ሰራተኛዋን አስለቀስኳት ምኗ አይናውጣ ነች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 104

  • @seadiYTube
    @seadiYTube 12 дней назад +7

    አዉቃ እኝን እዴንሰዴባት እኮ ነዉ ሰራተኝየ የምትለዉ😂😂😂 የሱዴብ ሱስ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 13 дней назад +44

    ስራታኛ ሲባል እዲው ዳሜ ሚፋለው ነጋርስ 😏😎😂😂😂😂😂

    • @seadaederis3946
      @seadaederis3946 13 дней назад +5

      ከዳማ ሢሉኝ ነው ደሜ የሚፈላው

    • @Jemansh
      @Jemansh 13 дней назад

      😂😂

    • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
      @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 13 дней назад

      እኔም😂😂😂

    • @halewyatube
      @halewyatube 13 дней назад +2

      ለምን ደምሽ ይፈላል እዚህ ምድር ላይ ፍጡር የተባለ ሁሉ ሰራተኛ ነዉ ቢመርም ዋጥ

    • @FatimaAli-j7s
      @FatimaAli-j7s 12 дней назад +1

      አችልጅ,,እዴዉ,የማገቢበትየለም,,በሄድኩበትአይሻለሁ,,,,,,ምናሻን,ሠራተኛቢሉ,,,ሁሉምኮሠራተኛነዉ,,,እኔዴሞአልናዴድም,,,ሼቃላ,,ሢሉ,ሥሠምነዉዴሜየሚፈላዉ,,

  • @meditube4525
    @meditube4525 12 дней назад +9

    😂😂😂😂😂😂 ሸቃሊት ሁላ አትቆጪ ሰራተኛ ገረድ ኸዳም ምንም ይበሉኝ ብቻ ብሬን ብሬንንንንንን

    • @KatijaKatja
      @KatijaKatja 12 дней назад

      ሳህ ፍሉሲ በስ 😂😂

    • @seidmekonen-eq1qc
      @seidmekonen-eq1qc 10 дней назад

      አወ ግን ሸቃላ ሢሉኝ መሆኔን እያወኩ እናደዳለሁ😂😂😂😂

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك 7 дней назад

    እንድዉ እኔ እሚቆጨኝ በዶላር በለዉ በዉሽት ስራተኛ ሲሉሽ ሰራተኛ ሆነሽ እንዳቀሪ😂😂

  • @sofyahm
    @sofyahm 12 дней назад +3

    ሠራተኚ አደለችም ዘመድ ናት የምትሉ

  • @seadiYTube
    @seadiYTube 12 дней назад +3

    ዴራማዉ እደቀጠለ ነዉ እኔንም ለረምላ ሰራተኝ ትፈልጌለሽ እዴ ብለሽ ጠይቄልኝ ሰአዲ ባይሆን ይቱብ ተክፍትልኝለይ ከዛ ነፃ ስራዉን እሰራላታለሁ😂😂😂

  • @halewyatube
    @halewyatube 12 дней назад +4

    ቢፍቱዬ ኢክሩ እህትሽ የኔ ጓደኛ ነበረች ምርጥ ጓደኛዬ ሂወት የማይነጣጥለዉ የለ ሁላችንም በየፊናችን ተሰማራን ኢክሩዬ የኔ ምርጥ ጓደኛ ሰላም በይልኝ ሀለዉያ በያት ታቀኛለች

    • @3stube771
      @3stube771 11 дней назад +1

      ሰራተኛዋ ናት ግን????

  • @ZenatZz-l8r
    @ZenatZz-l8r 5 дней назад

    ውጪ ሰራተኛ አትበይ 😜😜😜😜

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 9 дней назад

    እረጋታዋ ደስ ሲል❤ሰራተኛዋ❤❤❤❤❤

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 13 дней назад +7

    ልጅትዋ ግን ሰራተኛ አትመስልሞ😂😊

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 12 дней назад +8

    በስሟ አጠሪም ሰገጤ

  • @ktube8920
    @ktube8920 12 дней назад +6

    የኔ ሴትዮ ስትፈልግ መራ ትለኛለች ስትፈልግ ሸቃላ ስትፈልግ ማማ ስትፈልግ ኸደም 😂

  • @beletechgeto5264
    @beletechgeto5264 12 дней назад

    የምወልጃት ልጃ በተራዋ የሷሠራተኛ ያርገመት ጉሉ አሚን የማሥከፋ ቃል አይደለም መቺም ላንቺ በየአሥባለሁ አላህ ነዉ የነገን የማቀዉ ።

  • @حامي-ظ9ف
    @حامي-ظ9ف 12 дней назад +1

    ሰአደ እንደው ለተማልከች ክብር ይኑርሽ ሰረተኘ የአለህ ለረስሽ ረሱ አይከብድሽም አው ሰረተኘ ነን አንቺም ነሽ ግን ስም አለት

  • @tube463
    @tube463 12 дней назад

    እና ምናባቷ ሰራተኛ ትላለች እቺ ገረደ እሷስ ማን ነበረች ንፍጣም

  • @DhshshHsheheh
    @DhshshHsheheh 12 дней назад

    ግንኮ ሰራተኛዋ አደለችም እደምሰድቧት ስለምታቅ ነዉ እደዛ ምትለዉ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 12 дней назад +1

    ሸቃላዋ ግን የሌሌ ተመችታኛለች😂

  • @LeylaMoha-ji7kz
    @LeylaMoha-ji7kz 12 дней назад

    አለህ አንችንም የሰው ቤት ሰረተኘ የርግሽ ጉሊ አሚን

    • @WahlWerku
      @WahlWerku 12 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @WahlWerku
      @WahlWerku 12 дней назад

      ደማችንን አፈላችውኮ

    • @LeylaMoha-ji7kz
      @LeylaMoha-ji7kz 12 дней назад

      @@WahlWerku ወለሂ ሰረተኛም ብሆን ኢንዘ ስበል ደስ አይለኝም

  • @طيبهعرب-ذ6ش
    @طيبهعرب-ذ6ش 12 дней назад +1

    ይች ልጅ ሜክ አፕ ብትተዉ ጥሩ ነበር እህቴ ያለ ሜክ አፕ መልክሽ ጥሩ ነዉ ይሄን ዱቄት ተዉ

    • @fafi-3rd
      @fafi-3rd 12 дней назад

      ደሞእኮ አጠቃቀሙን አትችልበትም😂😅

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 12 дней назад

    ቅመሞችየ አይዞን ሰራተኛ ሲባል አትናደዱ 😂😅እኔ ናዲ ሸቃላ ናዲ ከዳማ እያሉ ሲሉ እሩጨ ናአም ምን ፈለጋችሁ ነው የምላቸው ቦታም አይሠጠኝም ጓደኛየ ደሟ ይፈላል ስም አለነ ትላለች እኔ ክርግባሬ ተፅፎ አይታይም ነው የምላት ፎቃየ ከብሬ ጋር ነው😅😂😅😂

  • @WalidMustefa
    @WalidMustefa 12 дней назад

    የምታግዘኝ በይ አችሥ ሠራተኛ አልነበርሽ

  • @om-mubark
    @om-mubark 12 дней назад

    .ይች.እኮ.ሰራተኛዋ.አይደለችም.ዲራማ ነው የሚሰሩት

  • @زمزمأمخالدأمدحوم
    @زمزمأمخالدأمدحوم 13 дней назад +3

    ሰራተኛ ስትይ ሱር አይልሽም እጭ ሚድያ የምሰሩ ሴቶች አኡዙቢላ አስጠላችሁኝ

  • @DarusalmAli
    @DarusalmAli 12 дней назад +1

    አቺ አትጃጃይ ሰራተኛ አትበይ ምኗ ናት,በአላህ አጋዤ ወይ በስሟ ጥሪ ሰራተኛ እዳለሽ እናውቃለን ስም አላት

  • @zdzd-r7g
    @zdzd-r7g 12 дней назад

    እርእሱ ሌላ ወሬው ሌላ

  • @ስኳሬ
    @ስኳሬ 12 дней назад

    እሰአዳ ቤት ሙከየፍ ይታየኛል ልበል
    ነው አይኔ ነዉ😅

    • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
      @ASH-zk4tfየመርሳዋ 12 дней назад +1

      አር አይንሽ አይደለም ውደዋ😅😂ሲርካከብ አላየሽውምደ ❤🎉

    • @ስኳሬ
      @ስኳሬ 12 дней назад

      ነዉደ ጥሩነዉ😅😅​@@ASH-zk4tfየመርሳዋ

    • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
      @ASH-zk4tfየመርሳዋ 12 дней назад

      @@ስኳሬ አወ ድርሜዋክክክ

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 12 дней назад

    ቡናዋን እየጠጣችሁ❤😂😂

  • @rozigifti-tv3sg
    @rozigifti-tv3sg 12 дней назад

    የቢፈቱ እህት ትመስለኛለች

  • @masayamasaya629
    @masayamasaya629 12 дней назад

    ሰራታኛ አተበይ አለወድም

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 12 дней назад +2

    አጋዤ ብትይ ምን አለበት ሰራተኛዋ ምን ማለት ነው ውይ ሰአዳ እዴት ነው የሚገባሽ

  • @GjguyHigiy
    @GjguyHigiy 10 дней назад

    ሰራተኛ አትበሉ

  • @Hawi_habeshawitt
    @Hawi_habeshawitt 10 дней назад

    እህት እና እህት የመሰሉኝ እኔን ብቻ ነው ግን 🤭

  • @Zinabyoussef-e4h
    @Zinabyoussef-e4h 13 дней назад +2

    እግድህ አዉቀናታል መሁባ በሏት ሆሆ

    • @hdhdgdghdhdh2023
      @hdhdgdghdhdh2023 10 дней назад

      😂😂😂😂😂😂ሸቃሊት🎉🎉🎉

  • @JamalJed-w1z
    @JamalJed-w1z 12 дней назад

    ስምየላትምዴ የምታሽቃብጪዉ ሰራተኛነበረሽእኮ አቺም አበሻኮ አያግኘጂ ጢባረናችሁ😢😢😢

  • @ዘይነብየሸዋልጅ-v5u
    @ዘይነብየሸዋልጅ-v5u 12 дней назад +2

    ሰራተኛ አላልሽም ኩሊዘቅ🙃🙃

  • @zenabcane4605
    @zenabcane4605 6 дней назад

    🎉❤❤❤🎉🎉😂😂😂

  • @AmeeraAbdhulla
    @AmeeraAbdhulla 12 дней назад

    እይ😂😂😂

  • @MariamMariam-d8i
    @MariamMariam-d8i 12 дней назад

    ደምርኚአደሰጀማረነኚ🎉🎉🎉

  • @Ahmedseid-oi1gx
    @Ahmedseid-oi1gx 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 13 дней назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😂😂😂❤❤

  • @naemalalanda9638
    @naemalalanda9638 12 дней назад

    😂😂😂😮

  • @ራህመትይቱ
    @ራህመትይቱ 12 дней назад

    የመዳም ቅመሞች የትናችሁ ደምሩኝ ❤❤❤

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 12 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉👍👍

  • @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ
    @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ 12 дней назад

    👍👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @HshHrh-f3f
    @HshHrh-f3f 12 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @amenamohammedyewelloolij4525
    @amenamohammedyewelloolij4525 13 дней назад

    Mashaa allah

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfh 12 дней назад

    ፀጉርሽ ከሀላ የግመል ሻኛ ይመስላል

    • @zdzd-r7g
      @zdzd-r7g 12 дней назад

      ምን ፀጉሯ ነው ኢትዮ ያሉ ሰቶች ከኋላ የሆነ የሚያደርጉት አለ ቁልል እንድልላቸው ፀጉራቸው አይደለም

  • @camillacamilla6809
    @camillacamilla6809 12 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 12 дней назад

    💐💐💐💐💐

  • @hcchhcg8979
    @hcchhcg8979 13 дней назад +4

    አንች በገራ ዘፍጥ መሁባ ነገስት ናት

  • @ZebaebrahimMesud
    @ZebaebrahimMesud 13 дней назад

    😅😅😅

  • @MmMm-i9q2e
    @MmMm-i9q2e 13 дней назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @sitinaseid4986
    @sitinaseid4986 13 дней назад

    😂😂😂

  • @sfoyahsf
    @sfoyahsf 13 дней назад

    ❤❤😂

  • @tube463
    @tube463 12 дней назад

    ወላሂ ነው ምልሽ እልም ያልሽ ፋራ ሰገጤ ደደብ ነሽ ባንቺ ቤት ብለሽ ሞተሻል ቅማላም ቲሽ ግም

  • @KalbKalbauae
    @KalbKalbauae 13 дней назад +1

    Brec

  • @yutube-u4r
    @yutube-u4r 11 дней назад

    ደምሩኝ አዲስ ነኝ

  • @UMURANIA.2228
    @UMURANIA.2228 5 дней назад

    ❤❤❤

  • @zumbramohammed2357
    @zumbramohammed2357 12 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 13 дней назад

    😂😂😂😂

  • @Fatma1111Aa
    @Fatma1111Aa 13 дней назад

    😅😅😅😅😅