የሴቶች ቅሬታ በአልጋ ላይ በኡስታዝ አቡ መስኡድ Alif tube Alif media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 339

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و Год назад +29

    እህቶቼ ባላቸሁን አትፈሩ ሀላል ነገር አያሳፍርም ውዶች ችግር ካለ ተመካከሩ አትለያዬ ማሻ አላህ ኡስታዝ አቡ መስኡድ ጥሩ ትምህርተ ነው ማሻ አላህ ጌታዬ ምስጋና ይድረስህ ሁሉንም ነገር በመልእክተኞች ያደረስክልነሰ አልለምዱሊላ

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen Месяц назад

      እደኔ ፈሪ አለደ ግን ከተጋባን በአመታችን ተገናኘን ዱባይ መጣ ላየው ሄዲኩ እሱ እየፈለገኚ እኔ ደሞ እቢ ብየ ወደ ስረየ ተመለሥኩኚ
      አወጂኚምደ ይላል
      ,,,,,

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Год назад +37

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን ያረብ በአሁኑ ሰአት በብዛት ትዳሩ ገንዘብ ሁኗል አላህ ያዘነላቸወ ሲቀሩ ሱባሀን አላህ

    • @ኢሥላምሚዲያ
      @ኢሥላምሚዲያ Год назад

      እዉነት ነዉ አላሑል ሙሥታአን

    • @FedilaAssen
      @FedilaAssen 21 день назад

      ትክክል ❤

    • @nasranasra1960
      @nasranasra1960 20 дней назад

      @@FedilaAssen አላህ ይሰትረን ካልሆነ ትዳር

  • @jddjdjddhdhddhdhdj8162
    @jddjdjddhdhddhdhdj8162 Год назад +26

    ጀዛካሏሁ ኸይርን አወ እደዚህ ግልፅ የሆነ ትምህርት አስፍላጊ ነው

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Год назад +74

    ኡስታዛችን ጀዛከላህ
    ወንዶች ስሙ በደንብ እዳውራ ዶሮ ጉፍ አትበሉ
    እኔስ አልሀምዱሊላህ ዲኑን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሀላል ሰጥቶኛል ምስጋና ይዲረሰው ለአለማቱ ጌታ

    • @kalokalo4168
      @kalokalo4168 Год назад +2

      ክክክክ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Год назад +9

      ማሻአላህ ደስሲል ለኛም ዱአአርጊ

    • @rahmaala9945
      @rahmaala9945 Год назад +4

      ታድለሽ

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف Год назад +2

      ማሻአላህ ውዷእህቴ አልሀምዱሊላሂ ወላሂ እንዳለመታዴል ስንቱቤትፈረሰ ያረቢ

    • @boonaacarcar8312
      @boonaacarcar8312 Год назад +2

      @@rahmaala9945 kkkkkkkkkk ewnet new gin ye setoch dakamam alech wand yematchel

  • @htube5413
    @htube5413 Год назад +12

    አሠለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ያሰብሺበት ለመድረስ ወደ ኋላ አትመልከች
    ያሰብሺበት ስትደርሺ የነበርሽበት አትርሺ
    ባመንሺበት እና በትክክለኛ መንገድ ላይ ከሆንሺ
    ማንንም አትፊሪ ጀግነሺ ቀጥይ

  • @MohammedAli-rw3tv
    @MohammedAli-rw3tv 4 месяца назад +4

    አልሀምዱሊሊላህ የኔውድ ባል አላህ በሰላም ያገናኘን ሴትልጅ ደግሞ የሚንከባከባትን እና ፍቅር የሚሰጣትን ነው የምትወደው የኔውድ ሁሌም ውድድ

  • @zd9022
    @zd9022 Год назад +16

    ትክክል አልጋላይ ጨዋታ ድስ ይላል አላሀምዱሊላሂ አላህ ጡሩ ባልተቤት ስቶኛል ግን እኔም ግልፅኛ ነኝ በጣም የሚውደኝ በዚህ ነው ባሌን ደምፈልገው ካልነገርኩት ለማን ልናገር ነው ሴቶችም ችግር አለባችሁ ስትጀናጅኑ የማታውሩት የለም ሀላላችሁን ግን አይናፋረነት ትሆናላችሁ እኔስ ሀላሌዋ ሁሉ ነገር ነው መሽአላህ የኔ ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZukriyaZukriya-kd3js
      @ZukriyaZukriya-kd3js Год назад

      ❤❤❤

    • @ZamZam-pg8qb
      @ZamZam-pg8qb 7 месяцев назад +1

      ጎበዝ ሲያምረኝ ይቀራልጂ ትፍሺ አልላትም

    • @zd9022
      @zd9022 7 месяцев назад +1

      @@ZamZam-pg8qb ለምን አግብተባል

    • @awolehassen172
      @awolehassen172 5 месяцев назад

      aye yeneme endanchi behonech mnewe

    • @ZamZam-pg8qb
      @ZamZam-pg8qb 5 месяцев назад

      @@awolehassen172 😥

  • @allahwakiil4329
    @allahwakiil4329 Год назад +2

    ጀዛኩሙሏህ ከይር ኡስታዙና ተክክል በለሃል❤❤❤

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف Год назад +11

    አህለን ኡስታዜ ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁኸይር አላህ ረጂምዲሜናጤና ይስጥህ

  • @Fatima-cd8or
    @Fatima-cd8or Год назад +4

    ጀዛከላሁኸይርን ኡዝታዝ አላህ ከሁሉያማረውን ይወፍቀን የተዛወጃችሁም ያማረያድርግላችሁ

  • @fathabsh12
    @fathabsh12 Год назад +5

    *_ማሻአላህ ኡስታዛችን መሰሎችህን ያብዛልን አላህይጠብቅህ ያረብ_*

  • @saed-p1h
    @saed-p1h 10 месяцев назад +2

    ሱባሓናላህ የሂማ ታሩኩ አንዱ የኔ የህናል ማላት የመጀመራ ባላ ኢደዝ ነበር አሁን ግን ልላ ባል አገባሁ ወላሂ አልሀምዱሊላህ አሁንማ ዲኑን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሀላል ሰጥኝ ።❤❤❤❤❤ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NejatYesuf-o7z
    @NejatYesuf-o7z 2 месяца назад +4

    አልሀምዱሊላህ የኔስ ዘውጅ ፈጣሪ የመረቀው ዘውጅ ሠቶኛል ፈጣሪ ይባርክልኝኝ🎉🤲🤲 ጀዛከሏህ ለሜክርህ

    • @leiilaLov
      @leiilaLov 7 дней назад

      ማሽአላህእህቴለኔምዱአአድርጊልትዳርበጣምእፈራለሁ😢😢❤❤❤❤

  • @ሀቢባ-ቈ1ዀ
    @ሀቢባ-ቈ1ዀ Год назад +3

    ዋሊኩመሠለም ❤❤ጀዛከላህ አላህ ይጠብቅ ያረብ

  • @Fafe-vr7nx
    @Fafe-vr7nx Год назад +5

    ጀዛአኩም አሏህ ኸይር አልሐምዱሊላ አለኒመተል ኢሥላም

  • @ያአላህባሪያነኝ-ከ1ቀ

    ያኢላሂ የልባችን አንድም ሳይቀር ሀቃችን ሥለነገሩልን በጣም ከልቤ አመሠግናለው ጀዛኩሙላህ ኸይር ልክ እንደ እርሶ ቢረዱልን ሁሉንም ሠላም ይሆን ነበረ እኛ የራበን ፍቅር እንጂ መች ምግብ አጣን ምንም አይረዱንም ባሎች

  • @ኢክራምመሀመድ-አ5ጐ
    @ኢክራምመሀመድ-አ5ጐ 5 месяцев назад +2

    ማሻአላህ ወላሂእዉነትነዉ ጀዛከለ
    ህ ኸይር

  • @ERAHMETALIErahmetali
    @ERAHMETALIErahmetali Месяц назад

    ጀዛክላህ ኸይር ውስታዝ❤❤❤❤ ምርጥ ትምህርት ነው

  • @KalbaUae-vl9sl
    @KalbaUae-vl9sl 2 месяца назад

    ጀዛኩላህ ሂይር ሹኩርን ኡሰታዝ
    ሀቂቃ ነገር ነው የተናገርክ ቀጥልበት

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 Год назад +3

    ጀዛክላህ ኸይር ኡሰታዝ ለወንዶች ሸር አድረጎላቸው

    • @maruwerku
      @maruwerku 3 месяца назад

      dersual share yihonnal

  • @MekeMekash
    @MekeMekash Год назад +1

    ሽኩረን ኡስታዚ እድሜናጤናይስጥህ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 8 месяцев назад +1

    ይጠውል ኡምርክ ኡስታዝ አይቸው አላውቅም የምታውቁ አክባሩን በሰላም ነው የጠፉ በሚድያ

  • @AshaSaalhi-s8i
    @AshaSaalhi-s8i 20 дней назад

    Mashalah ቨከ ሁሉም እንታ በግልጽ ቢናገሩ

  • @ksaksadgksaksaksadgksa-wy7xk
    @ksaksadgksaksaksadgksa-wy7xk Год назад +1

    ሱብሃን አሏህ ኡስታዝ ጀዛከሏሁ ኸይረን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abdallahsaleh5653
    @abdallahsaleh5653 Год назад +5

    ጥሩትምህርት ጀዛከሏሁኸይረን

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Год назад +4

    ማሻአላህ ጀዛኩሙላሁኸይር ኡሥታዛችን

  • @SaedTadessa
    @SaedTadessa 5 месяцев назад +1

    እኔ አልህምዱሊላ ምሠግና ለአለማቶ ጌታ soሠለምክርህ ጀዛኳሞላ ኸይርን

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Год назад +6

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ኡሥታዝ ጀዛኩምአላህከይርን ለምክርክ

  • @monaali6909
    @monaali6909 Год назад +4

    ሳህ ወላ ኡስታዝ
    ጀዛካላህ ኸይር

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 Год назад +12

    አላህ ነውራችንን ይሸፍንልንይ ይከብዳል ጉዳዩ

  • @Afre-t2b
    @Afre-t2b 8 месяцев назад

    ጀዛከለህ ኸይረን ኡስተዜ

  • @TaibahSaeed
    @TaibahSaeed 27 дней назад +1

    ያረቢ ለባሌ የሚፈልገዉን ነገር የማሟለት ሤት ያድርገኝ

  • @እንሻአላህ
    @እንሻአላህ Год назад +15

    ኡሥታዝ ጀዛከላሁ ኸይር ልክ ብለሀል ሀቂቃ እኔም አጋጥሞኛል እናም አሁንም ልክ እዴዛዉ ያጋጥመኛል እያልኩኝ ከትዳር ሪቄ ነዉ ያለሁት ሀቂቃ ሁሉም ወድ አድ ይመሥሉኛል ዴፊሬ መግባት አቅቶኛል

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Год назад +1

      አብሸሪ

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 Год назад +1

      አይዞን ሁቢ የብዙወቻችን ታሪክ ነው 😥

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف Год назад +2

      አብሽሪውዴ ኢሻአላህ የምትወጂውን የሚወዲሽን ካገባሽ አንች ትሪትማዲግትችያለሽ ሁቢ ወላሂ ከመጀመሪያየ ሁለተኛያገባሁት አልሀምዱሊላሂ ለኔሙሉነው ወላሂ በዚህሁኔታያለችእህቴን የናቴንልጂ እመኒኝ ባላህፈቃዲ ትዳሯን የታደኳትይመስለኛል አልሀምዱሊላሂ ሁሉምነገር አማረላት ብቻ እዚህላይዴትብየላስረዳሽውዴ አላህይስቱር

    • @bipbip8988
      @bipbip8988 Год назад +2

      ሚስኪን
      የእርሻበሬአደል ተጠምዶ አይታይ. አላሁልሙስተዓን

    • @እንሻአላህ
      @እንሻአላህ Год назад +1

      @@رحم-ت9ف እሻአላህ ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም እና እናያለን ደጋግሞ ማግባት በጣም ሰልችቶኛል አልሀምዱልላ በስ ተግድህ የተስተካከለዉን ይስጠን በዛኮ ሀቂቃ

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي 10 месяцев назад

    ጀዛከሏህ ኸይር እናመሠግናለን

  • @ekramibrahim2793
    @ekramibrahim2793 Год назад +16

    ጀዛክ አላህ ህይር እስታዝ መስኡድ የኔ ባል የሀልጋ ላይ ጨዋታ አያቅም ፍቅር አልሰጠኝም እድጠላው አደርገኝ እፍች ደርሰናል በዛላይ ጥቅመኛ

    • @tube-hr5rk
      @tube-hr5rk Год назад +6

      እር አች ልጅ የባልሺን ነውር አታውጭ በውስጥ ጠይቂ

    • @ekramibrahim2793
      @ekramibrahim2793 Год назад +9

      @@tube-hr5rk የባልሺ ነውር አደለም እትዳር ላይ ነውር ማፊ እኔ የእስታዙን ሰምቻለሁ የኛ ወንዶች አይሰሙም ነውርም የለውም ትዳር ለምነው የሚገባው ሊያስደስትሺ ልታስደስቺው ሳህ

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Год назад +16

      @@ekramibrahim2793 እህቴ ልምከርሽ ትዳርሽን በእርጋታ እይው. ያለበትን ችግር በግልፅ ንገሬው ትምህርቶችን ላኪለት የቻልሽውን ሁሉ ሙክሪ እርምጃ ከመሰድሽ በፊት ፍች የመጨረሻ ምርጫ እንጅ የመጀመሪያ ሆን የለበትም እኛ ሴቶች ድንወስን እንቸኩላለን ቦሀላ ልዳማ አይረባም

    • @hanun14
      @hanun14 Год назад +2

      ልክ እደኔ በዛ ላይ ገና በሳምንታችን ግን በብር ነዉ የምፈታሺ ብሎ እቢ ብሏል😭

    • @ekramibrahim2793
      @ekramibrahim2793 Год назад +1

      @@hanun14 የኔም ፍች ጠይቄለሁ የሰጠሁትን እድመልስ ግን የኔ አለብሺ ብሎ ቁጪ አለ አይ ወድ

  • @Rukye-b8q
    @Rukye-b8q 5 месяцев назад +4

    ምናለ ይህን ምክር ባሌቢሰማ ጠላትጋ ያለሁነው የሚመስለኝ ገና የ24አመት ልጆችነን እድሚያችን አንድነው በክብርነበር የተጋባነው የቲም ስለነበር የናቴ ማስታወሻ ሴትልጅ እንውለድ መዳኒት ኝንዳትጠቀሚ አለኝ ኝኔምእሱን ለማስደሰት ብየ ዝምብየገባሁ ወዳውልጅተፈጠረ ስራነው የምንውለው ኝቤትምእውጭምነው የምሰራ መምሸት አይቀር ይመሻል ደክሞኝ ቄይትንሽ ልረፍ ስለው ይቀየራል ቀበቶነው የሱማሸነፉያ በማርገዜ ተፀፀትኩ ልጄምተወለደ ለእሱስል አብሬ እኖራለው እኔ ሀቅየሚባለውን አውቅነበር ግን የኔማወቅ ብቻትርገም የለውም ለመለያየት እራሱ ምክንያት ብፈጠር እሱ እሽአይልም

    • @Rukye-b8q
      @Rukye-b8q 5 месяцев назад +1

      @@Aliftube1 ሸበካ የለም አማራክልል ለሰላምታ ብቻነው የሚያስጠቅመው ግንኮ ያውቃል ብዙምባይሆን ተምሯል ያው ድግሞ ሲያዳምጥ ቢያስታውስ ብየ ነበር እኔ በቅርብ ስዴት ገባሁ እኔበገንዘብ ኑሮ ላስተካክልብየ እሱተምሮ ይጠብቀኝብየ ከመለያየት ቁርአን የሚያቀራ በዛው እየመከረ ይስተካከላልብየ አስቤ ብነግረው አይመቸኝም አላህ ያስተካክለው ብየ ዝምአልኩ ቢከፋኝም ሳስበው ለምን እለፋለሁ ላያምር ህይወት እላለሁ

    • @zinet3238
      @zinet3238 3 месяца назад

      አብሽሪ አላህ ያስተካክልልሽ ዱአአርጊ የኔውድ

    • @اثيوبيوافتخر
      @اثيوبيوافتخر Месяц назад

      الله يهديه 😢

  • @أممانيساانشاالله
    @أممانيساانشاالله Год назад +10

    እረውስታዝ አሳከኝ ሁለት እግሯን አላለም ወየውበሳቅ ወዶቹእኮ ያስፈራራሉ

  • @FathimaAhmad-o7r
    @FathimaAhmad-o7r 11 месяцев назад +1

    ኩል እራሀትህ አላልኩም እስታዝ ወላሂ እኔ አልልም አላህ ቅዋውን አላህ ይስጠኚ እጂ ክክክክክ❤❤❤

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي Год назад +12

    አይ ኡስታዝ አላህ ያቆይህ ፍግግ አደርከኝ አጂብ
    ክክክክ የልብ የሚያደርስ ይስጣችሁ እህቶቸ
    የሚገርም ሀድስ ወንዶች ኑ ጉዳችሁን ስሙ

    • @بنتمحمد-ق4ق
      @بنتمحمد-ق4ق Год назад +2

      ክክክክእረእኔስኮመታተሮችበሳቅልትገድሉኝነው አሚንለዱአው

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Год назад +2

    ዋሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
    ማሻ አላህ ኡስታዝ

  • @abduethio3598
    @abduethio3598 2 месяца назад

    በትክክል ኡስታዛችን አለህ ይጣብቅ

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu 2 месяца назад +2

    ውዱ ባሌ በጣም እወዲሀለሁ የኔ ፍቅር ሀላሌዋ ሀቢቢ ሀሉንም አሞልቶ የስጠህ ሁሌም ደስተኛነኝ አልሀምዱሊላህ ስደት ነጣጠለን 9አመታችን ከተለያየን ያርብ አላህ ያገነኝሺ በሉኝ

    • @Elfo-kd6vs
      @Elfo-kd6vs 25 дней назад

      አረረ አልበዘምወይ ዘጠኝ አመት ግቢ ዝምብለሽ ይበቀሸል አለህ የገነኘቹ

    • @leiilaLov
      @leiilaLov 7 дней назад

      አላህያገናኛችሁ❤❤❤❤❤

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡለ-ዘ7ሐ

    ጀዛካሏህ ከይር ኡሥታዝ

  • @abdulrazakrazak384
    @abdulrazakrazak384 Год назад +5

    በጣም ነው በትክክል ግልጣሀል

  • @fateya1237
    @fateya1237 Год назад +3

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @كدرءيلاومحمد
    @كدرءيلاومحمد 9 месяцев назад

    የልብ አዋቂ አላህያርገን የነሱን ስሜት እመንረዳአላህያርገን ኢንሻአላህ

  • @SamsungA04-t4d
    @SamsungA04-t4d Год назад +2

    ጀዛኩሙሏህ ኸይርን ኡስታዝእኔኳን ገናነኝ አላየሁም ኢሻአላህ ዱአአድርጉልኝ ጥሩባል ድሰጠኝ

    • @EliasKemal-p5k
      @EliasKemal-p5k 3 месяца назад

      ሳሊህ.ከሆንሽ.ትዳር.አይጠፍም.ኮመት.ላይ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Год назад +1

    ጀዛከለህ ከይረን
    እኔ እንኳን አለያሁም ከዚ በኋለ ነዉ እንሻአለህ
    ሐገሬን ስገበ ዱአ አድሩጉልኝ
    መለቴ ኒከህ አስሬ ነዉ ስለ ሰመሁት ደሥ ብሎኘል ሹክረን አቦ መስዑድ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn Год назад +1

    ጀዛክአላህኸይርኡሥታዝ አንተምበተናገርከውእኛምበሠማነውየምንጠቀምያድርገን🤲🤲🤲

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Год назад +3

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @meremaahmed8104
    @meremaahmed8104 3 месяца назад +4

    የኡሥታዝ የዋሳብ ወይም የቴሌ ጌራም ሊክ ያላችሁ ልቀቁልኝ

  • @MohammedAmin-rp6el
    @MohammedAmin-rp6el 24 дня назад +4

    ከባል የሚፈለገው ተግባር መጀመሪያ ስሜቷን ከንፈሯን ሳም ዝቅ እያለ አንገቷን እየሳመ ጡቶቿን እያሻሸ መቀመጫዋን እየደባበሰ ስሜቷን መቀስቀስ ነው ከዛ ስሜቷ ሲመጣ ብልቷ ይረጥባል በቃ ብልቷ ዝግጁ ሲሆን እንደ ህፃን ከንፈር ለሀጩን ይጥላል የዛን ጊዜ ቢስሚላህ ብሎ መጀመር ነው ሱብሀነሏህ ያኔ ሌላ አለም ውስጥ ነው የምትገባው እረሷንም በእርካታ ብዛት ልትስት ትችላለች ያአላህ ሷሊህ የሆነችውን ሚስት ወፍቀኝ ወላሂ እስከማገባ ቸኩሌለሁ

    • @Hikmaa-gg8jm
      @Hikmaa-gg8jm 23 дня назад

      🤕 sayagebu ehe hulu ewuket🫣🫣

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 17 дней назад +1

      አላህ ይዘዉጅህ ያረብ🎉🎉

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 17 дней назад

      ክክክክ ፈገግ አረከኝ 🎉🎉🎉

    • @MohammedAmin-rp6el
      @MohammedAmin-rp6el 2 дня назад

      ​@@Hikmaa-gg8jm hadisu mn ylal meselesh Al elmu keblel kewli wel amel. Kemangerna kemesrat befit ewket ykedemal. Mejemeriya bedenb ltawki ygebashal sland neger

    • @MohammedAmin-rp6el
      @MohammedAmin-rp6el 2 дня назад

      ​@@SxB-gz3mt Amiiiiiiiin ehtewa

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 Год назад

    ጃዛካሏህ ኲይር ኡሰታዝ አላህ የጠብቅህ

  • @safia-u4q
    @safia-u4q 3 месяца назад +1

    መሸአላህ ኡስታዝ👍👍👍👍👍

  • @mekaahmed3851
    @mekaahmed3851 5 месяцев назад +1

    jezakumulah hayr ostaz allah baweknewu yaseran

  • @Zainab-lf7jw
    @Zainab-lf7jw Год назад +1

    ጀዛኩምላሁ ኸይር ኡስታዝ

  • @SacdiyaCumar-u6n
    @SacdiyaCumar-u6n 2 месяца назад +1

    Masha allah ❤❤❤ yaa ayuhal sheekh

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Год назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር 👍👍👍👍

  • @shadahotube
    @shadahotube Год назад +5

    ይሄን ቪዶው ወይም መልክት እስኪ እደገና ለ3 ከፋፍለህ ክፍል 1 ክፍል።2 ክፍል 3 እያልክ አቅርብልን ለምን መሰለህ በጣም እርእስሱ አገብጋቢ እስለሆን ሀገር ቤት ላሉት ሸር ልናረግ ብንል በጣም እስለረዘም እየመለሰብን እቢ አለን እና አሳጥረህ ስራልን እባክህ

  • @tewabechmeconen1911
    @tewabechmeconen1911 Год назад +2

    ሌላው እና ዋናው ነገር ደግሞ በቀን ዉላቸው መከባበር ሲያናግራት በስነስራአት እና ሲያከብራት ይህ አንዱ ፍቅርን ለመስጠትም ሆነለመቀበል አንዱ መንገድ
    ሌላው ደግሞ ምስት ያላትን ቦታና የቤተሰብን ያላቸውን ቦታ መለየት ያቅታቸውና ምስትን ባላን ስላከበረች ለትዳሮዋ እየለፋች አንዳንድ ቅናት ያለባቸው በተለይ ደግሞ ባልና ምስት የሚዋደዱ ከሆነ በወንድማቸው ደስተኛነት ከመሆን ይልቅ እሶን እንዲቃት ሲያድርጉ እሱ እውነታውን እያወቀ ከሴት ጋር ብዙ የሚያወራ ክሆነና እራሱን የማያስከብር ከሆነም
    ሁለተኛው ፍላጎትንና ስሜትን ያጠፋል
    ስለዚህ ጥሩ ንግግር ሰደቃ ነው ብለዋ ኡለማዎ

  • @uthg7338
    @uthg7338 Месяц назад

    ሽኩረን❤❤ጀዛታላህከይርን

  • @rozakedir3490
    @rozakedir3490 Год назад +1

    ኡስታዝ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 Год назад +4

    ኡስታስጀዛክአላህኸይር

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Месяц назад

    ሽኩረን ከኩስታዜ ሀቂቃ ከባድ ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @munatube5308
    @munatube5308 Год назад +4

    አላህ ልቦና ይስጠን

  • @طيبهمحمد-ي1ز
    @طيبهمحمد-ي1ز Год назад +5

    አሰላ ሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛኩመሏህ ኸይረን ኡስታዛችን

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +1

      ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🎉🎉

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 Год назад +4

    ጀዛ ከአላህኸይር አላህ
    ይዘንልን ያረብ

  • @samerisameri9061
    @samerisameri9061 Год назад +4

    ወይ ኡስታዝ በትክክል ክክክክክክክክ

  • @TeebahSse
    @TeebahSse 4 месяца назад +1

    ጀዛከላህ

  • @romiroro176
    @romiroro176 Год назад +4

    አብዛኛ ወንዶችም ሴቶችም ወሲብ ግንኙነት ድክመቶች ሲነገራቸው ያፍራሉ

    • @lilaliama5098
      @lilaliama5098 Год назад

      አረ ኡስታዝ ዘራገፋቹት አላህ ይጠብቀቹሁ ወንዶች በደምብ አደምጡ

  • @mrnew886
    @mrnew886 5 месяцев назад +1

    መሸ"አለህ"""አለህ""ይጠብቅልን"ኡስታዝ

  • @AminaAmina-be1mj
    @AminaAmina-be1mj 5 месяцев назад +2

    ኡስታዝ ጀዞህን አላህ ይክፈል

  • @sሰአዳሙሀመዲየኢልምቀለዋ

    አሰላዋሌኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ወዲናየተከበራቺሁ የኢስላምልጆቺወላሂእኔያገባሁትአስራአምስት ሳልጨራስነበራ ግን,በዙየሞራንጠባሳነዉየተረፊኩትአላሀምዲሊልለሁሉምነገሪነገንአላህያዉቃልአሁንእራሱለማግባትሳስብያሰተጠላኛልሀገሪመመለስ ባልማግባት ሳስብ ይጨቀኛልወላሂዱአአረጉልኚ❤❤❤

  • @zaharamuhammad-jb9nn
    @zaharamuhammad-jb9nn Год назад +1

    Masha allhaa 👍👍👍👍👍👍👍

  • @SofyaRameto
    @SofyaRameto 2 месяца назад

    ጀዛከላ ኡስታዝ

  • @uaed-ju5or
    @uaed-ju5or 4 месяца назад

    ጀዛክ አላሃ ካይራን ኡስታዝ 🎉🎉

  • @MoMo-op7tn
    @MoMo-op7tn 5 месяцев назад

    ጀዛከላህ ኸይር እድሚና ጤና ይርዘም

  • @احمديوسف-ت5ه8ت
    @احمديوسف-ت5ه8ت Год назад +3

    Jzak allah heyr

  • @MohammedSeid-t7w
    @MohammedSeid-t7w 10 месяцев назад

    ጀዛከሏህ

  • @እሙአፊሩቱዩብ
    @እሙአፊሩቱዩብ 4 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዉነትነዉ

  • @fadilu4286
    @fadilu4286 Год назад

    ጀዘከአለህ ኸራን

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    ያረቢ💚💛❤👍

  • @عار-ه2ن
    @عار-ه2ن Год назад +3

    ጀዛክሏህከይር

  • @medinaoumer3537
    @medinaoumer3537 Год назад

    ክክክክክ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @ksosjssushshs7216
    @ksosjssushshs7216 Год назад +3

    አሰላማሊኩም እደሀለ ቺግርየገጠማቺሁ በጥምቺግርነዉ ለሁላቺነም ከልብእምናፍቅርዉን የናንስሜትንእሚጠብቅይስጠን

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l 11 месяцев назад

    መሽአላህ

  • @saed-p1h
    @saed-p1h 10 месяцев назад

    ባራካላሁ ፊኩም❤❤❤❤❤❤

  • @mukamilsultan
    @mukamilsultan Год назад +2

    Jazakumulaha

  • @ZeentseedZeent
    @ZeentseedZeent Год назад +2

    ኡስታዝ. ጀዛኩሙላሁ
    ኽይረን. እኔ. እንደዚህ
    አይነት ወንድ ባል አድርጌ
    9. አመት አብሬው ኖርኩኝ
    ግን. መረዳት አይችልም
    ሲጀመር. ፍቅር ምንድ ነው
    ይላል ይለኛ ይለኛል
    ደሞ እኮ. የቀራ ነው. ያውቃል
    ሸሪአውን ግን ትትግድቴ. ተአቅሜ በላይ. ስለሆነ ብል
    ትዳሩን. አፈረስኩት.

    • @ZeentseedZeent
      @ZeentseedZeent Год назад +1

      በጣም. ከባድ ነው. የማይረዳ
      ወንድ. እኔ ሳስበው. የኖርኩበትን. ሂወት. ትዳር በጣም. ያስጠላኛል
      ወንዱ ሁሉ. እንደሱ ነዉ. የሚመድለኝ. አላህ. ኸይረኛውን
      የሚረዳውን. አላህ ይስጠን. እህት. ወንድሞቸ

  • @MakaMubarak
    @MakaMubarak 10 месяцев назад

    جزك الله خيراند

  • @halima9234
    @halima9234 Год назад +2

    ጀዘከአላህ ኸይር

  • @حليمهعبدالحميد-ك4ص
    @حليمهعبدالحميد-ك4ص 3 месяца назад

    صاح صاح جزاك اللة اليف خير عوستزا

  • @munatube5308
    @munatube5308 Год назад +1

    መሻአላህ ጀዛክላህ ኽይር

  • @kalokalo4425
    @kalokalo4425 Год назад

    ማሸአላህጂዛካላህኽይር

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 Год назад +1

    ያረብ አላህ ይድረሥልን መልካሙንም ይወፍቀን

  • @uthg7338
    @uthg7338 Месяц назад

    ወላሂትክክልኡስታዚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemila-hasen
    @jemila-hasen 5 месяцев назад

    ጀዛክላኸይረ..ኡሰታዠ❤❤❤❤

  • @ዬዉሎልጆነኝስደትኛዋ

    ጄዛካአላህ ክይረ

  • @zinetmohammed-mf8fq
    @zinetmohammed-mf8fq 9 месяцев назад +1

    ለወንዶች
    ምክር ለመስጠታችሁ ጀዛኩመሏህ ወንዶች ላይ ብዙ ስህተት እየታየ ነው ሴቶች በተለያዬ ነገር ላይ ግልፅ አድርገን ጥያቄ ለመስጠት ይከብደናል ደፍረን ብንጠይቅኳ ከብልግና ይወሰድብናል እና ፍትህ ለወንዶችችችችች

  • @Halema-r8w
    @Halema-r8w Год назад +1

    አላህይጠብቀንያረብ❤❤❤❤❤❤