የጡት ካንሰር ምርመራዎች እና ህክምናዎች - ዶ/ር አንዷለም ተሰማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ዶ/ር አንዷለም ተሰማ በላንሴት ብሄራዊ የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ጥገና ማዕከል ውስጥ የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ሆኖ የሚያገለግል ሲሆን በዚህ ቪዲዮ የጡት ካንሰር ምን እንደሆነ፣ ምልክቶቹ ምን እንደሆኑ፣ ለመከላከል ማድረግ ያሉብንን ነገሮች እንዲሁም ያሉትን የህክምና አማራጮች በዝርዝር ያብራራል።
    በሃገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ሃገር የህክምና አገልግሎት ለማጘኘት እንዲሁም ላሏችሁ ማንኛውም ጥያቄዎች በስልኮቻችን
    +251936699999 ፣
    +251904089999 ፣
    +251903939999 ወይም ቦሌ መድኃኔዓለም ከብርሃኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ ያግኙን።
    ማናኪ ሄልዝ ኬር
    ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!
    በኢትዮጵያ፣ በህንድ፣ ቱርክ እና ታይላንድ የመሃንነት ህክምና፣ የካንሰር እንክብካቤ፣ የጉበት እና የኩላሊት ንቅለ ተከላ፣ የልብ ህክምና፣ የነርቭ እና የአጥንት ህክምና ጨምሮ አጠቃላይ አግልግሎቶችን በግልፅነት እና በታማኝነት ለታካሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን ። ከ150 በላይ ደረጃቸውን ከጠበቁ ሆስፒታሎች ጋር በመሆን ግልፅና አቅምን ያማከለ የህክምና መፍትሔዎችን ለህክምና ጥራትና ለታካሚ እንክብካቤ ቅድሚያ በመስጠት እያገለገልን እንገኛለን።
    ለተጨማሪ መረጃ www.manaakihealthcare.com ይጎብኙ።
    #manaaki #Breastcancerawareness #breastcancer #knowcancer #AddisAbaba #Ethiopia #habesha #የጡትካንሰር #ካንሰር #ስለካንሰር #የካንሰርህክምና #ላንሴትብሄራዊ #lancetbeherawi

Комментарии •