Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፕሮግራሙን ድጋሚ መስራትህ ለአድማጮችህ የምትሰጠውን ክብር ነው የሚያሳየው ይመችህ🙌
አላዛር በጊዜ youtube ላይ ፖስት አድርግልን ❤❤❤❤
አሌ ስለ Copa America በዚህ ጣፋጭ አንደበትህ ብትዘግብልን የበለጠ ደስተኞች እንሆናለን ።
Thank you so much for your priceless efforts, keep shining Alazarachen & Missa
ደስ የሚል ትንታኔ እናመሰግናለን
Cole Palmer Pareforfans fantastic
Wow that's awesome premach explanation and before Mach explanation
I was disappointed ዛሬ RUclips ለይ የሌለህ መስሎኝ ትላንት England was good የ Maino and Rice ጥምረት አስደናቂ ነው ብቸኛው የ እንግሊዝ ድክመት Tripper ነው ለ final Shaw ቢሰለፍ መልካም ነው ግን Spainንን ማሸነፍ ተራራን እንደመግፋት ከባድ ነው ።
Thanks Alekso
ከጨዋታ በኋላ አንተን መስማት ለምደን እሰክትመጣ ድረስ በጉጉት መጠበቃችን የግድ ነው ... welcome በሰያለሁ ታላቁ ሰው። አንተን ካልሰማሁ ያየሁት ጨዋታ ሙሉ አይሆንልኝም። ጎደሎ ነው። ያልተሟላ። እስክትመጣ ድረስ ሰፍ ብዬ እየጠቅሁህ ነበርና እንኳን ደህና መጣህ ብያለሁ ሰር አሊዝ!!;
ሃሪኬን ተገማች በመሆኑ ለእሁዱ ቀድሞ ባይጀምር መልካም ይመስለኛል።
መጀመር ነው እንጂ ያለበት ዋትኪንስ ይገባል ብለው ሚጠብቁት
Alizoooo አንደኛ
Alazar ante bicha silekuwas awira 👌👌👌 yekuwas ewketen betinshum bihon asadgelhgnal👍👍👍
Alazer enodhlan❤❤
ኦሌ ዋትኪንስ ይችላል እኔ በጣም ነው የሚመቸኝ በዚህ ሰሀት ከኬን የተሻለ ነው ኬን ፊትነሱ ጥሩ አይደለም ፍፃሜው ላይ ዋትኪንስን ቢያስጀምረው የተሻለ ይመስለኛል
ፔናሊቲው አያሰጥም የተባለበት ምክንያት ግን አልገባኝም ቦክስ ውስጥ ያ አገባብ 🤔 እንደውም ቀይ ይገባው ነበር reckless forward offensive tackle
THANK YOU
አሌክስ በጊዜ ፓስት ይደረግልን ዩትዩብ ላይ ! እና ደሞ ላይቭ ስትሪም ብታደርግ !
😍😍😍
foot ball is caming hoom fainal england vs span
profsssori❤❤❤❤
alexo selam endet neh bewket negn kelancha akababi.telo tewat serteh bitlikilin.
🙌👏😍❤
አላዛር ምርጥ የኳስ ተንታኝ ነህ እውነት
Wancaw ye sostu anabist new💪💪💪
Soundcloud or spotify lay aleh ende?
❤❤❤
Please you tube qatita (live) argilin wodafit ye radio programin
ከዚህ በፊት በሰራከው የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ፕሮግራም ላይ ኮሜንት አድርጌ ነበር "ጥሩ ሳትሆን ማሸነፍ ትልቅ እድል ነው 3 ነጥብ + የቤት ስራ ነው"
አላዘር ሰላም ነህ ዋንጫዉን ኢንግላድ ብታነሳ ዴስ ይለኛል
Espana
Ende bro ere tolotolo na pelase
Alazar you tube lay tolo lekekulen kechalachu live
Alexo Arif program new negergin Southgate defrual balkew hasab alisimamam 10 dekika siker techawach mekeyer manim coach yemiaregew new ene defar yemilew poor akuam yasayu techewachoch kemejemeriaw bench argo sijemir new lemisale Enzo Fernandez and Julian Alvarez be Argentina 2022 world cup lay bench neberu wudidiru sijemer gin kemexico chewata behuala tekeyirew tasayutin performance ayto scaloni kuami aregachew lautaro Martinez dimarian yemiaklu techewachoch bench argo bezam wutetin agigntual esum endeza siyareg new defar yemilew yihim fitsamew lay watkinsinina palmerin yemejemeria teselafinet siset gin I don't think so gifa bil 80 dekika lay kerto 70 lay endigebu liyareg new yemichilew
አላዛር ሳውዝጌት ፖልመርን ቀድሞ ቢያሰልፈው ቡድኑ ለጎል የሚሆኑ እድሎቹን የበለጠ ይሆናል
chigru bemekelakelu ke saka yansal le southgate kebad new
@@MohaMuhe ሳካን ሳይሆን ፋደንን ቀድሞ ቢገባ ነው ያልኩት
አሌክስ እንዴት ነው ለዋንጫ እንጠብቃቸውእንዴ?
please አታጓጓን ቶሎ ልቀቅ።
እንግሊዝ የአውሮፓ ዋንጫ በልታም አታውቅም ዘንድሮም አትበላም ስፔን አሳምና ታሽንፋለች ዋንጫውንም ታነሳለች እንግሊዝ ተሸንፋ ታለቅሳለች mark my word!
ይሄን ሁሉ ነገር በደንብ ስዘግብ ስለ ሜይኑ ብቃት ምንም አላልክም አልገባም ነበር እንዴ
አረ ድምፅ የለውም
Southgate is like ETH of man united.very poor but often lucky
❤❤
ፕሮግራሙን ድጋሚ መስራትህ ለአድማጮችህ የምትሰጠውን ክብር ነው የሚያሳየው ይመችህ🙌
አላዛር በጊዜ youtube ላይ ፖስት አድርግልን ❤❤❤❤
አሌ ስለ Copa America በዚህ ጣፋጭ አንደበትህ ብትዘግብልን የበለጠ ደስተኞች እንሆናለን ።
Thank you so much for your priceless efforts, keep shining Alazarachen & Missa
ደስ የሚል ትንታኔ እናመሰግናለን
Cole Palmer Pareforfans fantastic
Wow that's awesome premach explanation and before Mach explanation
I was disappointed ዛሬ RUclips ለይ የሌለህ መስሎኝ ትላንት England was good የ Maino and Rice ጥምረት አስደናቂ ነው ብቸኛው የ እንግሊዝ ድክመት Tripper ነው ለ final Shaw ቢሰለፍ መልካም ነው ግን Spainንን ማሸነፍ ተራራን እንደመግፋት ከባድ ነው ።
Thanks Alekso
ከጨዋታ በኋላ አንተን መስማት ለምደን እሰክትመጣ ድረስ በጉጉት መጠበቃችን የግድ ነው ... welcome በሰያለሁ ታላቁ ሰው።
አንተን ካልሰማሁ ያየሁት ጨዋታ ሙሉ አይሆንልኝም። ጎደሎ ነው። ያልተሟላ። እስክትመጣ ድረስ ሰፍ ብዬ እየጠቅሁህ ነበርና እንኳን ደህና መጣህ ብያለሁ ሰር አሊዝ!!;