Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ከደም መፋሰስ ጀርባ ያሉ የጨለማው ሰራዊት ምንድን ናቸው? ምስጢሩስ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 фев 2022
  • 5D/ መሰወር/

Комментарии • 178

  • @eyobdgeb711
    @eyobdgeb711 2 года назад +60

    በ1992 ዶር አብርሐም Physice 102 አስተማሪዬ ነበሩ። ምርጥ አስተማሪ። እረጆም እድሜ መምህር።

    • @NateDjCube
      @NateDjCube 2 года назад +3

      🙏 AMEN 🙏

    • @giggity6637
      @giggity6637 2 года назад +2

      Ende eyoba 😂😂😂

    • @abishiferaw6499
      @abishiferaw6499 Год назад

      SW 00@@giggity6637 t CT CT no zzz 😴 you

    • @abishiferaw6499
      @abishiferaw6499 Год назад

      ገደማ ወደ ውጪ ወጣ ጠቅላይ ወደ ግብጽ ዝ ጩኸትን ጩኸትን ወደ@@giggity6637

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 2 года назад +33

    ሐይል የእግዚአብሔር ነው ።💚💛❤

  • @hananpfister5708
    @hananpfister5708 2 года назад +27

    “በተረፈ በጌታና ብርቱ በሆነው ኀይሉ ጠንክሩ። የዲያብሎስን የተንኰል ሥራ መቋቋም ትችሉ ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ። ምክንያቱም ተጋድሎአችን ከሥጋና ከደም ጋር ሳይሆን ከዚህ ከጨለማ ዓለም ገዦች፣ ከሥልጣናትና ከኀይላት እንዲሁም በሰማያዊ ስፍራ ካሉ ከርኩሳን መናፍስት ሰራዊት ጋር ነው። ክፉው ቀን ሲመጣ መቋቋም ትችሉ ዘንድ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ፤ ሁሉን ከፈጸማችሁ በኋላ ጸንታችሁ መቆም ትችላላችሁና። እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ዝናር ታጥቃችሁ፣ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፣ ከእነዚህም ሁሉ ጋር፣ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ የመዳንን ራስ ቊር አድርጉ፤ የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ፤ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። በሁሉ ዐይነት ጸሎትና ልመና፣ በማንኛውም ሁኔታ በመንፈስ ጸልዩ፤ ይህንም በማሰብ ንቁ፤ ስለ ቅዱሳንም ሁሉ በትጋት ልመና አቅርቡ።”
    ‭‭ኤፌሶን‬ ‭6:10-14, 16-18‬ ‭NASV‬‬
    bible.com/bible/1260/eph.6.11-18.NASV

  • @danielteklu1136
    @danielteklu1136 2 года назад +13

    መምህራችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አንድሮሜዳ ቴሌቪዥን መርሀ ግብርን በመጀመርዎ ብዙ የተደበቁ የሀገራችንን እውቀትና ጥናትን እንዲሁም ልክ እንደርስዎ በእውቀት የመጠቁትን እያቀረቡልን መጪውን ትውልድ ከትልቅ የእውቀት ማማላይ ያደርሱልናል ከዚህ በፊት ንቃተ ህሊናውም እውቀትን ማካፈሉም እምብዛም ነበር ለማካፈልም ቴክኖሎጂው ይገድበን ነበር አሁን ግን እድሜ ለእርስዎ ለመምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እውቀትና ጥበቡን አብዝቶ ይስጥዎት እውነት ነው
    ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 2 года назад +14

    አጋንንትን ማዉጣት በተዋህዶ ኦርቶዶክስ ከልዑል እግዚአብሄር የፀጋዉ ሃይል ተሠጥቶአቸዋዉ አሁን በኛ ዘመን እየተገለጸ ነዉ::ዐይነ ልቦናችንን ያብራልን::

    • @hedidiahedidia5865
      @hedidiahedidia5865 2 года назад

      So... you make me happy b/c
      You write Dr Abraham is some like
      1-Grima Wondimu
      2-Gebire mesikel
      3-Yohanes bla bla 😑...

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 2 года назад +4

    ጤና ይስጥልኝ መምህር ። አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር። በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር። ዶ/ር አብርሃም ያስተማሩን የመከሩን ስለረቂቅ አለም በጣም ደስ ይላል ሌሎችም መምህሮችን በተመሳሳይ የስተምሩትን መስማት ይገባል እኛ ኢትዮጵያ ህዝቦች እድለኞች ነን የማወቅ ፀጋ ከእግዚአብሔር ተሰጥቶናል አልተጠቀመበትም እኔ ግን ዶ/ር አብረሃም ካስ ተማሩ ረቂቁ አለም በዛ ውስጥ አግኝቼዋለሁ ። በእውነት ለአባቶቻች ክብር ምስጋና ይግባቸው። መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ኤርትራ ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ሀገራችን በጨለማ ጋርዳት ከለው እርኩስ መንፈስ ጠርጎ ብርሃን የድርግልን እና በአለማች በምድራችን ከመጣው ወረርሽ በሽታ የሰው ልጅ የተጨነቀበት እና ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።

  • @hm14237
    @hm14237 2 года назад +11

    I love this channel so much how it give science knowledge and spirituality knowledge side to side hopefully people be open minded n learn more from this channel. may the light of God surround you may the love of God.

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 2 года назад +7

    ይገርማል !! ይህ ሁሉ የሀያሉ ጌታ አልፋ እና ኦሜጋ ለዘለዓለም አምላካችን ፈጣሪያችን ልዑል "እግዚአብሔር" ይክበር ይመስገን!! አሜን ውድ መምህሬ መሐዶሮታ ህሊናችንን ለማንቃት በምታደርገው ጥረት እማረካለሁ የእውቀት ባለቤት ሁሌም ጥበቡን ይስጦት። ለዶ/ር ም "እግዚአብሔር" ይስጥልን ።እናመሰግናለን
    ልብ ያለው ልብ ይበል!!!
    ማስተዋሉን እና ጥበብን ይስጠን አምላካችን።አሜን
    የሳምንት ሰው ይበለን
    በይቋረጥ እንዴት ሸጋ ነበር!!

  • @3daysago751
    @3daysago751 2 года назад +11

    This is exactly what we are saying when it comes to science .science, in itself, is about knowing nature or the Creator .So the dr abrham said that the solution to this problem .It is prayer, but prayer is only when we can reach the spiritual heights we want with concentration .Thank you for having a good conversation.

  • @ermiassamuel6492
    @ermiassamuel6492 2 года назад +20

    It is great to hear someone who is a metaphysicist talking about fundamental issues by blending science and religion

    • @yoyogebrekirstos7336
      @yoyogebrekirstos7336 2 года назад

      Yep

    • @hedidiahedidia5865
      @hedidiahedidia5865 2 года назад

      So... you make me happy b/c
      You write Dr Abraham is some like
      1-Grima Wondimu
      2-Gebire mesikel
      3-Yohanes bla bla 😑...

  • @mimizewudu8989
    @mimizewudu8989 2 года назад +11

    የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መጸሐፎች ስለዚህ ጉዳይ በደንብ ያስረዱናል

    • @Purejoy.
      @Purejoy. Год назад

      Yetegaw meshaf nw

  • @hm14237
    @hm14237 2 года назад +2

    Thank you so much Dr I wish time was more longer.

  • @habetamudesta6894
    @habetamudesta6894 2 года назад

    Very fascinating conversation and is consistent to what i have been watching on Gaia.

  • @mogesretta2279
    @mogesretta2279 2 года назад +3

    I am happy to hear this. We should not wait until westerners take our local knowledge, rebrand it and sell it to us.

  • @akliluabebe2790
    @akliluabebe2790 2 года назад +2

    አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሳይንስ ግቢ 1995 እያለሁ የሚያውቃቸው ድንቅ የፊዝክስ መምህር ናቸው። ዶ/ር በጣም ዝምተኛ እና ጨዋ ከሆኑ መምህር የሚመደቡ የሀገራችን ምሁር ናቸው። ረጅም ዕድሜ ተመኘሁ!!!

  • @zenbabafikrie2839
    @zenbabafikrie2839 2 года назад +4

    "ጠንቀቅ በሉ በመንፈስም ማየት ቻሉ።" ይህን መልዕክት በልቤ ፅፈውታልና አመሰግናለሁ።

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 Год назад

    በዕውነት ሊደመጥ የሚገባው የመጨረሻም ሆነ የመጀመሪያው እድላችን መቋረጥ የማይገባው መድረክ
    በውስጤ ያለ የጋራ ጉዳይ ተጀመረልኝ
    እንዳጠፉብን አደራ
    🌈

  • @meleyamother4612
    @meleyamother4612 2 года назад +1

    ልቤ ደስ ይለዋል የእርሶን ትምህርት ስሰማ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @leahabraham8126
    @leahabraham8126 2 года назад +2

    Thanks Dr.'s what a lesson!

  • @tarikugemeda3556
    @tarikugemeda3556 Год назад +1

    Thank you all, deep knowledge...keep it up!

  • @yohanpodcast3026
    @yohanpodcast3026 2 года назад +2

    25 ደቂቃ አንደ 1 ሴኮንድ አለቀ እጅግ በጣም አስገራሚ እውቀት የሚቀጥለውን ቪድዮ ቶሎ ጫንልን መምህር

  • @henokgirma7243
    @henokgirma7243 2 года назад +9

    First i would like to tank you both for sharing this amazing knowledge.
    The question that i would like to ask is that do you experience or see the 4th and 5th dimension Dr abrham? its really important because we believe that there is something like "dark forces" but we have to know what it seems like to be in those kind of places and if its possible please tell us the experiences that you have encountered in detail please!!!!!

  • @qaxisaqalbisa5358
    @qaxisaqalbisa5358 2 года назад

    Please give the Dr a chance to talk, you keep intervening, and put off viewers interest, thank you

  • @21centurytube22
    @21centurytube22 2 года назад

    Dr.Rodas and your guest am egger to .listen

  • @kirucake5798
    @kirucake5798 2 года назад +6

    ሰው በእውቀት ሲመጥቅ እንዲኽ ነው ነገሮችን የሚረዳው። አንዳንዱ እግዚአብሔር የለም ማለት እውቀት የሚመስለውና ለማለቱም በቂ የመነሻና የመድረሻ መልስ የሌለው ከዚኽ ፕሮግራም ብዙ ይማራል ብዬ አስባለሁ።

    • @endalkachewmengesha4522
      @endalkachewmengesha4522 2 года назад

      Yes in deed! Such ignorance emanates from the confusion disseminated by the so called modern education.

  • @AnketseBerhan-DEthiopia-Mezmur
    @AnketseBerhan-DEthiopia-Mezmur 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚሉ መምህር እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥልን!

  • @user-eg7io6ps9q
    @user-eg7io6ps9q 2 года назад +3

    መንፈ-ሳይንሳዊ እውቀት ያላቸውን እንቁዎቻችን ብዙልን ተባዙልን ። እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ።

  • @fentubirhane878
    @fentubirhane878 2 года назад

    በጣም ነዉ ደሥ ያለኝ ሥሠማዉ የሆነ ማረጋገጫ ያገኘሁ ያህል

  • @berheandeberhan1871
    @berheandeberhan1871 2 года назад

    ኣመሰግናለሁ ዶ/ር ኣብርሃም። ብቻል ይህንን በመጽሓፍ ብጻፍ መልካም ነበር ባይ ነኝ።

  • @tsionabera469
    @tsionabera469 2 года назад +3

    Dr.Abraham and pastor Dr.Rodas thanks for sharing your knowledge God bless you.

  • @amanmichael3667
    @amanmichael3667 2 года назад +13

    ዶክተር ሮዳስ በዚህ video ላይ ተመልካቾች ሀሳባችን ላይገባቸው ይችላል ወይም ግራ ይጋባሉ ብለህ የተሳቀክ ይመስላል...
    ነፃ ሆነህ ሙሉ ያነሱትን ሀሳብ ልቀቅልን ...
    እጅግ በጣም የሚደንቅ እውቀት ነው ወደነዋል 😍

    • @freygiday
      @freygiday 2 года назад +2

      በትክክል ቪዲዬቹን እየቆራለጥ አስቸገረን
      ሲቀጥል አላናግር አላቸው የሰውየውን ሀሳብ እየቆራረጠ በጣም የሚገርም አስተምህሮ ነበር የሚያስተላልፉት 👍

    • @seblewongeltekla3886
      @seblewongeltekla3886 2 года назад +1

      You are right

  • @davidmm3841
    @davidmm3841 2 года назад +2

    Please ask Dr about the human life in 4th and 5th dimensions,are we living according to written in spiritual a(5th) dimensions or we are the one who make decision in this physical life?

  • @wossonshewa5751
    @wossonshewa5751 2 года назад +4

    ጥናታቸው የት እንደደረሰ ብትጠይቅልን

  • @seidali3407
    @seidali3407 2 года назад +1

    እኛ ኢትዮጵያውያን physicsን ጠንቅቀን ለማወቅ ምንድነው ማድረግ ያለብን ??? ለትምህርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 года назад +1

    ትክክል!!! ስው የተስራው በእግዚአብሔር መንፈስ ሀይል ነው የዚህ ተቃራኒው የዲቢሎስ የጨለማው ሀይል ስው ላይ ሲርፉ ግን ስትገድል ስታርድ ደስ ይለዋል ።

  • @mekonnenbelayneh1177
    @mekonnenbelayneh1177 2 года назад +2

    🧚🏻እግዚአብሔር ፡ ይላል ፡ ደሙ ፡ ያለበትን ፡ አትብሉ።
    🧚🏻ለማይረባ ፡ አዕምሮ ፡ የሚሰጥ ፡ ትውልድ።
    🧚🏻የቃኤል ፡ ንሮ ፡ እስከ ፡ ጥፋት ፡ ውኃ ፡ ድረስ።
    🧚🏻በእግዚአብሔር ፡ የተመረጡ ፡ ሰዎች ፡ መመረጣቸውን ፡ እያወቁ ፡ ለእርሱ ፡ ያልሆነ ፡ ግብር ፡ ላይ ፡ የዋሉ ፡ የሚስክትሉት ፡ ቅጣት።

  • @LLtreaphy7351
    @LLtreaphy7351 2 года назад +2

    I can't express his humbleness!!!! Also genuine spiritual knowledge.
    He efficiently understood Rhetoric religious knowledge.

  • @isak4731
    @isak4731 Год назад

    Amaizing interview!!!

  • @alem23able
    @alem23able 2 года назад

    Very interesting Topics!

  • @hilinaworku9932
    @hilinaworku9932 2 года назад

    I am waiting eagerly

  • @AjemomagulogmailAjemo
    @AjemomagulogmailAjemo Год назад

    ዋው dr rode batem asdanak nawo! ye kibir salamita akerbilge ye enat betakirstyanachen tibabe nawo!!!

  • @mahlet3570
    @mahlet3570 2 года назад +3

    That was a great show. Thank you both for such enlightenment. I can't wait till we start using this as a society 👍

    • @hedidiahedidia5865
      @hedidiahedidia5865 2 года назад

      So... you make me happy b/c
      You write Dr Abraham is some like
      1-Grima Wondimu
      2-Gebire mesikel
      3-Yohanes bla bla 😑...

  • @ubuntuentertainment5824
    @ubuntuentertainment5824 2 года назад +1

    መምህር ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር የእውቀት ጸጋውን ያብዛሎት። ኢትዮጲያ እንደርሶ አይነት ሰው በእጅጉ ያስፈልጋታል።
    My question for Dr. Abraham.
    What are the signs when we are about to enlighten? In general, please ask behalf of my about synchronicity...

  • @mengeshamanedo6317
    @mengeshamanedo6317 2 года назад

    Dr Abreham Edemohot yarzemilin ejig betam des yemel yetelee neger newu yeminegrun enamesegenotalen .
    thanks Dr Rodas

  • @seblemamo6479
    @seblemamo6479 2 года назад

    er ye interview seat acher hon gen betam enamesegnalen

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 2 года назад +2

    መምህር የሚገርሙ ሙህር ናቸው የተጋበዙት። በዚሁ ይቀጥሉ። እስኪ በዛውም ስለ ፖዘቲቭ ኢነርጂ መሞላት የትኛው ዳይሜንሽን ላይ እንደሚጀምር ጠይቅልኝ። ሙሉ ለሙሉ ከተሞላስ ኔጋቲቭ ኢነርጅው የት ይገባል? አብሮ ተሰናስሎ አገልጋይ ይሆናል ወይስ ይርቃል በደንብ።

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 2 года назад +1

    we are waiting for him....please

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 2 года назад +6

    ማሸነፍ የምንችለዉ በንስሀ እና በፁሎት በቻ ነዉ።
    እግዚአብሔር አምላክ የደም መፍሱን በቃ ይበለን።

  • @ladmessninc2350
    @ladmessninc2350 2 года назад +2

    Has Dr. Abraham published scientific rearchitect papers on this 5 dimension and this spiritual analysis based on dark forces?

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Год назад

    የፈጠረን አምላክ ዓለልን ። እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ። ይሄ ሁሉ ሊከስት የሚችል ከእግዚአብሔር ህግ ስንለይ ብቻ ነው። ትህትና ፍቅርን ይስጠን ፣ በሀገራችን የተከስተብን ባሌለ ነገር እና በስህተት ትርክታ ተሞልተው ለጥቅም ለሱስ እና ዘመን የፈጠረብን ዘረኝነት ሲባል ስብአዊነት ጠፋ ክፉ ትውልድ ላይ ደረስን ። እግዚአብሔር አብ ይጠብቀን ። ልቦና ይስጣቸው ደጉ ዘመን ያምጣልን።አንድሮ ሜድዬ ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @ykt4447
    @ykt4447 2 года назад

    በጣም ድንቅ ምርምር ነው በርቱ እናመሰግናለን

  • @Dantov708
    @Dantov708 2 года назад +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን ፣ ሳይንስ ከቶራ እንደወጣ ይታወቃል ። ቶራ ስለ ሃይሎች ወይም "ኤሎኺም" በደንብ ታስተምራለች

  • @medianetwork7972
    @medianetwork7972 2 года назад

    Just finished the 1st part …. and this came up on my feed 👍

  • @abebamitku2271
    @abebamitku2271 2 года назад

    Thank you

  • @eskindersolomon105
    @eskindersolomon105 2 года назад

    ዶ/አብረሀም በጣም አድርገው ነው ያብራሩት እና አይጠገብም እኔ በጣም
    ጥያቄ የሆነብኝን ነገር ትንሽ ተከፈተልኝ
    እግዚአብሔር ያውቃል ይችላል🙏🙏🙏😞😞

  • @amareshiferaw9939
    @amareshiferaw9939 2 года назад +1

    መሰወሩ ሳይሁን ከመስውር በፊት ያለዉን አካል እንዲት እንመለሳለን ጥያቂዉ

  • @wossonshewa5751
    @wossonshewa5751 2 года назад +4

    በጣም በጉጉት እየጠበቅሁአችሁ ነው

  • @kidanekinfe7332
    @kidanekinfe7332 2 года назад

    Egzabeher yestelen

  • @yonasadugna2105
    @yonasadugna2105 2 года назад

    🙏🙏🙏

  • @asfawteketay1895
    @asfawteketay1895 2 года назад +4

    ይህንን እውቀት በመጽሀፍ መልክ ቢያዘጋጁት?

  • @judykonjo9816
    @judykonjo9816 2 года назад

    Begugut entebkalen gin Dr hasabotn bedenb lemegletse yemokiru please.

  • @bilisebekele332
    @bilisebekele332 2 года назад

    ልቤ አንደህ በጥበብ ቤንጠቅ ደስ የለኛል አቤት እደሜ እና ጤናን አግዚአብሔር የስቶት

  • @PlRATE
    @PlRATE 2 года назад +3

    I would like to advice ur audience that doctor Abraham is walking within the thin line of new age philosophy, meaning when someone's researching for such teachings and theories it's probable that he/she come across with the new age teaching which preach eastern esoterics such as Yin Yan, the third eye...etc.
    Just Be Aware!!!

  • @nafibirhanu5492
    @nafibirhanu5492 2 года назад

    Elm Dr lemitisexen islet hulk inamesegnalen
    Me Yqtra gar sile tardigrade siralin

  • @user-sb7kr3jk4w
    @user-sb7kr3jk4w 2 года назад

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ

  • @redietbeshah
    @redietbeshah 2 года назад

    How can we contact you? Dr. Rodas.

  • @kokobdemetrius9434
    @kokobdemetrius9434 2 года назад +2

    Thank You Dr Abraham.what you saying is true.but it's very difficult to live in the light while we are surrounded by darkness. The more you try it the more bad things happen. Is there a short way, or easy way to fight the darkness??? ????

    • @hermonhermon348
      @hermonhermon348 2 года назад +2

      Praying without stop!!!

    • @frezerify
      @frezerify 2 года назад +1

      Jesus. Believe in him

    • @marcykifle4376
      @marcykifle4376 2 года назад +1

      In the previous video, he said we have to pray 🙏 🤲 of course we need to pray more than ever we also confess our sins.

    • @ethiopianbright7069
      @ethiopianbright7069 2 года назад

      The more you bring the light the darkness will disapear step by step it is a big challeng I know it is not easy. Bring more mental light, you will see or notice the people even around you.

    • @Agenda-2016
      @Agenda-2016 2 года назад +1

      Jesus Christ is the short and ONLY Way to fight darkness. Because he is the Ultimate Light. Believe in Him, do as He Says. Then, you shall defeat darkness.

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 2 года назад

    በጣም ነዉ የማደንቅዎት::

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 года назад

    🙏👍🙏

  • @shembeshembe2267
    @shembeshembe2267 2 года назад

    እድሜ ይስጥልን!

  • @AB_mdia2112
    @AB_mdia2112 2 года назад +8

    መምህር ለ ዶክተር አብርሃም ይድረስልኝ በማለዳ መያዝ (1&2)፣ አባዶን የተሰኙ በ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የትጻፉ ናቸው ስለ ጨለማው ሰራዊት የጥቃት ይዘት በደንብ በዝርዝር አስቀምጠዋል።ቢያነቡዋቸው የጠቅማቸዋል።

    • @hedidiahedidia5865
      @hedidiahedidia5865 2 года назад

      So... you make me happy b/c
      You write Dr Abraham is some like
      1-Grima Wondimu
      2-Gebire mesikel
      3-Yohanes bla bla 😑...

  • @tihutmamecha3366
    @tihutmamecha3366 2 года назад

  • @eliasgetaneheteddytewabech1102
    @eliasgetaneheteddytewabech1102 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @eyobaychew7168
    @eyobaychew7168 2 года назад +1

    yet teftew nw dr abrham digami akribilin please memhir

  • @belayamsale9514
    @belayamsale9514 Год назад

    እድሜ እና ጤና ለዶክተር እመነኛለሁ።

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r 2 года назад +1

    በጉጉት እየጠበቅን ነው።

  • @Wedismera441
    @Wedismera441 2 года назад

    Wow amazing….

  • @zerehuntaye3356
    @zerehuntaye3356 2 года назад

    wow it's miracle

  • @gezahegndabale6307
    @gezahegndabale6307 2 года назад +1

    I liked it

  • @ermiasayele7111
    @ermiasayele7111 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ሮዳስ እንዲሁም ዶክተር አብረሃምንም በዚህ መንገድ ሳይንሱን እና መንፈሳዊዉን አለም ማየትን ስላስቻላችሁን ፡፡ ዉስጤ ብዙ ጠያቄ ነበር አብዛኛዉን በዚች አጭር ደቂቃ መልስ አግቻለሁ ክፍል ሁለቱንም በጉጉት እጠብቀለሁ ክብረት ይስጥልን፡፡

  • @derejetube1454
    @derejetube1454 2 года назад

    በጽጣም እናመሰግናለን

  • @Dawit-ew5ko
    @Dawit-ew5ko Год назад

    Selam new doctor rodas yesew edil be metaphysics endet liwesed yichilal?

  • @ewketbirhanabbo1875
    @ewketbirhanabbo1875 2 года назад

    ቀጠዩ መች ነዉ? የዚህ አይነት program ነዉ ምንፈልገው ። በርቱ።

  • @Time364
    @Time364 Год назад

    I wonder if the doctor has written a book regarding this topic?

  • @michaelsagawa6179
    @michaelsagawa6179 2 года назад +2

    This isn't Science though it is more closer to fiction. It is a great travesty that this is current "scientific discourse" in ethiopia.

  • @abelwoldemariam9318
    @abelwoldemariam9318 2 года назад

    Hi Rodas

  • @gm63
    @gm63 Год назад

    ምርጥ የአዕምሮ ምግብ ነው የመገባችሁን ቀጥሉልን

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 года назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር አብርሐም በሳይንሱ ጥናት መናፍስትን እና የጭለማ ዓለምን እንዴት ይመለከተዋል ? እናመሰግናለን መጋቢ አደመሰ ዶክተር ሮዳስ 👏

  • @gizawkebedetadesse215
    @gizawkebedetadesse215 Год назад

    ገራሚ ውይይት ነው። እስከ ዛሬ ማመን ያቃተኝን በሣይንስ ተደግፎ ሲተነተን እንዴት መካድ ይቻላል?

  • @ababab799subscribe
    @ababab799subscribe 2 года назад +1

    I can’t wait 123456 hours

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 года назад

    ዶር ሌላ የምመኝልዎት የለም እድሜና ጤና እንዲሁም የያዙትን እውቀት ሳይነጠቁ ይብዛልዎት ይጨመርልዎት ከማለት በስተቀር። ጥያቄዬ አጋንንት ከሚስብ ጋ ሄደን ከተሰራልን በኃላ ከዚህ ከታሰረበት ወይም ከተደረገብን/ልን ለመውጣት ምን ማድረግ አለብን? የሚካኤል ገብርኤልን ስም በመሃል እንዲታመኑ ያስገባሉና እንሳሳታለን።

  • @asfawteketay1895
    @asfawteketay1895 2 года назад

    እንዲት እንለማመድ?

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 2 года назад +1

    Just wondering, are you guys at all aware of the book called The Matrix. A movie was also made out of it. Know , very well, that most people who saw it dont even understand the real message it is attempting to relay but I know that it's about exactly what you two are discussing here from a little bit of a divergent approach.

  • @yosephhiruy5151
    @yosephhiruy5151 2 года назад

    As entropy is the means of disorder, how is the spring theory works? Therefore, the existence of something from nothing has almost no chance to occur., So it is 1/10^44 to happen with out the transient God.
    I need a response to continued....?

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 2 года назад +1

    እኔ የአለም ብርሃን ነኝ ያለው ያ ብርሃን ኢየስስ በውስጣችን ከሆነ እንቆጣጠረዋለን ሳይንስም እውነቱን እያወራ ነው

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችው ኢትዮጵያ ሀገራችን በቸርነቱ ይጠብቅልን

  • @abrhamtensay1408
    @abrhamtensay1408 2 года назад +1

    ዶር ረዘም ያለ ጊዜ ቢያወሩ አነሠ ደቀቂቃው ደሥ ይላል

  • @Mayatube3
    @Mayatube3 2 года назад

    በጣማ እናመሰግናል ቀጣዩን ቪድዮ ቶሎ ላኩልን

  • @bethelihemtefera5343
    @bethelihemtefera5343 2 года назад

    what if dimensions are innumerable... what if there are like infinite dimensions...ohh LIYU SOST!

  • @bettygooes6170
    @bettygooes6170 Год назад

    Addiction is when trauma and void are coated by cigarette alcohol or drugs.