታችን እንድንስቅና እንድንሳቀቅ

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂Wey Gude

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 Месяц назад +24

    ባህር ባህር ብሎ መሃል ከተማ ባህር ፈጠረለት

    • @hiwetmihretab8202
      @hiwetmihretab8202 Месяц назад +2

      ❤❤❤❤😂😂😂😂

    • @hiwetmihretab8202
      @hiwetmihretab8202 Месяц назад

      Yane koigo Tiger enwodshlnr

    • @lillyargaw4977
      @lillyargaw4977 Месяц назад

      😂😂😂😂😂❤

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 Месяц назад

      ETHIOPIA 🇪🇹. YE. BAHR. BER. ENDAYNORAT. YEMIFELG. SHABYA. ENA. EGYPT. NACHEW

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 Месяц назад

      @@almazteklehaimanot9859 ክክክክክክክ ኣግኝታ የለ ምነው ኣልሰማሽም እንዴ

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wegf6808
    @wegf6808 Месяц назад +1

    መምህር እፀገነት ረዘም ላለጊዜ ጠፍተሽ ነበር!!! እንኮን ደህና መጣሽ

    • @KinfeRoots
      @KinfeRoots Месяц назад

      መምህርት ነው ሚባለዉ

    • @wegf6808
      @wegf6808 Месяц назад

      @@KinfeRoots
      አመሰግናለሁ ስለእርማቱ

    • @KinfeRoots
      @KinfeRoots Месяц назад

      @@wegf6808 Its ok

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Месяц назад

    ቆየሽ እስካሁን የት ነበርሽ ?ተባረኪልኝ ።እውነተኛ ዜና !

  • @eyobtoga3820
    @eyobtoga3820 Месяц назад

    HAger bes

  • @AnleyKassieAdugna
    @AnleyKassieAdugna Месяц назад

    ሞጣን እና ዮኒማኛን በሰማ ጀሮዬ አንችን ስሠማ ልዩነቱ የሠማይ እና የሬት ሆነብኝ በቀልድ ውስጥ ቁምነገር ያምራል!!!!!!!!

  • @selamlehagere78
    @selamlehagere78 Месяц назад

    Very beautiful 😍 🤩 👌🏿

  • @Ambassel
    @Ambassel Месяц назад

    እንዳያስሩሽ ብቻ ነው ወይንስ እስር ቤቱ ሞልቷል ብለሽ ነው?❤

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 Месяц назад +3

    ጠቅላዩ ፣ ባለፈው አድንቁ ሲል ነበረ ይኸው አደነቅን ፣ ጅብ ይነቅህ😂😂😂😂

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Месяц назад +4

    በሚቀጥለዉ ኦሎምፒክ በቶክስ ከ1-3 በሁለቱም ፆታ እንጠብቃለን።
    የዉሸት ዉድድር ካለም አትሌት እስስት ምላሱ አቢይ አመድ ይሳተፋል።

  • @Sabafricans
    @Sabafricans Месяц назад

    አንቺማ መኪና ቢኖርሽ ኖሮ...

  • @hablefikirwolle1733
    @hablefikirwolle1733 Месяц назад

    ጎበዝ ነሽ

  • @KedusBeserat
    @KedusBeserat Месяц назад

    ስለ ገቢዎችም ጀምሪበት አደራ

  • @milly7878l
    @milly7878l Месяц назад

    You are Bold dear

  • @danielseifu1442
    @danielseifu1442 Месяц назад +2

    Aynefam

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Месяц назад

      ወደብ አገኘህ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 Месяц назад

      @@jimihune9650ውይ በቃ ድህነት የታባቱ

  • @GirmaTefari
    @GirmaTefari Месяц назад

    በዚህ እድሜቨ ቤተክርሰቲያን መሆን ሲገባሸ ለቅሶየመሰለ ድምፅ ይዘሸ ትሟዘሻለሸ

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 Месяц назад

    እስኪ አብረን እንስራ ድንቅ ጅማሬ ነው❗

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 Месяц назад +1

    JILANFOCH

  • @Derejezawdi
    @Derejezawdi Месяц назад +6

    በጣም:ነዉ:የምትመቺኝ:ቀጥይበት:ጀግና:ግን:አብይ:የሚባል:አህያ:አይገባዉም:

  • @regibenoah6362
    @regibenoah6362 Месяц назад

    Nice irony.

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Месяц назад

    Ye beshasha Arada bihon notoma, he would have solved the electricity problem😉( source the gorf metleklek)

  • @mesayabebe7586
    @mesayabebe7586 Месяц назад

    ይመችሽ አቦ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад

    አሸብር እንደስሙ ፌዴሬሽኑን እያሸበረ ነዉ 😂😂😂

  • @alemayehuderessa4788
    @alemayehuderessa4788 Месяц назад

    እባካችሁ ተረቡ ጊዜ አልፎበታልኝ

  • @m.a4475
    @m.a4475 Месяц назад

    Hagerachew mexachubachew malet yenesus hager aydelem malet new?

  • @ayalewworkneh9061
    @ayalewworkneh9061 Месяц назад

    አዲስ አበባ ላይ ግድብ ለመስራት በመብቃቱ ዲዛይን ክፍሉ ሽልማት እንደተሰጠው አልሰማህም ?

  • @tefwraababe6217
    @tefwraababe6217 Месяц назад +1

    ለታገቱ መንግስት ቢከፍል

  • @Sisaygudeta-f8p
    @Sisaygudeta-f8p Месяц назад

    በዚህ አሎሎ ጭንቅላቱ በ ተስታ እንዳያሳርፍሽ

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 Месяц назад

    ወደፊት ስንታገት አጋቾች ራንሰም ወይም ያገቱበትን በዶላር ልንከፍል ነው ማለት ነው?! ባንክ ሄደን ዶላር የፈለግንበትን ምክንያት ስንጠየቅም የእገታ ክፍያ ለመፈፀም ብለን መመለሳችን አይቀርማ! በቃ አለቀልን ማለትኮ ነው። በብር አልቻል ያሉ በዶላርማ ከዚህ በፊት ያልተሣተፈ ወይም ያልሞከረ ሁላ ዘመተ በሉኛ! ከኔ በስተቀር! የእድሜ ልክ ፍርደኛ በመሆኔ! 11:01

  • @yenetesfaCristosnew
    @yenetesfaCristosnew Месяц назад +2

    በእውነት ለቀልድ አልተፈጠርሽም ።ማሪያምን

    • @EtsegenetKebede
      @EtsegenetKebede  Месяц назад

      @@yenetesfaCristosnew ቀልድ ቀለድኩ እንዴ? ኑሮህን ቀሚሷን ገልቤ አሳየሁህ እንጂ... satire ይባላል... እንደሚገባህ ተስፋ አደርጋለሁ🤔

  • @mulugeta481
    @mulugeta481 Месяц назад

    Yeye Assab come to Addis well come Red Sea to Ethiopia

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 Месяц назад +8

    አይ ኮሪደር አገር መጫወቻ ሆና😂

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 Месяц назад +5

      ደርግ... ግብርና መር
      ወያኔ... ኢንዱስትሪ መር
      ብልፅግና... ኮሪደር መር

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 Месяц назад

      ENANTES. MEN. SERACHW. ? BUCHEKA. BICHA. !

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 Месяц назад

    ከሃያው ላይ ስንት ታስቦላቸው ይሆንስ ብዬ አሰብኩና ተውኩት😮

  • @mensurnuru6612
    @mensurnuru6612 Месяц назад

    ማለት : ማለት ማለትን ባታበዥ ግን...

  • @KinfeRoots
    @KinfeRoots Месяц назад

    ብዙ ያሰራሻል ብልፅግና እስካለ ምክንያቱም ብልፄ ፋወለኛ ስለሆነ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Месяц назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @legessemereru4010
    @legessemereru4010 Месяц назад +1

    ቁም ነገር በቀልድ መልክ!

  • @fikiruagelgile2783
    @fikiruagelgile2783 Месяц назад

    😮

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Месяц назад

    What’s going on in the capital city gin?

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Месяц назад +2

    አዳነች ደደብ ናት 😭😭
    ሁለመነዋ ዘረፋ ብቻ ነው
    ❤❤❤

  • @kuriketema2349
    @kuriketema2349 Месяц назад

    tilk sew aydeleshem lejoch yeleshem ende lemen lejocheshen atenkebakebim

  • @Amde-hz3ud
    @Amde-hz3ud Месяц назад

    Key bahirin be boy wedezih ensbalen biloalko

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ Месяц назад

    ፊንፊኔ ቀይ ባሃር ሆነች ገለቶማ አብይ አመዶ

  • @yeshiwasyigzaw2676
    @yeshiwasyigzaw2676 Месяц назад

    Eye Ashebireyeeeeekkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @tovresh9031
    @tovresh9031 Месяц назад

    Besew dikam atkeliji , wagashin tagegnalesh

  • @muzemilsultan9947
    @muzemilsultan9947 Месяц назад

    Fara

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Месяц назад

    አንቺ ደግሞ ዉሀ ማቆር በ ኮሪደር ልማታችን ተግባራዊ ማድረግ መብታችን መሠለን!!!

  • @BiftuRegasa-w5t
    @BiftuRegasa-w5t Месяц назад +1

    የሰው ስራ አትኮርጂ እዳለኮፒ የደብራል

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад

    😂😂😂

  • @mahammedusmail
    @mahammedusmail Месяц назад +1

    This is nothing Cs it's old incident even in US and europe

    • @sofiaabera4362
      @sofiaabera4362 Месяц назад

      Exactly I don’t why she make it big deal

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Месяц назад

    ይቅርታ ስለኦሎምፒኩ ጉዳይ ባታነሺ ይሻላል የኔ እህት ፣ ለቁም ነገራዊ መልእክትሽ ምስጋና ይገባሻል፤ የእገታው ነገርማ አይነሳ እዚሁ በመንደራችን ውር ውር የሚሉ መሆናቸው ግን ያሳዝናል፣ ስማቸውን ቄስ ይጥራው እንበል።

  • @lenchobedada
    @lenchobedada Месяц назад

    አይ እድሌ 🤦

  • @ebrahimhassen2006
    @ebrahimhassen2006 Месяц назад

    Ene ena anchi enawra sewechu yasdemmun

  • @haymutube6002
    @haymutube6002 Месяц назад

    kkkk

  • @mulugeta-li4lp
    @mulugeta-li4lp Месяц назад

    Minew tegesh

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael Месяц назад

    እንዳንቺ ቁጭ ብሎ ማዉራት እና ነገ ደሞ ምን ላዉራ ብሎ እንደማሰብ መስራት ቀላል አይደለም!!!ይሄንን ቡና እየጠጣሽ ነጠላ እየቋጨሽ ሰፈር አዉሪ ከንቱ ነሽ😮😮😮

  • @adanechtekle4769
    @adanechtekle4769 Месяц назад

    ፎግረሽ በቤትሽ ሞተሻል

  • @IssacAbigial
    @IssacAbigial Месяц назад

    Anchi lehageresh men serash ya betesh megareja erasu baqe nawe anchin lemaweq

  • @zzzzzzz5309
    @zzzzzzz5309 Месяц назад

    ስራ ስሩ ወሪ ጥቅም የለውም።

  • @mustafaghalu3516
    @mustafaghalu3516 Месяц назад

    እራስን እየሞለጨች ነው ያለችው በተፈጥሮ የመጣውን መተቸት ወይም አዝናኝ ዜና ብሎ ማቅረብ ነውር ነው ድሮስ አበሻ ጥሩ ነገር አያምርበትም መቼም የማታይውን ነው በሦስት ወር ሰርተው ያሳያችሁ እስኪ አንቺ ምን አደረግሽ ትችት ብቻ ወደ ጋዳ ገብተሽ ሽሮሽን ብታዶቀድቂ ይሻላል ነውረኛ

  • @nahomeskendir2441
    @nahomeskendir2441 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 Месяц назад

    🤑🤑🤑