በአጭር ጊዜ ትቀየራለህ ብዬ አለአሰብኩም🤨🤨

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025

Комментарии • 83

  • @saidamohammed2683
    @saidamohammed2683 Месяц назад +16

    አለቅጥ አቅለብልቦሺ ነበር ወድ ልጅ ርጋ ያለች ሴት ነዉ የሚወደዉ

  • @JrjjriKkjj
    @JrjjriKkjj Месяц назад +11

    አይዞሽ ዉዴ ወንድ ማለት :-
    ወ=ወራዳ
    ን= ንፍጣም
    ድ= ድንጋይ ራስ 😢

    • @wollo1630
      @wollo1630 Месяц назад

      ትክክል ❤

    • @Fatima-ok1bm
      @Fatima-ok1bm Месяц назад

      ❤❤😂😂😂😂😂

    • @aishaaisha6991
      @aishaaisha6991 Месяц назад

      አትፍረጅ እሶነች ስልኮንአጥፍታ ተደብቃ የለችምእያስባለች ትታው ነውአሁንአድሳባሲሄድነውአውቃነውየመጣችው አሁን ልጁምንምጥፍትየለበትም

    • @eimanlove
      @eimanlove Месяц назад

      😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ItFFአልሀምዱሊላህ.u
      @ItFFአልሀምዱሊላህ.u Месяц назад +1

      ስነስረአት ኡህቲ ወላ ስት ጀግኖች ወዶች አሉ
      1 ባድ ወድ ምክንያት ጀግኖቹን አትሳደቡ 💪

  • @አሚንጌታቸው-ሠ
    @አሚንጌታቸው-ሠ Месяц назад +4

    ሞቅ ያለ ፍቅር ሞቅ ያለ ፀብ ያመጣል ሁሉም ገደብ አለው ቀለል አድርገን ካልያዝነው ከባድ ነው

  • @tetr4232
    @tetr4232 Месяц назад +8

    ሲጀመር ብትቀሪበት ይሻለዋል ወላሂ ቱ በጣም ታስጠያለሽ ሴት ሰከን ስትል ነው የሚያምርባት

    • @eimanlove
      @eimanlove Месяц назад

      ሳህ

    • @sitinaseid4986
      @sitinaseid4986 Месяц назад

      ወደድሻት ጠላሻት ምን ልጠቅሚያት ወረኛ

    • @emusara2016
      @emusara2016 Месяц назад

      ትክክል

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 19 дней назад

    አይዞን ወይ ጉድ😂

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb Месяц назад +1

    የኔዉድአብሽርሀሉምነገርለኸይርነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @saidamohammed2683
    @saidamohammed2683 Месяц назад +6

    ተይ ቀሥ በይ ብለነሺ ነበርኮ 😂

  • @Nebila-421
    @Nebila-421 Месяц назад +1

    ሲጀመር ይህ ስራዬነው ብለሽ በአደባባይ ታዎሪያለሽ በአላህ እስኪ ሰከን ብለሽ ወደ አላህ ተመለሺ አላህ ይዘንልን አላህዬ
    አላህ ይዘንልሽ እህቴ

  • @Rahmetshiferaw
    @Rahmetshiferaw 22 дня назад

    ሴት ልጅ ረጋ ያለች ሀያእ ሲኖራት ውድ ትሆናለች ኣንች ትንሽ ስርኣት ይጎድልሻል ተስተካከይ አህቴ

  • @AsffAd-w1c
    @AsffAd-w1c Месяц назад

    ወድልጅ ስርአት ያላት ኩራ ያለች ረጋ ያለችነውየሜወደው አች በጣም ፈጠሽ ምነየ ከብሪ ለመወርስበቃሁ ሁሽበት እኩ 😂😂😂😂😅😅😅

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku Месяц назад

    መጀመሪያም አላማርሽኝ 😂😂

  • @አሚንጌታቸው-ሠ
    @አሚንጌታቸው-ሠ Месяц назад

    የሚድያ ፍቅር አይቆይም ዘላቂነት የለውም ለምንድነው❤❤❤❤

  • @rabiaseid8041
    @rabiaseid8041 Месяц назад +1

    እረጋበይ'እደሴት ወድልጅ'የፈጠነች'አይመቸዉም'ምንሽም'አይገዛዉም'ዘጋሽሁ'ምንያረግ🙄🙄

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Месяц назад +1

    ከምኔው ብታለቅሽ ነበር የሚገርመን ይመስለኛል🤔 ከስልኩ ላይ የሆነ ቴክስት አብበሽ ይሆናል

  • @Zabedh-w3p
    @Zabedh-w3p Месяц назад +6

    ከምኔዉ ለዝህ ደረሳቹሁ ወር ባልሞላ ግዜ

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂ባለፈ,አለቅጥዘለሸነበር😮😮እረምላንጥሩ😂😂😂😂😂

  • @hekayemam
    @hekayemam Месяц назад

    የኔ ቆጄ በርቺ

  • @Ddh-sc5ef
    @Ddh-sc5ef Месяц назад

    ላላአችትልቅነሽ😮😮😮😮😮😮

  • @AbdurezakAhmedinK
    @AbdurezakAhmedinK Месяц назад +1

    አግቢው እንጂ ምን እያልሺነው

  • @skyline5165
    @skyline5165 Месяц назад

    Kes bey irega bey 🤔😏

  • @HalimaShamibel
    @HalimaShamibel Месяц назад

    Wade

  • @amenamohammedyewelloolij4525
    @amenamohammedyewelloolij4525 Месяц назад +2

    Set lij haya adeb senorat new yemamrbat halate of egano kan kan darbee demo wari kannke kan jalatte ta.u qaba tidarin kan itti tabptani mitti midiyaa wal hin basin achan fixadhaa

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah Месяц назад +3

    ምናው መቀናቱናው

  • @Ddh-sc5ef
    @Ddh-sc5ef Месяц назад

    ሲጀመርአችትልቅነሽ

  • @አአላህ
    @አአላህ Месяц назад

    አይዞሽ በርቺ❤❤

  • @s3das459
    @s3das459 Месяц назад

    ድራማዉ እዴቀጠለነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @tube703
    @tube703 Месяц назад

    ኧረ አንቺ እንኳን ለሚስት ለጓደኛም አትሆኝም ቶባ 😅😅😅

  • @YasuufIndiris
    @YasuufIndiris Месяц назад

    Yaa Gawaaa😂

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Месяц назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ከምኔው እዚህ ደረሳችሁ 😂😂😂.

  • @MakiaMakia-hq7lj
    @MakiaMakia-hq7lj 13 дней назад

    እሱ አቅል አለው ያው ብዙዎቹ ሴቱች አቅል የለንም በርግጥ ያች ባሠ

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 11 дней назад

    አንች ትልቅ ሴትናሺ ግን ልጁ ልጅሺ ይማስለል

  • @ZebibaZebiba-o6k
    @ZebibaZebiba-o6k Месяц назад

    አሁን ምን አድርጉ ነው የምትይን

  • @Rabia-o2x9b
    @Rabia-o2x9b Месяц назад

    ሲጀመር ስህተት ነበር የጀመርሽው ደግ አደረገሽ

  • @HhLl-w9t
    @HhLl-w9t Месяц назад

    ሆሆሆሆሆሆሆ😅😅😅😅😅

  • @qeeasd6228
    @qeeasd6228 Месяц назад +2

    አታላቃቅሱብን. እየተመናቀራችሁ

  • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
    @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 12 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ddh-sc5ef
    @Ddh-sc5ef Месяц назад

    ዙዙ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉ዙዙ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AliMed-ve9gq
    @AliMed-ve9gq 13 дней назад

    አረያንቺስከፋ😅

  • @halehale7257
    @halehale7257 Месяц назад

    ኪኪኪኪኪ ቅናት ነው

  • @wollo1630
    @wollo1630 Месяц назад +1

    እናበረታታት❤

  • @Kiyutube27
    @Kiyutube27 Месяц назад

    አዮዞሽ😢❤🎉

  • @SadaAbduu-i2l
    @SadaAbduu-i2l Месяц назад

    ayzosh atkgni ymelesal degmo yotuber kagegnew sewgar new vedio yemiseraw😂😂

  • @AsffAd-w1c
    @AsffAd-w1c Месяц назад +1

    በጣም እኩ ተቀለቀልሽ ይተውሻል ብየሽነበር 😂

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 Месяц назад

    ከሌላ ሴት ጋር ስታይው አጨርጭሮሽ መጣሽ 😂😂😂😂😂

  • @YasuufIndiris
    @YasuufIndiris Месяц назад

    Sinii maalii Irasafinitidha

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 Месяц назад

    ይች ልጅ የሰአዳ ጓደኛ ናት አይደል

  • @Ethiopia1235-h6t
    @Ethiopia1235-h6t Месяц назад

    ማሻአላህ

  • @mekajemal8322
    @mekajemal8322 Месяц назад +1

    እናእኛምንአገባን።ሰንትየምነስብበትእያለ

  • @Zinat112zZinat11z
    @Zinat112zZinat11z Месяц назад

    ግንየምር ፍቅር ይዟችሁነውበዚህባጭርጊዜወይንስ እድይዛችሁእየጣራችሁ

  • @hiyrya
    @hiyrya Месяц назад

    አትለያዩ

  • @habibullah3935
    @habibullah3935 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rabiamohammed2561
    @rabiamohammed2561 Месяц назад

    ሰከን ማለትን ርጋታን ቁጥብነትን ረጋ ከሚሉ ሙስሊም እህቶችሽ ተማሪ በጣም የፈጠንሽ ነሽ ተረጋጊ

  • @HdHe-g3v
    @HdHe-g3v Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሂክማ-ኀ2ወ
    @ሂክማ-ኀ2ወ Месяц назад +1

    ሲጀመር ልጁ ህፃንነዉ

  • @habibullah3935
    @habibullah3935 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Месяц назад

    ባኽሽ ወድምሽ ነው ትማሰላላችሁ

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo Месяц назад

    💔💔💔💔

  • @emusara2016
    @emusara2016 Месяц назад

    አስሬ መገልፈጥ ስጠላ

  • @amenamohammedyewelloolij4525
    @amenamohammedyewelloolij4525 Месяц назад

    Kuni gorsa oblummatti biftu

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Месяц назад

    ታውት ያላማረ ቲበሉት ያቅራል

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Месяц назад

    ሂጅ መቃራ ቀረብሽ

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад +2

    አሰላም አሌይኩም ወዴች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራሰነወ😢😢😢

  • @Ddh-sc5ef
    @Ddh-sc5ef Месяц назад

    ዙዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዙዙየየየ