ቅኔ በዘመነ ክረምት በመጋቤ አእላፍ መምህር ተረክበ አይነኩሉ ዘዋሸራ ደብረ ስሉስ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #eotc #murade #august2019 #ethioforumኢትዮፎረም #በትረማርያምአበባው #Anchor #ቅኔ #መወድስሚድያ

Комментарии • 12

  • @meweds8media
    @meweds8media  4 месяца назад

    ኑ በመወድስ ሚድያ እንመማር የቴሌግራም ሊንካችንን በመቀላቀል ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል።
    እነሆ የቴሌግራም ሊንካችንን
    t.me/zeiyor_menberu

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 4 месяца назад +1

    ድምፁ በደንብ አይሰማም ቢቻል ቅኔውን መጀመሪያ ያለትንታኔና ያለማቆራረጥ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ቢዘለቅ ከዚያ በሁለተኛው ዙር ወደፍቹና ወደማራቀቁ ቢሄድ መልካም መሰለኝ በተረፈ መልካም ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @ባህልሚድያ
    @ባህልሚድያ 4 месяца назад +2

    በርቱ መምህር ግን ጠፍተው ነበር።

  • @AbelWorku-q1p
    @AbelWorku-q1p 3 месяца назад +1

    መምህር የቅኔን ሙያ የሚያስረዳና ግልጽየሆነ ሰፊ ቪድዮ እንድትለቁልን በትህትና እጠይቆታለሁ

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 3 месяца назад +1

    ጉባኤው ማደግ አለበት
    የኛ ትውልድ ሰነፍ ነው።
    የማንም የማይረባ ለሚሳደብ እግረ እግሩ ይውላል ከማር ና ከጮማ የሚጣፍጥ የሕይወት ቃል የሚመግብ ሚድያ የሚያየው የለም ይሄ የኛ ስንፍና አጉልቶ የሚያሳይ ነው።

    • @meweds8media
      @meweds8media  3 месяца назад +2

      @@Habrom1988 አዎ መታወቅ እንጅ ማወቅ የማይፈልግ ትውልድ ገጥሞናል። ብቻ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ያምጣ።እንጅ በዚህ ከቀጠለ ቤተ ክርስቲያን በቅርብ አመታት ውስጥ ራቁቷን ትቀራለች።

    • @Habrom1988
      @Habrom1988 3 месяца назад +1

      @@meweds8media
      እውነትዎ ኖት የተሰጠን ጸጋ በአግባቡ አለመጠቀማችን ያመጣው ጣጣ ነው።

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 4 месяца назад +1

    ተቀባዩ ዘራፊው/ መምህሩ ፍቹንና ርቃቄውን እስኪጨርሱ ቢጠብቅ

  • @ግዕዝመሰረትመንነትና
    @ግዕዝመሰረትመንነትና 3 месяца назад +1

    ዘረፋው ብቻውን አልተቀረፀም?

  • @HabtamuAsmamaw-pe8jn
    @HabtamuAsmamaw-pe8jn 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር !
    ሁላችንም ይህን share , subscribe ማድረግ ያስፈልገናል !
    Ene Be 6 tum accountoche Adirigeyalehu !
    Enesu Legna Bilew Timihiratchew ena Wudi Guzeyachewin Sewitew !
    Egna Share , Like , Subscribe Eyaregin Ageligilotachewin Masifat Alebin

    • @meweds8media
      @meweds8media  2 месяца назад

      @@HabtamuAsmamaw-pe8jn እግዚአብሔር ያክብርልን ጠንክረን እንድንሰራ ስለአበረታቱን