Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
t.me/zeiyor_menberu ማነኛውም ጥያቄ ሲኖራችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉና ጠይቁን በአክብሮት እናስተናግዳለን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ የኔታ መምህሬ !የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ፣ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ! ተመስገን 🙏🙏🙏
ጎበዝ ነወት መምህር ይበርቱ
ኦሖ
ለሆሳዕና ለ ሙያ የለውም ዘያዴዴ ዜማሁ ምንት ውእቱ
ምን ጥያቄ ነው ወይስ ምንድን ነው? አልገባኝም መምህሬ ወይ ጠይቁኝ ወይ ምነው የተበላሸ ነገር የለውም መስሎዎት ከሆነ ሆሳዕና ይህንን የወሰደ ተብሎ ነው የተፈታ ይህንን ያስባለች ለ እና ሙያ አላት ምናልባት ጥያቄ ከሆነ ላብራራልዎት እችላለሁ ለ አገባብ ፍቿ ን ሙያዋ ተሳቢ ተሳቢነቱ ወሳዲ ላለው ሲሆን ሆሳዕና የተሳቢ ባለቤት ተብሎ ነው የሚሰጠው ዘያዴዴ ያለው ዜማ ልኩ ልክ ነው:: አራት ነው ዘያዴዴ ያለው ሀረግ ላይ ወዳቂ ሲሆን ፫ም ፬ም ፭ም ሌሎቹ ፬እና ፭ ነው የሚሆን።ከዛ ውጭ ያለ ነገር የለም እየጠየቁኝ ከነበረ ይሄው መልሱ ስህተት መስሎዎት ከሆነ ያው ስህተት ባይኖረውም ተከታትለው የምንገድፈውን ለማስተካከል ስላሰቡ ከልብ እናመሰግናለን።
t.me/zeiyor_menberu
ማነኛውም ጥያቄ ሲኖራችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉና ጠይቁን በአክብሮት እናስተናግዳለን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ የኔታ መምህሬ !
የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ፣ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን !
ተመስገን 🙏🙏🙏
ጎበዝ ነወት መምህር ይበርቱ
ኦሖ
ለሆሳዕና ለ ሙያ የለውም ዘያዴዴ ዜማሁ ምንት ውእቱ
ምን ጥያቄ ነው ወይስ ምንድን ነው? አልገባኝም መምህሬ ወይ ጠይቁኝ ወይ ምነው የተበላሸ ነገር የለውም መስሎዎት ከሆነ ሆሳዕና ይህንን የወሰደ ተብሎ ነው የተፈታ ይህንን ያስባለች ለ እና ሙያ አላት ምናልባት ጥያቄ ከሆነ ላብራራልዎት እችላለሁ ለ አገባብ ፍቿ ን ሙያዋ ተሳቢ ተሳቢነቱ ወሳዲ ላለው ሲሆን ሆሳዕና የተሳቢ ባለቤት ተብሎ ነው የሚሰጠው
ዘያዴዴ ያለው ዜማ ልኩ ልክ ነው:: አራት ነው ዘያዴዴ ያለው ሀረግ ላይ ወዳቂ ሲሆን ፫ም ፬ም ፭ም ሌሎቹ ፬እና ፭ ነው የሚሆን።ከዛ ውጭ ያለ ነገር የለም እየጠየቁኝ ከነበረ ይሄው መልሱ ስህተት መስሎዎት ከሆነ ያው ስህተት ባይኖረውም ተከታትለው የምንገድፈውን ለማስተካከል ስላሰቡ ከልብ እናመሰግናለን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ የኔታ መምህሬ !
የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ፣ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን !
ተመስገን 🙏🙏🙏
ለሆሳዕና ለ ሙያ የለውም ዘያዴዴ ዜማሁ ምንት ውእቱ
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ የኔታ መምህሬ !
የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ፣ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን !
ተመስገን 🙏🙏🙏