ኦሳማ Vs ሙለታ...በሀይሉ ዬሀንስ ቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 144

  • @Rehima-lc6tc
    @Rehima-lc6tc 3 месяца назад +21

    ክክክክክክክክ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ወላሂ በጣም ያሳቀኝ ነበር ቢኖር የእርግጠኝነትህልክ በጣም ያስፈራል አላለም ሙስሊም ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ
    ቲክቶክ አልጠቀቀም ከቅሪአት እያዘናጋኝ እና በዚህ ልቀቁልኝ ሁለትም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ለአሏህ ብየ እወዳችኋለሁ

  • @raymawol6210
    @raymawol6210 2 месяца назад +4

    ማሻአሏህ ሙስሊሞች የኔ እንቆዎች ያቁርአንንም ያማፅሀፍ ቅዱስንም መልእክት ሸምድዳችሁል አላህ ይጨምርለችሁ አህባቢ ለአላህ ብዬ እወደችሁአለው

    • @user-xi6lc4cb9o
      @user-xi6lc4cb9o 27 дней назад

      ውላሂ ልዩ ናቸው እኮ ማሻኣላህ🎉🎉

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ 3 месяца назад +8

    አሏሁአክበር ☝️አልሀምዱሊላሂአለ ኒእማተል ኢስላም 🌷🌷🌷🌷🌷ደጋግ ወገኖቸን አላህየ ሂዲያ ስጣቸዉ ያረብ ካቲማችንን አተ አሳምርልን

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 3 месяца назад +16

    ትክክል እየሱስ እግዛቤሔር ነኝ ብሎ ካሰተማረ ክርስቲያኖች ልክ ናቸው ግን እግዛቤሔር ነኝ ብሎ አላሰተማረም ከጊዜ ቡሃላ ሰው ነው ወደ ፈጣሪነት የለወጡት።

    • @seberzare
      @seberzare 3 месяца назад +1

      ይሄ እኮ እራስን ለማሳመን የሙስሊም መምህራን የፈጠሩት መፈክር ነው ኢየሱስ አምላክ ነኝ አምልኩኝ አላለም ። ትንቢቶች ሁሉ ለእርሱ ናቸው የርሚገርመው አንድም ሙስሊም ኢሳ በቁርዓን ውስጥ አኔ መሲህ ነኝ አላለም ነገር ግን ቁርዓን ውስጥ ስላለ ሙስሊሞች ይቀበሉታል ። አሁን ሙስሊም ወንድሞቼ አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ የለም መፅሃፍ ቅዱስን እንደ ማስረጃ የምትጠቀሙ ከሆነ ሙሉውን ተቀበሉት ።

    • @user-zv4hn6hb1e
      @user-zv4hn6hb1e 2 месяца назад +3

      ​@@seberzareይሄኮ ግልፅ ጥያቄነዉ ሳታዟዙሩ መልሱ እየሱስ ፈጣሪ ነዉን? ነዉ ከሆነ የታለ ፈጣሪነኝ ያለበት? ካለ ማስረዳት ከለለ የለም ለምን ታፍራላችሁ ? ፀሀፊወቹ ያላፈሩትን ምንም ዙሪያ ጥምጥም አያስኬድ

    • @seberzare
      @seberzare 2 месяца назад

      ​​@@user-zv4hn6hb1eበድጋሚ ልግለፅ እኛ ስለፈለግን አይደለም መፅሃፍ ቅዱስ ላይ የሚቀመጠው አላለም እያልኩኝ ነው ቃል በቃል ከሆነ በመሰረቱ አጠያየቁ ራሱ ትክክል አይደለም ለምንድነው የምታመልኩት ከሆነ ጥያቄያችሁ መመለስ እችላለሁ ምክኒያቱም አምልኮ የሚገባህ ስታመልክ ስለሆነ አስረዳኝ እንዴት አምላክ ልትለው ቻልክ ከሆነ ጥያቄው መነጋገር እንችላለን መፅሃፍ ቅዱስ በመሰረቱ እጠቃሎ ከአለማት በፊት ስለነበረው እና ስለመጣው ስለተሰቀለው በ3ኛውም ቀን ስለተነሳው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። ክርስትናን ለመረዳት ከሆነ ጥያቄው ሰፋ አድርገን መነጋገር እንችላለን ለነቀፋ እና እኔ ነኝ ትክክል ያንተ ስህተት ነው ብሎ ለማጣጣል ከሆነ ትርፉ ድካም ነው ። ለምን ክርስቶስን አመንክ ከሆነ ላስረዳህ አንተም ሙስሊም ለምን እንደሆንክ ታስረዳኛለህ ❤

    • @tamiratbzuneh3871
      @tamiratbzuneh3871 17 дней назад

      ቃል ነበር ተናግሮ የፈጠረበት ብርሀን ሆነ በሥጋ የእግዚአቤር ልጅ ሆነ ተገለጠ ሠይጣን ሰዉን አታሎ የወሰደዉን ልጀነት እየሱስም በሞቱ ድል ነሳዉ የሥርየቱ ደም አሰታረቀን።አሁን ሞትን ድለ አድርጎ በአብ ቀኝ አለን ላልተቀበሉ ተመልሶ መጥቶ በፈቃዳቸዉእንቢተኛ መዳንን በአለመፈለጋቸወ ወደ ሲኦል የመዳን ቀናቸዉን በአለመጠቀማቸዉ ሲኦል ይጣላሉ። ይጥሌየዋል

  • @ማድረግ
    @ማድረግ 3 месяца назад +10

    ሀይልሻ ሲበሽቅ ፈገግ የሚላት ነገር

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 3 месяца назад +7

    ጳውሎስ የሮማዊያንን አምልኮ ከእየሱስ ትምህርት ጋር በርዞታል።

    • @user-vb5vc1ii6d
      @user-vb5vc1ii6d 16 дней назад

      ጳውሎስ ኢየሱስ አምላክ ነው ብሎ አያውቅም ወዳጄ።ኢየሱስ በእግዚአብሔር ጌታ ተርጎ የተሾመ ፃድቅ ሠው ነው እንጂ እግዚአብሔር አይደለም።

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 3 месяца назад +6

    ይገርማል ለአንድ ሙስሊም አምስት ሰው ተጨናነቁ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ወገኖቻችን ወድሜ ጀግና አላህ ከሰው ሀይል ይጠብቅህመቶም ብትሆኑ አታሸንፉም

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 Месяц назад

      @@hamidmohammed834 በጭራሽ አሸናፊው የአላህንቃልየያዘውነው

  • @mugibamugiba437
    @mugibamugiba437 2 месяца назад +5

    ሀይሉ አከበርኩ አላህ ያግራክ

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 3 месяца назад +4

    ክርስቲያኖች ከባይብል ውጪ በስሜት ተጨማሪ ንግግሮችን ይናገራሉ።

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 2 месяца назад +3

    እረ😂ወገን አባትእ ና ልጅ አምላክ ሆሆሆሆ 😊

  • @user-pz2ui2ru1r
    @user-pz2ui2ru1r 3 месяца назад +6

    እኔ ግን የሀሉ እምነት ይገርማል

    • @MaruEndris-ki2pu
      @MaruEndris-ki2pu 2 месяца назад

      ዝም ብየ ሳየዉ ግርም ነዉ የሚለኝ የሀይሉ ነገር

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm 3 месяца назад +3

    አላህ፡ይጠብቃችሁ፡ታኮራላችሁ፡ሙሥሊሞች፡እውዳችዃለሁ

  • @khadija-mm8kt
    @khadija-mm8kt 6 дней назад +1

    ማሻአላህ ወንዲሜ ወስማን🎉🎉

  • @user-tt2vm3bc4r
    @user-tt2vm3bc4r 3 месяца назад +4

    አልሀምዱሊላእኔድኔልእስላምአይይይከግዜብዛትወዴተፈፀርሽበትመጪይሆናል

  • @user-dc2nv7iu8b
    @user-dc2nv7iu8b 2 месяца назад +2

    አይሉሽ የሹ ግዛ sa'አት መያዝ ዋዳ ሐቂ ተመለስ ዋንድሜ

  • @dhhdhbdbsbd
    @dhhdhbdbsbd 13 дней назад +1

    ክርስቲኖች ግን. ሀቅ ሳይሆን. ክህዴት ብቻነው እምት ሰለጥኑት ሱባሀን አላህ

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  13 дней назад

      የጥንቱማ ተክዷል

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m 3 месяца назад +4

    ወይ ጉድ ይህ ወገን ምን እያለ ነው ተረት ተረት የመሰረት ነው ነገሩ

  • @raymawol6210
    @raymawol6210 2 месяца назад +1

    ኦሳማ የኔ ጀግና ማሻአሏህ ብያለው

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m 3 месяца назад +4

    በግ የሚለውስ ነገር ወይኔ

  • @StgeargaStgearga
    @StgeargaStgearga 2 месяца назад +1

    እየሱስ መልክተኛ ከሆነ እደት አረገ ሙሀመድስ መልከተኝ አይደል እደት መቶ ቀረ እግዛቤር ይመስገን ኦርቶዶስ ስላደረገኝ

    • @jebrelOmer
      @jebrelOmer Месяц назад +1

      እና እየሱስ አልሞተም በሂወት አለ እያልሽነው😂😂😂😂😂

    • @zinetnuru136
      @zinetnuru136 Месяц назад +1

      ሄኖክም አረጓል በመፅፈ ሽ ውዴ በማረግ ወይም ወደሰማይ የሄደ ሁሉ አምላክ ያስብላል መፀሀፈሽ አቢቢ

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 Месяц назад

      @@StgeargaStgearga ዋት ታዲያ እኛ ሙሀመድ ነብይ ነው እጂ ፈጣሪነው መቸ አልነ አላህብቻነውየማይሞተው የሁሉም ነፍስ ሞትን ትቀምሳለይ አላህብቻሲቀር ሁሉም ሟችነው

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 3 месяца назад +5

    ቅድስት ማሪያም የፀነች ጊዜ ስሙ እግዛቤሔር ነው ለምን ተብሎ አልተነገራትም።

  • @user-jl6kr2wj6n
    @user-jl6kr2wj6n 3 месяца назад +3

    Mashaallah Mashaallah ❤❤❤

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 3 месяца назад +3

    ሮማዊያኖች በ3 እግዛቤሔር ያምኑ ነበር። Juptar እግዛቤሔር Mercury ልጅ Moon መልክተኛው።

  • @user-vb5vc1ii6d
    @user-vb5vc1ii6d 16 дней назад +1

    ኢየሱስ ጌታ እንጂ እግዚአብሔር ተብሎ አያውቅም።

  • @user-ii4ug9mg6l
    @user-ii4ug9mg6l 3 месяца назад +4

    Masha allaha

  • @HalimaSeyifa
    @HalimaSeyifa 2 месяца назад +2

    ሰለሀማኖታቹ እራሱ በደብአታቁም ወድማችን አላህያግዝህ

  • @tamadrbesher634
    @tamadrbesher634 2 месяца назад +2

    ራሥ ምታት እውነት ይመርሻል

  • @user-el9iv1vh1x
    @user-el9iv1vh1x 2 месяца назад +2

    ሴትየዋ ፈርታለች ሁሌም ቢሆንኮ ሀቅ ያስፈራል

  • @HamMeh-m4s
    @HamMeh-m4s Месяц назад +1

    betam enamesegnalen

  • @TeyibaumerDejen-dv8dm
    @TeyibaumerDejen-dv8dm 2 месяца назад +1

    አላሁ አክብረ አላሁ አክብረ ላኢላሃ ኢላላህ ካአላህ ውጪ ፈጣሪ የለም ወላሂ የለም ሱብሃን አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dsaert-sw4ye
    @Dsaert-sw4ye 2 месяца назад +1

    አለሁ አክበር

  • @user-pk2bq7qr2p
    @user-pk2bq7qr2p 3 месяца назад +3

    ❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 3 месяца назад +4

    ይች ዶማ ሴቲቱ ምንያበሻቅጣታል ቅማላም ክርስትያኖች ሲገቡደቂቃ አይያዝም ለሙስሊሙ ደቂቃ ይያዝ ይላሉ

    • @user-tt2vm3bc4r
      @user-tt2vm3bc4r 3 месяца назад

      ሳህ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 3 месяца назад

      አይስድቡ ይቅርግንበጣምጨሳለች ዬሴትቀጠልባ ውይቱእዲቀርፈልጋነበር

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 3 месяца назад

      @@fatimaabdlqw4374 አናዳይኝ ነውየሰደብኩት እህት ሰምተሻታል ጭርልሽ ሙስሊም ወንድማችንልታስወጣው ሁሉትፈልጋለች

    • @horiytehareaggaga9990
      @horiytehareaggaga9990 2 месяца назад

      እውነትይመራታልለዛነውእምትጨረጨር።

  • @user-pz2ui2ru1r
    @user-pz2ui2ru1r 2 месяца назад +2

    ሀይሉ ግን አንድ ቀን ይሰልማል ሳስበው

  • @medinaoumer3537
    @medinaoumer3537 3 месяца назад +3

    እነ ተወገረ ተሠቀለ እውቀታቸው ገነፈለ😂😂😂ምን ትመስላለች ዴንቆሮ ምን አገባት ሀቅ ሲናገር አንጨረጨራት

    • @user-pz2ui2ru1r
      @user-pz2ui2ru1r 3 месяца назад

      ማነች እሳ እምትሰዲባት እረ ጉድ

    • @horiytehareaggaga9990
      @horiytehareaggaga9990 2 месяца назад

      እኮ

    • @medinaoumer3537
      @medinaoumer3537 2 месяца назад

      @@user-pz2ui2ru1r አልሰማሻትም ልበል ወንድማችን ኦሳማ ሲናገር ዝም በል እያለች

  • @khadija-mm8kt
    @khadija-mm8kt 6 дней назад +1

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pp9cv2th7g
    @user-pp9cv2th7g 2 месяца назад +2

    Eche gale mota

  • @haeshasrur1456
    @haeshasrur1456 3 месяца назад +3

    ቀጣይ ካለ

  • @abdurehimali4211
    @abdurehimali4211 3 месяца назад +3

    አይ ሀይሉ

  • @user-dc2nv7iu8b
    @user-dc2nv7iu8b 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤ምስጢር አንበሳ እህቴ ተራጋግ አት ናደድይ

  • @hayatmar9979
    @hayatmar9979 2 месяца назад +1

    ግማሽ ከኔ ጋር ግማሽ ከሱ ጋር አለ ፓስተር ሃይሉ😂😂😂😂

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 17 дней назад +1

    ኡሣማ፣የሙአይመንልጅ፣ነበር፣ረድአላሑአንሑ፣የኢትዮጲያዊቷ፣እሙአይመን፣፣በልእደሡው፣በርታ፣ኡሠማ፣ጀግናሧሐብይ፣ነበር

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h 2 месяца назад +2

    የኔ ሚስኪን ወንድማችንን ተረባረቡበት

  • @user-vl3yz1wj8s
    @user-vl3yz1wj8s 2 месяца назад +1

    Yene jeginochi alah yakoyachu

  • @GgNn-g6o
    @GgNn-g6o 12 дней назад +1

    አላህ፡ይጣብቃን፡ወላህ፡ባጣም፡ያዛዝነል፡እንስሳት፡እሻላል፡ባጣም፡ጋርሞኞ፡ነዉ፡አላህ፡ቃን፡ማንጋድ፡ይምራን፡አላው፡ወክባር፡ባጣም፡እጋርማን፡

  • @SakinaShms
    @SakinaShms 19 дней назад +1

    ከትእም አታ ማቱም ገትናቱን

  • @MohammedBaker-hu4gr
    @MohammedBaker-hu4gr 20 дней назад +1

    🎉

  • @user-vl3yz1wj8s
    @user-vl3yz1wj8s 2 месяца назад +1

    Hayilisha tirusew alineberik

  • @Fatma-vc1jv
    @Fatma-vc1jv 2 месяца назад +2

    እውነቱንሥነግራቸውአበዱ😂😂😂😂

  • @user-pp9cv2th7g
    @user-pp9cv2th7g 2 месяца назад +2

    Er bakachu echen cherak setsteila E fethawe nat achelutem osaman

  • @maryemohammed1623
    @maryemohammed1623 Месяц назад +1

    አምላክ ይበላል እንዴ። አምላክ ይተኛል አምላክ በሰዉ ይማራል? አምላክ በጥፊ ይመታል። አምላክ ይገረዛል? አምላክ/አብ/ ሰዉ ሁኖ መልሶ አብ ይሆናል ግን አልገባኝ አለ ?

  • @user-en6nr3fj4o
    @user-en6nr3fj4o 3 месяца назад +1

    ሀይልሻ ግን በጣም ጥሩ ሰው ነው ደግ ለመሆን ሁሉ ሲሞክር ሌሎቹ ቅጥል እሚሉት ነገር

  • @Fatma-vc1jv
    @Fatma-vc1jv 2 месяца назад +1

    አላሀምዱሊላህሙስሊምላደረገን,ወድሜኮራሁብህ,አላህይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉,አይክርስታኑችስታሥቁ

  • @rihanmebrate9432
    @rihanmebrate9432 2 месяца назад +2

    አይ ሀይሉሻ ክክክክክ ከነ ግብራበራችሁ በደንብ አጥኑና አህለን
    አትፍሩ ኑ ወደ ኢሰላም መረጋጋትን ማሰረዳትን ከሙሰሊሞች ተማሩ አልሀምድሊላህ አለኒእመተኢሰላም

  • @khadija-mm8kt
    @khadija-mm8kt 6 дней назад +1

    Usman🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hx5ys4wr1i
    @user-hx5ys4wr1i 2 месяца назад +1

    ሀይሉ ደንቆሮ ርእስ እንዳይቀየር ነው ያለው

  • @khadija-mm8kt
    @khadija-mm8kt 6 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wl4pf7yh5y
    @user-wl4pf7yh5y 2 месяца назад +1

    ይች ምን አገባት መሞገት በሀሳብ እጅ መጫጫት ምድነው

  • @Dsaert-sw4ye
    @Dsaert-sw4ye 2 месяца назад +2

    ወይ ኪሪስተኖች ተሰዚነለቹ

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 3 месяца назад +3

    አጫጫቼውአድሚስሊምለሁለትክርስቲያን😂

  • @user-ni8xb9tb5x
    @user-ni8xb9tb5x Месяц назад +1

    ሚስጥር ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HamMeh-m4s
    @HamMeh-m4s Месяц назад +1

    Wnetsh new

  • @AlamAlam-ck7du
    @AlamAlam-ck7du Месяц назад +1

    መልሱንመልስ እየሡሥየአላህመለክተኛእጂ ፈጣሪአይደለም

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm 3 месяца назад +1

    አምላክ፡ከውለደ፡እናቱ፡ማራምናት፡ከማነው፡እየሡሥ፡የወለዳችሁ

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 2 месяца назад +1

    እየሱስ እግዛቤር እንዲባል የተወሰነው በኒቂያ ጉባኤ መሆኑን እንዴት አያውቁም :መናገር የምትችሉ ሰዎች አረ አስረዱልን!

  • @ArabeeGammachuu
    @ArabeeGammachuu День назад +1

    ❤❤😂❤❤😂😂

  • @omermohammed996
    @omermohammed996 3 месяца назад +1

    እናዚያን ክርሲቲያን ነን በዮችን ምን አድርጉ ቢለችሁ ነው እየተከተሉት የለው ጉደይ የሰሚ ሰሚ ልሆን ይችለል የሉትን ነውና እባካችሁ የቀርአን በለቤቶች እጅግ በጠም ሩህርህነትንና አለወቅናታቸውን ታለብሰን ወደ ገሀነም ጉዞ ለይ የሉትን እንተደጋቸው፡ ጀዛኩሙለህ

  • @user-dc2nv7iu8b
    @user-dc2nv7iu8b 2 месяца назад +1

    ሙለታ በናት ዋዳ ሐቂ ተመለሱ እስከመቼ ከዉሸት ጋር

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 месяца назад +4

    ይህ ሰዉ ጉረኛ ነዉ ዝና ሙገሳ ይወዳል ሙስሊም ወንድሞች አትድከሙ አላህ ይምራዉ

    • @medinaoumer3537
      @medinaoumer3537 3 месяца назад +3

      አሚንንን እውነቱን ሲያስተምራቸው ይንጫጫሉ አየ ኪሳራ😂አላህ ሂዲያ ይስጣቸው

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 3 месяца назад +2

      ​@@medinaoumer3537ሴቷ ጨነቃትኮ ተጫጫች😂😂

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 3 месяца назад +1

      ትክክክ ል በሙቀትነውነገሩበውቀትአይደለምዬሚወሩትለዛነውክክክክክ

  • @user-el9iv1vh1x
    @user-el9iv1vh1x 2 месяца назад +2

    ቀልቃላ ምንድን ነው ችግሯ አደብ አትይዠም

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 2 месяца назад +1

    እኔ ምላዉ ለይቭለይ ስትገቡ በዩቱዩብ ነዉ ወይስ በቲክቶክ ናዉ ቲክቶክ ስለመልጣቀም ዩቱብለይ ከሆና ብነደምጥ ደስ ይለኛል??

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  2 месяца назад +1

      በቲክቶክ ነው... የተመረጠ ነው በዩትዩብ ሲሆን

  • @sbsbvsga48
    @sbsbvsga48 Месяц назад +1

    ይች ሩሂ የምትባል ሴት ስታናድድ ስርአት የላትም

  • @MuhajerWerku
    @MuhajerWerku 2 месяца назад +1

    Gna 5m nwe

  • @selmtawa
    @selmtawa 2 месяца назад +1

    ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ 🤔🤔

  • @HalimaDelango
    @HalimaDelango 3 месяца назад +1

    Haymanotachu sedeb yefekedal

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 2 месяца назад +1

    ሃይሉሻ እባክህ ገላግለን

  • @user-vl3yz1wj8s
    @user-vl3yz1wj8s 2 месяца назад +1

    Tedemametu

  • @HalimaDelango
    @HalimaDelango 3 месяца назад +1

    Arfesh adamchi getash yetewelede new yebelal motowal

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm 3 месяца назад +1

    አላህ፡ይጠብቅችሁ፡ያረብ

  • @hehehyheurhyrh2779
    @hehehyheurhyrh2779 3 месяца назад +1

    ባዉሻት አትቅጣፉ በአንድ ፈጠራ እማኑ

  • @user-gb9xg7fj7u
    @user-gb9xg7fj7u Месяц назад +1

    እችአሽቀበጭ ሚነዉ እኔ ኑጉሱነኝ አለች

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 3 месяца назад +1

    ስለላሑ አለይሒ ወሠለም

  • @UMMUNEJAT
    @UMMUNEJAT 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Fatma-vc1jv
    @Fatma-vc1jv 2 месяца назад +1

    ሀይሉገጣጣአታግጥ

  • @ሠብሰክራይብ
    @ሠብሰክራይብ 2 месяца назад +1

    አችጂላጂል ቅጪላትሺን የመታሸ ግዜ እምትጨሻቃጨቂዉ

  • @jebrelOmer
    @jebrelOmer Месяц назад +1

    አረ ሴቷን አስወጧት ዝብላ እርስ ለማስቀየር ትሮጣለች በሀይማኖትሽ የምታፍሪበት ከሆነ ለክርክር አትቅረቢ ያለያ አዳምጠሽ በተሰጠሽ ደቂቃ መልስ መስጠትነው የውር እሯጭ የደቆሮ ተከራካሪ አደርግሽውሳ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm 3 месяца назад +1

    መሠብሰብ፡ምንትሮጉም፡አለው፡

  • @HalimaDelango
    @HalimaDelango 3 месяца назад +1

    Nebey yagebal yeweldal besu anafrem ye enante geta hulet mist alew

  • @hehehyheurhyrh2779
    @hehehyheurhyrh2779 3 месяца назад +1

    ቀጣይይይይይይይይይ

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  3 месяца назад

      የሀይሉ ባትሪ ጨረሰ....ያው ማምለጥ ስለፈለጉ ነው❤

  • @HalimaSeyifa
    @HalimaSeyifa 2 месяца назад +2

    አድ ሙስሊም ሲሳደብ አላየሁም ክስታኖች ገን በጣምይሳደባሉ ደደብሁላ

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm 3 месяца назад +1

    እየሡሥ፡አባት፡ከሆነ፡እናታችሁ፡ማናት

  • @HalimaDelango
    @HalimaDelango 3 месяца назад +1

    Menew tewregeregsh

  • @AlamAlam-ck7du
    @AlamAlam-ck7du Месяц назад +1

    አችወስፌአፍ ዝምአትይምአጣጣሽእሳ ሀቁሲነገርሽ ሀይልሻምርጥሠዉ

  • @GgNn-g6o
    @GgNn-g6o 12 дней назад +1

    አንቺ፡ካብት፡እንስስት፡ማብላት፡እንጂ፡ምንም፡አታውቅም፡ስላዝ፡እንቺ፡ውጭ

  • @user-ud4nu6il2l
    @user-ud4nu6il2l 3 месяца назад +1

    አይኒይጥፉ፡ባንተ፡አፍ፡ረሱል፡አይጠሩም

  • @omermohammed996
    @omermohammed996 3 месяца назад +1

    በል እውነት መጠ ውሸት ተወገደ

  • @hayatmar9979
    @hayatmar9979 2 месяца назад +1

    ተበጫበጩ ክርስቲያኖች

  • @FuadHayder-xx2er
    @FuadHayder-xx2er 3 месяца назад +2

    ትንቢተ ኢሳያስ 9- 6 ላይ አማኑኤል የተባለው ማን ነው ...!?
    የሙሥሊሙ ጥያቄና የክርስቲያኑ የመልስ እውነታ..!
    ሙሥሊሙ ፦ ጥያቄ አለኝ
    ክርስቲያኑ ፦ ጠይቅ
    ሙሥሊሙ ፦ ትንቢተ ኢሳ 9፥6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
    ይህ ጥቅስ የሚናገረው ስለ ማን ነው ?
    ክርስቲያኑ ፦ስለ ኢየሱስ ነዋ ።
    ሙሥሊሙ ፦ እርግጠኛ ነህ?
    ክርስቲያኑ ፦ አዎ ድንቅ መካር ኃያል አምላክ ተብሏል!
    ሙሥሊሙ ፦ በኢሳያስ ዘመን ኢየሱስ ተወልዶ ነበር?
    ክርስቲያኑ ፦ አልተወለደም ።
    ሙሥሊሙ፦ ታዲያ ጥቅሱ ልጅ ተወልዶልናል እያለ እንዴት ለኢየሱስ ነው አልክ?
    ክርስቲያኑ ፦ ታዲያ ለማን ነው?
    ሙሥሊሙ ፦ አንተን ልጠይቅህ ። ኢየሱስ በዛን ወቅት ካልተወለደ ለምን ትንቢቱ ላይ ተወለደ የሚለውን ትቶ ይወለዳል አላለም? ይህ ስለ ኢየሱስ አያወራም ።
    ክርስቲያኑ ፦ እኮ ለኢየሱስ ካልሆነ ለማን ነው?
    ሙሥሊሙ ፦ በዛን ወቅት ለተወለደው ህጻን ልጅ ።
    ክርስቲያኑ ፦ ምን መረጃ አለህ?
    ሙሥሊሙ ፦ መረጃ አለኝ እዛው ትንቢተ ኢሳያስ ላይ 8:3-4 ወደ ነቢይቱም ቀረብሁ፤ እርስዋም ፀነሰች ወንድ ልጅንም ወለደች። እግዚአብሔርም። ሕፃኑ አባቱንና እናቱን መጥራት ሳያውቅ የደማስቆን ሀብትና የሰማርያን ምርኮ በአሦር ንጉሥ ፊት ይወስዳልና ስሙን። ምርኮ ፈጠነ፥ ብዝበዛ ቸኰለ ብለህ ጥራው አለኝ። ታዲያ ኢየሱስ አባትም ነበረው?
    ክርስቲያኑ ፦ የለውም ።
    ሙሥሊሙ ፦ ታዲያ ትንቢቱ ላይ በዛን ሰአት የተወለደው ህፃን አባት እና እናት እዳለው ይናገራል እኮ ።
    ክርስቲያኑ ፦ ከኢየሱስ ሌላ ኃያል አምላክ ተብሎ የተጠራ ማን አለ?
    ሙሥሊሙ ፦ ኢየሱስ ኃያል አምላክ በሚለው ስም መች ተጠራ ? ስሙ ኢየሱስ ነው!
    ሉቃስ 2 (Luke)
    21፤ ሊገርዙት ስምንት ቀን በሞላ ጊዜ፥ በማኅፀን ሳይረገዝ በመልአኩ እንደ ተባለ፥ ስሙ ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ።
    ሙሥሊሙ ፦ አመንክም አላመንክም ለኢየሱስ የተነበየው ይህ ነው ። እርሱም ነቢይ እንጅ አምላክ አይደለም ።
    ክርስቲያኑ ፦ ነቢይ ነው የሚል የት አለ?
    ሙሥሊሙ ፦ ዮሐንስ 8፥40 ነገር ግን አሁን ከአምላክ የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤ አብርሃም እንዲህ አላደረገም።
    ዮሐንስ 8፥26 የላከኝ እውነተኛ ነው እኔም" ከእርሱ የሰማሁትን ይህን ለዓለም እናገራለሁ አላቸው።
    ዮሐንስ 12፥49 እኔ ከራሴ አልተናገርሁምና፤ ነገር ግን የላከኝ አብ እርሱ የምለውን የምናገረውንም ትእዛዝ ሰጠኝ።
    ዮሐንስ 14፥24 የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የእኔ አይደለም።
    ነቢይ ማለት ከአምላኩ የሰማውን ወደ ሰዎች የሚያስተላልፍ መልእክተኛ ነው ። ኢየሱስም ይህንን ነው ያደረገው !
    ክርስቲያኑ ፦ አመሰግናለሁ ።
    እውነታው ይቀጥላል …

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  3 месяца назад +1

      ሱብሀነከ...በጣም አሪፍ እይታ ነው

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 2 месяца назад

      Inatee ayit hula larasu erasu miskr yehona nabiy hizachu iz tinchachalachu lik inde iwurochi alla indaz belognal selachu zimblachu taminalachu miskr yelelawun nagar alla 2 mist agiba bilognal belo senagrachu taminutalachu ayiii mohamad tachawotabachu motaa

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 2 месяца назад

      Mohamad yemisatachun mikr eko seyclojystochim yimakral yesu tara yegorobet miki min yitaqmachuwal isu yekaksrachowun mikr eunkn nabiy qarto sayecolojstoch yimakaral qoy inatee ayitachu tawiqalachu mohamad fatarn siyanagr min miskr alo

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 2 месяца назад

      Siqatl yemohamdin nabiynat fatar 1 bota lay miskr alasiqamatalatm 1 bota lsy quran wist alla ine nagn mohamadin nabiy yadarakut belo 1 bota lay miskr alskamatalatm 1 bota lay mohamad yane barha nw bilo quran wist 1 bota lay yelam qatlo sawi siwolad musilm nw yemilo quran wist 1 bota layi yelam qatlo demo mohamd musilim kamahonu bafit tawot amilak woyim dinga amilak nanara isum betesabochum kaza nw wode islmna hayimanot yematwi injy mohamad sifatar musilm alnabaram isum betesabochum wishat kalachu quran wist kale sher adirgug gin indelela irgitagna hoge inagaralo sawi siwolad islam indalhona ihe yemohamd felisfna nw mohamad arabignawun bicha nw michlo lela qonqa ayichlm laza kebelukedan tsufochun lasu mimachachowun marito balela sawi atsifo wosadawi wode quran ihew nw bemichlo saw atsifot isusi minm nagr ayichlim 6 mist 5 mist kamagbat wich min isun jagina miyasibl nagr ale ka kotat sira wich jehenat indemigaba eunkn irgitaga yalihona nabiy isun belo nabiy

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 2 месяца назад

      Inatee ayit hula indaz ayibalm indet qal baqal yibalal ayibalm indaza kahonam yetignawum sawi matow ine amilak nag amilkag malat yichlal indaz ayibalm demo demo 1 tiyaqe litayqik indaza kahona yetugar nw quran wist alla qali baqal ine amilak nagn inen bicha amillag yalabat bota yetugar nw ingid ahun yamatachu fashin qal baqal yemilo fashin nw min ayinat hitsan nachu qoy

  • @HalimaDelango
    @HalimaDelango 3 месяца назад +1

    Masha allah

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 3 месяца назад +1

    ቀጣይይይይይይይ

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  3 месяца назад

      የሀይሉ ባትሪ ጨረሰ....ያው ማምለጥ ስለፈለጉ ነው❤