Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሰላሙአለይኩም ያጀመአ
ኡስታዝ ጀዛክ አሏህ ግን ወዶችም አሉ በነሱም ላይ ምክር ስጣቸው ለኛም ሰምተን የምንጠቀም አሏህ ያድርገን ሽኩራን
ትክክክክል ነሽ።ገና እደሆንሽ ከኔ ጋ እንስራበት እደሰማነው
አሚን
ፋቱማ ተይ አመኚ
ሱበሀን አላህ አላህ ይስቱር ያረብ ኢላሂ ከሷሊህ ባሪወችህ አድርገን
አሚንያረብ
አሚንንንአሚንንን
you're right sheikh sheikh you make me Lfing right you're
ኡስታዝ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ በጣም ወሳኚነ አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነዉ
አደበተ ጣፋጩ ኡስታዛችን ኡምርሁን ያስረዝምልን በአፊያ ❤❤❤
አ፣ወ፣ወ፣ኡስታዝ፣ማሻአላህ፣ትምርትህን፣በጠም፣ጣፋጭ፣ነው፣ጀዛህአላህ፣በብዙ፣ነገር፣አስተካክለኸናል፣ማሻአላህ፣እባክህ፣ሀገር፣ቤት፣በሚበር፣ቲቪ፣ምርኩዝ፣የሚባለው፣ፕሮግራም፣ለይ፣ሴቶች፣አህቶቻችን፣ተኳኩለው፣አሳፋሪ፣ነው፣በዛ፣ለይ፣አቀማመጣቸው፣የአንድ፣እርምጃ፣እንኳን፣አይርቅም፣በተቻላችሁ፣መጠን፣አሰተምሩ፣ማሳሰቢያ፣መገሰጫ፣ምክር፣ስጡልን፣ከካናዳ
ኑኑኑ ያበናት ልብ ሰጥታችሁ አዳምጡት እና ከማንኛይቱ ነኝ የሚለዉን አሰብ አድርገን ከራሳችን ላይ እናላቅ
ለምክርህ ሳላዴቅህአላልፍም እኛ ሂወታችን በአረብ አገር እየለፍንነው ቤት እየስራን ውንዲን የምነገባው ባሁን ስአት ወንዲ ልጂ ሴትን ልጂ ጉልበቱዋን ግዜዋን ላይፍን ልጂነቱዋን / በስዴት አሳልፍ እየስጠችነው ግን እስኪ ስለወንዲ ተነገር ባሁን ስአት ለሴት ልጂ ይህ አይገባትም / ባሁን ስአት ሴትን ልጂ ወዴ ውጭ እትስዴዲ ስርተህ አሳዲራት ብለህ ምከራቼው እስኪ
@@እሙሱመያእሙሱመያ የኔ ማር አብሽሪ አላህ አለን
ሥለሏወአለይህወሠለም ጂዛኩምላው ኸይረን ኡዚታዚ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያዲገን ያረቢ ግን በጣም ፈገግያዴረጋል በጣም ዴሥይላል ማሻአላህ ግንኮ እኛላይብቻነው ፍረዱ አር ለወዶም ምከሩልን ያጀመኣ ዱአም እናዲግ እሲ ያረቢ አላህ
ያአሏሕ ከእንደዚሕ አይነቱ አሏሕ ይጠብቀን ያረብ ያረሒሙ ያከሪሙ የባልን ሐቅ የምዋጣ ሷሊሕ ሴት አደርገኝ ያረብ✋✋✋✋
ያረብ ከሷልህ ሴቶች ያድርገን ያኢላሂ
Amin
ያአላህ ሶሊሀ ሚስት ሶሊሀ ልጂ ሶሊሀ እህት ሶሊሀ እነት አድርገንንን ያርብ ጅዛኩሙላህ ኽይር ኡስታዝ
አሚንን
Yrba
ኡስታዝ ጀዛከሏሁ ኸይር ምክርህ በጣጣጣጣም ወሳኝ የሆነነው ሴቶችም ወንዶችም ያደመጣችሁት እንስራበት ኢንሻአሏህ።ወሏህ ልብ እስቲክ፣አፍንጫ ብስ ምናምን አልወድም እደዛአይነት ሴትሳይ ሲያስጠሉኝ ከምገልፀው በላይነው።ጥሩ ሚስት እድገጥመኝ ዱኣ አድርጉልኝ ዓለይኩም።
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁጀዛክ አላህ ኸይር ፈገግ እያልኩ ነው የሰማሁት ክክክክክክክ አላህ ይጠብቀን
ዉስታዝ አለ ዪጠቢቀሀ በሰመነዉ ያሚንጠቀም ያድርገን ሰሊዉን ዪወፊቀን
አሏህ ሆይ አስተካክለኝ ያረብ ወደፊቱን አሳምርልኝ በፊትስ ተጓ፦ቻለሁ ጌታ ሆይ ካለፈዉ ወደፊቱን አሰተካክልኝ ጌታየ ኢላሂ
በትክክል ኡስተዝ አቡ መስኡድ ጃዘክአላህ አላህ ይጠቢቅህ ያረብ ሰበሀን አላህ አላህ መጨረሸችን የሰምርልን ያረብ አላህ የስተከክለን ያረብ
ጀዛኪላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን እህቶች
ያአላህ የባሌን ሀቅ የምወጣ ታጋሽ ሴት አድርገኚ አንተን የሚፈራውን ከመጥፎ የሚከለክለኚ ወዳተ መንገድ የሚያቃርበኚን አንተ ወፍቀኚ ያረብ🤲🤲🤲
ክክክ ምርጥ ምክር ጀዛኩሏሁ ኸይር ኡስታዝ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ 😃በሳቅ ሞትኩኝ።እኔ አልሃምዱሊላህ ከሁሉም ነፃነኝ።
ሡበሀንአላህ ያረቢኝ ሦሊህአርገን እሥከመጨረሻችን
ያረብ እኔ ገናነኝ እና አደራህን ከደነዚህ አይነት ሴቶች አንተው ጠብቀን
አተለሚስትጥርከሆክላትእሳምጥሩትሆንልሀለይ
😂😂😂😂
ከከከከከከ ፈገግ እያላችሁ ስሙት 👂 ያለፈው አልፏል ኢሻአላ ለፈደፊት እንማራለን
እኔ ወላሂ ትዳር በጣም ነው የምፈራው ግን አግብቸ አልቅም አላህ ወክል
@@endrisasefa828እኔስብሆን😢😂🙈🙉
ዋሊኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካቱ ሱባሀንአላህ አላህይጠብቀንተደዚህአይነትነገርያረብሷሊሴቶችያርገን ኡስታዝጀዛከላህ🌹🌹
ጀዘካሏህ ኸይር
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
ከከከከ አዱቱ እኔ ነበርኩ አስታክላለሑ ያረብ ቀልባችን በኢማን በዲንም አጎናጽፈን ከተማርን እተዋለን
👍🤣🤣🤣
@@ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ የኔ ውድ አትሳቂ
@@ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ ዱአ አድርጊልኝጅ
ማሻ አላህ ።አላህ ይጨምርልሽ።ጥፋትሽን አውቀሽ አስተካክላለው በማለትሽ ራሱ ሀጅር ታገኚያለሽ
አላህ ያስተካክልሽ እህቴ😢
ሱብሐነላህ ያአላህ ጠብቀን በትንሽ መብቃቃትን ወፍቀን
ሱባሀን አላህ መጨረሻቺንን አላህ ያሳምርልን
ዸዛክ አላሁ ከይር ኡስታዝ፡፡ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ሆኖም የኔ ሃሳብ ነው ሴቶች በተለይ ውበት ለመጠበቅ የሚደረገው አላስፈላጊ መቀባባት ምክንያት ወንዶች ይመስሉኛል፡፡ እስቲ የወንዶችም ሃሳብ እንስማ፡፡ የተቸገርኩበት ነው
ጀዛከአሏህ ኸይር ኡስታዝ እኛም ሰምተን ምንጠቀም ያርገን
ጀዛኩምላህኸይር አላህ ይጠብቀን ጆሮሰጥታችሁ ስሙ እህቶቸ👂
አልሃምዱሊላህ አላህ ይጨምረልኝ እጂ እስካሁን ደግ ነኝ አዳደ ብቻ በስጨት እላለሁ አላህ ያጥፍልኝ ኢሻላ
አቡሺሐ
እኔሥ የምሣደበዉ ነገር እንደት ይሁን
@@sartt7576 አትሳደቢ ለመቀነስ ሞክሪ
አላህ ይስቱርነ አላህ ከሶሊሆቹ ያድርገን ጀዛክ አላህ ኸይር እስታዝ
ጀዛኩምላሁ ኸይር አላህ ይዘንልን ያቂላሂ አጀኢብነው
ሳህ አላህያጠብቀን የምረ ያረቢ እንዲህአዪነት ሴት ሞልቶል ያረቢ አላህ ኢዲያ የሰጠን
ኡስታዝ ጀዛ ከአላህ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاءالله جزاك الله خير
ምክር ለወንዶች እረ መቀመጫ ያሳጡን ወንዶቹ ናቸው እኛ ሴቶች የዋህ ነን ብዙወቹ ጥሩ ነን ወንዶቹ ግን ሀስቢላህ ወኒዕመል ወኪል
ተይ እህት ተናንተም የዋህ ጨዋ ታማኝ አለች ከኛም እድሁ።መጥፎም አሉ አደገኛ ከናንተም ከኛም።ብቻ መልካም አድርጎን መልካም ይግጠመን በችሮታው።
@@nuryeyimam6246ሣሂ ወሏሂ ትክክል አሚን
ትክክል ነዉ ወንዱ ጡረተኛ ሴቱ ሰራተኛ ነዉ አሁን እማ
ሆድይፍጀው@@nuryeyimam6246
ሳህ ጀዛክ አላህ ኸይር
አለህ ቃልብ ይስጠን
ጀዛከላህ
ሱበሀተላህ. አላህ ይስቱር. አላህ. ቀጥተኝዉን መንገድ. ይምራን
Mashallah des mel mekr new Allah mentekmbet yargen
አሏህ ይጠብቀን
በጣም ነው ያሣከኝ ወድሜ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ❤❤❤❤❤ ግን ወላሂ በሳቅ ልሞት ነው 😊😊
Mashaallah.tebarekallah❤
የአላህ ሳገባ የባሌን ሀቅ የምወጣ አድርገኝ ኢሻአላህ አሁን ምን ብዬ እደምኮምት ግራ ገባኝ ስላላየሁት ግን ተወልጄ እስከዛሬ ስኖር ከሰው ተጣልቼ አላቅም አስቸግሬ አላቅም አባቴም አድቀን ሰድቦኝ መቶኝም አያቅ ያረብ መጨረሻዬን አሳምረው
ጀዛከላህ ኸይር
አላህ ይጠብቅሁ ኡሥታዜ ያረብ ከሧሊኋሤት ያድርገን
ያረብ አደራ ከንደዚህ አይነት አላህ ይጠብቀን ሁላችንም
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ይጠዉል እሙርኩ ዉስታዝ እያዝናና ጥሩ መልእክት ያለዉ ትምህርት እነትና ሼር እያደረግሽ እሥከ መጨረሻ አዳምጪ በጣም ይጠቅምሻል ክክክ
ሲብሀንአላህ መልካምሚስትያድርገን ኢማናቸንንሙሉአላህያርገን ያረብ
ጀዛከላህ ኸይር 👍👍👍
ጀዛከላህኸይረኡሰታዠአላህ ይጠብቀህ
አላህደግናሷሊህከሆነችውያርገንየባሏንሀቅጠባቂከሆነችዋ
ኡዝታዝ አቡ መስኡድ አላህ ይጠብቅህ አላህ ከሳሊኻ ሴት ያድርገን
ያረብ ከዱኒያም ሆነ አኪራ ውርደት በአላህ እጠበቃለሁ ትንሽ ኩርፉያ አለችብኝ አላህ ያሥተካክለኝ ያረብ
እኔም ዱአአድርጉልኝያረብበምንእደሚለቀኝአላውቅምበትንሹአኮርፍለሁ
ሱበሀን አላህ አላህ ከስሊሆቺ ያድርገን
የአላህ ከተወደዱት እናም አላህ ከመረጣቸዉ ከወደዳቸዉ አሪገን ከመረጥካቸዉ ባሪህ አሪገን ያረብ የአላህ ያረህም አማና
እዉነትነዉ.እኔም.እደዚነዉ.ከዘ.በወለ.እስከከላለዉ.እሸአለህ😢
ኡስታዝጀዛኩም ሂይሩን
ኣሰላም ማዕለይኩም ወሪሕመትላህ ወባራካቱ ጀዛካለህ ከይር እስታዝየ ኣላህ ይህይና ይስልሕና ያባሎቻችን ሓቅ ጣባቂ ያድርገን ያራሕማን ራሕም ኣላሁማ እቁፊሪልና ኻጥኣትና
አልሀምዱሊላህ ከዚህ ሁሉ ነፃ ነበርኩ ለአላህ ምሥጋና ይገባዉ ነገር ግን የገጠመኝ ባል ቅባት ሣሙና እየደበቀ የሚጠቀም ነበር ሥለዚህ ለወዶችም ትልቅ ምክር ይገባቸዋል አሥቤዛ መግዣ በሥቀቀን ጠይቄ የሠጠኝን የተረፈዉን መልሸ እሠጠዉ ነበር ነገርግን እሡግን የሚጠቀመዉን ነገር በድብቅ ነበር የሚጠቀመዉ ታዳ እደት ለደዚህ አይነት ወድ ፈገግታ ያሥፈልገዋል ጥፊም ሢሠዉ ነበር አሁን ላይ ሁሉም ወዶች ያዉ እየመሠሉኝ ተሥፋ ቆርጨ ቀረሁ ምክር ለወዶች ቁሥሌን ቀሠቀሥከዉ ኡዝታዝና
አብሽሪ ማማየ
አወ ወዶች መርዞች አጪበርባሪ ናቸወ😢
አብሺሪየኔዉድ ለኸይርነዉ
ልስማው እሰኪ ያረቢ ለባሌ ታዛዢ አመስጋኝ ሶብረኛ ለልጆቼ አረያ የምህን አድርገኝ ያረብ የምር ርእሱን ሳየው ደግጬ ነበር አልሀምዱሊላ ከምኑም የልሁበት ሆሆሆሆ በጣም አሳከኝ ሀረካህ ክክክክክክክ ጀዛከላሁ ኸይረን ሁሉ አማረሽ አሳቀችኝኝኝኝ
አላሕ ሷሊሕ አድርጎ ሷሊሑን ይስጠን ያርብ አላሑም እሕድነ
ጀዛከላህ ኸይረን
ያአላህ ሷሊህ ሚስት አድርገኝ የባሌን ሀቅ የምምወጣ አድርገኝ
Amin .yargen
Gezak Alah Alah Yitebkln!!!Sah👆👆👆 Alah Yitebken Yareni Kedezih Ayinetu!!!😭😭😭👆👆👆
Awo lknshi
Inshaallaah yene yewadafit minyote baalen maasdesset naw wallaa kezzich ahun ketexeqesechiw teqaaraani naw minyote du,a adirgulliny indissaakaalliny yaa jema,a
አላህ ከሷሊሆቹ ያድርገን ሷሊሁንም ይወፍቀን ያረብ
Amen❤❤❤
አንድቱ እኔ ነኝ ያረቢ አላህ ይመልሰኝጅ ኢላሒ
የአላህ ልቦና ይስጠን
ሱበሀን አለሀ
ይጠውል ኡምርክ ያኡስታዝ አላህ ከሳሊሆችያድርገን ያርብብብብ
ያ አለህ ኽይርኛ ሴት ያድሪጋን
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዙና
አላህይጠብቀንከደዝህያለሴት
አላህ ያሥተካክለን ያረብ
ላሀወላወላቅወተላቢላህ ሷሊሂ ያድርገን ጀዛከላህ ኸይር
ወይኔ እደው በሣቅ ሞትኩኝ አላህ ጀዛሁን ይክፈልሁ ክክክክ ኡዝታዝ ፈታ እያልኩ አዳመጥኩት
ጀዛከላህ ከይረ
ያረብያአላህ ከደጋግባሮቺህአርገን
አላህ ይስጥህ አላህ ያቆይህ ወድ ወንድሜ በጣም አስደሰትከኝ ጀዛከላህ ሄይር
አላህ ይጠብቀን
የአላህ
ያአላህ አላሁመ ረሃምና ቢራህመትክ ያረብ
አላሁምሙሰሊወሰለሚአለእርሶላህ
🤗🤗😂😄ነገረኛዋ ሴት አሳቀችኝ ። ሞለጨን እኮ ክክክሰ ሲያወራ ያለው አክት በሳቅ እንድንጨረሰው አደረገን 😂🙏🙏
ሜካፕ ቼካፕ 😃😃
እኮ ብሱ ሱአል ማቅረብ ስንችል በአቀራረቡ ብቻ ሁሉንም ሰማነው
ኧረ ኡሥታዝ በሣቅ ሙትኩኝ ወላሂ ሁሉም የሤቶች ባህሪ ነው በትክክል አላህ ይጠብቀን ያረቢ ከባድ ነው የባል ሃቅ ያረቢ አተ ጠብቀኝ
Ustaze jezakula kayran
ማሻአላህ እውነት ተናገርክ
ለሴቶቺም ስሩልን ኡስታዝ ምነዉ ምክር ለወድብቻነዉ እዴ😂😂እሱ መልካም ከሆነ መልካምትሆናለቺ አልሃምዱሊላሂ ከሁሉም የለሁ ሳገባም ኢሻ አላህ መጨረሻየን ያሳምረልኝ ወላሂ በገዘብ ቀንቼ አላዉቅም በድን በዉቀት ብቻ እቀናለሁ ግን ኢሻ አላህ ሃሳቤ እዴሚሳካ ያረብ❤❤❤
وعليكم السلام ورحمة الله و بركاتهجزاك الله خير يعطيك العافية يا شيخنا الفاضل
መሸ አላሀ
@@dhhdfg9136 ማሻአላህ
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂወበረከቱ
جزاك الله خير
ءالخفكم
ፋጢማን ለማግኘት አልይን መሆን ያስፈልጋል ወዶችሥ አኡዙቢላህ ሁሌም ስለሴት ስታወሩ ይገርመኛል ወድስ ሚስቱ እንድትቆነጃጅለት የማይፈልግ በተለይ ከወለደችማ የልጆች አሳዳጊ መጉዚት ወይም የቤት ሠራተኛ ሲያያት ሆዱ ትዝ የሚለው ኢናሊላህ ሲወጣ የሚለብሠብ ለሚስቱ እኳ እንድህ አይሆንም ሚሥቱን እያስራበ ውጭ ሲገባበዝ የሚዉል ስት አለ ቤት ይቁጠረው ወላሂ ብር ስትለው የለኝም የሚል ሥት ሞልቷል ሚሥቱን ሳያስደስት የውጭ ሴት የሚያይ አላህ ሂዳያ ይሥጣችሁ እስኪ ስለ እናተም አውራ
በጣም ቁሥሌንቀሠቀሠዉ ወላሂ እኔ የሚጠቀመዉን ነገር እየደበቀ ነበር የሚጠቀመዉ ከሚሡቱ ያዉም እድህ አይነት ወዶች እያሉ ሥለሤት ያወራሉኧረሥት አላ በሆድ አሁን ግን ተገላግሌዋለሁ
ለራሰቸው እንድመቻቸው አድርገው ነው ዳእዋ የሚያድርጉት ምክርም አስመስለው የሚፈላስፉብን ዝም አትያቸውም እኔ ስለ ሴቶች የሚያወሩ ኡድታዝም ነኝ አሉ የወሬ ሱስ ያለባቸውን ወንዶች ቦታም ስጥቸ አልሰመቸው እራሳቸውን ይምከሩ ደህነኛ መስለው ይቀባጥሩብናል ይሄኔ ሚስቶቻቸው ቢጠየቁ የሚያወሩትን አይኖሩትም ስለ ሁለተኛ ሚስት እየቀባጠሩ ጫጎራ በሺተኛ አድርገዋቸው ይሆናል የአንዶን ሀቅ ቢጠብቁ እኛው እንድራቸው ነበር የማያውቁትን ያታሉ እኛስ አውቀናል
ጀዛኩአላህክይን
الله eidmena hafiya yabizabik
አሰላሙአለይኩም ያጀመአ
ኡስታዝ ጀዛክ አሏህ ግን ወዶችም አሉ በነሱም ላይ ምክር ስጣቸው ለኛም ሰምተን የምንጠቀም አሏህ ያድርገን ሽኩራን
ትክክክክል ነሽ።ገና እደሆንሽ ከኔ ጋ እንስራበት እደሰማነው
አሚን
ፋቱማ ተይ አመኚ
ሱበሀን አላህ አላህ ይስቱር ያረብ ኢላሂ ከሷሊህ ባሪወችህ አድርገን
አሚን
አሚንያረብ
አሚንያረብ
አሚንንንአሚንንን
you're right sheikh sheikh you make me Lfing right you're
ኡስታዝ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ በጣም ወሳኚነ አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነዉ
አደበተ ጣፋጩ ኡስታዛችን ኡምርሁን ያስረዝምልን በአፊያ ❤❤❤
አ፣ወ፣ወ፣ኡስታዝ፣ማሻአላህ፣ትምርትህን፣በጠም፣ጣፋጭ፣ነው፣ጀዛህአላህ፣በብዙ፣ነገር፣አስተካክለኸናል፣ማሻአላህ፣እባክህ፣ሀገር፣ቤት፣በሚበር፣ቲቪ፣ምርኩዝ፣የሚባለው፣ፕሮግራም፣ለይ፣ሴቶች፣አህቶቻችን፣ተኳኩለው፣አሳፋሪ፣ነው፣በዛ፣ለይ፣አቀማመጣቸው፣የአንድ፣እርምጃ፣እንኳን፣አይርቅም፣በተቻላችሁ፣መጠን፣አሰተምሩ፣ማሳሰቢያ፣መገሰጫ፣ምክር፣ስጡልን፣ከካናዳ
ኑኑኑ
ያበናት ልብ ሰጥታችሁ አዳምጡት እና ከማንኛይቱ ነኝ የሚለዉን አሰብ አድርገን ከራሳችን ላይ እናላቅ
ለምክርህ ሳላዴቅህአላልፍም እኛ ሂወታችን በአረብ አገር እየለፍንነው ቤት እየስራን ውንዲን የምነገባው ባሁን ስአት ወንዲ ልጂ ሴትን ልጂ ጉልበቱዋን ግዜዋን ላይፍን ልጂነቱዋን / በስዴት አሳልፍ እየስጠችነው ግን እስኪ ስለወንዲ ተነገር ባሁን ስአት ለሴት ልጂ ይህ አይገባትም / ባሁን ስአት ሴትን ልጂ ወዴ ውጭ እትስዴዲ ስርተህ አሳዲራት ብለህ ምከራቼው እስኪ
@@እሙሱመያእሙሱመያ የኔ ማር አብሽሪ አላህ አለን
ሥለሏወአለይህወሠለም ጂዛኩምላው ኸይረን ኡዚታዚ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያዲገን ያረቢ ግን በጣም ፈገግያዴረጋል በጣም ዴሥይላል ማሻአላህ ግንኮ እኛላይብቻነው ፍረዱ አር ለወዶም ምከሩልን ያጀመኣ ዱአም እናዲግ እሲ ያረቢ አላህ
ያአሏሕ ከእንደዚሕ አይነቱ አሏሕ ይጠብቀን ያረብ ያረሒሙ ያከሪሙ የባልን ሐቅ የምዋጣ ሷሊሕ ሴት አደርገኝ ያረብ✋✋✋✋
ያረብ ከሷልህ ሴቶች ያድርገን ያኢላሂ
Amin
Amin
ያአላህ ሶሊሀ ሚስት
ሶሊሀ ልጂ
ሶሊሀ እህት
ሶሊሀ እነት
አድርገንንን
ያርብ
ጅዛኩሙላህ ኽይር ኡስታዝ
አሚንን
Yrba
ኡስታዝ ጀዛከሏሁ ኸይር ምክርህ በጣጣጣጣም ወሳኝ የሆነነው ሴቶችም ወንዶችም ያደመጣችሁት እንስራበት ኢንሻአሏህ።ወሏህ ልብ እስቲክ፣አፍንጫ ብስ ምናምን አልወድም እደዛአይነት ሴትሳይ ሲያስጠሉኝ ከምገልፀው በላይነው።ጥሩ ሚስት እድገጥመኝ ዱኣ አድርጉልኝ ዓለይኩም።
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
ጀዛክ አላህ ኸይር ፈገግ እያልኩ ነው የሰማሁት ክክክክክክክ አላህ ይጠብቀን
ዉስታዝ አለ ዪጠቢቀሀ በሰመነዉ ያሚንጠቀም ያድርገን ሰሊዉን ዪወፊቀን
አሏህ ሆይ አስተካክለኝ ያረብ ወደፊቱን አሳምርልኝ በፊትስ ተጓ፦ቻለሁ ጌታ ሆይ ካለፈዉ ወደፊቱን አሰተካክልኝ ጌታየ ኢላሂ
በትክክል ኡስተዝ አቡ መስኡድ ጃዘክአላህ አላህ ይጠቢቅህ ያረብ ሰበሀን አላህ አላህ መጨረሸችን የሰምርልን ያረብ አላህ የስተከክለን ያረብ
ጀዛኪላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን እህቶች
ያአላህ የባሌን ሀቅ የምወጣ ታጋሽ ሴት አድርገኚ አንተን የሚፈራውን ከመጥፎ የሚከለክለኚ ወዳተ መንገድ የሚያቃርበኚን አንተ ወፍቀኚ ያረብ🤲🤲🤲
ክክክ ምርጥ ምክር ጀዛኩሏሁ ኸይር ኡስታዝ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ 😃በሳቅ ሞትኩኝ።እኔ አልሃምዱሊላህ ከሁሉም ነፃነኝ።
ሡበሀንአላህ ያረቢኝ ሦሊህአርገን እሥከመጨረሻችን
ያረብ እኔ ገናነኝ እና አደራህን ከደነዚህ አይነት ሴቶች አንተው ጠብቀን
አተለሚስትጥርከሆክላት
እሳምጥሩትሆንልሀለይ
😂😂😂😂
ከከከከከከ ፈገግ እያላችሁ ስሙት 👂 ያለፈው አልፏል ኢሻአላ ለፈደፊት እንማራለን
እኔ ወላሂ ትዳር በጣም ነው የምፈራው ግን አግብቸ አልቅም አላህ ወክል
@@endrisasefa828እኔስብሆን😢😂🙈🙉
ዋሊኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካቱ ሱባሀንአላህ አላህይጠብቀንተደዚህአይነትነገርያረብሷሊሴቶችያርገን ኡስታዝጀዛከላህ🌹🌹
ጀዘካሏህ ኸይር
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
ከከከከ አዱቱ እኔ ነበርኩ አስታክላለሑ ያረብ ቀልባችን በኢማን በዲንም አጎናጽፈን ከተማርን እተዋለን
👍🤣🤣🤣
@@ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ የኔ ውድ አትሳቂ
@@ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ ዱአ አድርጊልኝጅ
ማሻ አላህ ።
አላህ ይጨምርልሽ።
ጥፋትሽን አውቀሽ አስተካክላለው በማለትሽ ራሱ ሀጅር ታገኚያለሽ
አላህ ያስተካክልሽ እህቴ😢
ሱብሐነላህ ያአላህ ጠብቀን በትንሽ መብቃቃትን ወፍቀን
ሱባሀን አላህ መጨረሻቺንን አላህ ያሳምርልን
ዸዛክ አላሁ ከይር ኡስታዝ፡፡ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ሆኖም የኔ ሃሳብ ነው ሴቶች በተለይ ውበት ለመጠበቅ የሚደረገው አላስፈላጊ መቀባባት ምክንያት ወንዶች ይመስሉኛል፡፡ እስቲ የወንዶችም ሃሳብ እንስማ፡፡ የተቸገርኩበት ነው
ጀዛከአሏህ ኸይር ኡስታዝ እኛም ሰምተን ምንጠቀም ያርገን
ጀዛኩምላህኸይር አላህ ይጠብቀን ጆሮሰጥታችሁ ስሙ እህቶቸ👂
አልሃምዱሊላህ አላህ ይጨምረልኝ እጂ እስካሁን ደግ ነኝ አዳደ ብቻ በስጨት እላለሁ አላህ ያጥፍልኝ ኢሻላ
አቡሺሐ
እኔሥ የምሣደበዉ ነገር እንደት ይሁን
@@sartt7576 አትሳደቢ ለመቀነስ ሞክሪ
አላህ ይስቱርነ አላህ ከሶሊሆቹ ያድርገን ጀዛክ አላህ ኸይር እስታዝ
ጀዛኩምላሁ ኸይር አላህ ይዘንልን ያቂላሂ አጀኢብነው
ሳህ አላህያጠብቀን የምረ ያረቢ እንዲህአዪነት ሴት ሞልቶል ያረቢ አላህ ኢዲያ የሰጠን
ኡስታዝ ጀዛ ከአላህ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاءالله جزاك الله خير
ምክር ለወንዶች እረ መቀመጫ ያሳጡን ወንዶቹ ናቸው እኛ ሴቶች የዋህ ነን ብዙወቹ ጥሩ ነን ወንዶቹ ግን ሀስቢላህ ወኒዕመል ወኪል
ተይ እህት ተናንተም የዋህ ጨዋ ታማኝ አለች ከኛም እድሁ።መጥፎም አሉ አደገኛ ከናንተም ከኛም።ብቻ መልካም አድርጎን መልካም ይግጠመን በችሮታው።
@@nuryeyimam6246ሣሂ ወሏሂ ትክክል
አሚን
ትክክል ነዉ ወንዱ ጡረተኛ ሴቱ ሰራተኛ ነዉ አሁን እማ
ሆድይፍጀው@@nuryeyimam6246
ሳህ ጀዛክ አላህ ኸይር
አለህ ቃልብ ይስጠን
ጀዛከላህ
ሱበሀተላህ. አላህ ይስቱር. አላህ. ቀጥተኝዉን መንገድ. ይምራን
Mashallah des mel mekr new Allah mentekmbet yargen
አሏህ ይጠብቀን
በጣም ነው ያሣከኝ ወድሜ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ❤❤❤❤❤ ግን ወላሂ በሳቅ ልሞት ነው 😊😊
Mashaallah.tebarekallah❤
የአላህ ሳገባ የባሌን ሀቅ የምወጣ አድርገኝ ኢሻአላህ አሁን ምን ብዬ እደምኮምት ግራ ገባኝ ስላላየሁት ግን ተወልጄ እስከዛሬ ስኖር ከሰው ተጣልቼ አላቅም አስቸግሬ አላቅም አባቴም አድቀን ሰድቦኝ መቶኝም አያቅ ያረብ መጨረሻዬን አሳምረው
ጀዛከላህ ኸይር
አላህ ይጠብቅሁ ኡሥታዜ ያረብ ከሧሊኋሤት ያድርገን
ያረብ አደራ ከንደዚህ አይነት አላህ ይጠብቀን ሁላችንም
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ይጠዉል እሙርኩ ዉስታዝ እያዝናና ጥሩ መልእክት ያለዉ ትምህርት እነትና ሼር እያደረግሽ እሥከ መጨረሻ አዳምጪ በጣም ይጠቅምሻል ክክክ
ሲብሀንአላህ መልካምሚስትያድርገን ኢማናቸንንሙሉአላህያርገን ያረብ
ጀዛከላህ ኸይር 👍👍👍
ጀዛከላህኸይረኡሰታዠአላህ ይጠብቀህ
አላህደግናሷሊህከሆነችውያርገንየባሏንሀቅጠባቂከሆነችዋ
ኡዝታዝ አቡ መስኡድ አላህ ይጠብቅህ አላህ ከሳሊኻ ሴት ያድርገን
ያረብ ከዱኒያም ሆነ አኪራ ውርደት በአላህ እጠበቃለሁ ትንሽ ኩርፉያ አለችብኝ አላህ ያሥተካክለኝ ያረብ
እኔም ዱአአድርጉልኝያረብበምንእደሚለቀኝአላውቅምበትንሹአኮርፍለሁ
ሱበሀን አላህ አላህ ከስሊሆቺ ያድርገን
የአላህ ከተወደዱት እናም አላህ ከመረጣቸዉ
ከወደዳቸዉ አሪገን ከመረጥካቸዉ ባሪህ አሪገን ያረብ የአላህ ያረህም አማና
እዉነትነዉ.እኔም.እደዚነዉ.ከዘ.በወለ.እስከከላለዉ.እሸአለህ😢
ኡስታዝጀዛኩም ሂይሩን
ኣሰላም ማዕለይኩም ወሪሕመትላህ ወባራካቱ ጀዛካለህ ከይር እስታዝየ ኣላህ ይህይና ይስልሕና ያባሎቻችን ሓቅ ጣባቂ ያድርገን ያራሕማን ራሕም ኣላሁማ እቁፊሪልና ኻጥኣትና
አልሀምዱሊላህ ከዚህ ሁሉ ነፃ ነበርኩ ለአላህ ምሥጋና ይገባዉ ነገር ግን የገጠመኝ ባል ቅባት ሣሙና እየደበቀ የሚጠቀም ነበር ሥለዚህ ለወዶችም ትልቅ ምክር ይገባቸዋል አሥቤዛ መግዣ በሥቀቀን ጠይቄ የሠጠኝን የተረፈዉን መልሸ እሠጠዉ ነበር ነገርግን እሡግን የሚጠቀመዉን ነገር በድብቅ ነበር የሚጠቀመዉ ታዳ እደት ለደዚህ አይነት ወድ ፈገግታ ያሥፈልገዋል ጥፊም ሢሠዉ ነበር አሁን ላይ ሁሉም ወዶች ያዉ እየመሠሉኝ ተሥፋ ቆርጨ ቀረሁ ምክር ለወዶች ቁሥሌን ቀሠቀሥከዉ ኡዝታዝና
አብሽሪ ማማየ
አወ ወዶች መርዞች አጪበርባሪ ናቸወ😢
አብሺሪየኔዉድ ለኸይርነዉ
ልስማው እሰኪ ያረቢ ለባሌ ታዛዢ አመስጋኝ ሶብረኛ ለልጆቼ አረያ የምህን አድርገኝ ያረብ የምር ርእሱን ሳየው ደግጬ ነበር አልሀምዱሊላ ከምኑም የልሁበት ሆሆሆሆ በጣም አሳከኝ ሀረካህ ክክክክክክክ ጀዛከላሁ ኸይረን ሁሉ አማረሽ አሳቀችኝኝኝኝ
አላሕ ሷሊሕ አድርጎ ሷሊሑን ይስጠን ያርብ አላሑም እሕድነ
ጀዛከላህ ኸይረን
ያአላህ ሷሊህ ሚስት አድርገኝ የባሌን ሀቅ የምምወጣ አድርገኝ
Amin .yargen
Gezak Alah Alah Yitebkln!!!Sah👆👆👆 Alah Yitebken Yareni Kedezih Ayinetu!!!😭😭😭👆👆👆
Awo lknshi
Inshaallaah yene yewadafit minyote baalen maasdesset naw wallaa kezzich ahun ketexeqesechiw teqaaraani naw minyote du,a adirgulliny indissaakaalliny yaa jema,a
አላህ ከሷሊሆቹ ያድርገን ሷሊሁንም ይወፍቀን ያረብ
Amen❤❤❤
አንድቱ እኔ ነኝ ያረቢ አላህ ይመልሰኝጅ ኢላሒ
የአላህ ልቦና ይስጠን
ሱበሀን አለሀ
ይጠውል ኡምርክ ያኡስታዝ አላህ ከሳሊሆችያድርገን ያርብብብብ
ያ አለህ ኽይርኛ ሴት ያድሪጋን
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዙና
አላህይጠብቀንከደዝህያለሴት
አላህ ያሥተካክለን ያረብ
ላሀወላወላቅወተላቢላህ ሷሊሂ ያድርገን ጀዛከላህ ኸይር
ወይኔ እደው በሣቅ ሞትኩኝ አላህ ጀዛሁን ይክፈልሁ ክክክክ ኡዝታዝ ፈታ እያልኩ አዳመጥኩት
ጀዛከላህ ከይረ
ያረብያአላህ ከደጋግባሮቺህአርገን
አላህ ይስጥህ አላህ ያቆይህ ወድ ወንድሜ በጣም አስደሰትከኝ ጀዛከላህ ሄይር
አላህ ይጠብቀን
የአላህ
ያአላህ አላሁመ ረሃምና ቢራህመትክ ያረብ
አላሁምሙሰሊወሰለሚአለእርሶላህ
🤗🤗😂😄ነገረኛዋ ሴት አሳቀችኝ ። ሞለጨን እኮ ክክክሰ ሲያወራ ያለው አክት በሳቅ እንድንጨረሰው አደረገን 😂🙏🙏
ሜካፕ ቼካፕ 😃😃
እኮ ብሱ ሱአል ማቅረብ ስንችል በአቀራረቡ ብቻ ሁሉንም ሰማነው
ኧረ ኡሥታዝ በሣቅ ሙትኩኝ ወላሂ ሁሉም የሤቶች ባህሪ ነው በትክክል አላህ ይጠብቀን ያረቢ ከባድ ነው የባል ሃቅ ያረቢ አተ ጠብቀኝ
Ustaze jezakula kayran
ማሻአላህ እውነት ተናገርክ
ለሴቶቺም ስሩልን ኡስታዝ ምነዉ ምክር ለወድብቻነዉ እዴ😂😂እሱ መልካም ከሆነ መልካምትሆናለቺ አልሃምዱሊላሂ ከሁሉም የለሁ ሳገባም ኢሻ አላህ መጨረሻየን ያሳምረልኝ ወላሂ በገዘብ ቀንቼ አላዉቅም በድን በዉቀት ብቻ እቀናለሁ ግን ኢሻ አላህ ሃሳቤ እዴሚሳካ ያረብ❤❤❤
وعليكم السلام ورحمة الله و بركاته
جزاك الله خير يعطيك العافية يا شيخنا الفاضل
መሸ አላሀ
@@dhhdfg9136 ማሻአላህ
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂወበረከቱ
جزاك الله خير
ءالخفكم
ፋጢማን ለማግኘት አልይን መሆን ያስፈልጋል ወዶችሥ አኡዙቢላህ ሁሌም ስለሴት ስታወሩ ይገርመኛል ወድስ ሚስቱ እንድትቆነጃጅለት የማይፈልግ በተለይ ከወለደችማ የልጆች አሳዳጊ መጉዚት ወይም የቤት ሠራተኛ ሲያያት ሆዱ ትዝ የሚለው ኢናሊላህ ሲወጣ የሚለብሠብ ለሚስቱ እኳ እንድህ አይሆንም ሚሥቱን እያስራበ ውጭ ሲገባበዝ የሚዉል ስት አለ ቤት ይቁጠረው ወላሂ ብር ስትለው የለኝም የሚል ሥት ሞልቷል ሚሥቱን ሳያስደስት የውጭ ሴት የሚያይ አላህ ሂዳያ ይሥጣችሁ እስኪ ስለ እናተም አውራ
በጣም ቁሥሌንቀሠቀሠዉ ወላሂ እኔ የሚጠቀመዉን ነገር እየደበቀ ነበር የሚጠቀመዉ ከሚሡቱ ያዉም እድህ አይነት ወዶች እያሉ ሥለሤት ያወራሉኧረሥት አላ በሆድ አሁን ግን ተገላግሌዋለሁ
ለራሰቸው እንድመቻቸው አድርገው ነው ዳእዋ የሚያድርጉት ምክርም አስመስለው የሚፈላስፉብን ዝም አትያቸውም እኔ ስለ ሴቶች የሚያወሩ ኡድታዝም ነኝ አሉ የወሬ ሱስ ያለባቸውን ወንዶች ቦታም ስጥቸ አልሰመቸው እራሳቸውን ይምከሩ ደህነኛ መስለው ይቀባጥሩብናል ይሄኔ ሚስቶቻቸው ቢጠየቁ የሚያወሩትን አይኖሩትም ስለ ሁለተኛ ሚስት እየቀባጠሩ ጫጎራ በሺተኛ አድርገዋቸው ይሆናል የአንዶን ሀቅ ቢጠብቁ እኛው እንድራቸው ነበር የማያውቁትን ያታሉ እኛስ አውቀናል
ጀዛኩአላህክይን
الله
eidmena hafiya yabizabik