Adey Multimedia
Adey Multimedia
  • Видео 83
  • Просмотров 556 973

Видео

ዜና በፈገግታ _ ፓስፖርታችሁን ይዛችሁ በተጠንቀቅ ጠብቁ!?#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
Просмотров 7 тыс.День назад
ዜና በፈገግታ _ ፓስፖርታችሁን ይዛችሁ በተጠንቀቅ ጠብቁ!?#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
ዜና በፈገግታ_ 6.2 ሚሊዮን የሚያወጣው ስዕል እጄ ገባ😀#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
ዜና በፈገግታ_ 6.2 ሚሊዮን የሚያወጣው ስዕል እጄ ገባ😀#habesha #artstvworld #ebs #kanatelevision #seifuonebs #news
ዜና በፈገግታ- ላም አለኝ በሰማይ#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news #new
Просмотров 9 тыс.28 дней назад
ዜና በፈገግታ- ላም አለኝ በሰማይ#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news #new
ዜና በፈገግታ _ ከተገኘው ወርቅ የድርሻችንን ስጡን?🙄#habesha #seifuonebs #artstvworld #news #duet#kanatelevision
Просмотров 15 тыс.Месяц назад
ዜና በፈገግታ _ ከተገኘው ወርቅ የድርሻችንን ስጡን?🙄#habesha #seifuonebs #artstvworld #news #duet#kanatelevision
ዜና በፈገግታ_ የምትሏት ኢትዮጵያ በዲቪ እንምጣ!?🙄😁#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news#duet
Просмотров 12 тыс.Месяц назад
ዜና በፈገግታ_ የምትሏት ኢትዮጵያ በዲቪ እንምጣ!?🙄😁#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news#duet
ከአማነኤል "ላይቭ" ዝግጅት_ ዜና በፈገግታ#habesha #ebsnews #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news #
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
ከአማነኤል "ላይቭ" ዝግጅት_ ዜና በፈገግታ#habesha #ebsnews #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news #
ዜና በፈገግታ _ በተፈሪ ውጤት ተፈራ የሚታከምባት ሀገር ላይ? #habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
ዜና በፈገግታ _ በተፈሪ ውጤት ተፈራ የሚታከምባት ሀገር ላይ? #habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #news
ዜና በፈገግታ- የመጨረሻዋን ሳቅ መንግሥት ሳቀ!?#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #kanatv #news
Просмотров 35 тыс.Месяц назад
ዜና በፈገግታ- የመጨረሻዋን ሳቅ መንግሥት ሳቀ!?#habesha #kanatelevision #seifuonebs #artstvworld #kanatv #news
ዜና በፈገግታ- ወላይታኛ የማያስጨፍሩ ህንጻዎቻችን#habesha #ebsnews #seifuonebs #artstvworld #news #kanatv
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
ዜና በፈገግታ- ወላይታኛ የማያስጨፍሩ ህንጻዎቻችን#habesha #ebsnews #seifuonebs #artstvworld #news #kanatv
ዜና በፈገግታ _ "የእንኳን ሞቱልን " ድግስ#habesha #seifuonebs #artstvworld #kanatelevision #ethiopia
Просмотров 70 тыс.2 месяца назад
ዜና በፈገግታ _ "የእንኳን ሞቱልን " ድግስ#habesha #seifuonebs #artstvworld #kanatelevision #ethiopia
ዜና በፈገግታ_ የታክሲ ሰልፉን እንደድጋፍ ሰልፍ ቆጠራችሁት?😀#artstvworld #seifuonebs #habesha #ebs #kanatv #funny #news
Просмотров 9 тыс.2 месяца назад
ዜና በፈገግታ_ የታክሲ ሰልፉን እንደድጋፍ ሰልፍ ቆጠራችሁት?😀#artstvworld #seifuonebs #habesha #ebs #kanatv #funny #news
አይ ታሪክ!?_ በኪኒኑ መጥፋት ህይወታቸው ተረፈ#artstvworld #kanatelevision #habesha #seifuonebs #funny #ebs
Просмотров 5 тыс.2 месяца назад
አይ ታሪክ!?_ በኪኒኑ መጥፋት ህይወታቸው ተረፈ#artstvworld #kanatelevision #habesha #seifuonebs #funny #ebs
ዜና በፈገግታ _ ሮፍናን=የአንድ ክልል በጀታችን😁#seifuonebs #kanatelevision #artstvworld #habesha #kanatv #news
Просмотров 9 тыс.2 месяца назад
ዜና በፈገግታ _ ሮፍናን=የአንድ ክልል በጀታችን😁#seifuonebs #kanatelevision #artstvworld #habesha #kanatv #news
ዜና በፈገግታ_ ለ3ኛ ጊዜ ማትሪክ የወደቀው ት/ሚ#seifuonebs #artstvworld #habesha #ebs #funny #kanatv
Просмотров 12 тыс.2 месяца назад
ዜና በፈገግታ_ ለ3ኛ ጊዜ ማትሪክ የወደቀው ት/ሚ#seifuonebs #artstvworld #habesha #ebs #funny #kanatv
አይ ታሪክ_ ልጆቹን የሚበላ "አምላክ"#seifuonebs #habesha #kanatv #artstvworld #ebs #news #story
Просмотров 1,9 тыс.2 месяца назад
አይ ታሪክ_ ልጆቹን የሚበላ "አምላክ"#seifuonebs #habesha #kanatv #artstvworld #ebs #news #story
ዜና በፈገግታ - አፍሪካ ህብረት አፍሪካ ህብረት የሚል ዶሮ 😁#kanatv #artstvworld #seifuonebs #news #habesha #funny #ebs
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
ዜና በፈገግታ - አፍሪካ ህብረት አፍሪካ ህብረት የሚል ዶሮ 😁#kanatv #artstvworld #seifuonebs #news #habesha #funny #ebs
ዜና በፈገግታ_ የግብፅ የፍቅር ደብዳቤ #seifuonebs #habesha #artstvworld #ethiopianews #kanatv #funny
Просмотров 9 тыс.3 месяца назад
ዜና በፈገግታ_ የግብፅ የፍቅር ደብዳቤ #seifuonebs #habesha #artstvworld #ethiopianews #kanatv #funny
ዜና በፈገግታ - በመቶ ብር መደባደብ?🤔😁 #artstvworld #seifuonebs #habesha #kanatv #news #ebs #funny
Просмотров 7 тыс.3 месяца назад
ዜና በፈገግታ - በመቶ ብር መደባደብ?🤔😁 #artstvworld #seifuonebs #habesha #kanatv #news #ebs #funny
ዜና በፈገግታ - ጆን ዳንኤል እኩል ይሆናል የአፍሪካ መሪዎች #artstvworld #kanatv #seifuonebs #habesha #news #funny
Просмотров 17 тыс.3 месяца назад
ዜና በፈገግታ - ጆን ዳንኤል እኩል ይሆናል የአፍሪካ መሪዎች #artstvworld #kanatv #seifuonebs #habesha #news #funny
ዜና በፈገግታ _ ችግኞቹ እጃችን ላይ ፀደቁ #artstvworld #habesha #news #comedy #kanatv #ebs
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
ዜና በፈገግታ _ ችግኞቹ እጃችን ላይ ፀደቁ #artstvworld #habesha #news #comedy #kanatv #ebs
ዜና በፈገግታ- የኮሪደር መብራቱን ጎርፍ እየቀዘፍን ቤት ስንገባ ጨለማ 😂#artstvworld #habesha #seifuonebs #kanatv #news
Просмотров 31 тыс.3 месяца назад
ዜና በፈገግታ- የኮሪደር መብራቱን ጎርፍ እየቀዘፍን ቤት ስንገባ ጨለማ 😂#artstvworld #habesha #seifuonebs #kanatv #news
ዜና በፈገግታ - የህዝቡን ጨጓራ መላጣ አደረጋችሁት እኮ...🙄😁 #habesha #seifuonebs #artstvworld #funny
Просмотров 7723 месяца назад
ዜና በፈገግታ - የህዝቡን ጨጓራ መላጣ አደረጋችሁት እኮ...🙄😁 #habesha #seifuonebs #artstvworld #funny
ዜና በፈገግታ - የህዝቡ ጨጓራ "መላጣ" ሆነ እኮ🙄😁 #habesha #seifuonebs #ebs #artstvworld #kanatv #news
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
ዜና በፈገግታ - የህዝቡ ጨጓራ "መላጣ" ሆነ እኮ🙄😁 #habesha #seifuonebs #ebs #artstvworld #kanatv #news
ዜና በፈገግታ - ገዢው ፓርቲ ወጥ ቤት ሲሾም ኢዜማም ይሾማል?!😁 #seifuonebs ##kanatv #artstvworld #ebs #funny #news
Просмотров 6 тыс.3 месяца назад
ዜና በፈገግታ - ገዢው ፓርቲ ወጥ ቤት ሲሾም ኢዜማም ይሾማል?!😁 #seifuonebs kanatv #artstvworld #ebs #funny #news
ዜና በፈገግታ - ለኦሎምፒክ አንድ ቀበሌ ህዝብ? እንገንጠል ብትሉስ?😁 #seifuonebs #kanatv #artstvworld #ebs #funny
Просмотров 8 тыс.4 месяца назад
ዜና በፈገግታ - ለኦሎምፒክ አንድ ቀበሌ ህዝብ? እንገንጠል ብትሉስ?😁 #seifuonebs #kanatv #artstvworld #ebs #funny
ዜና በፈገግታ - የኮሪደር ልማቱ ዲዛይን ሐይቅ አለው?🙄😁 #seifuonebs #habesha #kanatv #artstvworld
Просмотров 51 тыс.4 месяца назад
ዜና በፈገግታ - የኮሪደር ልማቱ ዲዛይን ሐይቅ አለው?🙄😁 #seifuonebs #habesha #kanatv #artstvworld
ዜናን በፈገግታ- እስስቱ የዶላር(ዳላር) ዋጋ 😂😂 @seifuonebs @ArtsTvWorld @comedianeshetu
Просмотров 4,5 тыс.4 месяца назад
ዜናን በፈገግታ- እስስቱ የዶላር(ዳላር) ዋጋ 😂😂 @seifuonebs @ArtsTvWorld @comedianeshetu
ዜናን በፈገግታ.... ሰበር ዜና ነው ሰባሪ ዜና?😁 #seifuonebs#ebs tv#kanatv #funny #news
Просмотров 3,4 тыс.4 месяца назад
ዜናን በፈገግታ.... ሰበር ዜና ነው ሰባሪ ዜና?😁 #seifuonebs#ebs tv#kanatv #funny #news
ዜናን በፈገግታ_ መኪናችንን አቁመን ታክሲ ግፊያ? 😄😄 Etsegenet Kebede #seifuonebs#kanatv #adeydrma
Просмотров 2,4 тыс.4 месяца назад
ዜናን በፈገግታ_ መኪናችንን አቁመን ታክሲ ግፊያ? 😄😄 Etsegenet Kebede #seifuonebs#kanatv #adeydrma

Комментарии

  • @tadelekebede491
    @tadelekebede491 18 часов назад

    ማስተዋል እኮ ምንም ዕውቀት የላትም

  • @SamuelDuguma-jt8on
    @SamuelDuguma-jt8on День назад

    ፀገነት በጣም ደስይ ይላል ታስቂያለሽ በማሳቅ ግን ቁም ነገር ለትውልድ ማስተላለፍ መልካም ዜጋን ማፍራት ይቻላል የዘመኑ ለውጥ መመልከት ብቻ ሳይሆን ህዝባችን እየኮመኮመው ነው አንቺም ጭምር በነፃ ሚዲያ እጅግ ድንቅ ነገሮችን እየተናገርሽበት ነው በርቺ

  • @Amenadmasu22
    @Amenadmasu22 День назад

    ሙሠኛም ታሳሪ አላመለጡም ለእራት ነው የወጡት

  • @samsonabera2788
    @samsonabera2788 2 дня назад

    😂😂😂

  • @danielazeze
    @danielazeze 2 дня назад

    አየ፡ሀገሬ፡😢😢

  • @Veronicatedla
    @Veronicatedla 2 дня назад

    ይህንን የደነዘዘ ህዝብ ከተኛበት አንቂው ጀግና ነሽ

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 дня назад

    ኮሚክ። ከነፍራኦል ጋር በእናትሽ ቅረቢ።

  • @sulekedir
    @sulekedir 2 дня назад

    የተለመደ ተግባራቸው ነው!!!

  • @mamaydubale8465
    @mamaydubale8465 2 дня назад

    ዜና ብፍገገታ ጥሩ አግላልፅ ነው አይዝናና አውነተን ምንገር በርቼ ጎበዝ ነሺ

  • @abiy3408
    @abiy3408 3 дня назад

    Wow wow wow, pls keep it up!! Just like and share.

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 3 дня назад

    አቤት ስወድሽ ማርያምን ምኑን ከምን ታገናኝዋለሽ ጃል❤❤❤❤

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 3 дня назад

    አቦ እህት አለም ድንቅ መልዕክትሽ የደነዘዘውን ሕዝባችንን በቀልድ እያዋዛ እንደሚያነቃው እርግጠኛ ነኝ በርቺ🙏❤🙏❤🙏

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 3 дня назад

    እንዲሁ ሲያሾፍ ፣ ሲቀልድ እና ሲተርብ ብቻ - እየተሾፈበት ፣ እየተቀለደበት እና በሚዲያ እየተተረበ - አሁንም አበባዬ ነው ዘፈኑ::

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 3 дня назад

    ይህቺ ልጅ ምርጥ ነች ።

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 3 дня назад

    Enwedeshalen

  • @netsanetbekele2803
    @netsanetbekele2803 3 дня назад

    ፀጊዬ የኔ ጀግና ጥበብን ትጠበቢበታለሽ❤

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 3 дня назад

    በዘሩ አማራ እየገደሉን፣እያፈናቀሉን፣እያሳደዱን፣እያገቱን ዘራችንን እያጠፉ አቃፊ ነን በጋራ ወደላቀ ከፍታ ይሉናል በብዝሀነት በጋራ እድገት ላይ ነን ?

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 3 дня назад

    በዉነት ትለያለሽ

  • @elsa3589
    @elsa3589 3 дня назад

    እኔ እኮ ምነው ዝም አለች ብዬ ነበር በእግርኳሱ ላይ

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 3 дня назад

    እህቴ ወይ ሚስቴ ብትሆኚ እንዴት በኮራሁብሽ ::ለማንኛውም ካይን ያውጣሽ ::

    • @elsa3589
      @elsa3589 3 дня назад

      እረ ባል አላት እህትነቷ ላይ በርታ

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 4 дня назад

    Kkkkkk “hizb gud gud eyale siltan lay kuch yalsh anchibiccha aydelesh!”😂😂😂

  • @saday1261
    @saday1261 4 дня назад

    ይች ልጅ ግን ኢትዮጵያ ነው የምትኖረው ነይ ማደጋችንን እናሳይሽ ብለው እንዳያሳዩሽ እኛም ሳናይሽ እንዳንቀር በጣም ነው የማደንቅሽ እውነትን ከሳቅ ጋር ማሽላ እያረረ ይስቃል ስላረግሽልን

  • @HOPE_LIFE1
    @HOPE_LIFE1 4 дня назад

    😂😂😂😂

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 4 дня назад

    ለምን መሰለሽ የተመረጡት! እግር ኳሳችን ተመልካቾችን በማጣቱ አሁን የሴቶችን ውድድር በፓንትና በጡት መያዣ እንዲሆን አድርጊዋ!

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 4 дня назад

    እረሳቁ በቃ ትግል ጀምሩ አገር እየጠፋ መሳቅ ይህ ህኾ በተረጋጋ አግር ነው አሁን አበቃ የቀልዱ ቀን

  • @wagaye5110
    @wagaye5110 4 дня назад

    I love you 💕

  • @TsehayDabi-r1f
    @TsehayDabi-r1f 4 дня назад

    Mert eko neshe agelaletsesh yleyal

  • @kefyalewdesta6697
    @kefyalewdesta6697 4 дня назад

    😂😂😂 ይኼ ትውልድ በ ፳-፴ አይኖርም ብለው ይሆን?

  • @mekdesdessalegn3356
    @mekdesdessalegn3356 4 дня назад

    ስወድሽ እኮ

  • @ethiopiahagere6708
    @ethiopiahagere6708 4 дня назад

    Sewdeshe

  • @AmareMekonnen-dw7lx
    @AmareMekonnen-dw7lx 7 дней назад

    ውብ የኔ እህት- የኢትዮጵያን የብልጽናን የፖለቲካ አካሄድ በደንብ ተረድተሸዋል:-ይበል

  • @AaronGetaneh
    @AaronGetaneh 8 дней назад

    Keep it up sister!! Please like ,share , comment and subscribe family

    • @EtsegenetKebede
      @EtsegenetKebede 7 дней назад

      Thank you so much! Let's make this video go viral!

  • @MikaelBerhe
    @MikaelBerhe 8 дней назад

    ruclips.net/video/8ISRLOqEt6w/видео.htmlsi=ArYpJ4fSWJ2qcXWN ሞቶ ላለመሞት ወደ እናት መቀነት! ዘላለም ልመና ዝንተ ዓለም መመፅወት ዘመኑን በሙሉ ቁራሽ ሲጣልለት ያችኑ ሰልቅጦ ፍርግጥ ፍርግጥ ማለት NO MORE! ማቀርሸት በተራበ አንጀት ጠኔው ሲበረታ ማጎንበስ መርበትበት ቁልጭ ቁልጭ ወደ እናት መቀነት ሞቶ ላለመሞት

  • @ethaa669
    @ethaa669 9 дней назад

    አንች ርግት ብለሸ ግልፅ አርገሸ እንዲረዱሸ የምትናገሪ እባክሸ ቅዥቅዥ ያለየመግብያ ሙዚቃሽን በለሰለሰ ሙዚቃ ብትለውጭው። ተባረኪ ተባረኪ !!

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 9 дней назад

    Ur right, if you don’t want the whole world to call you poor and hungry show them by working hard not toking hard obviously nothing to show except killing innocent people for nothing

  • @tafesewerqabaineh5938
    @tafesewerqabaineh5938 9 дней назад

    ሰላም

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 9 дней назад

    በዉነት ዘና አደረክሽኝ

  • @ካቡ
    @ካቡ 9 дней назад

    😂😂😂😂😂

  • @solomonmelaku6806
    @solomonmelaku6806 10 дней назад

    ዜና በፈገግታ ይለያል በርቺልን

  • @solomonmelaku6806
    @solomonmelaku6806 10 дней назад

    😂😂😂👍

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 10 дней назад

    Correct sister

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 10 дней назад

    Beautiful message sister information

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 10 дней назад

    Correct sister

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 10 дней назад

    Beautiful message sister information

  • @sulekedir
    @sulekedir 10 дней назад

    ሰሞኑን ከሁሉም ጎረቤት ሐገሮች በላይ አድገናል ስለተባለው ምርጥ ቀልድ ምን ትያለሽ!?

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 10 дней назад

    ፀጊ ጭንቅላትሽ ግን ውብ ነው❤

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 11 дней назад

    😂😂😂😂"እንኳን ፓስፖርቴ እኔስ እኖራለሁ እንዴ"😂😂😂😂

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 11 дней назад

    ግሩም ነው እውነትም ዜና በፈገግታ