- Видео 117
- Просмотров 35 303
Manaaki Healthcare
Добавлен 1 янв 2023
በኢትዮጵያ፣ ህንድ፣ ቱርክ እና ታይላንድ በሚገኙ ስፔሻሊስት ሃኪሞች ለህመምዎ ትክክለኛውን መፍትሄ ያግኙ።
ስለህመምዎ ያለዎትን ማንኛውንም ጥያቄ ይጠይቁን።
ለበለጠ መረጃ በ 09 04 08 9999 ወይም 09 03 93 9999 ይደውሉልን።
ስለህመምዎ ያለዎትን ማንኛውንም ጥያቄ ይጠይቁን።
ለበለጠ መረጃ በ 09 04 08 9999 ወይም 09 03 93 9999 ይደውሉልን።
የዲስክ መንሸራተት | መንስዔ፣ ምልክቶች እና ህክምናዎች | ዶ/ር አዛሪያስ ካሳሁን
የዲስክ መንሸራተት ምንድን ነው? በዚህ ቪዲዮ ላይ ዶ/ር አዛርያስ ካሳሁን ስለዲስክ መንሸራተት እና ተያያዥ ጉዳዮች ጠለቅ ያለ ማብራሪያ ይሰጣል።
✅ የዲስክ መንሸራተት ምንድን ነው የጀርባ አጥንት ላይስ ምን ምን ሊያስከትል ይችላል?
✅የዲስክ መንሸራተት መንስዔዎች እና አጋላጭ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው?
✅በፍፁም ችላ ማለት የሌሉብን ምልክቶች ምንድን ናቸው?
✅ስንት አይነት የዲስክ መንሸራተት አለ?
✅ የዲስክ መንሸራተት ምርመራዎች እና ህክምናዎችስ ምን ይመስላሉ ስለሚሉት ጉዳዮች ሰፋ ያለ ማብራሪያ እዚህ ቪዲዮ ላይ ያገኛሉ።
ስለ ዲስክ መንሸራተት እና የወገብ ህመም በጥልቀት ማወቅ ለሚፈልጉ የጤና ባለሙያዎች፣ ታካሚዎች፣ እንዲሁም የህክምናው ዘርፍ ላይ እውቀታቸውን ማስፋት ለሚፈልጉ ተመልካቾች ሁሉ ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ መረጃን ያስተላልፋል።
ሌሎች ጠቃሚ የህክምና መረጃ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ!
Chapters
00:00 - 00:15 - Intro
00:15 - 00:33 - Ad
00:34 - 01:24 - የዲስክ መንሸራተት ምንድን ነው?
01:25 - 01:56 - የዲስክ መንሸራተት ምልክቶች
01:57 - 02:26 - ሁሉም የዲስክ መንሸራተት ህመም አይደለም
02:27 - 03:00 - የዲስ...
✅ የዲስክ መንሸራተት ምንድን ነው የጀርባ አጥንት ላይስ ምን ምን ሊያስከትል ይችላል?
✅የዲስክ መንሸራተት መንስዔዎች እና አጋላጭ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው?
✅በፍፁም ችላ ማለት የሌሉብን ምልክቶች ምንድን ናቸው?
✅ስንት አይነት የዲስክ መንሸራተት አለ?
✅ የዲስክ መንሸራተት ምርመራዎች እና ህክምናዎችስ ምን ይመስላሉ ስለሚሉት ጉዳዮች ሰፋ ያለ ማብራሪያ እዚህ ቪዲዮ ላይ ያገኛሉ።
ስለ ዲስክ መንሸራተት እና የወገብ ህመም በጥልቀት ማወቅ ለሚፈልጉ የጤና ባለሙያዎች፣ ታካሚዎች፣ እንዲሁም የህክምናው ዘርፍ ላይ እውቀታቸውን ማስፋት ለሚፈልጉ ተመልካቾች ሁሉ ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ መረጃን ያስተላልፋል።
ሌሎች ጠቃሚ የህክምና መረጃ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ!
Chapters
00:00 - 00:15 - Intro
00:15 - 00:33 - Ad
00:34 - 01:24 - የዲስክ መንሸራተት ምንድን ነው?
01:25 - 01:56 - የዲስክ መንሸራተት ምልክቶች
01:57 - 02:26 - ሁሉም የዲስክ መንሸራተት ህመም አይደለም
02:27 - 03:00 - የዲስ...
Просмотров: 2 093
Видео
የመገጣጠሚያ ህመም | መንስዔ፣ ምልክቶች እና ህክምናዎች | ዶ/ር ቤኪ አብዲሳ
Просмотров 1,9 тыс.Месяц назад
የመገጣጠሚያ ህመም ወይም አርትራይተስ በአለም ላይ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጠቃል፣ አርትራይተስ ግን በትክክል ምንድን ነው? በዚህ ቪዲዮ ላይ ዶ/ር ቤኪ አብዲሳ ስለአርትራይተስ ማወቅ የሚገቡንን እንደ፡ ✅ አርትራይተስ ምንድን ነው? ሰውነትንስ እንዴት ነው የሚያጠቃው? ✅ በምን ምክንያት ይከሰታል እንዲሁም አጋላጭ ሁኔታዎቹስ ምንድን ናቸው? ✅ ምን አይነት ምልክቶች አሉት? ✅ስንት የአርትራይተስ አይነቶች አሉ? ✅ ምርመራዎቹ እና የህክምና አማራጮቹስ ምን ይመልስላሉ? የሚሉትን ነጥቦች በስፋት ይዳስስልናል። ስለ አርትራይተስ በጥልቀት ማወቅ ለሚፈልጉ የጤና ባለሙያዎች፣ ታካሚዎች፣ እንዲሁም የህክምናው ዘርፍ ላይ እውቀታቸው...
ሰለ ልብ ህመም ጥልቅ ማብራሪያ | መንስዔ፣ ምልክቶች እና ህክምናዎች | ዶ/ር ደጁማ ያደታ
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
በዚህ ቪዲዮ ላይ የአዋቂዎች የልብ ሃኪም የሆነው ዶ/ር ደጁማ ያደታ በአለም አቀፍ ደረጃ የጤና ስጋት እየሆነ ስላለው የልብ በሽታ ጠለቅ ያለ ማብራሪያ ይሰጡናል። በዚህ ቪዲዮ ✅ የልብ ህመም ምንድን ነው? ✅በዋነኝነት በምን ይከሰታል አጋላጭ ሁኔታዎቹስ ምንድን ናቸው? ✅የልብ ህመም ምልክቶች ምን ይመስላሉ? ✅ የልብ ህመም አይነቶች ምንድን ናቸው? ✅የልብ ህመም ምርመራዎች እና ህክምናዎችስ ምን ይመስላሉ? የሚሉት ነጥቦች በስፋት ይዳሰሳሉ። ይህ ቪዲዮ ለጤና ባለሙያዎች፣ ለታካሚዎች እና የልብ ጤናን በተሻለ ለመረዳት ለሚፈልጉ ሁሉ ጠቃሚ እውቀትን ያጋራል። ሌሎች ጠቃሚ የህክምና መረጃ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ሰብስክራ...
Multidisciplinary Approaches to Managing Pancreatic Cancer | CME Recap | Manaaki x ESHO x Max
Просмотров 290Месяц назад
Manaaki Healthcare, in collaboration with Max Healthcare and ESHO, hosted a successful CME session on Multidisciplinary Perspectives in Managing Pancreatic Adenocarcinoma. This recap highlights insights shared by leading oncologists and surgeons on innovative treatments and multidisciplinary strategies to improve outcomes for pancreatic cancer patients. 🔹 Key Speakers: Dr. Surender Kumar Dabas ...
የደም ግፊት ምልክቶች እና ህክምናዎች - ዶ/ር መንበሩ
Просмотров 3,2 тыс.Месяц назад
ዶ/ር መንበሩ በላንሴት ብሄራዊ የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ጥገና ማዕከል ውስጥ የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት ሆ የሚያገለግል ሲሆን በዚህ ቪዲዮ የደም ግፊት ምን እንደሆነ፣ ምልክቶቹ ምን እንደሆኑ፣ ለመከላከል ማድረግ ያሉብንን ነገሮች እንዲሁም ያሉትን የህክምና አማራጮች በዝርዝር ያብራራል። በሃገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ሃገር የህክምና አገልግሎት ለማጘኘት እንዲሁም ላሏችሁ ማንኛውም ጥያቄዎች በስልኮቻችን 251936699999 ፣ 251904089999 ፣ 251903939999 ወይም ቦሌ መድኃኔዓለም ከብርሃኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ ያግኙን። ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ! በኢትዮጵያ፣ በህንድ፣ ቱር...
የጡት ካንሰር ምርመራዎች እና ህክምናዎች - ዶ/ር አንዷለም ተሰማ
Просмотров 5762 месяца назад
የጡት ካንሰር ምርመራዎች እና ህክምናዎች - ዶ/ር አንዷለም ተሰማ
ከመጠን ያለፈ ላብ ምልክቶች እና ህክምናዎች - ዶ/ር ዳግማዊት
Просмотров 8342 месяца назад
ከመጠን ያለፈ ላብ ምልክቶች እና ህክምናዎች - ዶ/ር ዳግማዊት
Hyperhidrosis (ከመጠን በላይ ማላብ) ምንድን ነው?
Просмотров 413 месяца назад
Hyperhidrosis (ከመጠን በላይ ማላብ) ምንድን ነው?
የሃሞት ከረጢት መስመር በጠጠር ሲደፈን ምን አይነት ህክምናዎች ይሰጣሉ?
Просмотров 714 месяца назад
የሃሞት ከረጢት መስመር በጠጠር ሲደፈን ምን አይነት ህክምናዎች ይሰጣሉ?
Recap of our CME on Non-Metastatic Rectal Cancer
Просмотров 904 месяца назад
Recap of our CME on Non-Metastatic Rectal Cancer
የ2017 ዓመተ ምህረት የዘመን መለወጫ በዓል አከባበር በማናኪ ሄልዝኬር - ከታካሚዎቻችን ጋር የነበረን አስደሳች ቆይታ
Просмотров 1504 месяца назад
የ2017 ዓመተ ምህረት የዘመን መለወጫ በዓል አከባበር በማናኪ ሄልዝኬር - ከታካሚዎቻችን ጋር የነበረን አስደሳች ቆይታ
የጨጓራ ባክቴሪያን ለማከም ምን አይነት መድሀኒቶች ይሰጣሉ?
Просмотров 2105 месяцев назад
የጨጓራ ባክቴሪያን ለማከም ምን አይነት መድሀኒቶች ይሰጣሉ?
የአንጀት ቁስለት ታማሚ ምን አይነት ምግቦችን መመገብ የለበትም?
Просмотров 2 тыс.5 месяцев назад
የአንጀት ቁስለት ታማሚ ምን አይነት ምግቦችን መመገብ የለበትም?
የሴት ልጅ እንቁላል ካለቀ ምን አይነት የህክምና አማራጭ አለ?
Просмотров 1,2 тыс.6 месяцев назад
የሴት ልጅ እንቁላል ካለቀ ምን አይነት የህክምና አማራጭ አለ?
የሃሞት ከረጢት ባይታከም ምን ተጓዳኝ ችግሮች ሊመጡ ይችላሉ?
Просмотров 2986 месяцев назад
የሃሞት ከረጢት ባይታከም ምን ተጓዳኝ ችግሮች ሊመጡ ይችላሉ?
ልጃቸውን ለማዳን ከ5.6 ሚልዮን ብር በላይ አውጥተው ነበር!
Просмотров 1107 месяцев назад
ልጃቸውን ለማዳን ከ5.6 ሚልዮን ብር በላይ አውጥተው ነበር!
አመሰግናለሁ
እንጀራ ስበላ ብቻ ይቆርጠኛል ሆዴን
doctor how are u hand elbow yamegnal mn largew
ሰለም Dr. የዲሰክ መሸራታት ለጥቁረ አንባሰ refferal ተፅፎልኝ ነበረ
ዶ/ር እባክህ አንተ 05 እያልክ ስለሆነ 007 ብለውኛል እችላለው መልስልኝ እባክህ
እባክህ አድራሻቹ የት ነው
ላንሴት ብሄራዊ የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ጥገና ማዕከል ነው የምንገኘው። አድራሻ ሰንጋ ተራ ኮንዶሚንየም ጀርባ ከጤና ሚንስቴር አጠገብ።
007 ነው ብለውኛል አርሾ ታይቼ እባክህ ዶ/ር አስረዳኝ
ውድ ዶክተር እኔ የደም መርጋት መዳኒቲ እውስዳለሁ አሁን ግን ከቅር ግዜ ጀምሮ ለሊቲ በጣም የበዛ ሙሉ ለሙሉ ላብ አለኝ ደም ሙርጋቱ እጄ ላይ ነው የተገኘው ። ዋርፋሪን ተጠቃሚ ነኝ
Good example
Medanetu mindinew yelib mit
ዶ/ር ባለቤቴ ግፊት ታማሚ ነች የጀመራትም በእርግዝና ወቅት በምከሰት ኤክላምሺያ ነው።እናም ይህ ህመም ከወሊድ በኋላም ቀጣይነት ኖሮት ልቆም ባለመቻሉ ቀጣይ እርግዝናዋ ላይ ተፅዕኖ እያሳደረባት ነው።ስለዚህ ጤንነቷ እንድመለስ እና አርግዛ መውለድ እድቻላት ምን ዓይነት መፍትሔ ይኖራል?ደጀኔ ነኝዐ
enamsegnaln edmyna tena ysethe D/r
D/r betam gobeze nehe 7 amte ytamemketen anet adankge amsegnalh
መልስልኝ በውስጥ እኔታክሚ ፈሳሽ አልቆም አለ
ጨንጓራ ያስቀምጣል እንዴ?
ጨንጓራ ያስቀምጣል እንዴ?
Dokitor hdirasha yeti nw
Enkulale yetesetat set lejune setwelde DNA mermera besera Enkulale yetesetat set yehonale malet new D/r eski yehen negeren?
ዶክተር 20 ቀን ሆነኝ ለልቆምልኝም ፔሪድ ምንድነው እባክህ መልስልኝ
Pasta ወይንም maccoroni ስመገብ mucus የበዛበት ሰገራ, ሆድ ቁርጠት, ጋዝ (flatulence) አለኝ....IBD weys lela neger lihon yichilal?
ቀጠሮ ለማስያዝ በስልኮቻችን ይደውሉልን። +251 90 393 9999 +251 90 346 3333 +251 90 347 3333
Eshi bocuter and tiyeki liteykih hitsan ketegelebeti bemn mewlde ychalali
liji yemisetew egizabiher bicha new ante legenezeb new yemiseraw
አን በጣም መጥፎ ሀኪም ነክ የሰው አይምሮን የማጠብቅ
እንቁላሉ የተዳከመስ ይሰራል
የመሳካት እድሎ ግን በጣም አናሳ ነው። ያረገሰው ስለማቅ ነው በውጪ ሀገር ላይ
Dr. Le vedio betam amsegnalhu. Edemeye 42 nw. Lij meweled betam efelgalhu. Bekerbu enkulal endelelegn ena doner becha amarach endehone tenegeregn. Ene demo tesfa kemkurete befit minim yahl bifej leloch amarachochn lememoker efelgalhu. Yemteredagn yemselhal dr.?
ይሄማኮ በቀላሉ ለማወቅ አያስብልም በህክምና ነው ፣እኔ ደግሞ በቀላል ስትል እራሳችን ምናውቅበት መስሎኝ፣ለማንኛውም አመሰግናለሁ
ደዶክተር የማህፀን ጠባሳ ምንድን ነው ሊታከምስ ይችላል ?
፦
ዋናው የምይፈለገው ፐሬድ መኖሩን ነው
ምን ያህል ውጤማ ነው
እድሜ ከስንት ነው
በጣም ጡሩ ሀሳብ ነው
Docter sent birr yasfelgal
D.r Abal melkacam sew le sew Azagni edante yalewn Allhe edmana tena seto yabzaln
ዶ/ር አቢሶሎም እኔ ላንተ ምስክር ነኝ የእውነት አድነህኝል ክስነ ምግባር ጋር እርጅም እድሚ እምኝለሀለው
በሃገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ሃገር የህክምና አገልግሎት ለማጘኘት ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። www.manaakihealthcare.com/register/
Keep it up meazi