Andromeda አንድሮሜዳ: አይነ ስውራን ህልም ያልማሉ? | 55ቱ የህልም ዓይነቶች - ክፍል 3 | S02E15

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Andromeda አንድሮሜዳ: አይነ ስውራን ህልም ያልማሉ? | 55ቱ የህልም ዓይነቶች - ክፍል 3 | S02E15
    /////////////
    Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Комментарии • 21

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 2 года назад +4

    ሰላም ለእናንተ እንደእናንተ አይነቱን እንቁዎች ያብዛልን
    ፀጋውን ይጨምርላቹ 🙏

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 2 года назад +2

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን , እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏✝️💒🇪🇹

  • @tehetenaderejetube6967
    @tehetenaderejetube6967 2 года назад +3

    አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer79 2 года назад

    Kalehywaten yasemalen.

  • @abebezeleke4927
    @abebezeleke4927 2 года назад

    Arif new bertulgn

  • @biniyam05
    @biniyam05 2 года назад +1

    አብዛኛውን ጊዜ የማየዉ ህልም ስበር ነዉ። ግን ከመሬት ያን ያክልም ከፍ አልልም።

  • @tadesseyimer1477
    @tadesseyimer1477 Год назад

    በየጌዜው ህልም አያለሁ ነገርግን አብዛሐኛውን ቀን በተግባር ያጋጥመኛል በጣም ይገርመኛል

  • @mulugebre642
    @mulugebre642 2 года назад

    Dreams can be expressed by your subconscious(everything known by this part of mind) mind with in that instant unless you are not focused on it, otherwise you should have an interpreter for your dreams.

  • @mulugebre642
    @mulugebre642 2 года назад

    This is the least: I am always saving peoples(any one if the man in danger) in my dreams, even from attacking beasts and killers

  • @matiyasketemawelelaye9464
    @matiyasketemawelelaye9464 26 дней назад

    እኔ ህልም በእድሜዬ ረዥም ዘመን ሳላቋርጥ ህልም እያየሁ ኖሬያለሁ በርግጥ ይበልጡ ይረሳኛል ግን ሁሉቀን አያለሁ።እንደውም የቀን ውሎየን ያህል ነው በህልሜ የምኖረው

  • @finekash561
    @finekash561 2 года назад

    ኧረ የኔ ይለያል,በህልሜ ሌላ ህልም አያለው።

  • @amanuelokbu5461
    @amanuelokbu5461 2 года назад

    እኔ ብዙ ጊዜ የሚያሳልፈው ከመጵሓፍ ቅዱስ እና ጰሎት ስለ ሆነ almost ቀን ቀን ራኢ/ህልም/ አያለሁ እና Angels ብዙ ጊዜ አይቼሃለሁ።

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 года назад

    👍🙏👍

  • @samsondemes6220
    @samsondemes6220 2 года назад

    አንዳንዴ በህልሜ ያየሁት ከብዙ ቀናት በኃላ በውን ሲሆን አያለው ይህ ምን ይባላል?

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 2 года назад

    ruclips.net/video/QwT8Ca_ZwDo/видео.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ
    ruclips.net/video/weGrKiGqp9c/видео.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
    ruclips.net/video/ieUzT9UHOxg/видео.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook)
    ruclips.net/video/4sw1ShJ4NHA/видео.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ)
    ታላቁ ሀይል(The power) ruclips.net/video/DncvN_HqrLQ/видео.html
    እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠ

  • @fetlewerkgebre943
    @fetlewerkgebre943 2 года назад

    ህልም ፈስ ያስወቅጣል አሉ የምትነግሩን ነገር በጣም ይድንቃ

  • @henog2678
    @henog2678 2 года назад

    5ena6 kemihonut besteker hulunm aychaleu malet echlaleu yhm yehonew degmo sletedegagem ymeslegnal.

    • @henog2678
      @henog2678 2 года назад

      Sletedegageme bcha sayhon lebrother beteley lemother lasfetaw bememokere ymeslegal.

  • @user-ci1ye7pn4d
    @user-ci1ye7pn4d 2 года назад

    ባለፈው ስምንት የኢትዮጵያ መሬት ተከፍሎ በውስጡ ጭቃ ሲወጣ በመቀጠል ሃይለኛ ብርሃን ሲወጣ አይቻለው እኔ ህልሜ በጣም ይሰራል ፍቱልኝ

  • @Kaben_Asfaw
    @Kaben_Asfaw 2 года назад

    What's amazing about dream is that those 15 min of DMT takes you to a place where time don't Exist. Its amazing how 15 min turns in to 15+ hours in dream world, but it was only 15 min or less🍄